No video

ስለ አይን ጤና አጠባበቅ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS About Eye Care

  Рет қаралды 9,548

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@siseysisey767
@siseysisey767 5 жыл бұрын
Thanks
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 5 жыл бұрын
ዶ/ር ናሆም በጣም ምርጥ ሰዉ የድሀ ደራሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የምር መልካም ሰዉ
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
ማማዬ ቦታውን ጠቁሚኝ አሆን 3 በሆላ እግእብባለው ብበፈጠረሽ ዱባይ ነኝ በመነጽር ነው የምስሰራው
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 5 жыл бұрын
@@kasow8438 ok እኔም ዱባይ ነኝ ቦታዉ ደንበል ሲቲ 2 ፎቅ ሌላ ኢንፎርሜሽን ካለሽ ዋትስ አፕ ወይም ፌስ ቡክ ላይ አዉሪኝ
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
@@user-ff3dr1vp1e 00971563126557
@fatimasulaiman4658
@fatimasulaiman4658 3 жыл бұрын
እስቲ ላላህ ብላቹህ የዶክተርን ቁጥር ላኩልኝ እኔም ግላኮማ ነወ መሥል ወብራሽን መደረግ አለብሽ ተብየለሁ ላላህ ብላቹህ ቁጥር ላክል
@user-gn6rk4me1t
@user-gn6rk4me1t 5 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ትምህርትነው
@zbkb6072
@zbkb6072 5 жыл бұрын
I would like to now abut dry eye treatments.
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
እር እስቲ ስለ ኩላሊት ህመም ማስታገሻ አቅርቡልን በናታችሁ ተሰቃየሁ በሰው ሀገር
@senaitgebrehiwot8295
@senaitgebrehiwot8295 5 жыл бұрын
እማዬን ናፋቂ ብዙ ውሀ ጠጪ ከቻልሽ ሀብሀብ (ወተርሜሎን) ብይ ሽንትሽን አትቋጥሪ ቶሎ ቶሎ ሽኚ ወገብሽ አካባቢ ላስቲክ የሚያጣብቅ ልብስ አትልበሺ። ከሁሉም በላይ እግዝብሄር ይፈውስሽ።
@emebettades3150
@emebettades3150 5 жыл бұрын
#sewochucheshene Hakim Bet Wusedugne Beyachew Hode Fitarii Yimarsh!!!
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እር እህቴ ውንድም ሆስፒታል ሂጅ ችላ አትብየ እሺ ብዙ ውሃ ጥጭ ፍጣሪ ይማር ጽሎት አድርጌ
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
እህቶቼ ሀኪም ቤት ሄጃለሁ ራጅ ተነሳሁ ምንም የለብሽም አሉኝ ሚያርገኝ ነገር ማውቀው እኔ ነኝ እዚ ሀገር ምንም አያቁም አገሬም ልሄድ ከለከሉኝ ቪዛ ካሰራሁ ገና 3ወሬ ነው ብቻ አስቡኝ
@senaitgebrehiwot8295
@senaitgebrehiwot8295 5 жыл бұрын
እማዬን ናፋቂ አይዞሽ የኔ እናት ያለምንም ክፍያ በነጻ አክሞ የሚፈውሰው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ስልሰው ልጆች ሀጥያት ሲል በመስቀል ላይ በተሸነቆረው እጆቹ ይዳስሽ።
@ablove1092
@ablove1092 5 жыл бұрын
Arif new ketlwbet
@user-qr8ul7xb3f
@user-qr8ul7xb3f 3 ай бұрын
አድራሻህንም እባክህ ንገረኝ
@user-vy1nm1dy3u
@user-vy1nm1dy3u 5 жыл бұрын
woww
@user-kw3wh6nh7p
@user-kw3wh6nh7p 5 жыл бұрын
ስልክ ካላችሁ እባማችሁ
@fatimadubai1041
@fatimadubai1041 3 жыл бұрын
የትነው ይሄ ዶክተር በናታችሁ ከተበጣም ምክር እፈልጋለሁ ሥልክህን ብትሠጠኝ በጣም እመኛለሁ
@nuredinkedir1762
@nuredinkedir1762 10 ай бұрын
ዶ/ር አድረሽህ የት ነው
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Dokter silkwetn ystun
@jameelahusain3732
@jameelahusain3732 5 жыл бұрын
ቦታውየትነው።
@ZinetjamalJamal
@ZinetjamalJamal 5 жыл бұрын
5 ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ውዶቸ
@yabibaladmasu4476
@yabibaladmasu4476 2 жыл бұрын
እደው አድራሻው እማይነገረን ለምንድ ነው የሁሉም ጥያቄ ነበር ይነገረናና እዴ
@user-qr8ul7xb3f
@user-qr8ul7xb3f 3 ай бұрын
እረቁጥርህን ቴክስት አድርግልኝ
@selamselamlove6191
@selamselamlove6191 5 жыл бұрын
💚💛❤👌👍
@photolightkebede2386
@photolightkebede2386 Жыл бұрын
የዶክተር ናሆምን ስልክ ቴክስት አድርጉልኝ ከድሬዳዋ ለህክምና ለመሄድ ፈልጌ ነዉ ። ከድሬዳዋ ፎቶ አንሺ ከበደ በቀለ።
@almaznegusse2291
@almaznegusse2291 3 жыл бұрын
የህክምና ቦታው የት ነው?
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
እረ እኔም አይኔን ታማሚ ነኝ 3 በሆላ ወደ ሀገር እገባለው ቦታውን ጠቁሙኝ እባካችው
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የነቃሁት ከርፈዴ ነው አይኔ እንዴማያይ ካውኩ 10አመት በላይ ነው
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ኧረ እኔም ይበላኛል ይቀላል
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
1gnaa
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እኔስ ጡት ማታ ብማልቅስ ሌጥፋ ነው 😭😭
@user-bk3mh9in9d
@user-bk3mh9in9d 5 жыл бұрын
ምነው እናቴ ለምን ታለቅሻለሽ በርቺ ያልፋል
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 88 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 15 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 46 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 20 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 88 МЛН