No video

ስለ ሙሌ ሙሉአለም አዲስ ደስ የሚል ነገር | ዳዊት ጽጌ እናትና አባቱን በሊሞ ሲያንሸራሽር | ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ተጨማሪ አዲስ መረጃ

  Рет қаралды 41,266

Addis out

Addis out

4 жыл бұрын

We would like to thank you first for choosing our Channel. Please subscribe, share and like our videos. Addis out Media Provides wide range of videos On entertainment, politics and other Ethiopian related issues.
#DawitTsige #MulualemTakele #TeddyAfroConcert

Пікірлер: 119
@Addisout
@Addisout 4 жыл бұрын
ሙሌ ነገ ሃገሩ ይገባል እንቀበለው! ዳዊት አይመችም? ቴዲ መልካም እድል እንበለው
@hiwotfida7145
@hiwotfida7145 4 жыл бұрын
Why, Tedi is Your Friend?🤔Dawit 👍,
@jebbbbbbzs1399
@jebbbbbbzs1399 4 жыл бұрын
አላሂዪማሪህ
@user-yz5rw8rb1m
@user-yz5rw8rb1m 4 жыл бұрын
ማሻአለህ ኡኳን ደስ አለክ ሙለ አለም👈 ኡነት ደስ አለኝ😘😘
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስስስስ ይላል ሚዲያዎች አንድ ልገራችሁ እንደሙሌ ታዋቄ ያልሆኑ በዙ ወገኖቻችን በኩላሌት በሽታ የሚሠቃዩ አሉ ስለዝህ ታደጓቸው ለሚደያ ላይ ጬህላቸው
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
ሳህ❤❤
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
@@mm.3058 በትክክል አስተዋይ
@gelayegebeyheu6614
@gelayegebeyheu6614 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሙሌ ፍጣሪ እንኳን ሰላምክህን መለሰልህ በጣም ደስ ብሎኛል
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሙሌ ወንድማቺን በጣም ደሰ ይላል ።
@sintesinte9763
@sintesinte9763 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሙሌ የኔ ጌታ ስላተ ጤና በጣም ነበር የምጨነቀው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ተሻለህ ወንድም አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወላሂ በጣም ነው ደስስስስስስስስ ያለኝ
@rahmanehme2174
@rahmanehme2174 4 жыл бұрын
ማሻአላህሙሊወላሂበጣምነዉደስየአለኚእህ
@yasminsofya2297
@yasminsofya2297 4 жыл бұрын
ሙልዬ እንኳን ደስ አለክ አለን እንዲሁም አድናቄወቹ በሙሉ እንኳን ደስ ያላቹ በሙሌ መዳን እንደሳቀን አገራችንም ሰላም ፍቅር ወርዶባት የምንስቅበት ቀን ያምጣልን
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
ዳዊቴ ምርጥ ሰው የመልካም በተሰብ መሰረት ና አስተዳደግ ደስስ የሚሉ ቤተሰቦች አብ ይመቻቹ
@mulukenkedir509
@mulukenkedir509 4 жыл бұрын
ቴዲያችን መልካም እድል ብለናል ጥሩ ጊዜ ላይ አይደለንም ፈጣሪ ይጠብቅ አበሳዬ ብዬካለው
@alamnishbi8613
@alamnishbi8613 4 жыл бұрын
ሙሌ እኳን ደስ አለህ እኳን ደና መጣህ እው ነት ደስ ብሎኛል እግዛቤር ምን ይሳነዋል እልልልልል
@user-de6jq1ss7i
@user-de6jq1ss7i 4 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ ሙሌ እንኳን ዴሥ አለህ ዴሥ ብሎኛል
@cell7697
@cell7697 4 жыл бұрын
ሙሌ እኳን ድስስ አለህ እዉነት በጣም ደስ ብሎኛል
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@hiwotfida7145
@hiwotfida7145 4 жыл бұрын
Wow Welcome Amazing, ,Mulee God bless you, Thank you for God, 🤲💒,Thank You so much For Addis Out,👌👍❤
@user-re1jy8mv4m
@user-re1jy8mv4m 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ የሚል ነገረ ነዉ እንኳን ደስ አለህ ሙሌ
@haraguabergga8071
@haraguabergga8071 4 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ማረክ መጨረሻውን ያሳምርልክ
@wedneshwednesh5986
@wedneshwednesh5986 4 жыл бұрын
In
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
ሙሌ ወላሂ ደስስስስስስ እስከመጨረሻው።
@user-ob1uw2bs6d
@user-ob1uw2bs6d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ሙሌ
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልህ ።
@lishantadalaadamu852
@lishantadalaadamu852 4 жыл бұрын
ሙሌን ሠወደው እግዛብሄር ይማርህ
@meskigirma8188
@meskigirma8188 4 жыл бұрын
ሙሌ በሰላም ግባ መአረይ እመቤቴ እንደማታሳፍረን ተናግሬ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ አውቶች እናመሰግናለን
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ተመሰገን የአንተ ተአምር አይልቅም በዚህ በሽታ ይሉትን ወገንቼ ማሀራቸው እንኳን ሰላም መጣህ በእውነት ደስ ይላል ከሞት ይመጣህ ይክል ነው ተመስገን ተመሰገን
@ghghjv9492
@ghghjv9492 4 жыл бұрын
እኮን ደስ አለህ ሙሌ
@mamitmamit2174
@mamitmamit2174 4 жыл бұрын
እኲን ደስ አላቹ እግዛብሄር ይመስገን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 4 жыл бұрын
Woww betam des yilal E/r yibarek
@user-ml5oj6lf8j
@user-ml5oj6lf8j 4 жыл бұрын
ሙሌ ካሁን በኋላ ዘፈን የሚባል ነገር እዳታስብ በተሰጠህ ጸጋ ፈጣሪህን አመስግንበት አደራ አደራ አደራ .
@shkeelshkeel3874
@shkeelshkeel3874 4 жыл бұрын
ሙሌ ደሰ ብሎኛል መዳንህ
@user-yu8cj4qj4c
@user-yu8cj4qj4c 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ደስ ይላል
@samsungdesta6915
@samsungdesta6915 4 жыл бұрын
ዋው ሙሌ በጣም ደስ ብሎናል ፈጣር እኳን ጨርሶ ማረክ እህትህንም ፈጣር ይባርካት
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
እንኮን ደሥ አላችሁ ሙሌ
@user-ii3mk8zf3f
@user-ii3mk8zf3f 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ድስየሚል
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ሙሌ አላህ ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎናል
@tesfansh9604
@tesfansh9604 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🙏🙏
@tigist3240
@tigist3240 4 жыл бұрын
ሙሉ በጣም ደሰይላን እግዚአብሔር እሚሳነዉየለም መልካም ጾም
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ደስስስ ይላል እመብርሀን ትመስገን ሰላም ግባ ወድሜ
@nejatnejat9969
@nejatnejat9969 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሙሌ እንኳን ለዚ ኣበቃህ
@lemmaasnake8593
@lemmaasnake8593 4 жыл бұрын
Wow mule enkuan beselam metak, Dave temechehegn, teddisha melkam concert.
@user-vu8tn7wg2d
@user-vu8tn7wg2d 4 жыл бұрын
Selam selam biyalwu muleeeee yawuniti dasi bilwonyali ikawni basalm lagari baqaaa
@kuwait2105
@kuwait2105 4 жыл бұрын
የዳዊትን ሙሉውን ልቀቁልን
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 4 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ሙሌ ደሥ ሢል
@elsaasrat3156
@elsaasrat3156 4 жыл бұрын
Waaw betame dese yilalee
@madinamadina7534
@madinamadina7534 4 жыл бұрын
Mashaa allaa mashaa allaa mashaa allaa
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ አላህያሺርህሙሉ
@err2949
@err2949 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እንካን ደስ አለህ
@mulukenkedir509
@mulukenkedir509 4 жыл бұрын
ሙሌ እንካን ደስ አለክ
@user-xg9mw4jt9k
@user-xg9mw4jt9k 4 жыл бұрын
ሙሌ የኔ ዉድ ወንዲም እግዛቤሄር መጨረሻዉ ይመርል
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ቴድየ መልካም እድል የኔ ጀግና
@tigest..nasser9597
@tigest..nasser9597 4 жыл бұрын
አለሀምዲሊላ ደስ ይላል ሌላችም እደዚህ በኩላሊት እሚሰቃዩ ልጆች አሉ እነሱም. እዲረዱ. ሚዲያላይ. አውጡአቸው
@hiwtehiwte4385
@hiwtehiwte4385 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል በጣም ደሥ ይላል እንካን በሠላም መጣክ
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እደት ደሰ እዳለኝ እደት እደምወደው። የኔለጋ አላህ ጨረሶ አፈያያረገው
@Vv-br1dq
@Vv-br1dq 4 жыл бұрын
ሙልየ እንኳን ደሥ አለህ በጣም ደሥ ብሎኛል
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሙሌ ይሂን ቀን ስጠብቀው ነበረ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@gaetedagu2279
@gaetedagu2279 4 жыл бұрын
Wow
@iioveyoufggg135
@iioveyoufggg135 4 жыл бұрын
ሙል እንካን ደስ እላቹ ብጣም ደስይላል♥♥♥♥
@genetlemma1349
@genetlemma1349 4 жыл бұрын
Wowwww bexam desil yelali 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@user-xi5fm7xh1m
@user-xi5fm7xh1m 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹም
@user-iv7ze8gw9e
@user-iv7ze8gw9e 4 жыл бұрын
ኣልሃምዱልላህ በጣም ደስ ይላል
@user-iv7ze8gw9e
@user-iv7ze8gw9e 4 жыл бұрын
ሙለ መልካም ምንገድ ይሁንልህ እንኲን ለዚህ ኣብቃህ
@MeselechMekoya
@MeselechMekoya 6 ай бұрын
dawit tebarek edemena teneken yistk
@tatisheiferawmrete9245
@tatisheiferawmrete9245 4 жыл бұрын
Esey enkuan egziabehr aterefew
@zeharazehara9194
@zeharazehara9194 4 жыл бұрын
A.lilah betam des yilal
@user-fd5wd4bb3h
@user-fd5wd4bb3h 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስ ይላል
@gaetedagu2279
@gaetedagu2279 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@adania1395
@adania1395 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dr5cr9dq3e
@user-dr5cr9dq3e 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ደስአለህ
@atayacell3228
@atayacell3228 4 жыл бұрын
ዴቦምርጥሰው ሙሌእንኳንደስአለህ
@tibebubramo7333
@tibebubramo7333 4 жыл бұрын
Waaawooo.mule.enkauni.dena.metaki
@tamaratseba1951
@tamaratseba1951 4 жыл бұрын
Wow egizaber yimezghn inkani dessale mulelem
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
ቴድ አፍሮ ማለት ሞዴል ኢትዮጵያዊ ነው ። የማይተካ የትውልድ አርአያ ነው ። ወደር የሌለው ኢትዮጵያዊ ስኬቱን እግዚአብሔር ይስጥህ በቀኙ ይጠብቅህ እላለሁ ። ደዊት ጽጌ ቤተሰብህን በማክበርህ ከሰው ብቻ አይደለም ከእግዚአብሔርም የማይሰረዝ ለትውልድ የሚታላለፊ ሙሉ በራካት ይጠብቃኃል ። በስራህ ስኬት ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረስ ። በመቀጠል የማይዘነጋ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ አብርሃም ወልዴ የአንተንም ለሰራህም የጀርባ አጥንት መሆኑን መዘንጋት የለበትም ። ቀጠዩንም ስራህን ከአብርሃም ጋር ከሆነ ስኬትህ ልዩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ። እንደትዘነጋ አደራ እላለሁኝ ማህተቡን ጠበቅ የተጉላትናቡልጋ ልጅ ።
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ምናለ እናቴ ኖራልኝ እንዲህ ሀጅ ባስደረኩሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሞት ሞት ይውሰድህ
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 жыл бұрын
Betam desyilal
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍
@fiakertafikerta4469
@fiakertafikerta4469 4 жыл бұрын
lehulum enkwan dessi yalacu betamm 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 4 жыл бұрын
ሴትን ልጅ የምትሳደቡ ሆይ ከሙሌ እህት ትምህርት ውሰዱ ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ነች ህይወቶን አሳልፋ ትሰጣለች ይሄው ኩላሊቱን ለወንድሙዋ የለገሰችው እህቱ ናት ስለዚህ ሴቶችን አትሳደቡ
@atayacell3228
@atayacell3228 4 жыл бұрын
ዴብምርጥሺአመትኑርልን
@tegistnegale3459
@tegistnegale3459 4 жыл бұрын
Wowww betam desi yilala
@shemsubintislamislamnewhiy3223
@shemsubintislamislamnewhiy3223 4 жыл бұрын
Allah be selam agarachun yabeka
@amaantaakoojijiiru3084
@amaantaakoojijiiru3084 4 жыл бұрын
Bexam das beliyli besalam gibi muluye
@masidinku4873
@masidinku4873 4 жыл бұрын
Egebre yemagen ekani dessi yaleki m❤️
@konjitgirma886
@konjitgirma886 4 жыл бұрын
Wowww igaber magenn ukan lazii abaqaa
@lovelove-xp6wg
@lovelove-xp6wg 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
ቴዲ አሁን የሙዚቃ ሰአት ነው ሰው የእምነት ባታ እይቃጠሉ አንተ ጨፈራ አቤቴ ፈጣሪ ልብ ስጣቸው ይሚያደርጉትን አይውቅም ይቅር በላቸው
@noorahamed4988
@noorahamed4988 4 жыл бұрын
Moulu wude enqan dessss aleh yene leyu
@AaaAaa-ie3xm
@AaaAaa-ie3xm 4 жыл бұрын
Mule.ekuan.des..aleh
@turungoobatiree6202
@turungoobatiree6202 4 жыл бұрын
😍😍😍😍💜💜💜💜❣💑
@bortocanbayanna.56
@bortocanbayanna.56 4 жыл бұрын
Wawooo.bexaama.deselaala
@musxafasulxan4564
@musxafasulxan4564 4 жыл бұрын
መሻ አላሀ በጠም ደሲ ዪለሊ ሙሌ ኡካን ታዳሳቲክ
@ethyobyaethyobya4325
@ethyobyaethyobya4325 4 жыл бұрын
👏👏
@sadyeborna3898
@sadyeborna3898 4 жыл бұрын
Dasea yilala akuna faxerea baselma lagera abeqaka
@Ashu-hr5sw
@Ashu-hr5sw 4 жыл бұрын
Eric Betam Des yelal
@senitube9799
@senitube9799 4 жыл бұрын
mulye dessi Sili
@mehdermehder8888
@mehdermehder8888 4 жыл бұрын
muli egzaber ymesgen des blognal
@birkaneshborko6404
@birkaneshborko6404 4 жыл бұрын
😘😘😘😘❤❤
@meseratmola5087
@meseratmola5087 4 жыл бұрын
Egzbhir yimsgn ekan das alih muli
@hananhana7871
@hananhana7871 4 жыл бұрын
Anet yehonek afer nger nek yareju enatena abatun yemetelewu ensuko yihenen yemsel jegena abesa yehon lij woledewunew lmareg ltelk seket yabekut yene jegenoch nachew Yareju enatena abatu yenatena yeber aroge yelewum yalekewun ngegerehen asetekakelat
@beyenewassihun2755
@beyenewassihun2755 4 жыл бұрын
Esyi enkan des aelehi mechereshawun yasamirilihi
@tilezkingman9946
@tilezkingman9946 4 жыл бұрын
mule enkowan teshalh ahunm cherso yemarh !!!
@Ashu-hr5sw
@Ashu-hr5sw 4 жыл бұрын
Lemme fanta samuliny beselam yasgebak Des new yalen
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 4 жыл бұрын
Batam dasi yelali charu madihaneyalam yatamasagan yehun
@abdulmajeed8110
@abdulmajeed8110 4 жыл бұрын
eukane danekelene mula dawte eukane dasss alake teddi malakm edele
@shemsubintislamislamnewhiy3223
@shemsubintislamislamnewhiy3223 4 жыл бұрын
Dawet endet yaskenal mom enate ewedishalew mom and dad❤
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
EMS Eletawi ያልተቋጨው የዲፕሎማሲ ውዝግብ Thu 15 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
ሰበር ዜና አሁን ከመሸ የደረሰን አስቸኳይ መረጃ//
Tsehay Tube ፀሐይ ዩቲብ
Рет қаралды 90
Merkeb bonitua feat zenawi Hailemariam ተወነስ
Coming soon
2:23
Merkeb bonitua
Рет қаралды 22 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН