/ስለ ጤናዎ/ ያለምንም ቀዶጥገና ዲስክን የሚያክም ማሽን ሀገራችን ገብቷል /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 79,969

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 204
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ሰላም ለሀገራችን ለህዝቦቿም ጭምር ይሁን
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
The girl she was giving therapy for Jamal explained things very well. Good job 👍
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 жыл бұрын
thank you mekdi for your program keep it up!
@tesfayetilaye3363
@tesfayetilaye3363 2 жыл бұрын
Thank for your information
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@frdos5319
@frdos5319 2 жыл бұрын
Jazakumulaha kayran
@omuhekemazed2664
@omuhekemazed2664 2 жыл бұрын
አድራሻ አኖሮልን እረ በአረቤት ያለነ ሁሉ የጀርባ ህመምተኞች ነን ወደሀገር ስንገባ እንመጣል ወደሱ አድራሻ አኖሮልን ከዚህ እንደልብ መታከም አንችልም
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ይሄ ለኔ ነው የሚያስፈልገኝ እኔ በጣም በጣም ወገቤን ጉልበቴን ቁርምጭሚቴን በጣም ያመኛል አገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ህክምና ማግኘት ነው ኢንሻ አላህ
@user-ki3tl9dt5g
@user-ki3tl9dt5g 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ለቀዋል በመጨረሻ
@jimmitijimmaaabajifar2846
@jimmitijimmaaabajifar2846 2 жыл бұрын
Mashaa Allaah tabarakallah
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 2 жыл бұрын
ሠላም ወንድም ጀማል አላህ ጤናህን ይመልስልህ❤
@saidedanakasaide2991
@saidedanakasaide2991 2 жыл бұрын
Mashallhe
@user-yd8oi6ex1m
@user-yd8oi6ex1m 2 жыл бұрын
ماشاالله تبارك الرحمن
@MyHouse2023
@MyHouse2023 2 жыл бұрын
Mashallah
@esayaskumneger4525
@esayaskumneger4525 2 жыл бұрын
It is good explanation but some points are not included. Disic cushion doesn't revive, it means once if it loses its thickness doesn't back to its normal position but decompression help to relieve nerve pain. The patient is also need to lose weight seriously otherwise the pain back to worst. The heavier we are, the more serious back and knee pain. There are physical exercises like Cat stretching to decompress the back
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
You are absolutely right i am 1:63 Long and my weight is between 45kg and 48kg and have mild back pain. i can't even imagine how worse it could be if i weigh much more heavy as you have already said.
@ashiraqsirgota2360
@ashiraqsirgota2360 2 жыл бұрын
Waawe good
@kedirsain1064
@kedirsain1064 2 жыл бұрын
Masalh allh
@MohamedMohamed-ev1bb
@MohamedMohamed-ev1bb 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 2 жыл бұрын
Do they have another branch in other provinces or only in addis?
@melesebruh3967
@melesebruh3967 10 ай бұрын
እጅግ ደስ ይላል እስኪ ዶክተሮች ወይም በዘርፍ ያላችሁ ማብራሪያ ብሰጡን ደግሞ ጥሩ ነው ለውሳኔም ይጠቅመናል
@sherifhassenmuzeyin9734
@sherifhassenmuzeyin9734 2 жыл бұрын
keep your safety like Gloves
@zenatmohammed5217
@zenatmohammed5217 10 ай бұрын
አድራሻውንና ስልክ አስቀመጡልን
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔም መጥቼ እታከማለሁኝ ምክንያቱም በሃገራችን ለመጀመሪያ ግዜ የረቀቀ መሳሪያዎች ናቸውና ዶክተሯንም ፀባየ ሰናይ ናት ?
@kindalemgashaw4709
@kindalemgashaw4709 Жыл бұрын
Can we get the address of this clinic and/or hospital please?
@saidedanakasaide2991
@saidedanakasaide2991 2 жыл бұрын
Allhamdullhe
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 жыл бұрын
በስልክ ቀጠሮ ትልቅ እድገትን ያሳያል የ ኢትዮጵያ Dr በጣም ያኮራ ል 🙏🏼👍ግን ሊሎች ሰራተኛ በየ Hospital ስነምግባር ይጎላቸዋል እነሱ ሁሉ የ ሚታመሙ አይመስልም እባካቹ ከመዝገብ ቢት ጀምሮ 🙏🏼Dr ለማዳን ይሰራል ሊ ላው ተስፉ ያስቆርጣል አስተዳደር እዚ ላይ መስራት አለበት። በተለይ የመንግስት Hospital ሁሉ የመንግት ተቆም ሁሉ እድገት ማለት እዉቀት ከ ትህትና ይጀምራል please improve this bad behave
@tornesmai5308
@tornesmai5308 2 жыл бұрын
ሰልክ አሰቀምጡልን
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
እንደት ነው አደራሻውን የምናገኝው እባካችሁ የምታውቁ አሳውቁን
@user-gy7st5cw2f
@user-gy7st5cw2f 11 ай бұрын
አድራሻውን ና ስልክ ቁጥርአስቀምጥሎን
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን ፍትህህህህህህህ አለቁብን በራብ በብርድ
@MogesYard
@MogesYard 4 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህት ወንድሞቼ አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን # ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት# ያረብ የአላህ አንተ እረዳን #ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን # መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
@sofianakmel8212
@sofianakmel8212 2 жыл бұрын
Pls what about the average price? is that affordable??
@user-lz1sh5gg8v
@user-lz1sh5gg8v 2 жыл бұрын
ይሄ ህክምና እጅግ ፍቱን መሆኑን የነገሩኝ ሰዎች አሉ በዲስክ ህመም ለምትንገላቱ እድሉን ተጠቀሙበት።
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 2 жыл бұрын
የት ነዉ ቦታዉ
@esmaaelmdm9681
@esmaaelmdm9681 2 жыл бұрын
ብታውን ካውቃቹሁ በአላህ ንገሩኝ
@tesfaymehari5308
@tesfaymehari5308 Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው
@user-gy7st5cw2f
@user-gy7st5cw2f 11 ай бұрын
አድራሻውን ንገሩን
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w 2 ай бұрын
እረ በፈጣሪ የታከሙት አድራሻውን ይንገሩሽ እኔ ስደት ነኝ ግን ከጤና በላይ የለም እሄዳለው ብቻ አድራሻቸውን 😢
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 2 жыл бұрын
ምን እለ የውጩን ህክንና ሀገራችን ብጾም
@caringforcommunity1069
@caringforcommunity1069 2 жыл бұрын
ፈቀዳኛ ከሆንክ ላናግርህ ትያለሽ? ተስማምቶ ሸሚዙ ላይ የድምፅ ማጉያ ካደርግሽ በኋላ? የጋዜጠኝነት ክፍተት በጣም ይታይባቸዋል ። ለማንኛውም በሀገራችን እንዲህ አይነት ህክምና መጀመሩ አበረታች ነው!!!
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
የት ነው የሚገኝው ቦታችሁን ብትነግሩን
@user-xl3yv5gj8z
@user-xl3yv5gj8z 2 жыл бұрын
ማሻአለህ አሪፍነው
@fatiyafatoom9160
@fatiyafatoom9160 Жыл бұрын
አረባላህ ቁጥራቹ ስጥኝ ዛሬ ሳለቅስ ኘዉ የዋልኩት እነቴ ለዝበሽታ ተጠቅነት አድንልኝ ባላህ
@endalewoldesemayat632
@endalewoldesemayat632 2 жыл бұрын
kemer des yilal berchi
@medisho822
@medisho822 2 жыл бұрын
ዋጋው እዴት ነው
@ClintonMenfes-vz3zt
@ClintonMenfes-vz3zt Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 2 жыл бұрын
መምጣቴአይቀርም መጀመሪያ ልመርመርና ሀገር ስገባ አዲራሻውን ንገሩን
@jemalahmed4811
@jemalahmed4811 2 жыл бұрын
እናመሳግናለን ቁጥራችሁን ሰለሰጣችሁን
@MuluGebru-uv8em
@MuluGebru-uv8em 19 күн бұрын
ቁጥራቸው ካላችሁ
@user-yb7gh4xw4s
@user-yb7gh4xw4s 9 ай бұрын
የትአካባቢ ነዉ እባክወን አድራሻ ያሥቀመጡልኝ ወይምቁጥር pls ?በቅርቡ መጥቼ መታከምእፈልጋለዉ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 8 ай бұрын
ክፍያው ስንት ነው
@SamsungM-by2sx
@SamsungM-by2sx 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩነው እስኪ ዋጋውን ጠቆም ብታደርጉን
@user-uq4db3oz5w
@user-uq4db3oz5w 7 ай бұрын
አድራሻውን የት ነው የምናገኘው ስልክ አስቀምጡልን
@henokabate3743
@henokabate3743 4 ай бұрын
WHERE is the place
@ethiosunmanfactring4237
@ethiosunmanfactring4237 Жыл бұрын
Address yet nw please
@addisatiku5696
@addisatiku5696 Жыл бұрын
እኔም የዚህበሽታ ተጠቂነኝ በጣም እታመማለሁ ወጭን በመፍራት አልታከምኩም ምላርግ
@fekaduy895
@fekaduy895 2 жыл бұрын
would it be possible for pregnant women?
@wqw314
@wqw314 2 жыл бұрын
አ ማአሻአላሕ አረ እኔም ሕመምተኛ ነኝ የት ቦታ ነዉ አድራሻ ንገሩን
@eexx3787
@eexx3787 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው በወገብ ህመም እየተሰቃየሁ ነው ኢንሻ አሏህ ካገር ስገባ እንድታከም
@caringforcommunity1069
@caringforcommunity1069 2 жыл бұрын
ቦታው መገናኛ ሰላም ታወር 5ፎቅ ላይ ነው
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@murshidatemam8640
@murshidatemam8640 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-me2mh6ct2w
@user-me2mh6ct2w 5 ай бұрын
የት ነው ቦታው አድራሻ አስቀምጡልን
@toyibayimer-uu4qd
@toyibayimer-uu4qd 8 ай бұрын
እባካችሁ ንገሩኙ አድራሻውን
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 9 ай бұрын
ለምን አዲራሻ ቢያስቀምጡልን❤❤❤❤
@nbb1933
@nbb1933 2 жыл бұрын
💝💝💝💝
@hayathaya4597
@hayathaya4597 Жыл бұрын
ቁጥር ፃፊልን በፈጠራቺሁ የሃኪም ቤቱን????
@axmedcumar5630
@axmedcumar5630 2 жыл бұрын
Please e.b.s where i can get this tell me aderes i have like this back ache your brother Ahmed from somali state ethopia jigjiga
@caringforcommunity1069
@caringforcommunity1069 2 жыл бұрын
You didn't hear? The location is Megenagna selam tower 5th floor
@axmedcumar5630
@axmedcumar5630 2 жыл бұрын
@@caringforcommunity1069 thanks bro
@user-lm2ug8di7p
@user-lm2ug8di7p 9 ай бұрын
Pls adress
@tayechefo6312
@tayechefo6312 7 ай бұрын
Address please.
@Alembrhan1221
@Alembrhan1221 7 ай бұрын
🙏🙏🙏 በ11 ሰኣት ኣገኘሁት ሰርጀሪ ኣልሰራም ብዩ በጨነቀኝ በማግስቱ❤
@emewedeshkebede521
@emewedeshkebede521 7 ай бұрын
ስንት ብር ይሆን ዋጋቸው እባክሽሽንገሪኝ እናቴን ክፍለሃገር ሰርጀሪ ካልተሰራሽ ሽባ ትሆኛለሽ ብሎ ዶክተሩ እርስዋም እኛም ተጨንቀናል
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ዋጋውን እንደው ጦቆም ብታረጉን
@zyefat
@zyefat Жыл бұрын
እረ የኔ ችግር ኤል ፎርና ኤል አምስት ነው አድራሻው የት ነው ኤቢሲወች
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta Жыл бұрын
እባካችሁ ቦታው የት ነው እኔ የአንገት ታማሚ ነኝ
@user-ie9nq4es3v
@user-ie9nq4es3v 2 жыл бұрын
😘😘😘
@naimaawol8248
@naimaawol8248 Жыл бұрын
Eski sent birr yifejal negerugn ?
@bogemamo8165
@bogemamo8165 2 жыл бұрын
ብሩን ንገረሩን
@tomasgetnet5592
@tomasgetnet5592 27 күн бұрын
3000 per session 20 x 3000
@marifaadunyaa
@marifaadunyaa Жыл бұрын
የት አካባቤ ነዉ እኔ ታምሜ ነበር
@simeneshhoma4915
@simeneshhoma4915 8 ай бұрын
Adres????
@user-zx2ul6lh2e
@user-zx2ul6lh2e 8 ай бұрын
አድራሻቹ የት ነው
@user-sp1wp8qq5u
@user-sp1wp8qq5u 6 ай бұрын
ዬት ነው የለቹበት አከበቢ ???????
@SameraSmsm-hw9hj
@SameraSmsm-hw9hj Күн бұрын
ቦታው የት ነው በማርያም ንገሩኘ
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 2 жыл бұрын
አድራሻችሁን፣ግለጹልን።
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Жыл бұрын
አድራሻ ስጠን
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 2 жыл бұрын
Please can you give us the address?
@muluabera2379
@muluabera2379 2 жыл бұрын
@24:45
@abenetmekuria297
@abenetmekuria297 2 жыл бұрын
አድራሻ የት ነዉ /ስልክ ቁጥር ብታስቀምቱልን።
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@KimbacMichael
@KimbacMichael 4 ай бұрын
Adress please
@aishatafara6519
@aishatafara6519 2 жыл бұрын
Selk kale eski askemetuleng
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 жыл бұрын
ምናለ እናቴ ትንሽ ቆይታልኝ ቢሆንና ሕክምናውን አግኝታ ቢሆን እናቴ በዲስክ መንሸራተት ምክንያት ብዙ ተሰቃይታ ነው ያረፈችው😔
@eeee8553
@eeee8553 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይዞሽ
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@fikerteengdasew1809
@fikerteengdasew1809 Жыл бұрын
RIP
@bettybelete9100
@bettybelete9100 Жыл бұрын
የኔ ናት ነብስ ይማር የተቆረጠ ቀን አያልፍም
@berhaneantonios7377
@berhaneantonios7377 Жыл бұрын
Please where is your real address ?
@hayataali9840
@hayataali9840 4 ай бұрын
አድራሻ እፈልጋለሁ ንገሩኝ
@abdallaahmed2296
@abdallaahmed2296 2 жыл бұрын
Asylum alaykum inshalhah Allah Sargent I have disks 4 and I have disks 5 I make sergers so you guys can help me
@mekedes.mekedes1933
@mekedes.mekedes1933 Жыл бұрын
አድራሻችው የት ነውሁለት ቦታ የዲስክ መሸራተት አለብኝ
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@frdos5319
@frdos5319 2 жыл бұрын
Yet akababinawu doktar habibit
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@robelgebremedhin2472
@robelgebremedhin2472 2 жыл бұрын
Des ylal
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Egezhabir yemesgn arefe new
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 жыл бұрын
🙏🏆🏅🌟⭐️☀️🥰🥰🥰🥰💫🕊በርልን ወገን እንኳን አደረሰን አሜን🙏🥰🕊
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
ስልከ ቁጥር አስቀምጥሎነ
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
አድራሻ የት ነዉ
@hsjnddn1444
@hsjnddn1444 2 жыл бұрын
ደሃውን ማህበረሰብ ያላገናዘበ ነው በጣም ውድ ነው😔😔
@hiwotfeyssa9150
@hiwotfeyssa9150 Жыл бұрын
ቢያአንስ እስከ ስንት ይፈጃአል
@mulunehta22
@mulunehta22 2 жыл бұрын
ለዲስክ መንሸራተት መዳኛ ቀላሉ ዘዴ በሳምንት አንዴ ብረት ላይ መንጠልጠል ነው ። ይሞክሩት !
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እኔም አለብኝ
@rahelnigussie2112
@rahelnigussie2112 Жыл бұрын
Endet new minteletelew?
@fiya1412
@fiya1412 11 ай бұрын
በረቱ. ከየት. ይምጣ. ልጄ? ጠቁሚኝ. (ጠቁመኝ). ሌላም. ዘዴ አለ አመሰግናለሁ።
@achamyelesh2684
@achamyelesh2684 2 жыл бұрын
አድራሸችዉ ዬት ነው?????
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@AaAa-rr3vr
@AaAa-rr3vr 2 жыл бұрын
Weather
@hayatwolde8068
@hayatwolde8068 Жыл бұрын
አድራሻውን ንገሩን
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 2 жыл бұрын
ምነው ዋጋውን ባልሰማ አለፍሽው ውድ ነው እንዴ?
@ehgsjeg2296
@ehgsjeg2296 2 жыл бұрын
አድራሻችህን ዱቅ አድርጉልን
@user-ve2dw7fi4r
@user-ve2dw7fi4r Жыл бұрын
Ye hospitalu sim ina silkachuun lakuliny
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 5 ай бұрын
Drx9000ብታስገቡ የበለጠ አሪፍ ነው
@mebrukaibrahim2697
@mebrukaibrahim2697 11 ай бұрын
Adrashachu yet new please
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ይህ የህክምና ማሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያስገባችው የዛሬ 8 አመት ዶር ሰላም አክሊሉ /1st Chiropractic Clinic/ ነው:: በወቅቱ ይህንን ማሽን አስፈላጊውን የመንግስት ስርዓት አሟልቼ ወደ አገር ውስጥ እንዲገባ ያደረኩት እኔ ነኝ:: ይሄንን ምስክር ነኝ:: እዚህ እኛ ነን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባነው ሲሉ ገርሞኛል::
@bekimekdi5997
@bekimekdi5997 Жыл бұрын
ምናለ አቅም የሌለን ይህን ህክምና
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ማለት ማን ናት
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 Жыл бұрын
አድራሻዋ የት ነው
@kedirmoha7625
@kedirmoha7625 11 ай бұрын
ዋናው ስራው ነው ኮምኘሌክሳም
@SameraSmsm-hw9hj
@SameraSmsm-hw9hj Күн бұрын
አድራሻው የት ነው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
አድራሻ አሥቀምጡ
@muluabera2379
@muluabera2379 2 жыл бұрын
Watch it again at the end
@kinophysiotherapy7989
@kinophysiotherapy7989 Жыл бұрын
አድራሻችን ; አዲስ አበባ, መገናኛ ከየካ ክፍለ ከተማ አጠገብ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር:፡- 011 6660045/47/48 ወይም 0948 000011
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ፊዝዮቴራፒ ሕክምና
34:33
Fana Television
Рет қаралды 3,4 М.
የማንቋቋት ማሳጅ
25:40
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 28 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,8 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,3 МЛН