No video

ስለ ጤናዎ ስለ የነርቭ ህመም እና ጉዳቱ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS About Multiple Sclerosis (MS)

  Рет қаралды 19,151

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 93
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ🙏🙏 ባጋጣሚ ይህን ኮሜንት ካያችሁት ዋናው ለሰው ልጅ ጤና ነው:: ፈጣሪ ከህመም ይሰውራችሁ🙏🙏🙏 ክፉ አይንካችሁ🙏🙏🙏 በሰላም ወጣችሁ በሰላም ግቡ 🙏🙏🙏🙏
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 жыл бұрын
አሚንን
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@willezra8577
@willezra8577 2 жыл бұрын
i dont mean to be so off topic but does anyone know of a trick to get back into an instagram account? I stupidly forgot my login password. I would appreciate any tips you can offer me!
@jemelafudeyili5811
@jemelafudeyili5811 5 жыл бұрын
አላህ ያሽልህወድማችን ከደዚህ አይነቱ በሽታ አላህ ይጠብቀን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሰለ ጤናዎ እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ሙሉ ጤና ና ሰላም ይሰጠን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድም ፈጣሪ ከህመም ይሰውራችሁ ዋናው ነገር ጤና ነውና ለሁላችንም ሙሉ ጤና ይስጠን
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
Amen Sari lik bleshal
@soudayasin4269
@soudayasin4269 5 жыл бұрын
አብሽር አላህ ይድረስልህ እንሻ አላህ አላህ የነሳልሀል ብእዝንላህ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርክ መደሀኒት እሱ ነው
@zaharazahara2870
@zaharazahara2870 5 жыл бұрын
እኔም ወንድሜ በ20 አመቱ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነው እባካቹ መዳኒቱ እንደ ምንም አገራችን አስገቡልን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይማርህ ውንድሜዬ ጌታ እግዚአብሄር ጤነኛ ያድርገን ከሁሉ ጤና ይበልጣልና
@user-es6hy7bx2h
@user-es6hy7bx2h 5 жыл бұрын
አላህ ያሺርህ ሙሉ አፊያህን ይመልሥልህ ወድሜ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ አቤቱ ጌታ ሆይ አተው ጠብቀን
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
አላህያሺርህወንድም
@hayat.reta.2011
@hayat.reta.2011 5 жыл бұрын
ወድሜአላህር አፌያህንይመልስልህ
@meryeam3813
@meryeam3813 5 жыл бұрын
እናቴም በነርቭ በሽታ ከተያዘች 4 አመቷ ነዉ ሁሌ በሥጋት ነዉ አረብ ሀገር ሆኜ ምሠራዉ በዱዋቹ ዉዶች
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 5 жыл бұрын
አላህ ያቆይልሽ አይዞሽ የኔም እናት ያማት ነበር አይዞሽ አቅምሽ የቻለውን ከማድረግ ወደ ኧላ እንዳትይ
@meryeam3813
@meryeam3813 5 жыл бұрын
እሺ ማም ወደ ኀላ አልልም ለሷም ነዉ ምኖረዉ አመሠግናለሁ
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 жыл бұрын
እህት እኔም ጭንቅ በሌኛል አባቴም አሞኛል አለኝ አላህ ያሽርልሽ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 3 жыл бұрын
@@Fateysweetd3764 ዳነችልሽ እህቴ አብሽሼሪ አላህ ያሽራት
@AsAs-gb1nj
@AsAs-gb1nj 2 жыл бұрын
እረውድ የኔም እናት ታምብኝእፕለይ
@alemhussenalemhussen7615
@alemhussenalemhussen7615 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርህ እኔም እህቲን አሞብኛል እርዳታችሁን እፍልጋለሁ😭😭😭😭
@meryeam3813
@meryeam3813 5 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ
@Fateysweetd3764
@Fateysweetd3764 5 жыл бұрын
አለህ ምህረቱ ይላክልህ
@semirabedru9123
@semirabedru9123 5 жыл бұрын
አላህ አፍ ይህን ይምለስልሂ ያርብ
@user-wg8lo9ee6b
@user-wg8lo9ee6b 5 жыл бұрын
አላህ ያሺርህ ኢሸአላህ
@rema8519
@rema8519 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግህ
@hgtqwp7651
@hgtqwp7651 3 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ አፍያህንይመልስልህ ዳአአድርግ በአላህተመካ መዳሀኒትህን አላህይፍጠርልህ
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 5 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርግክ ወድሜ
@user-qd9jo6tb8e
@user-qd9jo6tb8e 5 жыл бұрын
እግዚማሪያም ልጅ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ 🤲🤲🤲
@user-qz7vu3yg9t
@user-qz7vu3yg9t 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ
@oneloveoneheart9807
@oneloveoneheart9807 5 жыл бұрын
alah afiyahn yemelselh wendemewa
@user-nx6ef6qy3f
@user-nx6ef6qy3f 3 жыл бұрын
አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድም
@jamelam4081
@jamelam4081 5 жыл бұрын
አቡ በክር አላህ ይፈርጂህ ያረብ
@susu-js4by
@susu-js4by 3 жыл бұрын
ያረቢ የአላህ አደራህ ከዚህ በሽታ ጠብቀኝ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 жыл бұрын
አላህያሽርክያርብምንየሳነዋል
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 2 жыл бұрын
ሰሙን ጰፌልን እባካችሁ
@ephesonnegash9364
@ephesonnegash9364 2 жыл бұрын
Tesekayehu. Meftehe. Felgulgn. Alamayen. Abelashebgn
@taybahtaybah4536
@taybahtaybah4536 Жыл бұрын
እባካችሁ መድሀኒቱን አገራችይ አስገቡልን እኔም እናቴን አሞብኛል
@user-bw7sr3kh4r
@user-bw7sr3kh4r 5 жыл бұрын
አላህያሺርህወንድማችንአብበክርአላህከአንተይሁንልህ
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n Жыл бұрын
ውዱ አባቴን ይህ በሽታ ያዘብኝ ናፍቄህ እዳልቀር ያረብ
@user-rk6yz1uf5q
@user-rk6yz1uf5q Жыл бұрын
አይዞሽ ሉ.... ዱአ ነው
@user-wt3wg1lw5n
@user-wt3wg1lw5n Жыл бұрын
@@user-rk6yz1uf5q እሽ m yene wed
@user-jl9jl8zq8m
@user-jl9jl8zq8m 5 жыл бұрын
አላህ ያአፊክ ወንድሜ ያረብ
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
አላህ ይሺፊክ አኬይ
@user-qd8us5fi9p
@user-qd8us5fi9p 5 жыл бұрын
አለህ ጤነክን ይማልስልክ
@utopia6446
@utopia6446 5 жыл бұрын
Abeker He’s amazing guy he’s funny and his listen anywhere give me time I see him two times he’s amazing guy please help him anyone አበከር ምርጥ ልጅ ነው ሳቅታ በደንብ አዳማጭ ሁለት ግዜ ተገናንተናል ሁለቱ ግዜ ቡዙ ከሱ እምንማረው አለ ሞራሉ ይገርማል እባካቹ እምትችሉ እርዱት መድሀኒቱ በጣም በጣም ውድ ነው
@zeynbhabib5290
@zeynbhabib5290 5 жыл бұрын
Thanks so much 😀
@genetg733
@genetg733 Жыл бұрын
ጨርሶ ይማርክ የኔ ወንድም
@zeynbhabib5290
@zeynbhabib5290 5 жыл бұрын
Abukya wendma allh yerdah wekel yekhlkelh hulam westa neh
@Beti-tx6vr
@Beti-tx6vr Жыл бұрын
እባካችሁ እርዳታ የምናገኝበትን ተቁአም አሣውቁን
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
እንተዋውቃለንውይልቁልን
@jimmatube6844
@jimmatube6844 9 ай бұрын
Ere ba mariyam inatem ye nirve tamam nat 😭😭😭 inen yemnorew sewu ager new betam chinkonyal 😢😢😢😢😢😢
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Жыл бұрын
እባካችሁ መድሀኒቱን ንገሩኚ ወድሜ በዚ በሺታ እግሩን ታሞብኛል🙏🙏😥😥😥😥
@user-xj7se7nx8i
@user-xj7se7nx8i 3 жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
@rahatfamiliy5157
@rahatfamiliy5157 3 жыл бұрын
እሥኪ ማሥታገሻውን ሥም በኮመንት በእንግሊዘኛ ጣፋልን እኔ መላክ እፈልጋለሁ እህቴ ታማብኛለች ምን አልባች ካለሁበት ሀገር ከተገኘ
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 2 жыл бұрын
የኔም እናት ታማብኛለች በዚህ በሽታ
@raheladane9972
@raheladane9972 2 жыл бұрын
እንጀራ ውጪ ድረስ እየተላከ እቃ ወደ አገር እየገባ መዳኒት ለማስገባት ምንድነው ችግሩ ዋጋውን ከሚቀንስ ድርጅት ጋር ተስማሙ ኮሚኒኬት ማድረግ
@HayatMohammed-yb1yk
@HayatMohammed-yb1yk Жыл бұрын
እኔም እናቴን አሞብኛል ሀኪም ቤትነች በጉሮሮዋ ነው መደሀኒት የሚሰጣት እባካችሁ
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 2 жыл бұрын
እባካችሁመፍትሂውምድነውእናቴታማብኝአለች እኔበስደትነኝ አሏህአፊያያድርግህ ውድማችን
@wendeuk4244
@wendeuk4244 5 жыл бұрын
yenem enat yezi besheta teteke nat yeledekubet hekemena yelem gen menem aleteshalatem doctor selekun ena aderashawen ebakachu teyekuna txt aderegulegn mamaker efelegalew yemetechelu kalachu ye doctorun selek tsafulegn Adera tebaberugn
@user-qz7vu3yg9t
@user-qz7vu3yg9t 5 жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ነው የማያችሁ ውዶች
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@mrcell3689
@mrcell3689 2 жыл бұрын
egzabr yfwss bewnt misnew negr yelmna kerstoss
@user-xn2hm2xu4s
@user-xn2hm2xu4s 3 жыл бұрын
አባቴን አሞብኛል በስደት እዴት ልሆን ወይኔ
@MimiMimi-rj8wy
@MimiMimi-rj8wy 9 ай бұрын
ኧርምንላድርግባንደበክልከብዶኛል
@kaltube6243
@kaltube6243 2 жыл бұрын
የሠውነት መቀጥቀጥን ያካትታል
@hawa5330
@hawa5330 3 ай бұрын
አወ እር የባሌ ሰውነት መቀጥቀጥ ጀምሮታል ንገሪኝሲ መፍትሄውን😢😢😢😢
@habibaahmed9559
@habibaahmed9559 4 жыл бұрын
አንድ ዘመዴም ተመሳሳይ ህመም አለው ከአስር አመት በኋላ ይህ ፖሮግራም ለህመሙ ሀኪሞችን ግራ ያስጠባውን በሽታ አስታዋቂ ሆኗል ። ለሱ ፋንታ በጣም አመሰግናችኋለሁ ። ዘመዴም አዲስ አበባ ሰለሚኖር ከማህበራችሁ ቢዘነቅ ተስፋ ይሆነዋል ። ስለዚህ እባካችሁ አድራሻችሁን ንገሩን።
@haiktube3475
@haiktube3475 2 жыл бұрын
Gilenya 0'5 100ሺ የኢትዬ ብር አቤት የጤና ዋጋዉ
@selamsealm5062
@selamsealm5062 3 жыл бұрын
GTYEMARH
@Beti-tx6vr
@Beti-tx6vr Жыл бұрын
እኔም የችግሩ አካል ነኝና ህክምናውን የት ማግኘት እችላለሁ
@user-mw9jz8gv3m
@user-mw9jz8gv3m 5 жыл бұрын
እናቴም የዝህ ታማሚናት😭
@user-jz5kv5rp4q
@user-jz5kv5rp4q 3 жыл бұрын
የኔም እናት ተማሜ ናት አላህ ያሽርልን ያርብ
@AsAs-gb1nj
@AsAs-gb1nj 2 жыл бұрын
አሚን የኔም ታማብኝ አለይይይ
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ
@HayatMohammed-yb1yk
@HayatMohammed-yb1yk Жыл бұрын
እኔም እናቴን አሞብኛል ሀኪም ቤትነች በጉሮሮዋ ነው መደሀኒት የሚሰጣት እባካችሁ
@HayatMohammed-yb1yk
@HayatMohammed-yb1yk Жыл бұрын
እኔም እናቴን አሞብኛል ሀኪም ቤትነች በጉሮሮዋ ነው መደሀኒት የሚሰጣት እባካችሁ
@HayatMohammed-yb1yk
@HayatMohammed-yb1yk Жыл бұрын
እኔም እናቴን አሞብኛል ሀኪም ቤትነች በጉሮሮዋ ነው መደሀኒት የሚሰጣት እባካችሁ
@user-ff9xr1sz4l
@user-ff9xr1sz4l 4 ай бұрын
እንደት ነው እሚያደርጋት የህመሙ ሁኔታ እህት ኮሜንት ካየሽ በአላህ እንዳታልፊኝ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН
የእንቅርት ህመምና መፍትሄው
15:39
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
MS DIAGNOSIS - How I discovered I had Multiple Sclerosis.
21:49
Sophie On Screen
Рет қаралды 24 М.
New Life: Stroke: Causes, symptoms, diagnosis, and treatment
37:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 4 М.
የነርቭ ህመም
10:19
Ministry of Health - Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
የነርቭ ህመምና ቅዝቃዜ
4:00
Fana Television
Рет қаралды 27 М.
የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች
18:25
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 11 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН