ስለ አቶ መለስ ዜናዊ እህት እና ወንድሙ የተናገሩት

  Рет қаралды 94,170

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 951
@user-mq3ty5wy5o
@user-mq3ty5wy5o 3 жыл бұрын
መልዬ ዜናዊ ነብስህን በኣፀደገነት ያሩርልን መቼም እኛ ምስጋና ኣናውቅምና ከወቀሳበቀር ላረክልን ሁሉ መልካምነገር እናመሰግንሃለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@alemmengistu8446
@alemmengistu8446 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@gadumeresa3017
@gadumeresa3017 3 жыл бұрын
እንደዚ መመሰገን ቢኖረ ኢ/ያ ሃገሬ የት ትደረሰ ነበረ
@user-mq3ty5wy5o
@user-mq3ty5wy5o 3 жыл бұрын
@@gadumeresa3017 በጣምጂ የሰው ሞት በሌላሰው ሞት የሚተካ ቢሆን የእውነት እተካለት ነበር ከልቤ የምወደውና የማደንቀው መሪነበር የሱመኖር ለሚሊዮን ድሃነውና የና መኖር ለግሌነው ከልቤነው የምለው ይህን ኣገራችን ኢትዮጵያ ከነህዝቦ የሚያወራላትን እንጂ የሚለፋላትን ኣትወድም የምታጠፋውም በገዛ ልጆቾ ነው ብዙም እውቀት ባይኖረኝም በዚቹ ባለችኝ ሳየው ግን ይህው ነው
@jimaarkene9667
@jimaarkene9667 3 жыл бұрын
@@gadumeresa3017 የኦሮሞ ልጅ! የት አሉ እነ አበበ በለው ሲሳይ አጌና እና የተረፉት የኢሳት ጽንፈተኞች ምነው ኮሜንት የለም
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@dawits2483
@dawits2483 3 жыл бұрын
ኣውሎሚድያ ትክክለኛ ሚድያ እና ማእከል ያደረገ ነውና መለስ በስጋ ቢለይምወጣም ወረደ ስራዎቹ ህያው ሆኖው ይኖራሉ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፣ እናመሰግናለን ።
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@dawits2483
@dawits2483 3 жыл бұрын
@@danielhadgu ዘይምፍላጥ እም በር አእህዋትካ ቤተሰብካ ኢሳይያስ መንበር ከልኢዎም ካብ መረበቶም እንጠፍኡ መእረፊ ኮይናቶም ዘላ ሳላ መለስ ትግራይ ሰላም ብምግባሩ ትርስእ እንተሃሊካ ህሊናካ ትሽውድ ኣለካ ማለት ዩ።
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 3 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5 ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3 እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22 አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26 ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10 የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10 ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30 መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15 “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10 ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11 ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40 ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ ፩፥፲፰ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7 ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58 ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16 ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1 አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10 ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6 ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13 የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13 በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20 ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6 መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14 የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@yemanekalayu6647
@yemanekalayu6647 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁሌም በልባችን ነህ መለስ ማለት ኢቶጽያ ከአለም እኩል እንድትሆን የምጥር መሪ ነበር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ እሳቸው በህይወት ባይኖሩም የሰራቸው መልካም ስራዎች ለዘለአለም ይኖራሉ ታሪክንና ዝናን ለመስረቅ የሚፈልጉ ሰዎች ቢኖሩም ግንስራቸው እራሱ ይነግርላቸዋል እኛ ባንናገር አባይ ይናገራል ግልገልጊቤ 1 2 3 ይናገራሉ ይሄ በጥቂቱ ነው እኛ ዝምብንል ግብፅ ማን ጉድ እንደሰራባት ትመሰክራለች።
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
አቃጣሪ
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
@@yoyomaimer2775 ስድብ ብልግናና የበታችነት እንዲሁም ከእውቀት ነፃ የመሆን ምልክት ነው እተ በሂወት የሌለ ሰው ተሞገሰ ብለህ በመብቴ መተህ ትሰድበኛለህ መብትና ግዴታህን አታቅም በዛላይጠቅላየድ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ለሚወዳቸው ብርሀን ለሚጠላቸው ደሞ አሲዲ ሆነው ተከብረው ይኖራሉ እንደአንተአይነቱ ደሞ ከሞቱት በላይ ቆሞ ከቆሙት በታች ሆኖ ሲሳደብ ይኖራል ።
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@etheth5034 የተማርኩ ነኝ እያልክ ባልሆነ በወንጀል ከሆነ ማስተርስ ይኖርሀል እኔ እንዳንተ ጎጆ ውስጥ እየኖርኩ አልወይልም የሽማግሌ ጅቦች ፍርፋሪ ቀረብህ መሠለኝ አላዘንክ እኔ ልክፈልልህ ተማር
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
@@yoyomaimer2775 አየህ አሁን ገና ማንነትንን አሳወክ ስካር የሚልሱት ግሩፕና ተላላኪ መሆንህን አወኩ ለዚህ ነወ ዘለህ የምትሳደበው ወሬህ የሆድና የመብል ጉዳይ እንደሆነ እራስህ መለስከው ተማርኩ ለማለት ብቻ እንዳይሆን ነው ያልከው ሌላው ድግሪ ዲፕሎማ ተወውና ትክክለኛ የሰው ልጅ ትምህርትቤት ባይሄድ እንካን ህገ ልቦና የሚባል አለ ሰው የሆኑ ሰዎች የሚያውቁት እሱን የማያውቅ ደሞ እንዳንተ ኑሮው ምሳና እራቱ ስድብ ብቻ ይሆናል በመብቴ መተህ ስትሳደብ አታፍርም ለነገሩ ለደአንተአይነቱ መልስመስጠት እራሱ አያስፈልግም 18ክፍለዘመን ላይ ነው ያለከው ለማንኛውም ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ መሪ ብቻ መሆን ሳይሆን ሙሉዋ አፍሪካ እንካን አትመጥናቸውም ነበር ወደድክም ጠላህም ሀቁ እሱ ነው ቻው ቻውቻው።።።።።።።። ።።።።
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@etheth5034 ነገርኩህ እኮ ከተማርክ በየሚዲያው እዬዬ የሚሉትን ወያኔዎች ምከራቸው ወይ ጠንቋይ ሁን ዘረፋና ኮንትሮባንድ ቀርቷል
@ameeraameera5709
@ameeraameera5709 3 жыл бұрын
ዘር መከፋፈልና መለያየት ነው የተማርነው
@user-oi7gr1xf8e
@user-oi7gr1xf8e 5 ай бұрын
ጭፍን
@user-md3ug3yz7c
@user-md3ug3yz7c 3 жыл бұрын
መለስ ነብስህን ይማርህ በአፀደ ገነት በአብረአም እቅፍ ያኑርህ ቀናበል አገርህ እያት ተጨቃለች መቸም አንረሳ ክም ወበሩ ወስደዉ መምራት ግን መላዉ ጠፍታል
@selamhagere
@selamhagere 3 жыл бұрын
The most evil leader and low level personality in Ethiopia’s history.anyways RIP!
@yetnayetalemayehu3747
@yetnayetalemayehu3747 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጆሮ አልሰማም አይልም
@sabasaba2633
@sabasaba2633 3 жыл бұрын
Our hero Prime Minister Meles Zenawi 😢😢😢you may R l P 😢😢❤️💛❤️💛❤️💛 we Miss you 😥 thank you 🙏 our hero👉👑👑👑👈✊ he was a brilliant and intelligent world class mind 💪💪❤️💛❤️💛 Prime Minister Ato Meles Zenawi He was the first and the last in Ethiopian history May god bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
@hntsahaylay1955
@hntsahaylay1955 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ኣባቴ ሌላ ምለዉ የለኝም😭😭😭እህህ ለዚች ካሃዲ ሃገር ለፍተሃል።ከሰራሀዉ ብዙ ጥሩ ነገሮች ይልቅ ትንሽ ስህተትህን ኣንስተዉ ክደዉሃል ኣባቴ😭😭ይሄን ሳስብ ይቆጨኛል።
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 3 жыл бұрын
ልክ ብልሃል
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 3 жыл бұрын
Ye gebresedemaweyan merri enquan tedeffa like Seytan 👹👹 ye mekaberu affer MITMITTA yaregelet 🙏🙏🙏🙏
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 жыл бұрын
መለስ ጌታን ተቀብሉአል ነብሱ በአጸደ ገነት ናት
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 жыл бұрын
Asmaer Asmaer ማርያም ካረገች እዬሱስ አልሞትማ ክርስቶስ ሞቶ እንደተነሳ የማትሰብክ የማታስተምር ቤተክርስቲያን መግቢያዋ የት ይሆን ?????
@annatikuye9603
@annatikuye9603 3 жыл бұрын
Hntsa Haylay You better follow him!
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
መለስን ከኢትዮጵያውያን ይልቅ አለም በዳይናሚክነቱ በተፅእኖ ፈጣሪነቱ ታውቀዋለች !! መለስ ኢትዮጵያ ታንሰዋለች !!!
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
ምነው ወያኔ ነው ቆንጥጦ ያሳደገኝ አልሽ አቃጣሪ
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
yoyo Maimer እንኳንም ደርግ ያላሳደገኝ !!
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@suraphelphilips677 አቦይ ያሳደጋቸው ንማ 27አመት አየናቸው እኮ ምድረ ዘራፊ ሌባ አውሮፕላን መርከብ ኮንትሮባንድ ሙስና ኡኡኡኡኡኡኡ
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
yoyo Maimer እንደአንተ በስተእርጅና የአብይን ጡጦ ከመጥባት ይሻላል!
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@suraphelphilips677 አዎ ከአቦይ ኮረና ይሻላል አብይማ ደንግጦ አይሞትም ጀግና ነው
@abelmidfielder158
@abelmidfielder158 3 жыл бұрын
The whole world was shocked by his Mastermind and intelligent ,at the same time the whole world shocked knowing that Ethiopians we don"t know that, how he change the future of Ethiopia and Africa!!!!!!! i am proud that you are Ethiopian, God bless you.
@eldadyena4478
@eldadyena4478 3 жыл бұрын
Kikikijijikijkikikiki
@eldadyena4478
@eldadyena4478 3 жыл бұрын
Yeha laba
@mante2405
@mante2405 3 жыл бұрын
I consider this man as the worst metastatic cancer of Ethiopia. God in His wisdom took him soon; but not soon enough. I just hoped that he had time for soul searching, confession and forgiveness; if not, weal can guess where he will end up.
@maheletsema2301
@maheletsema2301 3 жыл бұрын
ጀግና መሪ ነብስህን በገነት ያኑርክ 😭😭😭😭🙏
@atedla5871
@atedla5871 3 жыл бұрын
መለሰ ኢትዮጵያ አትረሳውም ድህነት እንጁ የሰው ጠላት አልነበረውም
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@user-mq3ty5wy5o
@user-mq3ty5wy5o 3 жыл бұрын
@@danielhadgu እዋይ ፀገም ረኪብናኮ ኢሳያስ ናሳኣመድዩ ህዝብና ሰዲድዎም ዝሃወይ መለስ ናትና እምበር ናትኩም ኣይኮነን ስለዚ ውፃእ ግዳስ ነቲዩሁዳ መራሂኩም ደኣ ኒየው በልዎሞ ለባማት መራህቲ መድቡላ ኤርትራ መውኣሊ ኣክላባት ገይርዋ ዘሎ ኬድናውን ሪእናያ መፂና ወደይ ከምታ ደርጊ ዝገደፋ ኣላ ኣዲ ኣዴታት ጥራይ ሂዛ ኣላ ናየስኡት ግበር ደኣ ከመለስ ዳኣ ኢሳያስ ዳግማይ ተዝጭፍለቅ ውን ኣይበፅሆን
@arsemamike2010
@arsemamike2010 3 жыл бұрын
GEBREYSUS ANTE ETHIOPIAN MEZREF SELACHALK NEW MELSEN YEMTWEKSEW EZAW ANFELGACHUM MELES VENDANTE AYNET DENKORO AYTERAM
@astergebre9935
@astergebre9935 3 жыл бұрын
Thank you awlo midas ❤👍
@user-qd5cs9fk6k
@user-qd5cs9fk6k 3 жыл бұрын
መልየ ኣባቴ መልካም እረፍት ይሁንልህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ታሪክህ ህያው ነው
@zaidkeleta304
@zaidkeleta304 3 жыл бұрын
መሌ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ።አውሎ ሚድያ እናመሠግናለን ።
@besufikad8924
@besufikad8924 3 жыл бұрын
ምድረ ከሀዲ ሚድያዎች እና ዘረኞች አክቲቪስት ተብየዎች የት ገቡ ? እነ የኔታ የወይንዋ ልጅ አዲስ ፋክት ዘሀበሻ ኢሳት ፋና ዋልታ ኢቢሲ አረ ስንቱ ህይወት የዘራባቸው ሚድያ የት ገቡ? መንጌ እንደ ተናገረው ፋንድያ ላይ ተኝተዋል ። ይገርማል
@yassabteffera838
@yassabteffera838 3 жыл бұрын
ለዚህ ደመ ጠጪ የባንዳ ውላጅ ምን ያስፈልገዋል!!
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 3 жыл бұрын
እነሱ የሰው ዘር እንዴት ይጥፋ ይስሩ እንጂ ትልቅ ሰው እንዴት ያነሱታል ምድረ ከሃዲ ሁላ መለስ በአለም የተከበረ ነው
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 жыл бұрын
@@yassabteffera838 yetenkuai lij it's time to end the vicious circle of live with tenkuai may be u gonna see it before u dead ok yetenkuai zer
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@shimoy4984
@shimoy4984 3 жыл бұрын
@@zenebugebrekidan ትክክል እኔ አማራ ነኝ ግን መልስ መጣም ነው እምወደው እማከብረው ምርጥ የእትዮ መሪ ነብሱ ባፀደ ገነት ትነሩ
@nigistbesfat3578
@nigistbesfat3578 3 жыл бұрын
አወሎ በጣም እናመሰግናለን
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ምሳመብያ ጊዜስላልነበራቸው እዛው ቢራቸው ላይ ይበሉ ነበር አሁን ደሞ አይደለም ጠቅላይሚኒስቴሩ አንዳንድ የፊልም አክተሮችም ምሳ ቤተመንግስት ነው የሚበሉት ይሄ ነው እውነቱ
@nahomashagre9203
@nahomashagre9203 3 жыл бұрын
First as a human, I would like to say MAY GOD BLESS HIM SOUL. But none of your business!!!! about the artists. At least, now you can discourage the prime minister, but in the last 27 years, we were ruled by genius but not positive thinker very rude leaders. I'm sorry, even the priests are supporting the layers group.
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 3 жыл бұрын
Ye gebresedemaweyan merri enquan tedeffa like Seytan 666 👹👹 ye mekaberu affer MITMITTA yaregelet 1🙏🙏🙏😱😱😱😱
@alicopt4161
@alicopt4161 3 жыл бұрын
@@asmaerasmaer9441 ኣንታ ዓቢድካ እምበር። ከይትሓምም
@ftgiif5dgy931
@ftgiif5dgy931 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና መሌ ሁሌም ውስጣችን ነህ እግዛብሔር በአፀደ ገነት ያኑርህ
@za6099
@za6099 3 жыл бұрын
ኦህ ነብስህን በገነት ያኑራት !! መለስ እንኳንም ባንተ ተመራሁኝ
@hiwatteckle5376
@hiwatteckle5376 3 жыл бұрын
ዉሻ
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 3 жыл бұрын
መለስ በገነት ያኑርህ ከልባችን ዘላለም ትኖራለህ ያንተን ስራ እንፈፀመዉ ዘንድ ኣንተን መንገድ መከተልላችን ትልቅነት ነዉና ኣይቀርም ጉዞህ ብሩህ ነዉ። ኣዉሎዎች ድንቅ ወጣቶች ናቹ።የዘመኑ ሚድያዎች መለስን የወደደ ህዝብ በዉሸት ጋጋታ ህዝብ እንደ ህዝብ ለመቅበር ኣፋቸዉን ከፍተዉ ለፖሎቲካዊ ስልጣናቸዉ እልቂት በሚያዉጁበት ዘመን ህዝባቹ ከጫፍ ጫፍ በጥይት ኣፈሙዝ እንዳይናገር ተዘግቶ ፈርቶ ባለበት ግዜ እናንተን ግን የህዝባቹን እዉነተኛ ልብ ኣዳምጣቹሃልና ምስጋና እንዳይናገር ኣፉን ተዘግቶ በመንግስት ሚድያ በዉሸት ለጥፋቱ ጠፊ እና ኣጥፊ ሊሆኑ የተፈረደባቸዉ የኢትዮጵያ ህዝቦች ስም ይድስሰባቹ
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
የወያኔ ካድሬ
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Ekwane melese ehadegeme gudegade gebetwale medere yagere tekohe yemekelane hezebe kelela arego yagere tekohe egezare begeza wesedew
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@badernawaf3351 👍👍👍👍👍
@alemashwoldegiorgis1794
@alemashwoldegiorgis1794 3 жыл бұрын
በ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ መልካም ስራህና ተግባርህ ሁሌም ልባችን ውስጥ ነህ 🙏🙏 መሌ ጀግና።
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Alemash Woldegiorgis yesew dem yichohal b lijochu yagechewal
@missrooz2664
@missrooz2664 3 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የሰረሃቸው ስራወችህ ዘለኣለማዊ ነው
@gebremikaelhagos7988
@gebremikaelhagos7988 3 жыл бұрын
አውሎ ሚዲያ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ሃገር እዴትፈርስ የበኩላቹ እየተዋጣቹ ነወ መለስ ለሃገሩ ከበለፀጉ ሃገሮች ተርታ ለማሰለፍ ሲሰራ ነው የተሳ መልካም ስራወቹ ሃያው ናቸው አንረሳውም መለስ መኖግስት ሰማያት ያዋርስልን አውሎ ሚዳያ እኔመሰግኔለን ቀጡሉ በት
@simplyethiopia9859
@simplyethiopia9859 3 жыл бұрын
ለማን ነው የምትነግሩት መለስ ዜናዊ እኮ እህትና ወንድሞቹ አይደለም የሚያውቁት አብሮ የኖረውና የግፍ ቋዳሽ የነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቀዋል።
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 3 жыл бұрын
መለስየ ነብስህን በአጸደ ገነት የንሩልን ሁሌ በልባችን ትኖራለህ
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@kiyaa2331
@kiyaa2331 3 жыл бұрын
እውነት እውነት ነው ማንም የማንንም ታሪክ እንዃን ለመስረቅ ቢሞክር ሰህተት መሆኑን ሁሉም ልቦነው ያውቀዋል ነብሱን ይማር
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 3 жыл бұрын
Yene geta ye hizb abat nebsihin be genet yanurulin amen 💕💕💕🏗🏗🏗
@tigistberhanu6235
@tigistberhanu6235 3 жыл бұрын
በሚወዱት ልብ በሚጠሉት ጨጓራ ሁሌም ይኖራል የኛ ጀግና
@user-xo9rp9yd8b
@user-xo9rp9yd8b 3 жыл бұрын
RIP we will always love him n thank you 🙏
@hanielalemayehu3880
@hanielalemayehu3880 3 жыл бұрын
አንተ ከተለየኸን ጀምሮ ይኸው መኖር ከተባለ ብሶብን እየተባላን አለን ውይይይይ ብሶብናል! ክቡር አቶ መለስ ነብስህ በገነት ትሁን።
@mante2405
@mante2405 3 жыл бұрын
true, because you lost the power to steal, kill, and much more
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
አዎ ሕወሃት የተከለው የዘር ፖለቲካ እያባላን ነው
@user-er9zn1fd7r
@user-er9zn1fd7r 3 жыл бұрын
እሱ እኮ እግር ስለሚቆርጥ ዘቅዝቆ ስለሚስቅል ጥፍር ስለሚነቅል ነው ፀጥ ለጥ ያሉት አሁን ደሞ ዲሞክራሲውን መቻል አቃታቸው ዘር ከዘር ያባላን እኮ መለስ ነው ማነው ይሔን ፈንጅ የቀበረው ምድረ ሌባ እውነትንም እውነት ውሽትንም ውሽት በል ምድረ ወያኔ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 3 жыл бұрын
Tola Abra ትክክል በጥብጦን አለፈ
@hanielalemayehu3880
@hanielalemayehu3880 3 жыл бұрын
@@user-er9zn1fd7r አሁንስ በሽግግር ስም ስንቶች ተፈናቀሉ፣ቤት ንብረታቸው ወደመ፣ ምዝበራና ዲሞግራፊውም ተጧጧፈ እንጂ ለተራው ህዝብ ምን የተሻለ ነገር መጣለት ?? እውነታውን መካድ የትም አያደርስም።
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 3 жыл бұрын
የኔ አባት ነፍስህን ይማር የኔ አስተዋይ
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 3 жыл бұрын
gegenoch
@yemanhaileslase7072
@yemanhaileslase7072 3 жыл бұрын
is that natural gift or hard effort?? I thing it seems he is naturally given person. the best father of Ethiopia and its nations.
@mulugetaeshetu7409
@mulugetaeshetu7409 3 жыл бұрын
hehehe..
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 3 жыл бұрын
ትግሬ ውሸታም እና ባንዳወች ስለሆናችሁ መለስን ታመሰግናላችሁ።ሞት ለባንዳወች
@yemanhaileslase7072
@yemanhaileslase7072 3 жыл бұрын
@@yaregalayele8647 it's not about tigrai,it's about Ethiopia from zero to African hero, say weight to weight, and black to black, if not you are bad person,and you will be judged by God for it, be the truth and positive, you know,your family or even your self to your self couldn't able to sweeten your life at all, so don't blame others.
@leastu8980
@leastu8980 3 жыл бұрын
World class leader. I might not agree in his political belief, but he was the smart and visionary leader.
@esayaskassa8597
@esayaskassa8597 3 жыл бұрын
He might be yr fucken leader
@leastu8980
@leastu8980 3 жыл бұрын
@@esayaskassa8597 everybody is entitled for their opinion. can we agree or disagree each other without insulting, like civilized people? grow up brother grow up.
@smirhsalm4620
@smirhsalm4620 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ክብር መሪያችን ነብስ አብ አፀደ ገነቱ ያንርልኝ እግዚአብሔር አምላክ
@aw9671
@aw9671 3 жыл бұрын
እረ እግር ፋሽሽት ደሞ ስታመሰግኑ አታፍሩም
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 3 жыл бұрын
ሰለ መለሰ ምንም ብናገር አንተን አይመጥንህም እንደው በደፈናው የምርጦች ምርጥ ድንቅ ሰው እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ነፍሰ ይማር ሁሌም በልቤ ውስጥ ትነግሳለህ
@gebremedhinwoldu1834
@gebremedhinwoldu1834 3 жыл бұрын
Rest In Peace THE GREAT LEADER!! He was beyond Ethiopia and Africa, he was a “ “world class mind “ Amb. S..R. Yehe new metadel , Yehe new mefetereh layker.
@zo-ma6557
@zo-ma6557 3 жыл бұрын
🇪🇷❤️. መለስ ድንቅ ስው!
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 3 жыл бұрын
Hamed mekaberu MITMITTA yegberelu like Seytan 666 👹👹 gebresedemawi neakawen messou lehassi Tehlo mushmush
@zo-ma6557
@zo-ma6557 3 жыл бұрын
Asmaer Asmaer :- ተራን ሑሱሩን ስብ ምኳንካ ካብ ዘረባ ቃላትካ ምርኣይ ይክኣልዩ:: ኢሳያስ 5 ሚሊልዩን ጻዕራም ህዝብን ሃብታም መሬትን ናብ ምድረበዳ ቐይርዋ! መለስ 110 ሚልዩን ህዝቢ ከም ኣቦ ኾይኑ አንፈት አትሒዎ ሓሊፉ:: ዓለም ንመለስ ኣፋንያ ንኢሳያስ ኣቐንያቶ!!
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@erimiyastesfayohannes8768
@erimiyastesfayohannes8768 3 жыл бұрын
ገብረእየሱስ እሞ ከም እሳያስ ቀጥቂጡ ዳኣ ከውጽኦም ነይርዎ መለስ ግን ብክብሪ እዩ ሊእክዎም
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 3 жыл бұрын
Exceptionally, a true leader! A man of Charisma and humilty who GAVE IT ALL [his intellect, energy and time] for the betterment of the lives of all the people of Ethiopia. I miss his leadership and HUMOR at press conference, no questions by the journalists had been answered with out convincing us first to the fullest. It was a moment of WOW and awe! that I enjoyed the most. He was the best and the greatest! Missed big time!
@aidaabraha2243
@aidaabraha2243 3 жыл бұрын
HERO not just in Ethiopia through out Africa 💯💯💯 it's a shame to see what happens now ....YOUwere a knowledgeable Man with a huge Heart that no one else can replace you ...May your soul Rest in Peace....🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 3 жыл бұрын
beatem emewodaew jagena
@Aswasn791
@Aswasn791 3 жыл бұрын
To be honest meles was genius and hard worker .i dont think Ethiopia will get like him
@user-ku1lx9df7y
@user-ku1lx9df7y 3 жыл бұрын
kkkk,,,ልብዓሉይ ልደቂ ኸባቢኡይ ጥራሕ ጠቂሙ ሲኦል ልኣተየ ዲክታተር ነይሩ
@user-mk7rq9lm4n
@user-mk7rq9lm4n 3 жыл бұрын
@@user-ku1lx9df7y እዋይ ላውዚይ ናውዚይ ህርር በሉ ጠላማት ደቂ ኮማሪት ውጹ ካብዚ ሰረቅቲ ሞባይል ኪኪኪኪኪኪኪ
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 3 жыл бұрын
DeDeb ..kahadiyan 👹👹👹👹Red see star kondafff shaebiyaaa
@user-ku1lx9df7y
@user-ku1lx9df7y 3 жыл бұрын
@@user-mk7rq9lm4n ደቂ ዓድዋ ኮ ጥልያን, ኣምሓሩይ ኦሮሞይ ደቂሎም ልሓደግዎም ደቃሉ ናመንነት ቅልውላው ለለዎም ኣረመኔታት እዬም። ንሕና ደቂ ስዊጋዲስ ደቂ ኣሉላ ደቂ ብላታ ሃይለማርያምይ ደቂ ሃፀይ ዬሃንስይ ደቀባት ኽቡራትይ ኹርዓትይ ኢና።
@user-mk7rq9lm4n
@user-mk7rq9lm4n 3 жыл бұрын
@@user-ku1lx9df7y ትም በል ሰረቅቲ ሞባይል
@liyaweldeslasse8751
@liyaweldeslasse8751 3 жыл бұрын
መለስ ነብስህን ይማር በገነት ያኑርህ ።
@jhontom9706
@jhontom9706 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን AWLO ሚድያ
@kumnegertesema3602
@kumnegertesema3602 3 жыл бұрын
መልዬ መቼም ከልቤ አትወጣም እንደ አዲስ ነው እንባዬ የሚወርደው አንተ ልዩ ነህ😭😥🇪🇹❤ ነፍስ ይማር
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Kumneger Tesema yesew dem k midir yichohal hageritwan zerefat b lijochu yagechewal yihe aremene
@kumnegertesema3602
@kumnegertesema3602 3 жыл бұрын
@@alem8640 አሁን ላይ ምን እየተደረገ ነው? መታረድ፣ የሰው ሬሳ እየተጎተተ፣ ሰው እየተሰቀለ ድራማ መሰለሽ እንዴ የሚታየው ?
@abebeabesha6415
@abebeabesha6415 7 ай бұрын
መለስ እባክህ ከመቃብር ፋንቅለህ ቶሎ ውጣና አገርህን አድን አቅማቸውን በማያቁ ዘረኞች እየጠፋች ነው.
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 жыл бұрын
ለሰሩልን ስራ ሁሉ መልካም ሆነ መጥፎ / የሚሰራ ሰው ይሳሳታልና ስለሁሉም ነገር እናመሰግናቸዋለን !!!! የጀመሩልንን ብዙ በጎ ስራ ከግብ እናደርሰዋለን ! አባይ ግድብንም እንዳጋመሱልን እንጨርሰዋለን!!!!
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 жыл бұрын
እውነተኛ ህሊና ያለው ሰው ይህን ያስባል
@getshbebisho6535
@getshbebisho6535 3 жыл бұрын
Love you more
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 3 жыл бұрын
ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
@sisayzegeye3878
@sisayzegeye3878 3 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አውሎች። እናንተ ከሚነፍሰው ንፋስ አትነፍሱም። መልካም ስራ ነው የምትሰሩትና ቀጥሉበት።
@tessi50artproduction37
@tessi50artproduction37 3 жыл бұрын
Brilliant Our Herooooooooooooo R.I.P
@atsadebirhanubirhanu3179
@atsadebirhanubirhanu3179 3 жыл бұрын
አውሎ ሚድያ ለሀቅ የቆማችሁ ምስጋና ይገባቸኃል ታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ነብስህን እ/ሄር በገነት ያኑርልን አሜን እህቱ እንዳለችው ያለውን ሁኔታ የሚገልፅ ትክክለኛ የሆነ አባባል ልግለፅ የሰው ሀቅ መውሰድ ጥሩ አይደለም ግሩም አገላለፅ በድጋሚ ነብሱን በገነት ያኑርልን ይገባዋል ሁሌም ይዘከራል በቃል አና ሀገር ዕድሜ ይስጣችሁ ክበሩ አመሰግናለሁ።
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Atsade birhanu Birhanu mediaw birr lmagechet new .Meles yemibalew eko Yesew dem yichohal yezerawun lijochu eiachedu new .hager yeshete ,yezerefe ,zerecha er sintu
@malyaxali7731
@malyaxali7731 3 жыл бұрын
We owe this great leader forever. A great leader who change the gear to development. He made us proud as Ethiopian.
@asfawnegash1280
@asfawnegash1280 3 жыл бұрын
አዉሎ ሜድያ አልተቻላችሁም ቀጥሉበት፡ መለስ ማለት ለኔ ትልቅ ቦታ ያለው ሰው ነው ብዙ አስተምሮኛል ራሴን ዞር ብዬ እንዳይ ያደረገ ሰው ነው፡ አባቴ ራሱ ምንም የደርግ ዎታደር ቢኖርም ደርግን ከሚቃዎሙ ሰዎች ነበር የህዝብ ልጅ ብሎ ነው የሚጠራው መለስን አድናቂዉም ነበር ስለዚህ መለስ ከማንኛዉም አዋቂ እና ሃገር ዎዳድ ልብ ውስጥ የገባ ሰው ነው፡ ነብስህን ይማረው ጀግናችን
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 3 жыл бұрын
መለስ አባይን የደፈረ ጀግና ነው፡፡ሀገርን መምራት ከባድ ፈተና በሆነበት ሀገር የተለያዩ ችግሮች እና ስህተቶችም ቢኖርም መለስ ለዚች ሀገር ትላልቅ ስራዎችን ሰርቷል፡፡ ከሰራቸው አስደናቂ ስራዎች ውስጥ አባይ ግድብን ማንሳት ይቻላል፡፡ ስለዚህም ታላቁ የህዳሴ ግድብ በስማቸው "የመለስ ግድብ" መሰየም አለበት ወይም ከግድቡ የሚገኘው ኃይቅ "የመለስ ኃይቅ" ተብሎ ሊሰየም ይገባል፡፡
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
በሞላጫው በክንፈ ስም አይሻልም
@alicopt4161
@alicopt4161 3 жыл бұрын
@@yoyomaimer2775 ጥላቻ ብቻ።
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@alicopt4161 ሌብነትም እስካልተነቃበት ድረስ ስራ ነው ብሎ የፈቀጀው ማን ሆነና...ደሞ 27 አመት ጥላቻና ዘረኝነት እንጂ መች ፍቅርን ተማርን
@alicopt4161
@alicopt4161 3 жыл бұрын
@@yoyomaimer2775 ወሬ እያወራ ከማይሰራ ፀጥ ብሎ የሚሰራ ይሻላል።
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 жыл бұрын
@@alicopt4161 አባይም ተገደበ 4 ኪሎም አማረበት ገና ደግሞ ይቀጥላል አሁን እንደ በፊቱ አውሮፕላን መርከብ ኮንዲሚኒየም አይሰረቅም
@trhassolomona5569
@trhassolomona5569 3 жыл бұрын
Alem godlo 😭😭😭 Rip
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 3 жыл бұрын
Trhas Solomon Hamed mekaberu MITMITTA yegberelu 🙏🙏🙏
@yohanneskewani9703
@yohanneskewani9703 3 жыл бұрын
Thanks Awlo
@kiyaa2331
@kiyaa2331 3 жыл бұрын
ነብስህ በገነት ያኑራት የኢትዮጵያ ጀግና
@sabahaile9525
@sabahaile9525 3 жыл бұрын
ዓለም ትሽዓተ ዘይትልእ ዓስርተ ዝበሃል ከምዚ እዩ ጀጋኑ ይምንጠሉ ሓሰውቲ ይነግሱ ናይ ብሓቂ ጠባይ ኢትዮጵያ , R.I.P. Melye ጸላኢካ ይሰጣሕ
@asmaerasmaer9441
@asmaerasmaer9441 3 жыл бұрын
Saba Haile Tesetihu endeyu 🤣🤣 like Seytan gebresedemawi chenawi Axmi
@sabahaile9525
@sabahaile9525 3 жыл бұрын
@Asmaer Asmaer እንታይ ደአ ክትገር ምስኪናይ ሓወይ ከም ሀመማ ደአ ሖብላሕ እንዳበልካ ነብስካ አጸናንዕ መሌ ደአ ናይ አንበሳታት አንበሳ እዩ እኮ ንስካ ደአ እንበር ከም አንጭዋ አባሻውል ካብ ዓድካን ደንበካን ዘጓይየከካ ንጉስ ተንበርኪክካ ትግዛእ። ካልአይ ነገር አብ ከምዚ መራከቢ ብዙሓን ትጥቀሞም ቃላት ምሩጽ ትገብሮ ስለዝኮንካ እዩ ንክትጽሕፎን ክትጥቀሞን ዘየገደሰካ። ብጣዕሚ ኢካ ተደግጽ ከማካ ዝበለ እዩ ምሕረት የውርደልካ ዝበሃል።
@yonas.w
@yonas.w 3 жыл бұрын
Thank u Awlo media!
@SH-jo6uw
@SH-jo6uw 3 жыл бұрын
Thanks awlo media
@mussieteklezhgi9283
@mussieteklezhgi9283 3 жыл бұрын
Meles a great leader for me personally i am from eritrea
@user-rm8bw7kf8d
@user-rm8bw7kf8d 3 жыл бұрын
መሊየ ነብስክ በገነት ያንሩልን የኛ አባት ዘላለም ክብር ላንተ ይሁን ከኢትዮጵያ በላይ የ አፍሪካ አንደኛ ነክ
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@mrjohn5655
@mrjohn5655 3 жыл бұрын
Meles Meles Meles the intelligent man he had a good history in the country rest in peace to his soul
@shise24434
@shise24434 3 жыл бұрын
ጀግናው መሪያችን ሁሌም ስናመሰግነው እንኖራለን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ።የብሔሮችን እኩልነት ያስከበረ የእምነት ነፃነት ያረጋገጠ መሪያችን ነበር ምንም እንኳን በመጨረሻው የህይወት ዘመኑ እስልምናችን ላይ የተሳሳተ አይዲዮሎጂ በግዴታ ለማስገባት ጥረት ቢያደርግም፣ቢያስከፋንም ለሰራልን መልካ ግን ሁሌም እናመሰግነዋለን።ከሱ በፊት ከነበሩትም አሁንም ካለው መለስ በብዙ እጥፍ ይሻላል። መለስ አሳቢ ነበር
@biteweded2256
@biteweded2256 3 жыл бұрын
Thank you Awlo Media 🙏🙏🙏😭😭😭
@godislove9115
@godislove9115 3 жыл бұрын
መሌ የኔ ጅግና ሁሌም በልባችን ትነራለህ በሰላም እረፍ
@user-nq5oz9fe4y
@user-nq5oz9fe4y 3 жыл бұрын
በገነት ንረልን መሌየ😭
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 3 жыл бұрын
During Ato Meles Zenawi Farmers are respected, he invite them to his palace, encourage them, award them
@danizewdie841
@danizewdie841 3 жыл бұрын
Thanks Awlo media!!!!
@ashublack7115
@ashublack7115 3 жыл бұрын
Rip proud of you PM Meles
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Ashu Black we ashamed of him
@ashublack7115
@ashublack7115 3 жыл бұрын
@@alem8640 do you have any kind of idea who Pm Meles is he is african leader .
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Ashu Black you know about him better than me .we are tired of this criminal
@ashublack7115
@ashublack7115 3 жыл бұрын
@@alem8640 be rational what are the reasons makes him criminal he was hero cause everybody knows how ethiopia was before pm meles and after him so could you tell me your reason that makes you to say he is crimnal.
@sabasaba2633
@sabasaba2633 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤️💛
@gadumeresa3017
@gadumeresa3017 3 жыл бұрын
ሜሌ የኢ/ያችን ጅግና ነብሰህ በገነት ያኑረልን
@yemanebrhane1410
@yemanebrhane1410 3 жыл бұрын
Thank you Awlo media
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 3 жыл бұрын
Meles our hero jegna ymotal Tariku gin ynoral 😭Egziabiher nebsihen be genet yanurat🙏
@nesruaddis2782
@nesruaddis2782 3 жыл бұрын
ያንተ ስም ለዘልአለም እየተዘከረ ይኖራል ካሀዲዎች ግን ህሊናችሁ እየወቀሳችሁ ትኖሯላችሁ።
@adomnane8694
@adomnane8694 3 жыл бұрын
Tekekel
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Nesru Addis Enizekirewalen zelalem E/r ye yikerta lib yisten.Ende Meles ainet banda hagerun yeshete ye hechefe Ethiopia betarikwa algetematim yesew dem k midir yichohal .enzekirewalen ensifewalen yebanda tarik bilen abro yenoren hizb yaleiaie awre.ersu bicha saihon enantem silebelachihu tuchohalachihu dihnet mechem yemaiadergew yelem
@annatikuye9603
@annatikuye9603 3 жыл бұрын
Nesru Addis Now he is with devil 👿
@sisaysolomon2764
@sisaysolomon2764 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@user-xv8bc4lb5r
@user-xv8bc4lb5r 3 жыл бұрын
መለሰይ ጅግና ኣምላኽ ኣብ ገነት የንብርካ
@zenebusemaw7185
@zenebusemaw7185 3 жыл бұрын
መለስ ዜናዊ አባይን የደፈረ ጀግና ታሪክ የማይረሰው ነፍሱን ይማረው
@hageremiru2888
@hageremiru2888 3 жыл бұрын
Tnx awlo mideya
@tegesttegest5591
@tegesttegest5591 3 жыл бұрын
መለስ ውስጤ ነህ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኖሪህ ፈጣሪ እዳተ የሚሁን የለም
@letshtt6197
@letshtt6197 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🕯✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💠
@gabermadhinmichael8542
@gabermadhinmichael8542 3 жыл бұрын
መለስ በጣም ለአገሩ በጣም ዳይናሚክ የሆነ ስራ ተሰርተዋል ለአገሩ ከቤተሰቦቻቸው አብልጦ አለም የመሰከረለት ስራ ተሰርተዋል መለስ ሁሌ እናስታውሳለን እናከብራለን ስራህን ምስክር ነዉና እንወዳለን የኛ ጅግና
@abenetbeyene3255
@abenetbeyene3255 3 жыл бұрын
ሃገሩን የወድ ነበር? ቢጠላት አንዴት ነበር የሚያደርገት
@edij7592
@edij7592 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ አይደለም በአፍሪካ በአለም የተደነቀ መሪ ነው። መቼስ እኛ ልባችን እያወቀ አንደበታች ሌላ ስለሆነ ነው እንጂ መለስ ምርጥ መሪ እና ጀግና ነው ደሞ ሰው ነው ስህተት ሊኖር ይችላል ግን ከስህተቱ በጎ ስራዎቹ ይበዛሉ። Rest in peace our beloved HERO 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Rubabatat
@Rubabatat 3 жыл бұрын
Thank you Awlo Media.
@selamalex9385
@selamalex9385 3 жыл бұрын
RIP OUR NATIONAL HERO
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 3 жыл бұрын
selam alex What National hero? What a joke?
@selamalex9385
@selamalex9385 3 жыл бұрын
@@berhanwubneh4216 this is fact and fact nothing to do sorry!
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 3 жыл бұрын
selam alex Well something is said fact there must be an evidence for it to prove it. And there isn’t any evidence that prove it.lol
@Tekulaw
@Tekulaw 2 ай бұрын
​@@selamalex9385melese eko kezeno be 50 ametu tewesede adios meles kezeno
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 3 жыл бұрын
Our Herrooo❤❤❤❤👍👍👍
@trhassolomona5569
@trhassolomona5569 3 жыл бұрын
Awlo . tack sä mycket 🙏
@kassazegeye269
@kassazegeye269 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራህን ሰዎችን ሳይሆን ግኡዙ እንኳን የሚታይ ነው ራሱ አፍ ባይኖረውም ይመሰክራል በሰላም እረፍ የኛ ጀግና።
@user-zd9xr6us4r
@user-zd9xr6us4r 3 жыл бұрын
መሌ ናፈቀን 😭
@solomonhailu1069
@solomonhailu1069 3 жыл бұрын
Teketelew
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
መዲ ጋል ትግራይ gibresedom ena yesew dem litetu.
@nwnjwwnwnjwwjnw8550
@nwnjwwnwnjwwjnw8550 3 жыл бұрын
ይሄ ሚድያ ለሁሉ እኩል ስለ ሚያስተላልፍ ነው ምወደው Rip መሊየ የኛ ጅግና
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
ቃል መለስ ጨናዊ "ኤርትራውያን ሕብሪ ዓይንኹም ባህ ስለዘይብለና ካብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውጹ"
@nwnjwwnwnjwwjnw8550
@nwnjwwnwnjwwjnw8550 3 жыл бұрын
@@danielhadgu ማን ነህ ዶሞ ኣንተዐዐዐዐዐዐዐ
@sleshichekol3463
@sleshichekol3463 3 жыл бұрын
He was world class mind!
@amareyohannes3730
@amareyohannes3730 3 жыл бұрын
Think you very much awlo PM thé right meles histoty Will be written by thé foreigner not by thé éveil Ethiopian no one is like mêlés offcours like human can make mistake
@derkaiser723
@derkaiser723 3 жыл бұрын
He was the best leader.. that we ever had.. After Him our country is on the wrong way and on the cross road..! R.I.p
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 3 жыл бұрын
የአገር ውድቀት ከሚገለጽባቸው ሁኔታዎች መካከል አንደኛው የቀደሙ (አገልግለው ያለፉ) መሪዎችን በሥሜትና በወገንተኝነት ሳይሆን በሃቅና በተገልጋይነት መንፈሥ እውቅናና ክብር መስጠት አለመቻል ይመስለኛል። የቀድሞው ጠ/ሚ መለሥ ዜናዊን ከሌሎቹ የአገር መሪዎች በተለየ ሁኔታ የሚያስመስግናቸውም የሚያስወቅሳቸውም ታሪክ ትተው አላለፉም። እንደ ማንኛውም የአገር መሪ ባመኑበትና ተግባራዊ ባደረጓቸው አስተዳደራዊ መመሪያዎችና አፈጻጸሞች ተገምግመው ጠንካራና ደካማ ጎናቸው ለክርክር ይቀርባል እንጂ ማንነታቸው፣ ባህሪያቸው፣ መልካቸው ወይም ሥነ-ልቡናቸው የሥልጣን ዘመናቸው ስኬቶችና ውድቀቶች ተደርገው ሊወሰዱ አይገባቸውም። ማንም ይሁኑ፤ ከየትም ይምጡ፣ ምንም ይምሰሉ አገረ-መንግስቱን በትጋት አገልግለው አልፈዋልና ሊመሰገኑም ሊከበሩም ይገባል፤ አገሩ ይህን ማድረግ ባለመችሉ ግን በዚህ የረቀቀ ዘመን ከመቶ ምናምን ዓመት በፊት የነበርን መሪ ባልተገባና ረብየለሽ በሆነ መንገድ ለማግነንም ሆነ ለማድቀቅ አላስፈልጊ መሥዋዕትነትን እየከፈለ የሰቆቃ ኑሮውን እየገፋ እንዲድህ ተገዷል። በህይወት ላሉትም ሆነ በአጸደ-ነብስ ለሚገኙት መሪዎች ሁሉ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል። አውሎ ሚዲያም ይህንን ጤናማ አስተሳሰብ ከሙያ ግዴታ ጋራ አዛምዶ የቀድሞው የአገር መሪን ሙት ዓመት ስላስታወሰን ሊመስገኑ ይገባቸዋል። ኃይለማሪያም ደሣለኝንም በህይወት እያሉ እንደሚዘክሩልን ተስፋ እናደርጋለን። ነብስ ይማር መለስ ዜናዊ!
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 3 жыл бұрын
Well said.
@gideyhi
@gideyhi 3 жыл бұрын
Ewnet tizegeyalech enji tedebka atkerem We miss you.
@A.A-ec2gu
@A.A-ec2gu 3 жыл бұрын
Very true 👏👏👏
@arifleqa268
@arifleqa268 3 жыл бұрын
ከመለስ ብዙ እጅግ ብዙ ተምሪያለሁ እኔ በየጊዜው ነው ማስበው።መልካም መሪ መቼም ይታወሳል ፣
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f 3 жыл бұрын
መሌ የኔ ኣባት ነብስህን ኣብ ገነት ኑሩሉን ኣዉሎ ምድያ የተባክ ነህ
@kebashk9042
@kebashk9042 3 жыл бұрын
Thanks Awlo.
@dejustar3766
@dejustar3766 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ ቢስ ነው እንጂ እንደ #መለስ የሰራለት መሪ የለም ይሄ ማመን ማይፈልጉ ዘረኞች ብቻ ናቸው መለስ በሰራው #ባቡር እየተጓዙ መለሰን ሚጠሉት ሃላቀሮች ናቸው ማንም መሪ ያልደፈረው አባይ ደፍሮ ያስጀመረው ጀግና መሪ ነበር ነብስህ በአጸደ ገነት ያኑርህ ጀግናዬ ውልታህ ማንረሳ አለንልህ ሰላም የሰጠህን በቢሄራችን እንዳንገደል ያረክን የትም ክልል ዞርን እንድንሰራ እንድናድግ ያረክን አንተ ሰለሆንክ ነብስ ህያው ትሆናለች
@yakomisalfiyel5705
@yakomisalfiyel5705 3 жыл бұрын
Sedbu mn amataw...melse was good for tigray and adwa.....the rest of Ethiopia we hate him with reason We lose our port He did divide the country He was a dictator Autocrat and nepotism govern Only adawa elites live with luxuries Corruption in Ethiopia during his regime were all time high He did order the mass killing of Addis youth in 97 election....count less atrocities and crimes
@ktube2655
@ktube2655 3 жыл бұрын
ኣያ ሁሌም በልባችን ታትመህ ትኖራለክ እንወድሀለን መልየ😍😭
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
ሳሊሕ k tube Hule ersu sasib hageren zerfo wondimun gedilo defro gibresedomin asfafito tifir nekilo hager sheto er sintu .yesew dem yichohal b lijochu yagechewal .ezih gebitachihu yemitidegifu tekefilwachihu woi degmo zerechinet new ,ersu eko mehaimenetin asfafito zerechinetin asfafito hede ye Ethiopia telat neber
የመጨረሻው ለቅሶ
18:29
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 98 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 9 МЛН
DW TV የመለስ ፓርክ ጉብኝት ከሰምሃል መለስ ዜናዊ ጋር
28:33
DW ጉብኝት የታጋይ መለስ ዜናዊ የመጻህፍት ክምችቶቾ
26:17