🔴አስለቀሰችኝ እጅግ ልብ ሚነካ ፕራንክ|MikoMikee

  Рет қаралды 101,746

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

#nahitube #mikomikee #Ethiopia
ebs babi aser ethioprank habeshaprank
ETHIOPIANReaction VideoisEthiopians Reaction KZfaqMIKO Mikee#16miki showyoni magnajiji kiyababifani u0026 samriseyfu on ebsabel berhanuhachalujawarzehabeshadagi show

Пікірлер: 534
@NahiTube1
@NahiTube1 2 жыл бұрын
ስለምታበረታቱኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🇪🇹
@rahelhezkel9520
@rahelhezkel9520 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የምትገርመኝ ሀ የምትለው ነገር ነው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
እረ እንዴት አንጀቴን የበላህው እረ በሌላ ነገር ቀልዱ ይሄ እንጀራ ነው ኮፒው እንኳን ቢበላሽስ ወይም ቢጠፋስ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
እረ እንዴት አንጀቴን የበላህው እረ በሌላ ነገር ቀልዱ ይሄ እንጀራ ነው ኮፒው እንኳን ቢበላሽስ ወይም ቢጠፋስ
@maranatatube6951
@maranatatube6951 2 жыл бұрын
Nahi የመለስ ምት እንጣብቃሌን
@meroleta7430
@meroleta7430 2 жыл бұрын
ኤሉዬ አገኘሽዉ ሰራሽለት ዉዴ ግን አሳዘነኝ በናትሽ ይቅርታ በይሁ እሺ ቀልድም ቢሆን ወድምሽ ሚስኪ ነዉ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
የልጁ ትእግስት😭ሌላው ቢሆን ወላሂ አፈር ደቼ ነበር የሚያስበላሽ😭
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
በደዚህ አይነት ነገር አትቀልዱ አሁን ኮፒውም ቢጠፋብሽ ወይ ሌላ ነገር ቢፈጠር እሱ ይከስራል በቀሌሉ ነገር ፕራክ ተደራረጉ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
በትክክል በእንጀራ ቀለድ የለም
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
በጣም በዛዉ ቢቀርስ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
@@zdmaktube1151 እሺ
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@yemaryamlijj5532
@yemaryamlijj5532 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቀልድ ደስ አይልም ተይ የኔ ጌታ ናሆሜ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትእግስትን እንደ እዮብ ያድልህ
@user-pc5po5iy1w
@user-pc5po5iy1w 2 жыл бұрын
የአላህ ለዚህ ልጂ የሰጠሄዉን ትዕግሥት ለሁላችን ስጠን ምርጥ ወንድም
@user-ki2ht5ln1j
@user-ki2ht5ln1j 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ቢሆን ቅጥቅጥ ነበር የሚያደርገኝ ትግስትህን ወድጀዋለሁ
@user-gc7dj5dp1d
@user-gc7dj5dp1d 2 жыл бұрын
ክክክ እኔም እደዛው
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቅጥቅጥ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ትልቅ ወንድም ኖሮኝ በቀጠቀጠኝ ታድላችሁ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
የኔም አይለቀኝ ክክክክ
@user-vb1xc6cw9r
@user-vb1xc6cw9r 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖የኔማር ፋፋፋፋፋ ጌታ እናተና የወለዱ መአፀን ይባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐💑💑💑💑💑💑
@user-pk2xp6iq4i
@user-pk2xp6iq4i 2 жыл бұрын
ደሰሰትሉ
@meselechgugsa8141
@meselechgugsa8141 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ እህትና ወንድም ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 2 жыл бұрын
ትግሥትህን ሣላደንቅ አላልፍም በጣም ገራሚ የሆንክ ወንድም ከልቡ አሣዘንከኝ ሚሢኪን አይዞን ብሮ በሚቀጥለው በሷ ሥራባት ፕራንክ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 2 жыл бұрын
የሚከብድ ነው እንደዚህ ማድረግ ናሆም ምን አይነት ትግስተኞ ነህ ታድለህ እንደናንተ ያለ ወንድምና እህት አይቼ አላውቅም ማመን አቃተኝ የምትወደዱ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሙልቶ አብዝቶ ይስጣችሁ 💚💛❤️
@fafyeenatelij6473
@fafyeenatelij6473 2 жыл бұрын
ወይኔ የዚህ ልጅ ትግስት በአላህ 🥺🥺አላህ ይጨምርለት ከምር በጣም ደስ ይላል
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x 2 жыл бұрын
እናቴ ማርያም ድረሽልኚ አሜን ለተቸገርነዉችም እመብርሀን ትድረስልን
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sarqtuaw2599
@sarqtuaw2599 2 жыл бұрын
ወላሒ የኔም ወድም ካቸ የባሠ የዋሕነዉ ያጠፋሑትን ባጠፋ በዝግታ ነዉ የማሥረዳኝ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 жыл бұрын
ይህ ፕራንክ የስንቱ ግፍ አለበት ፍትህ ለአይኖቻችን😢
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ናሂ ጎሽ ይገባሀል ሄልየ ቆንጆ ሀገርሽ ላይ አርፈሽ ተቀመጪ በርትተሽ ከሰራሽ ሁሉም ይሳካል የሰዉ ሀገር ይቅርብሽ ማማየ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ዋው ሄሉ በጣም ተሣክቶልሻል ናሂ ደግሞ አትበሣጭ ❤🤣🤣🤣
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x 2 жыл бұрын
የሚገርመዉ እየተነጋገሩ ነዉ ፕራክ የሚያደርጉት ግን ደስ ይላሉ
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 жыл бұрын
ይገርማል
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
ልክነሽ ሺግዜ ትእግስተኛ ቢሆን እንድህ አይሆንም
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤አረ ተዉ ውዴ ይሔ ነገር አደጋ ያመጣል ተዉ ውዴ ወንድልጅ እንዲሕ ሲያለቅሥ ያማል ተይ ሌላ ነገር ሥሩ 🥰👍😍
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
በደዚህ አይነት ፕራክ ቢቀርስ አሁን ካፒው ቢጠፋስ 🙆🙆🙆🙆ውይ ጉድ የኔ ወንድም።ቢሆን ስባብሮ ዶሮ ጠባቂ።ነበር የሜያረገኝ የልጅ ትግስት ግን ዋውው ሊላ ቢሆን ይደስቃት ነበር
@bemnetkonjo5890
@bemnetkonjo5890 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk endna hhhhh
@misrakabera4283
@misrakabera4283 2 жыл бұрын
hahaha
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 2 жыл бұрын
ይሄን ኘፕራክ የሚባል አላህ ያጥፋው አይ ወድልጅ ዘድሮ መልካም ወድም ማለት አተነህ👍👍👍👍👍
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ሂሉዬ የዛሬው ይለያል... ናህዬ የንስማልቀሲሳ 😥😥😥💔 አሳዘንክይን ዎንድማለም..... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ድል ለአቡቹ ድል ለመከላከያ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@user-wi8yf8uf5m
@user-wi8yf8uf5m 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አቤት ትእግስት ናሆሜ ነፍ አመት ኑር ቆይ እያሳዝንሽም ኡፍፍፍፍፍ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ናሂ የሚገርም ትግስት ነው ነው ያለክ የምር አድናቂክ ነኝ ከቦሌ ሁለታችውም በጣም ታምራላችው
@user-wu9gn1ux3o
@user-wu9gn1ux3o 2 жыл бұрын
ሤቶች ሲያለቅሱ ካየሁ እምባየ በሰከንድ ይወርዳል ለወንዶቹ ለቅሶ ግን በሳቅ😄😄😄😂😂😂😂😂 ምክንያቱም ወንዶች የዘመናችንየሴት ጦስ ስለሆኑ
@user-tc9cy7hy8w
@user-tc9cy7hy8w 2 жыл бұрын
ክክክልክክክ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እኔም 🤣🤣🤣🤣🤣
@kiwait9295
@kiwait9295 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@sumayaseidtube8680
@sumayaseidtube8680 2 жыл бұрын
ሚስኪን ያች ቆራጥነት አለመሳቅሽ በዛ ላይ ግግም ማለትሽ የምር አሳዘነኝ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
እኔግን እናተልጆይ ስራቹህ ደስይላን ግን በድጋጤ ቢታመምስ እኔ መቸም ይቅር ብራክ ምናምን 🤔የኔወድም እናቴማርያም ድረሽልኝ አላለም የኔጌታ
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
ወይኔ ትግስ የኔወድም ቢሆን አገሯ ተገልብጣለች አደንቅሀለሁ በደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም ዛሬ አናደድሽኝ ሔሉ
@mularmular8721
@mularmular8721 2 жыл бұрын
እኔ እልክልሀለው።ብሩን በይሮ ሰንትነው።ብሩ አታልቅስ ወድልጅ።ሲያለቄስ አልወድም።በጣም ትግስተኛነህ።የእኔ ወንድም ቢሆን በጥፌነው።የሚሞላብኝ።ወይም ከአጠገቤ ጥፌነው።የሚለኝ።ትግስተኛ መልካም ወንድም ነህ።አትታሰርም እኔአለሁልህ።
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
አቤት ትእግስትህ ይደንቃን ከዚህ ፕራክ ተምሬበታለሁ ትእግስትን አስተምረህናን እናመሰግናለን
@haymibm3142
@haymibm3142 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ። መታገሰከ እራሱ። እውነት። ሌላ ቢሆን። ለመምታት። ይጋበዛል
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሄሉ ቆሌውን ገፈፍሽው ነፍሰሽ አይማርም ናሂ አሳዘንከኝ እኔ አንተን ብሆን በጥፊ ነበር የምደረግምባት ለማንኛውም ቀጥሉበት ውዶችዬ ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ
@herangualagame7447
@herangualagame7447 2 жыл бұрын
የኔ ማር አሳዘነኝ ትግስትህን ኣለማድነቅ ኣይቻልም 🥺❤
@akakakk7167
@akakakk7167 2 жыл бұрын
የኔ ወድም ቢሆን ደርግሞ ደርግሞ ነበር የሚጥለኝ 😂😂
@zd9022
@zd9022 2 жыл бұрын
ክክክክ
@fatumaahmed8602
@fatumaahmed8602 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የኔ እራሱ
@assefachekun9788
@assefachekun9788 2 жыл бұрын
እረ እንኳን እደዚ አድርጌ ውይ ደፍተው ነው የሚጥሉኝ የኔ ወድሞች ሆሆሆሆሆሆ ወንድም ያናድደኛል ግን የምር ይሄ ልጅ ይለያል
@user-xy3te9wj9n
@user-xy3te9wj9n 2 жыл бұрын
😁😁እኔም
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 жыл бұрын
ወይኔ ናሆሜ ስታሳዝን ወንድልጅ ሲያለቅስ አንጀቴ አይችልም ከምር ሔሉየ ዳግም ጎበዝ በርች ግን በጣም ሀይ በሆነ ነገር አታስደግጭው
@asekelebb5283
@asekelebb5283 2 жыл бұрын
ወድ ንሽ ማርያምን በጣም ንው የተመቸሽኝ ሄሉዬ
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
የሚገርም ትዕግስት ያሳዝናል እንደዚህ አይቀለድም!
@eska5438
@eska5438 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው ምትሉት በተለይ ናሆም በማርያም ስትል በጣም ደስ ትላለ ሄሉዬም ምርጥ ልጅ ነሽ
@jurasati798
@jurasati798 Жыл бұрын
።hi
@YoDaha
@YoDaha 2 жыл бұрын
ቆናጁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🇻🇳
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ ናሂ ሂሉ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ናሂን አስለቀስሽው ምስኪን እንዴት እዳሳዘነኝ አንች ደሞ ተራሽን ጠብቄ በዳግመኛ ፌት ለመንቀል ተዘጋጅ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶች
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m 2 жыл бұрын
አልቻልካትም በቃ ጎበዝ ናት ዋው እህትነት ወንድምነት
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
ግን ለእህቱ ያለው ቦታ ይለያል ሌላ ቢሆን ወላሂ በጥፊ ጠፍጥፎ ነበር የሚጥላት አላህ ይጨምርልህ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን እንደዚህ ሲሆን አያስችለኝም😭😭
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 2 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፍፅምልህ
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ጎበዚ ነህ ወላሂ እህትህን በጣም እደምትወዳት ያሥታወቃል ጎበዞች
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ስራሽለት ጎበዝ ጀግና አንተም ትላንት አቃጥለሀትነበረ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂 ወንድሜ መሳዬአይዛህኪኪኪኪኪኪ
@Abuzzy15
@Abuzzy15 2 жыл бұрын
Helu ሌላ ታሪክ ውስጥ ናት 🤣🤣😂😂🔥
@tube-ce8vg
@tube-ce8vg 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔአባት አስለቀሰችዉእኮ አስችሏት ሳለቅስ ዝም አለች የኔሚስኪን
@ganatganat3042
@ganatganat3042 2 жыл бұрын
ሄሉየዛሬው ይለያል ዋው አጨሽው ጠብቂ ይሰራልሻል በተራሽ በጣምታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይኔ ትግስቱ መታደልህ ምርጥ ወድምነውያለሽ በርቱ
@meskerembelete1870
@meskerembelete1870 2 жыл бұрын
ደግ አረግሽ ሄሉ እንበሳ እሱ ደክሟት ስትገባ አይደል እንዴ በቀዝቃዛ ውሃ ቆሌዋን የገፈፈው
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 жыл бұрын
ዋው ትግስትህ ዝም ነው ሲወድሽም ሲያከብርሽም ከልቡነው ፍቅራችኹን ያብዛው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኑሪ ዘላለም በስደት ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ናሂ በቃ ሄሉን አልቻልካትም አይይይይይ የምር አሳዘነኝ ግን በቀል እደዝህ ነዉ በል ቻለዉዉዉዉዉዉ
@zinataaa7047
@zinataaa7047 2 жыл бұрын
ወይ እንደዚህ አይነት በሂወት አትቀልዱእሽ ኮቢ ያርግሽው እንደ አጋጣሚ ባይሆን አስበሽዋል ምን እንደሚከሰት ይቅር በትንንሹ ነገር ቀልዱ
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢yene getaa nahii😢😢😢
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 2 жыл бұрын
ይመችሽ kkkkk እኔ በጣምየምታስቂኝ ሀ የምትይዉ ነገር
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ሄሉ የሰራሸን ይሰጥሽ 🙄🙄🙄ልጁን ታሰለቅሻለሽ 😂😂😂😂😂
@tsegulissan5133
@tsegulissan5133 2 жыл бұрын
ወይ የኔ ደሀ ወንድም ወንድ ልጅ አልቃሻ መሆን የለበትም
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ ፈላ የሆንሽ ልጅ ናሁየን ታስነቤዉ ቤሞትሳ ግን በጣም ፈተና ብየበታለሁ ሴቀጥል ደግሞ ሄሉ ሜካፑ ፎ አርጎሻል
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 2 жыл бұрын
አቤት ትግስት ዋው ቀጥለበት ናሆም👍
@user-qp5ex8jg3u
@user-qp5ex8jg3u 2 жыл бұрын
ወይ ወድሜ በጣም አሳዘነኝ ወይ እኔ እራሱ ጭንቅ አለኝ የምር
@serkiserki6809
@serkiserki6809 2 жыл бұрын
ወኔ ትግስቱ ሌላ ቢሆን በጥፊ ነበር እሚላት ወይኝ 😂😂😂😂😂
@user-wl2ib2qh4d
@user-wl2ib2qh4d 2 жыл бұрын
ስታምሩ በፈጣሪ ግን አስለቀሽው ❤
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አሳዘንከኙ ውይ አቤት ትግስት
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
አሳዘንከኝ ምርጥ ልጅ ነህ የምር ትእግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ናሂ አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ ፋየሉ ያለበትን በቁልፍ አስቀምጡ ሚሞሪላይም ጭኖ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ከባድ ነገር ነዉ ሄሉ በእንደዚህ አትስሪ ማር አጋጣሚ ቢጠፋ ይጐዳብሻል ለፍቶበታል በዛላይ ብሩን አስቢዉ በዛላይ አንድ አመት ጊዜ ባክኖል ብቻ ከባድ ነዉ ናሂ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ በርቱ ስወዳችሁ 💓😍
@user-lt2ok1po1y
@user-lt2ok1po1y 2 жыл бұрын
የእውነት መስሎኝ ማዘኔ 😄😥🙆
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 2 жыл бұрын
አቤት ፉክክር አሳዘነኝ ወንድሜ
@sne1896
@sne1896 2 жыл бұрын
ወይኔ ጨካኝ ነሽ በማርያም እያለሽ
@maranatatube6951
@maranatatube6951 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ ሄሉ ይመችሽ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ወይ ትግስቱን በእውነት ሳላደንቅ አላልፍም በስማም
@user-yo3iw9wn8c
@user-yo3iw9wn8c 2 жыл бұрын
ወይኔ ትግስቱ ሰያሰዝን ሂሊ ግን ወይ አሰቂ እእ አብሽር ወንድሜ ወንድ ሰያለቅስ ወለሂ አይመችኝም 💔😥🙄🙄
@tgaddis1227
@tgaddis1227 2 жыл бұрын
ቢጠፋም የሷ ጥፋት አይደለም።ትምህርት ሊሆንህች ይገባል። ላፕቶፕ በማንኛውም ሰአት ሊበላሽ ይችላል። ተጠባባቂ ሌላ ኮፒ ማስቀመጥ አለብህ ይህን ያህል አስፈላጊ ፋይል ከሆነ
@afiyatube6892
@afiyatube6892 2 жыл бұрын
ሄሉ እደት አስቻለሺ እህ ሆደ ተላወሠ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tn9bc6sg2p
@user-tn9bc6sg2p 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ውድልጅ ሲአለቅስ ያሳዝናል ሌላውድ ቢሆን ያጠናግርሽ ንብር
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
ብራክ አልወድም ያስደነግጣል በተይ የልብ ድካም ያለበት ሰው
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
እዳንተአይነት ወንድም ቢኖርኝ ተመኝሁ ይመቻችሁ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አቤት ትግሰት መታደል ነው የኔወንድሞች ቢሆኑ ገለውኝ ነበር ግን በእግዚአብሔር በንደዚህ አይነት አትቀልዱ አንዳድ ስልኮች በቶሎ ኮቢ ላይሆን ይችላል እንዴ መጀመሪያ ሳትናደድ ሰታገኘሁ ተናደድክ እንዴ ናሁም ለማንኛውም ተገኘተሃል
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
ሄሉ ሰራሽለት ለፕራክ አደኛ ነሽ ልምጣና እኔ ጋር እንስራማ ናሆም ቸኩል ነው ቶሎ ይናገራል አች ታስለቅሽ አለሽ ይመቻችሁ
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወድም ምን አይነት ልጅ ነህ በእግዚአብሔር ትግስትህን ወደድኩት
@user-mg1kc6id6u
@user-mg1kc6id6u 2 жыл бұрын
ወይኔ እረ እደዘህ አይንት ፕርክ ይቅርባቹህ በጣም ነው ያሳዘነኝ😍😍❤❤
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 2 жыл бұрын
አሳዘነኝ ከምር 🥰🥰
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ሰላም ሄሉየ ናሂየ እደት ናችሁ ሄሉየ በዉሀ እርሰሺም አልቀረሺ ምርጥ ፕራንክ ብድርሺን መልሺ
@jamilaetiop...6544
@jamilaetiop...6544 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጀ ነህ
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቱ የምሠሩት ሁሉ አዝናኝ ነዉ
@asteraster4608
@asteraster4608 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkllk
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 2 жыл бұрын
ዋይ achi ደሞ ዘና ብለሽ ህሎተኛ መቅረጽ ነው ጥልዋለች 😄😄😄😄😄
@phonetastic5053
@phonetastic5053 Жыл бұрын
ቆይ ልጁን እየተካካችሁ ሚስቱና እህቱ አስለቅሳችሁ ልትገሉት ነው አንድ ቀን በደስታና ሰርፕራይዝ አታረጉትም !!
@kiytyki3657
@kiytyki3657 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አሳዘነን💗💗💗💘💘💘💓💓💓
@fozihabsha3616
@fozihabsha3616 2 жыл бұрын
የውሸት ፕራንክ ነው ሚመስለው ምንም አልተዋጠልኝም😏😏
@sisey7267
@sisey7267 2 жыл бұрын
ነሆም ለምድነወ ፓራከ ሰታርግህ ወድነትህን ተጠቅምህ አትምታት ፓራከ ፓራከነው እዴዬ ወለተኛ እዳመታት ወድነትህን አትጠቀምባት ነሆም
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
ተይ በማሪያም እያለሺ ጨካኝነሺ ያአሏህ እኔ አሳዘነኝ
@amarechabate6307
@amarechabate6307 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ዶክመንት በፓስወርድ መዝጋት ነበረብህ ወይም ሁለት ሶስት ቦታ ኮፒ ማድረግ በተለይ ፒሲህን ለሰው የምታጋራ ከሆነ እንደቀለደችብህም በማይታወቅ ምክንያት ብጠፋስ? ሰው ሰራሽ አቃ እኮ ነው:: አሳዝንከኝ በጣም እንኳን ቀልድ ሆነ!
@zamzenzamzen2592
@zamzenzamzen2592 2 жыл бұрын
ወይኔ ወዲምብሎዝምነዉ የኔጌታ
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 2 жыл бұрын
ወላሂ አሣዘንከኝ ሚሥኪን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እደዚህ ማስጨነቅ የተጨነቁት እያዘኑ😔😔
@zeadzead1712
@zeadzead1712 2 жыл бұрын
በጣም አስጨናቂ አሪፊ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁት
@Wudeeee
@Wudeeee Жыл бұрын
Yemiren nw endante aynet wondi ayche alawukim yewunete temegnehuk teberekulign endi aynete wondime bagegn nw yalkut🙏🙏🙏🙏
@haymibm3142
@haymibm3142 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ። ሰወዳቹ። አሳዘነኝ። ጌታን
@naeemanaeema5823
@naeemanaeema5823 2 жыл бұрын
እረ ሄሉ እደት ጨካኝነሽ እደዚህ አታሥለቅሽዉ
@medlnabelete2471
@medlnabelete2471 2 жыл бұрын
ዉይኔ ሲያሳዝን ወላሂ አይዞህ ሄሉ ጨከሽበት😥
@hirutbirara2122
@hirutbirara2122 2 жыл бұрын
እኛን ነው ፕራክ ያደረጋችሁን የፈለገ ቢሆን ይህን ያህል የለፋበትን ፊልም በፍላሽ ኮፒ ሳታደር ላብ ቶፕ ላይ ብቻ አታስቀምጥም በጪራሽ ግን ጥንቃቄን ያስተምራል
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 298 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 31 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 373 М.
😳 Тест на японца проходит ЯПОНЕЦ ЛАЙКА @samuraika_
0:39
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
0:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН
Girls prank vs Boys prank #trollface #troll #edit
0:22
WINARES EDITS
Рет қаралды 17 МЛН
Ảo ma canada
0:18
Tiểu Hòa Thượng Vô Ngã
Рет қаралды 27 МЛН