ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi

  Рет қаралды 40,362

Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች

Christian Lijoch ክርስትያን ልጆች

3 ай бұрын

ስለ ዳጊ የመጀመሪያው ትዳር መፍረስ እና ከአገልግሎት ለምን ታገደ?

Пікірлер: 193
@JesusisLord7832
@JesusisLord7832 3 ай бұрын
እናንተ ግን ንጹ ናቹ ? ሌላ ላይ እጆቻቹን የምትዘረጉ። እባካችሁ ልጁ ያገልግልበት. በአገልግሎቱ የተናደደ ሰይጣን የተነሳበት ይመስለኛል። ጌታ ይባርካቹ 🙏
@romangebru5846
@romangebru5846 3 ай бұрын
ደሞኮእኔ፡ አሁን በፖለቲካ ፡ነው የሞታወቀው ፡ ይላል፡ ፣ ሴቷ: ደግሞ ቸርች መሄድ አቁማለች : ተመለሡ ፡ መጀመሪያ:😮 ሥለ ሠው ከምታወሩ! ኦ...Thx ፡
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 3 ай бұрын
ከምንም በላይ የልጆቹ ነገር ያሳዝናል
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 3 ай бұрын
I love Dagy song, what goes in his life, we should give it to God. I love Dagy's song, and he is number 1. Love covers multitude sin. Let's talk about Jesus. Jesus is coming soon.
@asniabera2682
@asniabera2682 3 ай бұрын
እናንተ እነማናቹ ? ጥቅማችሁስ? ምንድነዉ? ከየት የተሰበሰባቹ ሀሜተኞች ናቹ ? አርባና ቢሶች ወደራሳቹ እዩ !!!
@prix205
@prix205 3 ай бұрын
We need more transparency and accountability in the church . We need to expose evil where ever it is. This needs to go to all the way to the top .
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 ай бұрын
የወንድምን ሀጢያት መግለጥ ጥቅሙ ምኑጋር ነው፡የአደባባይ ነገር፡ ቤተክርስቲያን ከዳኘችሁ፡እረ ስሙልን ማለት ጥቅሙ አይገባኝም፡የዚህ አገልጋዮች መሆናችሁ ራሱ ያሳፍራልኮ፡ክርስቲያን ለወንጌል ነው የተጠራው እንጂ😢😢😢😢ልቦና ይስጠን😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን የእንደገና አምላክ እድል ሰጥቶት በንስሃ የተጎዱትንም እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቆ ለምስክርነት ያብቃው ፀሎት please እግዚአብሔር ይችላል !
@munakinawork7473
@munakinawork7473 3 ай бұрын
ተባረኩ ፡ እውነቱን ፡ ስለተናገራችሂ ፡ ተበሰረኩ ፡ እውነቱን ፡ ስላወጣችሁ ፡ ተባረኩ።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 ай бұрын
ይህ ዳጊ አያደርግም እይባልም እፉ እጅግ መርዝ ነው!!
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
ዳጊ ከጎደኝው ቤተኝ ከሆነ 3ተኝ ልጅ ወለደች ያስመረመረውም ለፕሮሰስ ነው
@demeketadesse4840
@demeketadesse4840 3 ай бұрын
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 7) ---------- 1-2፤ እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። 3፤ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? 4፤ ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ። 5፤ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለቤትህ ንጽሕና ስትል ከዙፋንህ ተነስ
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 3 ай бұрын
Ogeettll God Bless more 🎉❤
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል 😢😢😢😢😭😭 ተባረኩ❤
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
ተባረኩ!!! hmm🤔
@asterhaile8256
@asterhaile8256 3 ай бұрын
tbarki❤❤
@user-gf6ce9nh2r
@user-gf6ce9nh2r 3 ай бұрын
ተባረኪ ከነዚህ ተሳዳቢዎች ጋር ወርዶ መገኘት አልነበረበትም
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Ersu eko tilik sew new ende wotat yinkezekezal knemeliku new yemaiechechi
@user-fr9vh2qe2d
@user-fr9vh2qe2d 3 ай бұрын
Tebarek
@user-ww5rq6zn3q
@user-ww5rq6zn3q 3 ай бұрын
1ኛ ቆሮ 10:12 ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። እናንተ ማን ነዉ የፈራጅነት ስልጣን የሰጣችሁ እዉነት በጌታ ከሆናችሁ አካላችሁን ለምን ልታዋርዱት ትሞክራላችሁ ። አይሳካችሁም የክፉዉ ሰይጣን ተባባሪዎች ናችሁ በዳጊ ስም ልትነግዱ አትችሉም። የእ/ርን የአይኑን ብሌን ባትነኩት ጥሩ ነዉ። ዳጊዬ በርታልን አንተ የእ/ር ስጦታችን ነህ ከሳሽክ ተጥሎልሀል ጌታ እስካሁን ከገለጠብህ በሚበልጥ እጥፍ ክብር ይባርክህ እነዚህን አክብረሀቸዉ መልስ ለመስጠት እንዳትሞክር።
@rahelbtsadik3773
@rahelbtsadik3773 3 ай бұрын
ውሽታሞች የስው ስም በከንቱ አታጥፉ እዚህውስጥ ያላችው ማንኛቹ ናችው ንፁህ የስውን ስም የምታጠፋ ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ከተለያየ ቆየ ከዛ በዋላ ከሁለተኛ ሚስቱ ጋር በስላም ተዋዶ ይኖራል ሁልሽም ታሪክ አላችው እራሳችሁን ንፁሁ አታድርጉ ዳጊ ከእግዚአብሔር ምህረት አግኝቶ እያገለገለ ነው ::
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 3 ай бұрын
ከመጀመሪያ ሚስቱ የወለዳቸውን ልጆች DNA አሰርቶ ነው የተቀበለው ከዚያም ሌላኛዋን አስረግዞ የኔ አይደለም ብትፈልጊ አስወርጂ ብሎ ጥሏት ሄዷል ስለዚህ ዳጊ አርፎ ቢቀመጥ አፉን ባይከፍት ይህ ሁሉ አይወርድበትም
@girmabirhanu6476
@girmabirhanu6476 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የእኛን ንፅህና አይቶ የሚጠቀምብን አይደለም ። የልጁ ቅንነት አይደለም የሚያገለግለን ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንጂ ። ደግሞም የአንድ አከባቢ ማሕበረሰብ የኑሮ ዘይቤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኛ በክርስቲያኖች ሕይወት ላይ effect እንዳለው መርሳት የለብንም ። ዘማሪ ዳጊ የዚህ ሰለባ ነው ብዬ አስባለሁ ። አዲስ አበባ አኗኗር እንደሕዝቡ ስነልቦና አቀማመጥም ነው አኗኗሩ። አንድ ሰው ወንጌላውያን አማኝ ወይም ኦርቶዶክስ ሆነ አልሆነ ሕይወቱ የየዕለት ኑሮ ለመጥፎ ዓለም የመጋለጥ ዕድሉ ከክፍለ ሐገር ትውልድ ይልቅ የሰፋ ነው ። ሁሉንም ነገር ቀምሶ የማለፍ ዕድሉ ሰፊ ነው ። በሰው ሚስት ለመውደቅ ፣ በውጪ ለመውለድ ፣ አግብቶ ለመፍታት ፣ ፈትቶ ለማግባት ዕድሎች ሰፊ ናቸው ። ስለዚህ ..... በሰው ውድቀት ባንደነቅ ፣ የወደቀ እንደሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድማችን ነውና ገስፀን ወደ ቀደመው አገልግሎቱ መመለስ ነው የኛ ድርሻ። ደግሞም መፀለይ አለብን ። በፈተና ያልወደቀ ኢየሱስ ብቻ !! ወገን ክርስትናችንን ኢየኖርን ያለው ገና ዓለም ላይ መሆናችንን አንዘንጋ። ተባረኩልኝ።
@blengebretsadik7416
@blengebretsadik7416 3 ай бұрын
እና ማሳደግ ካልቻለች ብቻዋን ወይም ኑሮዋን ለማሻሻል ይሆናል ወደዚህ አገር የመጣችው በዚህ ደሞ መወቀስ የለባትም
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l 3 ай бұрын
ወይ እናንተ ምን አይነት እምነት ነው ያላቹ ሰውን እየወገራቹ መዳን አለ በእኛ ጌታ ትላላቹሁ😛😛😛😛
@abel6883
@abel6883 3 ай бұрын
Eyodab. Mefthewu mndnew ? የሚያዋጣዉ መፍትሄ እንፈል please
@ethandesalegn4182
@ethandesalegn4182 Күн бұрын
Can you please post Dagi Tilahuns interview
@Emanu2018
@Emanu2018 27 күн бұрын
ወይ ዳጊ በገዛ እጁ ወደቀ😢አሳ ጐርጓሪ
@yordanosmehratte9298
@yordanosmehratte9298 3 ай бұрын
እናንተ ከእርሱ በምን ተለያችሁ?? አረ ተው ሁሉን በፍቅር እንድናደርግ ነው ቃሉ የሚያዘን, ለማቅናት እና ለመመለስ!!
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 3 ай бұрын
Ogetti በጣም ደስ ይላል ንግግሯ ድምጿ ራሱ
@tutubevan932
@tutubevan932 3 ай бұрын
ወንጌል ቢሆን 100 view ሀሜት ሲሆን ተመልከቱ የተመልካቾ ቊጥር ወይኔ ያሣፍራል የሀሜት ጥርቅም እፈሩ ወንጌል አልተገለጠላችሁም ገና ኑ ጌታን ተቀበሉ ንስሀ ለዚህ አደባባይ ሀሜት ወንድሙን የሚጠላ ነፍሠ ገዳይ ነው የወንጌል እንቅፋት አትሁኑብን እባካችሁ የሀሜት ሡስ ያልተፈወሣችው ነፃ እስክትወጡ በጎዳ አርጒልን እባካቾሁ
@demisehana3437
@demisehana3437 3 ай бұрын
What did you guys point God he gave him forgiveness. What he talking about?
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 3 ай бұрын
ባልቴት ሆኖ መጥቶ ከራሱም አልፎ የቤተሰቡንም እንዲሁም የልሎችንም ሰም ማሰጠራቱ ያማል
@aydagirmaye3723
@aydagirmaye3723 3 ай бұрын
Seytan serah yefres. In Jesus' Name.
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 3 ай бұрын
yesew buchila athungi ewunt new yalut fechin tebabri athungi yemjemriya mistum mert set nat
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
OGOETIII perfect saying
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 3 ай бұрын
ኧረ ቤቲዬ በጣም ተሰቃይታለች በጣም በጣም አሰቃይቷቷል።አብዶ ነበር እኮ
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dagmawi yemibalewun sewuie eko endizemur yemifekudut churchichi tifatechochi nachew and ken mazmurun semiche alawukim .sijemer tilik sew hono ende wotat act yadergal.Doctor Mehret yetekebere sew new .
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dagin manew tawaki yaderegew agubito silefeta mekeleja
@FEREUSAMO
@FEREUSAMO 3 ай бұрын
egziabehren masedb setlu atafrum geta gn yserachun ysetachual demo tebrarekalachu fewsun geta ystachu nesha gebu american menore dgeta lay yasnsal mlt nw mafreya nach hulachum
@almaal6451
@almaal6451 3 ай бұрын
Live gossip!!
@yalemeshetbirehanu8556
@yalemeshetbirehanu8556 3 ай бұрын
አሰዳቢ እሱን ብሎ ደግሞ ቲክ ቶክ ላይ ብቅ ባይ
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Enantem ezih yemitawerut temelesu andwa kal alanebim altselim church alihedim alechi ena
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
በቃ አርፎ ለምን አይኖርንም ጥያቄያችን እኮ ድፍረቱን ከየት አገኘው ???
@jerusalemregassa2367
@jerusalemregassa2367 3 ай бұрын
No matter what we love Dagyyyyeeee songs
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 ай бұрын
Ahun eyodab koy lezi ante erasu tibekalehi eyodab eko betam bizuu chiger yalebet sew new eree zendrooo ere geta hoy na na
@meronkauz1732
@meronkauz1732 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 3 ай бұрын
ድሮ ንስሀ ሲገባ ከቤተክርስቲያን ይታገዳል ብቻውን ይሆናል ይፆማል ይፀልያል ከዚያ ይመለሳል አሁን እኮ ንስሀ ገባሁ ብሎ የጥሞና ጊዜ ሳይወስድ ዩቲዩብ ላይ ይታያል እኔ በጌታ ምህረት በጣም አምናለሁ ግን እንደዳጊ ቁጭ ብሎ ስለበድሞ ትዳሩ መፍረስ ሲናገር በኔ ምነው ጌታሆይ በአደባባይ አፈርን ስምህ ተጠራ በሀጢያት ብዬ አልቅሻለሁ እና ዘመኑን እንወቀው እግዚአብሔር ምህረቱ ስለበዛ ባንደፍረው ጥሩ ነው ሰው ነን እንወድቃለን ግን ግብዝ አንሁን ትሁት እንሁን
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 3 ай бұрын
😢😮
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 3 ай бұрын
ማቴ 7፦1 1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
@kassayenegga-yu9kg
@kassayenegga-yu9kg 3 ай бұрын
By the way I knew Betty winner Ling time ago. All I knew bettey was😢 at winner. And she was very nice to me. Veryspriual and intelligent. I knew Betty showed was easy person.
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 3 ай бұрын
How can we reach her I herd so much about her did she have a facebook or tiktalk account
@getinetz
@getinetz 3 ай бұрын
ስለ አንድ ሰዉ ለማራት ይህ ሁሉ ምን አመጣዉ ጎበዝ?
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
ከዳጊ እና ከቤቲ ጋር አንድ ቤተክርስቲያን ነበርኩኝ ዊነር ቻፕል ጥሩ ነበሩ
@user-lk2eq8qp4g
@user-lk2eq8qp4g 3 ай бұрын
OGITTI HABEN LIK NAT...NIGIGIRWA ENKEN YELEWIM ENDE eGZIABHEAR YEMILEWIN NEW...
@MamaBarokKaleb-zt3mp
@MamaBarokKaleb-zt3mp 3 ай бұрын
ቤቲ የትዋ ናት ግንን
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 3 ай бұрын
ቤቲ የመጀመሪያ ሚስቱ ናት
@simret-
@simret- 3 ай бұрын
Please learn from Jesus life
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Neguse yemitibalewum sewuie kuchi bileh temar
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 3 ай бұрын
ባጠቃላይ መፋታትን እጠላለሁ!!! ሚልክ : 2:16 ይነበብ!!!
@misganakoiritatoitole1524
@misganakoiritatoitole1524 2 ай бұрын
Be Gil Megetsisi ena Mister metbki nw yalben enjje , Mefrede anchilim.., Wedko mensat eko ale , Wendimoche ena Ehitoche Akahedachu gin lik adelm.
@samruth536
@samruth536 3 ай бұрын
Hamet tiwedalachu
@sanchosancho2231
@sanchosancho2231 3 ай бұрын
Tasaferalachu btm buwaltegnoch
@user-tr3ic5dl6s
@user-tr3ic5dl6s 3 ай бұрын
Enante man ferage aregachew geta yeteraw sew wengel yesebkal eyesus sibley sera fetoch
@samruth536
@samruth536 3 ай бұрын
Balegewoch. Enante man honachu new yesew wudket yemitanesut. Beaeferachut tiseferalachu.
@meseretgebregiorgis9897
@meseretgebregiorgis9897 3 ай бұрын
Liju gen kurt erasun new yemimeselew
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Niguse yemitibalew sewuie 14 amet agelegeliku ? Ageligilot mekeleja
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 3 ай бұрын
አደባባይ ከማውጣታችሁ በፊት በግል አናግራችሁታል?
@user-cd7bu6hz6q
@user-cd7bu6hz6q 3 ай бұрын
ትክክል ይሄ አያንፅም ልጆችን አስቡ ባካች ይሄ ቅጅያችው ዘመን ተሻጋሪ ነው
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 3 ай бұрын
ለሁላችሁም ጌታየሱስ ይምጣባቹ
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 3 ай бұрын
I am sooooo sory ! Wongel yemesekerachw meselachu
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Men Aregu ehitochu Ayn chafino mezamr yametachw ehitu Aydelach ye zafan menfas beneau new
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 3 ай бұрын
የልጆች ስብራት በምን ይጠገናል??? መፋታትን እጠላለሁ !!! ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሚልክ : 2:16 ይነበብ ። ከቤ/ን አትለይ.... ለማን ብለሽ!!!
@user-wd2ws9ui2b
@user-wd2ws9ui2b 3 ай бұрын
Balege nachu enantem
@Hop930
@Hop930 3 ай бұрын
who is going to be used by this trash talk . participants knew him personaly and they are attacking and commiting character assasination on him . WALK IN LOVE
@user-fn9ti1ow6g
@user-fn9ti1ow6g 3 ай бұрын
ሲጀመር ትዳር ለምን አፈረሰ ካፈረሰም ለምን ከሌላ ሰው አደረገ በዝሙት ብቻ ነው መፍታት የነበረበት አሁን ግን ሰለገለገለ ተሳካለት ማለት አይደለምቢሆን ከልጆቹ እናት መታረቅ አለበት ከልሆነ ለብቻው ሴቶች መጨረሽ የለበትም
@user-ci8li4co1l
@user-ci8li4co1l 3 ай бұрын
Lib ystachew ahunim geta ,,,,,,yrdaw dagii
@user-zm2rs8fn1y
@user-zm2rs8fn1y 3 ай бұрын
Geta limetat bdej new w engel sbeku
@Maye4433
@Maye4433 3 ай бұрын
ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ጌታ ይመልስሽ ጌታ ልመጣ ነው
@kuria8100
@kuria8100 3 ай бұрын
ቀጣይ ክፍሉ
@kukulu99
@kukulu99 3 ай бұрын
እኛ ያላወቀነውን የቤተሰብ ታሪክ ነገራችሁ እሺ አሁን ምን አተረፋችሁ ?ሌላው ቢቀር ለተወለዱት ህፃናት እንኳን አታስቡም ?? እናንተ አሁን እውነት ሌሎች ሴቶች በማሰብ ነው ? ጌታ ለልጅቹ አይስብም ? እነዚህ ባልና ሚስት በፈታኙ የሚፈተኑት ፈተና አይበቃቸውም ? ልደከመ ፀልይለት አልተባልንም ? እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ይብዛልን 😢
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 3 ай бұрын
@kukulu99 አዝነሽለት ነው? የዚህ ታሪክ ውጤት መሰለኝ ያሁን ማንነቱ
@bituu126
@bituu126 3 ай бұрын
ምን እረሱ እራሱ ሲናገር አነበር
@romangebru5846
@romangebru5846 3 ай бұрын
የሠባ: ወሬ! Wow!every body.... 😄 please God is in control, leave him alon.
@awakinew3064
@awakinew3064 3 ай бұрын
3 amet ke church kewetaw alsh... nege temeleshe geta betin atenalew alsh.. nege yanchi endehone bemin awekesh? Yemedan ken zare new yilal.. dagin ereshiwena lekunis anchi temeleshi...
@simret-
@simret- 3 ай бұрын
This is not Love
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 3 ай бұрын
እና አንቺነሽ ዛሬ እነዩን የምትኮንኝው እዩ እኮ ለብዙ ሰው እግዚያብሔር ቀብቶት ዛሬለብዙሰው መፍትሄ የሆነ ሰው ነው ሲጀመር ማንም ስለማንም አያውቅም እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በጉርብ ስለሰው ማውራት የምትወዱ ሰዎች እናንተ ማናቹ
@MemihiruDeshe-xu8fb
@MemihiruDeshe-xu8fb 3 ай бұрын
Enant Sadie nachu malt new?est selnatem aweru lebe kalachu sera fetoch sele dag ketechenekachu lerasu negerut sewen magachet yesew tedar atebetebetu .est ende tesebesebachu sele get sebeku metenagerut kalat erasu ke ande keresteyan ayetebekem betam tasazenalachu
@medenzoblessed3355
@medenzoblessed3355 3 ай бұрын
Who cares about what he does . Is there any of us who is not making a sin ? Just speak about our lovely merciful Jesus , speak about Gods word . There is no time about speaking someone does this that . Jesus is comming . This kind of conversation will never get any to Christ , but only depart their heart from Jesus . Jesus is comming . The time is extremely close .
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Are mezamran bebizat Amzira nechw eko yezafen menfas silamigebabachaw
@user-sk6tb4hk4q
@user-sk6tb4hk4q 3 ай бұрын
One time supposed Dagi came Denver Ethiopian evangelical church service.Then after that over the conference. One of the lady she had to get married then they asked them to worship for her ceremony Then he charged them $10000.00 plus they feeding him. So her mom was very surprised about him. So he is the business man. He don't suppose to do judged other people He should be repent he sin before he is going to be picking up others brother fault. ....the lady that married her name is Beruke and her mom name is Ganate !?!? I swear that exactly her mom is told me. I am not hearing that information from anybody else.!???😂😂😂
@alphamale617
@alphamale617 3 ай бұрын
$10,000 lawd have mercy !? Was it worth it tho ? The parents are so dumb sorry to say these. Well I also know he f**** one of my left over back in Ethiopia. Dude is a loose a canon. Lord have mercy on all of us😢😢😢
@momona7637
@momona7637 3 ай бұрын
I Remember, how much his wife suffered with their kids. Because of that, I don't like him. Period! To me his ‘deadbeat dad’ instead of showing off his loaned TESLA on social media it's better than paying for his kid's activities and needs. Also saved up for their college. If I were him I wouldn't show off myself on social media. Dagi please don't show your face on social media only show your face and yourself in church.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 ай бұрын
Dgemo zare lmn ageba lmn feta lmn wldechlmn menta alwldechem blachu metachu asafarewoch benante ywngel sra ysdebal
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 3 ай бұрын
እይ ዳጊ ድሮውም ሰው ከመሬት ተነስቶኮ እንዲህ አይወርድም ዩቲዩብ ላይ ሲንጣጣኮ ደንግጠን ነበር እንደዚ የሚለፈልፈው ጉዱ እንዳይወጣ ነው ለካ አሁን ግልጽ ነው።
@bellamelese7809
@bellamelese7809 3 ай бұрын
era erafu esuko nesaha gebetwal selaswam melekam nagaer nawu yemeyawarau bamafetatum waga edasekafelaum eko KZfaq laye seretwal hedacheu tawalekatu
@alemeyasu635
@alemeyasu635 3 ай бұрын
WHAT A GENERATION A LOST GENERATION AGAINST GOSPEL BOTH THEY FORGIVE EACHOTHER WHY NOW
@ethocooking2034
@ethocooking2034 3 ай бұрын
አፉን ዝም ቢያሰኝ ምነው? ዳጊን ዝም በል በሉት
@AfeworkTamirat-gk7hb
@AfeworkTamirat-gk7hb 2 ай бұрын
ኦ ጌት የምትባይ አንቺ ባዶ ነሽ ራሱ።ስለ እዩ የመናገር ሞራል የለሽም።ማን ፈራጅ እንዳደረገሽ አላወኩም።የብድር እንግልዝኛ ብታቆምና
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 3 ай бұрын
ምነው ብታርፉ ከአማኞች አይጠበቅም ሜድያላይ አትፈትፍቱ
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 3 ай бұрын
ጉበዝ ogeetth
@user-rg3ry5dx3m
@user-rg3ry5dx3m 3 ай бұрын
Mins agebachu??????
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
ሰለአገልጋይ ነው እኮ የሚያወሩት።አገልጋይ የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዳይበክሉ መጠንቀቅ።
@ethioland4938
@ethioland4938 3 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163kkkkkkk...hulachum yew nachu.
@AzebBeyene-hg2uc
@AzebBeyene-hg2uc 3 ай бұрын
እዬዳብ አንተም ጀጅ ታደርጋለህ አንተ እኮ የክርስትናን እሜጅ ያጠፋህ የቲክቶክ አርበኛ ንህ አንዴዘረኝነትን አንዴ ዘፈንን አንዳንዴ ስድቦችን ካፍህ ስታወጣ የማይቀፍህ ነህ😢😢ዛሬ የሰው ትዳር ውስጥ ገብተህ ትፈተፍታለህ እውነት እግዚአብሔር እናንተ ህይወት ውስጥ ይምጣ ፍርድ ሲጀምር ከማንም አይደለም ከናንተ ነው 😢😢
@habeshawit2008
@habeshawit2008 3 ай бұрын
Yeah. Zemariwoch mestekakel alebachew, kalhone gin mezmurochachewn mesmat yikebdenal. I totally stopped listening to Dagi’s mezmur anymore 😒
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
ሀሜተኞች የስጋ ደኝነሽ ስሙን ልታጠፌ ተደራጅተሽ ነው የመጣሽው
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Min ersu eko ene yigermechal magelugelu
@emmidegu
@emmidegu 3 ай бұрын
Yebelew alarf Bilo Eko New
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
@@alem8640 ከሀሜት በላይ ምንም አታመጡም ምቀኞች
@minewjal
@minewjal 3 ай бұрын
ዳጊም ፈታ?
@MulatuTessemaAlaro
@MulatuTessemaAlaro 3 ай бұрын
Geta baqabaw iji batanesu
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 3 ай бұрын
ዳጊን ገና አላወቃችሁትም ለስላሳ ሴይጣን ነው እኮ።
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 3 ай бұрын
የማያገባቹ ነገር የምትናገሮ ወረኞች
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 3 ай бұрын
የዳጊ የቀድሞ ባለቤቱ ቤቲ ዘማሪዋ ናት?
@Christianlijoch
@Christianlijoch 3 ай бұрын
አይደለችም ሌላ ናት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
አዎ ዘማሪ ናት ቤቲ ሻውል ትባላለች እጅግ ድንቅ እና የተወደደች ትሁት ናት 3 ልጆቹን ነው ጥሎባት የወጣው
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 3 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ​@@jesusloveyou5996
@wudassabogale8023
@wudassabogale8023 3 ай бұрын
አዎ 1 ካሴት አላት
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 3 ай бұрын
አደራ እኛ የምናውቃቸው ቤቲ ወልዴ ወይም ቤቲ ተዘራ አይደሉም ግን ዘማሪ ናት ታጅበው ነበር i think
@mercy9012
@mercy9012 3 ай бұрын
በአደባባይ እያማሽሁ እንደሆነ አውቃችህኋል? በአንድ ስውሽህይውት ይህንን ያህል ጊዜ ማጥፋታችሁ ስራፈቶች እንደሆናችሁ ያመለክታል። ብትጸልዩበት ራሳችሁንም የምታሟቸውንም ታተርፋላችሁ
@Deborah0629
@Deborah0629 3 ай бұрын
Betikikil endeza new mishalew
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
እሱ በአደባባይ አይደል እንዴ እንደ ፃድቅ ወንድሞችን ስለገንዘብ የሚከሰዉ?
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
ፈጥራችሁ ነው የምታወሩት ተመርምሮል ይቅርታም አርጎላት አብሬ አሌኖርም ያለችው እሶ ነች
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 3 ай бұрын
እዮዳብ ዳጊ ወርዶ ከነ አቡና ጋር ላልከው እነ አቡና ወንጌል ሰባኪዌች ናቸው ዳጊ የተዋረደ ከትዳሩ ጀምሮ እንደሰማሁት ክርስቲያኖች ጋር አይሆንም ሚስጥራዊ ህይወት እንዳለው ከሳሽ ነገረኛ ነው ።
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 3 ай бұрын
ቤቲንም ዳጊንም ዊነው ካየር ሆነው ሳይጋቡ ነበር የማውቃቸው ግን ያኔ ዝምተኛ ነበር የሚመስለኝ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 3 ай бұрын
@@etsegenetamare7165 ሰው ነው ነካክተው ነካክተው እኔዲናገር አደረጉት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
ከዱርዬ ጋር እንዴት ትኑር በይልቦታው የተወለዱት ልጆቹስ?
@MGEYOBA22
@MGEYOBA22 3 ай бұрын
አንቺ ሰብስቢያቸው
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 494 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,1 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 6 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 45 МЛН