No video

ስለልጆሽ እና ቤተሰቦችሽ በፍፁም ማለፍ የሌለብሽ ንግግሮች ‼️"ልጆቼ ሳይሆኑ የሰው አፍ ልቤን ሰበረው"‼️

  Рет қаралды 36,411

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

7 ай бұрын

Пікірлер: 189
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
❣️እህቶቼ ፅኑ✨️ በእግዚአብሔር ተፅናኑ "ስለዚህ በዚህ ቃል እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ" 1 ተሰሎንቄ 4:18
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 7 ай бұрын
❤😢
@classicphone5908
@classicphone5908 7 ай бұрын
❤❤❤🙏👍👍👍👍👌
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@queenaddis
@queenaddis 7 ай бұрын
Minew shito shelimachiwalew sitiyi alinaber inde, befitim youtuberoch asimesayi nachu.
@heltayefter3209
@heltayefter3209 7 ай бұрын
​@@queenaddis ሸልማለች ያላየሽው ቪዲዮ ካለ ተመልሰሽ እይው
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p 7 ай бұрын
በትክክል ተባረኪ ሁላችንም ቀይ መስመር ልናሰምር ይገባል ሰው መንካት የለንም ሰውም እንዲነካን ማስመር አለብን ገበናችንን መደበቅ አለብን ተባረኪ ❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 ай бұрын
በአስፋዉ መሸሻ ማረፍ በጣም አዝነናል ቃልዬ❤ እስከ አሁን እንባዬ አልቆም ብሎኛል ብታይ😢አሜን ነፍሱ በአፀደ ገነት ትረፍ😢በወለደችዉ ልጅ መከራዋን የምታይ እናት ሁሉ ፈጣሪ ምህረቱን እና ፀጋዉን ያብዛላት!!
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 6 ай бұрын
Amen
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ትልቅ ነገር ነው ያልሽው ከቤተስብ ጀምሮ ቀይ መስመርን ሲያልፉ አይታወቃቸውም በተለይ በልጅ ጉዳይ ሲፈርዱ ነግ በኔ አይሉም ፈራጆች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ መልካም ነውና ፈተናችንን በተለይ በልጆች የምንፈተን እሱ ያቅልልን ሁሉም ለበጎ ነው እናመስግናለን እህት🙏🏾❤️
@nuhamin
@nuhamin 7 ай бұрын
ብስል ያልሽ ሴት! ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!
@melat21
@melat21 7 ай бұрын
ቃልዬ ልክ ነሽ ቀይ መስመር ማስመር ያስፈልጋል። እኔም በፈተና ውስጥ እያለፍኩ ነው በእግዚአብሔር ሁሉም ያልፋል ተስፋዬ እርሱ ነው ፈተናውን ብቻ ሳይሆን በረከቴንም በማሰብ እርሱን እያመሰገንኩ እየጠበኩ ነው ❤❤❤
@yoditreta8923
@yoditreta8923 7 ай бұрын
ቃል ከውጭያለሰው ብቻ አይደለም ከውስጥ የትዳር አጋር የምትይው ልጆች እክል ሲገጥማቸው ለእናት ጥለው የሚሄድም ብዙ ናቸው የናት መከራ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 7 ай бұрын
ዘመኔ ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ ከባለቤቴ አብሬው የኖርኩት 8 አመት ነው ግን ከዚያ በኋላ መከራው መጣ ልጆቼ የ7 እና 3 አመት ልጆች ናየው ግን ወንዱ ልጄ መከራውን በላ እኔም እንደዚሁ ግን ፍዳችን በልተን በቸርነቱ በበጎነቱ ምህረት አደረገልን እናም ዛሬ አፈር ልሰን ተነሳን እህቶቼ ነገ ብርሀን አለ መነሳት አለ በክርስቶስ ተስፋ አንቁረጥ እውነቴን ነው መኖር ይቻላል ግዴላችሁም።
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 7 ай бұрын
አንቺ ልጅ ትለያለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@TigestAlemu
@TigestAlemu 7 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁሉንም ፈተና በቃ የሚልበት ቀን አለው ሰው ላይ በፈረድነው ነገር መፈተናችን አይቀርም ስለዚህ ሰው ላይ አንፍረድ በተቻለ አቅም ዝም እንበል. አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፍል ያልፍል
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
አስፊቲ ወንድማችን ወገናችን የሀገራችን ልጂ ነብስህ በሰላም ትርፍ ከደጋጎች ጎን ያኑርህ ወንድሜ😢😢😢😢
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 ай бұрын
በትክክል ቃል በጣም ትልቅ ሃሳብ ነው ብዙዎቻችን በይሉንታ ዝም ብለን የምንጎዳበት ነው ቀይ መስመር አስፈላጊ ነው ተባረኪ❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@EdenBiniyam-gf5nn
@EdenBiniyam-gf5nn 7 ай бұрын
ቃልዬ እወድሻለሁ ❤❤ስለአስፋው ለሁሉ መጽናናት ይሁን
@fisoneden7750
@fisoneden7750 7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚያብሄር አላማ አለው ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@nardosgirum9172
@nardosgirum9172 7 ай бұрын
የኔ እህት የኔ ውድ❤ አንችን አይዞሽ ወይም በርች ለማለት አንችን ማወቅ (ጎረቤት) መሆን አይጠበቅም በንደዚህ አጋጣሚ አይዞሽ በርች እልሻለሁ ያልፋል በልጅ መፈተን ከባድ ነው ግን ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው አንች ጠንካራ ብርቱ ሆነሽ ልጅሽንም እንድታበረቺ ነው አንች ተስፋ ከቆረጥሽ ልጅሽ ማን ያበረታዋል እህቴ አይዞሽ ከፈጣሪሽ ጋር ተነጋገሪ ድንግል ማርያምን ለምኛት ስለልጅ ማሳደግ በሚገባ ትረዳሻለች ወልዶ ከመሰደድ እስከ መንገላታቱ መሰቀሉን እናት ሆና በአይኗ ያየች የተንገላታች እናት ናትና ለምኛት❤አይዞሸ በርች በርች መድሀኒአለም ይርዳሽ
@merontamrat851
@merontamrat851 7 ай бұрын
ቃልዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪ ❤አስፊቲ ነፍስ ይማረው መቼም አንረሳክም 😢😢😢😢😢
@romrom5549
@romrom5549 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቃልየ ንግግርሽ ምን ያህል አቅም እንደሚሆነኝ ልክ እንደታለቅ እህቴ ነው እምሰማሽ አመሰግናለሁ ዘመንሽ ሁሉ መልካም ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏🙏
@kltgeospace
@kltgeospace 7 ай бұрын
Lenem❤dersenal yelij neger😢ayzosh
@eritrea576
@eritrea576 7 ай бұрын
THIS MY ADVICE. DON'T WORRY ABOUT PEOPLE, JUST SAY THANK JESUS FOR EVERYTHING, GOD BLESS YOU AND YOUR CHILD
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@gezawbelaynehi5991
@gezawbelaynehi5991 7 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም ከፍቶኛል ቃልዬ እውነት ነው ኢቺ አለም ጥሩ ሰው አትወድም ስንቱን አጣን
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 6 ай бұрын
Kalye Yene asteway Thanks shikorina 🙏🙏🥰🥰
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 7 ай бұрын
Absolutely true thank you so much 🌹🌹🌹
@user-ot4xo2rd9b
@user-ot4xo2rd9b 7 ай бұрын
ቃልዬ እግዛሔር ይባርክሽ ይህን እርእስ ማንሳትሽ በጣም አደንቅሻለው ቁስሎን የደረሰበት ያውቀዋል ሆድ ይፍጀው
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 6 ай бұрын
Yene melikam set yetesetesh lib aywesedibish ❤❤🎉🎉 blessed
@annabesagred4034
@annabesagred4034 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል ለሁሉ ነገር ገደብ ይኑረን ቀይ መስመር አንለፍ ፍቅር ይበልጣል ❤❤❤
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 6 ай бұрын
Ayzosh ehte. Berchi, Egziabhier kanchi gar yhun. Sle sew demo atceneki. Leljsh demo Egziabhier ymarat
@user-dp7ql5tl6y
@user-dp7ql5tl6y 7 ай бұрын
ቃልዬ እግ/ር ይባርክሽ የኔ አስተዋይ ዘመንሽ ይባረክ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 7 ай бұрын
ዉይ ቃልዬ ንግግርሽ እኮ እንዴት ብርታት እንደሆነ ስወድሽ እኮ በርቺ የኔ ቆንጆ❤
@MarshetSolomon-xg5hn
@MarshetSolomon-xg5hn 7 ай бұрын
ቃልዬ መካሪያችን አፅናኛችን እናመሰግናለን ኑሪልን
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🥰🤗
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 7 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ በአስፊቲ ሞት 😭😭😭 እንደዚህ ደክመን አሳድገን መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ልጆጃችንን ዘመኑ ከፍቷል
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nn1if7ze2y
@user-nn1if7ze2y 6 ай бұрын
ይገርመኪ እዩ ሰባት ናባና ዝስንዝርዎ ዘረባ ብጣዕሚ ከቢድ እዩ እግዚአብሔር ግን ንፅቡቅና እዩ ዝቅይሮ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት መሆን እፈልጋለዉ ደሞ ይሳካል እግዚአብሔር መልካም ነገር ካሰብን እሱም ያሳካልናል።
@mahihabesha941
@mahihabesha941 7 ай бұрын
የልቤ እኮነሽ ቃልዬ 😢😢😢😢😢😢 በጣም አዝነናል ሁላችንም
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-wp2wd6cp6k
@user-wp2wd6cp6k 7 ай бұрын
ቃልዬ እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ በማስተዋሉ ይባርክሽ። መልካም ሰው ነሽ ስወድሽ።
@EdenBiniyam-gf5nn
@EdenBiniyam-gf5nn 7 ай бұрын
ቃልዬ በጣም የሚያናድዱኝ ሰዎች ቤትሽ ድረስ የሚሰጡት አስተያየት
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 7 ай бұрын
Absolitly that is true God is Great kalle thanks ❤❤❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የልቤ እኮ ነሽ ቀይ መስመር የግድ ነው:: ብዙ ሰው ያለበት ችግር ያ ነው:: የራስሽን ነገር የምትነግሪው የተወሰነ ሰው ነው እንጂ ከሁሉ ሰው ጋ ሼር ማድረግ እራሱ ሌላ ህመም ነው የሚሆንብሽ ለምን ብዙ ሰው እንዴት አድርጎ handle እንደሚያደርገው ስለማያውቅ ያከብድብሻል ያጋንንብሻል ይጎዳሻል
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-gw1bd8ku7q
@user-gw1bd8ku7q 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@Tigist-qr3vv
@Tigist-qr3vv 7 ай бұрын
Egziabher yibarkish .It is real life and good advice
@kasupeace2870
@kasupeace2870 7 ай бұрын
ቃልዬ የእህትነት ምክርሽ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አይሻለው ግን ኮመንት ጽፌ አላውቅም በርቺ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 7 ай бұрын
ቃልዬ የኛ አስተማሪ መካሪ የኔ ውድ ❤❤አስፊቲዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ አንተ ደግ ሰው !!!
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
ቃልዬ እንዴት ሰነበትሽ በዐል እንዴት አለፈ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን❤
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 7 ай бұрын
አስፋው ነብስህ በሰላም ትረፍ። የሰው ምላስ መርዝ ነው። ፀሎት ማረግ ነው
@Tsishow
@Tsishow 6 ай бұрын
Hi Kaleye endet nesh Ymtakerbyachew Hasaboch betam new Ymeketatelw.Tnx postive thinker mehonsh ke mtakrbiw ngr mayt chyalw.tnx🥰🥰
@Lela_maya
@Lela_maya 7 ай бұрын
Sounds good 👍 I agree too...Thank you🙏 Tebarki
@kidistwonde9285
@kidistwonde9285 7 ай бұрын
ቃልዬ እንዴት ነሽ ሳምንት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ በጣም ነው የምፈልግሽ በምን ኮንታክት እንደማደርግሽ አላውቅም ግን ብትችዪ በሥልክ ባገኘሽ ደስ ይለኛል ዘመንሽ ይባረክ
@chaltufikadu4487
@chaltufikadu4487 7 ай бұрын
thank you so much🌹🌹🌹
@EnkuBahri
@EnkuBahri 7 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ እውነትሽን ነው እግዚአቢሄር ለሁለላችን ማስተዋሉ ይስጠን አሀታች አዞሽ እግዚአቢሄር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 🙏 ውድ አባታችን ነብስ ይማር🙏
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 7 ай бұрын
አዎ በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው
@Mattew151
@Mattew151 7 ай бұрын
ቃልዬ ትምህሩቱ ለኔ ብቻ እስኪመስለኝ ነበር ያዳመጥኩሽ ትላንትና ሰው ቤት ተጠርቼ ሄጄ ስመጣ በጣም ተናድጄ መጥቼ ለባለቤቴ ካሁን በውሀላ ማንም ቤት መሄድ ኣልፈልግም እራሴን አግልያለሁ ብዬ ዛሬ ጠዋት እየነገርኩት ነበር ኣሁን ግን ካንቺ እንደተማርኩት ንዴታችንን ወደ ቤት ኣለማምጣትና ልጆቻችን ቤታችን ላይ ማተኮር እንዳለብን ነው::
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
💯🥰
@Bettyfamily-zb8yf
@Bettyfamily-zb8yf 7 ай бұрын
Kalye yemigerm seat lay new yihen ngr yanesashiw kalye Thank you🙏🙏🙏
@enkuaberha9399
@enkuaberha9399 7 ай бұрын
ተባረኪ መልካም ሀሳብ ነው
@addisethio7402
@addisethio7402 7 ай бұрын
So true .... Thanku ❤
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 7 ай бұрын
Exactly kalye.you are right.
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😘😘😘❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@sweetsweetsent2563
@sweetsweetsent2563 7 ай бұрын
You are absolutely right ❤
@Mimilove929
@Mimilove929 7 ай бұрын
Thank you sister ❤
@nanny3146
@nanny3146 7 ай бұрын
Tebareky our lovely sister really I'm appreciate about u always thanks for all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@NathanKonjo
@NathanKonjo 6 ай бұрын
It's true 😢😢😢 habasha society it's hard
@Canada404
@Canada404 7 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ቃልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰 አስፊቲ እኔ የሚድን መስሎኝ ነበር 😢😢😢😭😭
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 7 ай бұрын
Ewenet new yene ehit
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 7 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 14*6 --ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@user-yl7wk3in8t
@user-yl7wk3in8t 7 ай бұрын
❤ አመሰግናለሁ ቃልዬ ሀዘን ላይ ነኝ ትንሽ እንድበረታ አረግሺኝ
@titamengistu7440
@titamengistu7440 7 ай бұрын
@user-sc2ur1oq5r
@user-sc2ur1oq5r 7 ай бұрын
❤❤❤
@einasahmed9487
@einasahmed9487 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 7 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ያለፈኝን እያየሁ ነበር እንዴት ነሽ ቤተሰብ ስራሽ ሁሉ ሰላም እኔ አገራችን ሄጄ ነበር እናቴን ላይ ሳሪስ ሰፈራችን የማዘርዬን የንግድ ቦታ ማየት በጣም ፈልጌ ነበር አልቻልኩም ❤ እውነት ነው ሰዎች የምንናገረውን ማወቅ ይገባናል እግዚአብሔርን የሚያሳዝን አንናገር ማስተዋሉን ይስጠን በርችልን የኔ ውድ❤
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 7 ай бұрын
ቃልዬ እኔ ግን አንድ ነገር ልመርቅሽ በልጆችሽ ደስታን አግኚ በልጆችሽ እንዳታዝኚ እግዚአብሔር ይጠንቀቅልሽ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 7 ай бұрын
Amen
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 7 ай бұрын
በርቺልን መልካም ሰው ነሽ ❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት ❤❤ አስፍየ 😢😢ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት አስፍየ እፍ እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@liliabera4202
@liliabera4202 7 ай бұрын
Amen
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Sewedesh betam new des yemityiw konjye nesh tebareki
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 7 ай бұрын
እኮን በሰላም መጣሽ ቃልየ አሏህ ይጠብቅሽ❤ መፅናናትን ይሥጣቸው ለወዳጂ ዘመድ አስፋው አዝነናል በጣም😢😢
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@mieronasefa9544
@mieronasefa9544 7 ай бұрын
Tebareke lekensh ename egzeyabhare kebere lgelete selfelge new beya bethgawe enuralew yelje negere betame kebade new
@akiyabogale8893
@akiyabogale8893 7 ай бұрын
yebelete tebeb ena masetewalen amelak yechemrelshe yene ehet Ewodeshalew kaleye
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 7 ай бұрын
የሴቴች ብርታት ነሽ ❤ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 7 ай бұрын
አስፍዬ:ፍቅር:ነብር:ደግ: አይበረክትም:ነፍስን: ይማር::ቃልዬ:አዝኝለሁ::
@elianaeliana410
@elianaeliana410 6 ай бұрын
Leke neshe
@yeruq
@yeruq 6 ай бұрын
7 days ago...... mindinew ney enji ene min lisma
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ምርጥ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🤗🥰
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 7 ай бұрын
Zemenawit betam tekami meliekt New tebareki lanchi yemimetin kalat yelenim ❤️🙏
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 7 ай бұрын
ትክክል ዬኔዉድድ
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 7 ай бұрын
ኡነትነሁ። በ ስሁይወት። የገባሉ። ዝም። ማለት። ጥሩ። ነው
@heltayefter3209
@heltayefter3209 7 ай бұрын
Always on point 👉 ❤❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@genetzeray7138
@genetzeray7138 7 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን ❤❤❤ አንችስ እንዴት ነሽ ውዴ ያቀረብሽው ፕሮግራም ❤ ❤❤🥰👈💫👋🥳🥳🥳በቸር እንሰንብት ውዴ ❤
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 7 ай бұрын
ንግግርሽ ከአንደበትሽ የሚወጡ ቃላቶች ሁሉ እንዴት እንደሚያረኩ ተባረኪ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@dagmawitabdu8688
@dagmawitabdu8688 7 ай бұрын
Tnx my Sis!!!
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 7 ай бұрын
God bless konjo ❤❤❤❤
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 7 ай бұрын
Selam selam sisu thanks for sharning we love you ❤
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🥰🤗
@tigistaltaseb2826
@tigistaltaseb2826 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደከመኝ መስመር የሚያልፍ ሰው ሰለቸኝ
@rosymichael8999
@rosymichael8999 7 ай бұрын
You don't know how much they hurt me😢😢😢😢😢😢
@FasiNico
@FasiNico 7 ай бұрын
Well Said Darling 💗
@azalechkebede251
@azalechkebede251 7 ай бұрын
ዉይ ቃልዬ ዛሬ እኔንም ከሰዉ ጋር በምን ቋንቋ ልንገራቸዉ።በቃ ሰልጂሽ የማያቆርጥ ጥያቄ አንች እንዲህ በያት ታግባ ትዉለድ ጊዜ እያለፋብ ነዉ እዲሁም ሌላሌላነገር በጣም ያናድደኛል እኛ ስለሰዉ ማዉራት የማያቆሙ አሉ ባገኙሽ ቁጥር እማያቆሙ ብትዘጊባቸዉ የሚፈለፍሉ ዉይይይይ ኧረ ስንቱ፡ እግዚአብሔር ልብ ይስቸዉ ሰዉን የሚያሳምም ተናግረዉ ምን እንደሚያገኙ😮😮🙄🙄
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም በሚገርም ሰሞኑን ጓደኛዬ ልጆቿን ይዛ ከሌላ አገር ለበአል መጣ አንዷ ልጇ ኦትይዝም ናት እና.ልጇ በጣም ታስቸግራለች እረፍት የላትም እኔ ጌታ ሆይ ይሄንን በኔ ቢሆን እንደዚህ ሆናለሁ እያልኩ በጣም ልቤ የተሰበረበት ጊዜ ነበረ ግን ምን ታድርግ ሀይልና ብርታት ከሱ አግኝታ ምንም አይመስላትም የሰው አፍ ልብ ይሰብራል መጽሀፍ ቅዱስም ይላል እና ስታዋኝን ውስጤ ገባ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 7 ай бұрын
ኦትይዝም. ማለት ምድነው ውዴ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 7 ай бұрын
ውድ ተመልካቾች... if 165 of u commented and 22k watched this video does that make sense no one press the like button. Probably u forgot to do that… cos it doesn’t make sense. What I usually do this I like the video first , then watch it … if I am not happy with it I go back and dislike it back it or even comment! Keep up the good work kalye
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
Selamyee yene fikir, thank you so much 💯🥰 በቃ አለቃ አድርጌ ሾሜሻለሁ
@SoliEnbay
@SoliEnbay 7 ай бұрын
Sheto wedit aĺa😮😮😮😮 estelaw alsh
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 7 ай бұрын
U are my energizer ❤❤❤ kaliye!
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 7 ай бұрын
We need to be careful what we say to people in a bad Times or good times
@yefetarisera1787
@yefetarisera1787 7 ай бұрын
God bless you
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ejesera
@ejesera 7 ай бұрын
እንኩዋን ስላም መጣሽ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@trueworkdegefu615
@trueworkdegefu615 7 ай бұрын
Slam nesh yaleut USA new stemkery endat dese edemlege tabrchgaleshe ende sister nesh e/g etebkesh
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 56 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
ልጆቻችን ልጅ ብቻ ይሁኑ!
29:49
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 371