ሰላሜን እተውላችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬፥፳፯ መምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

  Рет қаралды 5,170

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

Ай бұрын

#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem
#ሰላምየ አኀድግ ለክሙ
#ሰላሜን እተውላችኋለሁ
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬፥፳፯
#መምህር ዘላለም ወንድሙ
#ስብከት
#wongelezelalemmedia
#መምህር ዘላለም ወንድሙ
#orthodox
#ethiopian_orthodox_sibket
#eotc
#ethiopia
#ንስሐ
#ዘላለም ወንድሙ
#ወንጌለ
#ስብከት
#viralvideo
#viralvideos
#ethiopia
#viral
#Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Пікірлер: 53
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን በእድሜ በጤና ያቆይልን አምላከ ቅዱሳን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልል
@hanna337
@hanna337 Ай бұрын
መምህር ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎቱን ይባርክልህ በሞገስ ይጠብቅልን አንተ ልታይ አትልም ስብከቶችህ ህይወቴን ለውጧል
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልል
@mulatutereda5269
@mulatutereda5269 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አጥንትን የሚያለምል የህይወት ቃል ስላሠማኸን እንደ አንተ አይነቶቹን በቤቱ ያብዛልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
ሕዝቡን በሰላም ማደሪያ በቀጥተኛ ማረፊያ ያውለን አሜን🙏🙏🙏 አሜን መምህር በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"እንደተናገረው ተነስቷል ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል" እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏"ሰላሜን እተውላችኃለሁ" ፍፁም ሰላም ከእግዚአብሔር ነውና የሚገኘው፣ "እሱ ሰላማችን ነውና" "ልባችን አይታወክ" "ወላጆች እንደሞቱባቸው ልጆች አልተዋችሁም" ሳሜን እሰጣችኃለሁ ሰላመን እተውላችኃለሁ ማለቱ ልጅነትን እሰጣችኃለሁ ማለቱ ነው። ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ መምህር
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በተዘጋ በር ሳይከፈት በሐዋሪያቱ ፈት ገብቶ በመካከላቸው ቆመ"
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Ай бұрын
Memiherahcin kale hiywot yasemalen amen
@bahrunegussie8791
@bahrunegussie8791 Ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"በእግዚአብሔር ሕግ የሚደገፍ የሚታመን በሱ ተስፋ የሚኖሩ ለዘላለም በሰላም ይኖራሉ"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
ምስለ መንፈስከ
@almenalmen2660
@almenalmen2660 Ай бұрын
መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ይሄንን የመሠለ ወንጌል ተምረናል በተማርነው ቃል ሀይማኖታችንን ማፅናት ምግባራችንን ማቅናት የእኛ ድርሻ ነው አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v Ай бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር🙏🏻😇😍
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 Ай бұрын
ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላምን ይሰጠን መምህረችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚያጸናና የሚያበረታ የሚመክር ለተጨነቀች ሰጋ የሚመገብ የወንጌል ክፍል መንፈስ ቅዱስ በኣንተ ላይ ኣድሮ ሰላሰተማረን ምስጋና ይገባዋል ለኣንተም ጸጋውን ያብዛልህ ለእኛም ለሰሚዋቹ ሰሚ ልቦና ይሰጠን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ምንም የማይሳነው አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተዘጋው ደጅ ሳይከፍት ገብቶ ሳይከፍት ወጣ"
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
ቃለ ህይወታቸው ያሠማልን አባታችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ወገኖች ሌሎችም እህት ወንድሞች እንዲማሩ ሼር እናድርግ።አገልጋዮችም እንዳይደክሙ ላይክ ሼር እያደረግን እናበረታታ።
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማል አሜን 🙏🙏🙏ሰላምን ያብዛልን አቤት ይህን የህይወትን ቃል የምትሰማ ነፍስ እንዴት እንደምትረካ አሁንም የተበታተነውን ይሰብስበን አሜን👏👏👏እልልልልል👏👏👏አሜን እልልልልልል👏👏👏አሜን👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 Ай бұрын
ወንድማችን መምህር ዘላለም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናመሰግናለን ።
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretgirma5248
@meseretgirma5248 Ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!🙏❤
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር ነህ ❤ አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ❤ ❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@meseretz7640
@meseretz7640 Ай бұрын
በበደሉን ባስጨንቁን ላይ አሁንም ይፍረድ ባለቤቱ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ያስታርቅ ዘንድ"
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መህምሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"በነፍሳችሁ ጨው ይኑርባችሁ፥ እርስ በእርሳችሁ ተስማሙ"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"በምን ዓይነትም ሞት ይሞት ዘንድ እንዳለው ሲያመለክታቸው ይህን ተናገረ ። "
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ልባችሁ አይታወክ አይደንግጥ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ"
@FFg-op7hd
@FFg-op7hd Ай бұрын
እኔስ ልቤ ደማ አልቻልኩም ሀገራችን ታወከች ክርስቲያኖች እየሞቱ ነው በሀገራችንም በስደትም አቤቱ እስከመቸ😢😢😢😢😢😢😢
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ከሩቅም ከቅርብም ላላችሁ ሰላም ሰላም ሰላም ለሁላችሁ ይሁን እፈውሰዋለሁም"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም"
@gigichernet80
@gigichernet80 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fitsumMana
@fitsumMana Ай бұрын
በያዝከው ሁሉ ነገር ትግራይ ህዝብ ላይ ተዘምቶ መጨረሻው የነአካብ ታሪክ መሆኑ አይቀርም::
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ተዘጋጅታችሁ ኑሩየማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬÷፵፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia
1:21:29
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
ከእኛ ጋር እደር የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:36:30
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:07:03
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 145 М.
🔴ወዮ!! መጥፋታችን ነው። | መምህር ጳውሎስ መልክዓሥላሴ
43:16
ቤተ ያሬድ ቲዩብ Bete yared tube
Рет қаралды 416
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН