ስለትዳር ማወቅ እና ዝግጁ መሆን ለስኬታማ ትዳር!! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 26,376

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

5 ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
• የእድሜ ልዩነት በፍቅር እና በትዳ...
• በትዳር ውስጥ ከአቅም በላይ የሆኑ ...
• ለጓደኝነት መጠየቅ ምን ያስፈራል? ...
• አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻ...
• ራሱን ያልገዛ ሌላ ሰው አይገዛም! ...
• ለምኖ መታረቅ እንጂ ሕይወት መምራት...
• እውነት ያልሆነ ፍቅር የሚመስል ስሜ...
• ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...
• ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታ...

Пікірлер: 99
@astekastek1000
@astekastek1000 5 ай бұрын
ማስታወቅያዉ መጨረሻ ላይ አርጉት ይረብሻል ፀግሽ በርታ ትምህርቶችህ እወዳቸዋለሁ ወደፊት እናተ ጋ መጥቼ እንማራለን ከፍቅረኛዬ ጋ ከትዳር በፊት
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 5 ай бұрын
ቅመሞቼ አልባሌ ቦታ ከመዋል እደዚ ሚጠቅማቹ ነገር እዩ የዉነት በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነዉ ሚሰጠዉ እጅግበጣም አድርገን እናመሰግናለን ፀግሽን ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ur7gb5ij3s
@user-ur7gb5ij3s 15 күн бұрын
ትክክል ❤🥰
@tigderbe4990
@tigderbe4990 5 күн бұрын
አልባሌ ቦታ ውዬ አላውቅም አንድ ደቂቃ ለእኔ ትልቅ ዋጋ አላት ግን ይሄን ምክር ስምቼው አላውቅም ነበር ቤተሰብ ሆኛለሁ ❤ከማዳም ቤት ስወጣ በቅርቡ አገባለሁ ጠርቼሻለሁ😋😊
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 ай бұрын
ምናለ ቀድሜ አውቄህ በነበር ብዙ መልካም የሆኑ ምክሮችህ በተግባር ላዋለው እጅግ በጣም ተጠቃሚ ያደርጋሉ።ገና ያልተጋባችሁ በተለይ ተጠቀሙበት። Thank You ፀግሽ ❤
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 5 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት አመሠግናለሁ በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@user-tp7tu2md7w
@user-tp7tu2md7w 5 ай бұрын
እባካቹ በትዳር 14 አመት ሆኖናል ግን ቤት ሠርተናል ቤቱ ቤተሰቡ ስም ነዉ ወደራሳችን የማዞር ፍቃደኛ አደለም ለቤተሰቤ ክብር የለዉም ተዋልደናል እስቲ አስተያየታችዉን ስጡኝ????????????🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samrihagos4804
@samrihagos4804 5 ай бұрын
ፀሎት ኣድርጊ እህቴ በፀሎት እማይቀየር ነገር የለም ከ ህዎቴ ተመክሮ ነው ማካፍልሽ ያለሁት
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እስኪ ልቦና ይስጥልሺ በውነት ያሳዝናል ግን ምንም አተጨነቂ እኔ የከተማ ቤት የእርሻ መሬት በሚሊየን የሚቆጠር ገዘብ የለሺም ብሎ ክዶኝ ምንምኳ ውስጤ ቢያዝንም ዛሬ ከሱ በላይ ሰርቼ የምለወጥበትን አማራጭ አግቻለሁ በስደትም ቢሆን ይሄንንም ተሳክቶልኝ ለወጣሁ እግዚያብሄር ይመስገን ስለዚህ ጠክረሺ ፀልይ ተገፊጂ አትግፊው ሁሉም የጁን ነው የሚያገኝው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልሺ🙏
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 4 ай бұрын
Lmne mjemryawn lmne bbitsb sem hone?
@sarahsar5612
@sarahsar5612 2 ай бұрын
Ayzoshi egzaber yaschilsh
@amm4537
@amm4537 Ай бұрын
አመሠግናለሁ ምርጥ ንግግር ነው ተባረኪ እደጊ ​@@AhmedAli-nh3uh
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 27 күн бұрын
ፀጊሽ.በሚገርመው.ሁኔታ.በጣም.ትምህርትህን.ሥለምከታተለው.በህልሜም..ትምህርት.እየሠማው.አደርኩ❤
@Emat299
@Emat299 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚለውጥ ትምህርት ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙወቻችን ከዚህ ትምህርት እራሳችንን እንድናዳምጥ ይረዳናል እንደኔ ነው! በርቱልኝ❤❤ የብዙዎች ችግር ነገሮችን ያለማገናዘብ ነውና እንድናገናዝብ ይርዳን እናተም አግዙን 🙏🙏
@FantahunTiLeya-oo8ik
@FantahunTiLeya-oo8ik 5 ай бұрын
ትውልድን የሚያንፅ ትምህርት ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@MesiZenebe
@MesiZenebe 17 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት በርቱልን❤❤❤❤
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን ጥሩ ት/ት ነው 🥰🥰🥰
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
@rutahagos1514
@rutahagos1514 4 ай бұрын
🎉🎉🎉Always I'm proud of u my best 👌 👑💎👈thanks so much 🙏🏻 GBU 🙏🏻keep going ✌️
@Adanech556
@Adanech556 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ህይወትን እንድንመራ እየረዳችሁን ነው ለምልሙልን🙏
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም!
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 5 ай бұрын
እናመሠግናለን❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 ай бұрын
በጣም አስታማራ ትምህርት ነው እናመሰግንአለን የሰማነውን ተግባርላይ እናውለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 3 ай бұрын
Nice advice Thank you so much.
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 18 күн бұрын
በዉነት.በጣም.እናመሠግናለን.በርቱ
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
@edesedes1676
@edesedes1676 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን
@user-dn1cw2fl3j
@user-dn1cw2fl3j 4 ай бұрын
It's Good advice Dr tsegayee
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 5 ай бұрын
ማሻአላህ፤እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@God-de8yo
@God-de8yo 21 күн бұрын
Good advise...😊
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 5 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@Kidist19
@Kidist19 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አማካሪ ፀጋዬ ከባል ቤተሰብ ጋር መኖር ለትዳር ችግር ያመጣ ይሁን እባከዎን ቪዲዮ ይሰራለን
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 ай бұрын
እሺ ውድ ቤተሰባችን
@keyayene3325
@keyayene3325 5 ай бұрын
Endatnori kebale betseb gar fikirshen beruku eshi
@user-ep9tv1lj1q
@user-ep9tv1lj1q 5 ай бұрын
Thanks you very much arrifi nawu🎉
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 5 ай бұрын
Thanks for information ❤️
@genetanigole1364
@genetanigole1364 5 ай бұрын
Wonidime Betam desi yeml mikir nawu betam Tebarek ❤❤ Degimo rigatak des sill❤❤
@asmeromtsegay9918
@asmeromtsegay9918 5 ай бұрын
Good job Thank you
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየስራችሁ ያላችው በርቱ❤❤
@lilytufa1172
@lilytufa1172 3 ай бұрын
Thank you so much bless you
@user-bf6jk6yx9v
@user-bf6jk6yx9v 5 ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@DassetTrrcj
@DassetTrrcj 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እልገባዉም ግንብዙ ተምራለዉ እናምስግናለን❤❤
@user-nl5yi4el5s
@user-nl5yi4el5s 5 ай бұрын
Galatumaa 🙏🙏gorsi kessani baayee namatii tola dhuugaa rabbi jabadhaa❤
@ZeyniaZeyniaዘ
@ZeyniaZeyniaዘ Ай бұрын
ትክክል በውነት
@jesusislord409
@jesusislord409 5 ай бұрын
Enamesegnalen Tsegsh
@wanjchetwanjchet2867
@wanjchetwanjchet2867 5 ай бұрын
Ewunet new ena mesgenlehn memirchan Egziabher edimen ten yasitalehn
@welotube463
@welotube463 5 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@user-hx4hc4jj7d
@user-hx4hc4jj7d 24 күн бұрын
Tedar Hager new hagerachinine ena batachinin siletebekilen enameseginihalen❤
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 3 ай бұрын
ፈጣሬ ይባርካችሁ መልካም ትህትናን ከናንተ ተምሬያለሁ እናመሰግናለን
@kebedehaile1341
@kebedehaile1341 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ኑሩልን !
@FateAbagodu
@FateAbagodu 25 күн бұрын
Wow ❤ Amaseginalaw
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 5 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት በርቱ እና ስለስልጠናው የት ስንት ሰአት እንደሆነ በደንብ ብታብራሩት
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 2 ай бұрын
Tabarki ❤❤❤
@kaley8200
@kaley8200 5 ай бұрын
Ene alagebawm gin siletidare maweki efelegalew Betam yemigerm timereti new enameseginalen beretulen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gq5wc1rt7p
@user-gq5wc1rt7p 5 ай бұрын
በጥም ደስ ይመል ነው❤❤🎉በረት
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Egziabher edimena ten yasite
@ZeyniaZeyniaዘ
@ZeyniaZeyniaዘ Ай бұрын
በርቱ
@asnakechasres1153
@asnakechasres1153 5 ай бұрын
ገለፃችሁ በጣም ትክክል ነዉ
@ZeyniaZeyniaዘ
@ZeyniaZeyniaዘ Ай бұрын
በጣም ጥሩነው
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 5 ай бұрын
Waw des yemil mekernew bertulen wodachiwalew❤❤❤❤❤❤
@elemiethuobia8677
@elemiethuobia8677 5 ай бұрын
Galatomaa🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍♥️♥️♥️
@elianoelijah1958
@elianoelijah1958 5 ай бұрын
ፀጋ በዝቶልሃል ፀግሽ
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 4 ай бұрын
አዎ፣ እዉነት ነዉ።😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤100%
@teybacooking1674
@teybacooking1674 5 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን እኔም ምክር እፈልጋለሁ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 5 ай бұрын
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
🎉🎉
@user-st5zn4fw9k
@user-st5zn4fw9k 5 ай бұрын
ፀግሽ እስቲ ሪሰርች ስራና እንስማው ምንያክል ሴቶች ሚስት በመሆናቸው ደስተኛ ናቸው
@birhnashekegnu9100
@birhnashekegnu9100 5 ай бұрын
❤❤
@deberitudeberitu3034
@deberitudeberitu3034 5 ай бұрын
Betame dess ymele meker new!!!!
@feedcswe290
@feedcswe290 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@Eteneshe-iq5ov
@Eteneshe-iq5ov 5 ай бұрын
@user-kq1fs9vl1z
@user-kq1fs9vl1z 7 сағат бұрын
❤❤❤
@ZeyniaZeyniaዘ
@ZeyniaZeyniaዘ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-st5zn4fw9k
@user-st5zn4fw9k 5 ай бұрын
ተቆጣት ምታት ሴት አቅም ስሌላት ነው ወይስ ስለምታጠፋ ወንዶቹስ ሲያጠፉ ማን ይቅጣቸው ነው ወይስ አያጠፉም ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሚስት ስለማልሆን
@SemereH
@SemereH Ай бұрын
I really appreciate your advice and program. ቅንድብህን ግን መልመድ አቃተኝ please stop ✋️
@Ambo.430
@Ambo.430 5 ай бұрын
First comment 🥰
@user-st5zn4fw9k
@user-st5zn4fw9k 5 ай бұрын
ሚስት መሆን በጣም ያዋርዳል ተገዢ ተደብዳቢ ሼም
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 5 ай бұрын
ባለቤቴንሳልፈታአግኝቻችሁበነበር
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 5 ай бұрын
Ante ga bicha❤❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 22 күн бұрын
እንዴት ሰው እራሱን ማሸነፍ ይችላል
@user-vp9ip6li8p
@user-vp9ip6li8p 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ሃናፂ የሆነ ትምህርት ነውና ቀጥሉለት እንወዳችሁዋለን❤
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 5 ай бұрын
✅✅✅
@Moral-please
@Moral-please 5 ай бұрын
መልካም ሀሳቦችህን በርታ ቀጥልበት ። ግን የምታቀውን ብቻ አስተምር ። ሁሉን አዋቂ መምሰል ይታይብሀል ። ከዛ የተነሳ መልካም እየመሰለህ አውቀህ ይሁን ባለማወቅ አደገኛ መርዞችን በሰው ትዳር እና ህይወት ላይ ትናገራለህ እስኪ ረጋ ብለህ እያንዳንዱን ትምህርትህን ፈትሸው ። ግዴለም ብዙ ማውራት አይጠበቅብህም ። ብዙ ቪዲዬ ለመስራት ብለህ የማታውቀውን ነገር ሁሉ ርግጠኛ ሆነህ በሁሉን አዋቂነት ዘመቻ ላይ ነህ ከዚህ የተነሳ መአት ስህተት እየሰራህ ነው ። በፍቅርና በአክብሮት የተሰጠ አስተያየት ። ሊያምህ ይችላል ነገር ግን ይጠቅምሀል ያሳድግሀል ወንድሜ።
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
የሰው ፍፁም የለም ። ግን አንተ ማነህ ? የተሳሳተበት ቦታ ላይ ሀሳብክን መግለፅ ትችላለህ። ከሱ የተሻልኩኝ ነኝ አልክ ወይ YT ክፈትና አስተምር ። ወሬ በደፈናው አታውራ
@Moral-please
@Moral-please 4 ай бұрын
@@Winta314 አንቺን ማንም አላናገረሽም አናግሩኝ አልሽሳ ባለቤቱ ከጠቀመው ይጠቀምበት ካልፈለገም መተው መብቱ ነው ። ይቅርታ ላንቺ ግን ጊዜ የለኝም ምክንያቱም አጨብጫቢ ምንም አያውቅም ምንም የማያውቅ ደግሞ ይደብረኛል !!!
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
@@Moral-please የተሳሳተበን ቦታ መናገርክ ለኔም ይጠቅመኛል ስለምከታተለው እና እራስህን እንደ አዋቂ ማየትህ አላዋቂ እንደሆንክ ነው ወንድ አይደለክ እንደ ወንድ አውራ የተጠየከውን
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 5 ай бұрын
❤❤❤
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
ማንን ላግባ ለትዳር ፈላጊዎች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
34:39
POV Joy Hero | Episode 16 Inside Out 2
0:15
GeMiN YT
Рет қаралды 4,5 МЛН
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарь
0:56
Красавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Рет қаралды 4,3 МЛН
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 22 МЛН