ሰሎሜ ሾው - በማንነት ትርጉም ዙሪያ ከመምህር ዘበነ ለማ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 28,004

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ሰሎሜ ሾው - በማንነት ትርጉም ዙሪያ ከመምህር ዘበነ ለማ ጋር የተደረገ ቆይታ

Пікірлер: 72
@saratadesse8060
@saratadesse8060 5 жыл бұрын
አስቲ ሰሎሜን አንደኔ የምትወዱ እንያቹ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ዉይ አንደበት ሁለት ግዜ ሰማሁት እንዴት ደስ ይላል እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ወ/ሮ ሰሎሜ በጣም ነዉ እማደንቅሽ እድሜ ያብዛልሽ
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 5 жыл бұрын
መምህራችን አመሰግናለሁ. ግን ስለሰይጣን ስራ እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ይስጥልኝና እና ስለክርስትና እና ስለሰይጣን ስራ እኔም እንዴት በጸሎት እና በስግደት ማሸነፍ እንደሚቻል አስተማሩኝ. ለማወቅ እድሉን ሳላገኝ ካገሬ ወጥቼ ብዙ ነገር ደርሶብኛል. ስለዚህ ስለሴጣን ስራ ማወቅ ሴጣንን ማስተለቅ አይመስለኝም. ግን ይቅርታ አድርጉልኝ
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 3 жыл бұрын
be tikekel ehite 2 amet new kewota gen zari new yayehute ena ...endet yediabelose aserare be adebabaye sigeltse tekaomu memehr zebene?teyakiye huno ketelual.
@Film_production1134
@Film_production1134 5 жыл бұрын
እንደናንተ ትልቅ እውቀት ያላቸው አባቶችን ያብዛልን🙏 እኛንም የማሪዎች ያርገን
@user-ok4nx9fb9l
@user-ok4nx9fb9l 5 жыл бұрын
መምህር እባክዎ አሜሪካ ትተው ኢትዮጵያ ውስጥ በደንብ ለትውልድ ስለሀገሪቱ አስተምር በዘረኝነት ተናውጠናል
@messayabebe7263
@messayabebe7263 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡ ኢትዮጵያውያን ካልተገባ ጭንቀት መውጣት አለብን፡፡ ይህም የሚሆነው መንጋውን ለመምራት የተመረጡት ዓይንተ እግዚያብሔር ካህናት ከፍተኛ ድርሻ መውሰድ አለባቸው፡፡ ለዚህም ቤተ ክርስትያኒቱ በስነምግባር የታነጹ፤ በትህምህርት እንዲሁም በልምድ የታገዙ መሪዎች ያስፈልጋታል፡፡
@GeezSamrawit
@GeezSamrawit 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ነገር ቢኖር ወንጌልን ለማስተማር ፀጋው ቢኖርህም ስለመንፈስ ግን ምንም ያስተዋልከው ነገር የለም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ በእርገጠኝነት አንተ ሳትሆን ጠቋር ነበር ሲያወራ የነበረው እግዚአብሔር ይሰርልህ
@cheguvera9419
@cheguvera9419 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነን እና ዶ/ር ወዳጄነህ ማእረነን በአንድ መድረክ ብታገናኝልን ጥሩ ነው። ሁለቱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
@user-qq2kp3pb7n
@user-qq2kp3pb7n 5 жыл бұрын
ትክክል
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 жыл бұрын
መምህር የምታሥተምረው ሁሉ በጣም ነው የሜያንፀው ግን ሥለሠይጣን ሤራ ለማወቅ የመምህር ግርማ ወንድሙን ፈውሥና ትምህርት በማየትም በማዳመጥ ብዙ ህዝብ እደዳነ እኔም ጭምር የዳንኩበትን እመሠክራለሁ ሠይጣን ሥለተጋለጠ ደሥ ሊላችሁ የሚገባው ሠባኪወች ነበራችሁ ግን ለሠይጣን ቦታ አንሥጠው እያላችሁ ህዝቡን ከማንቃት ይልቅ እንድተኛ አታድርጉ መናገር ካለባችሁ አውደምህረት ላይ ተገኝታችሁ ለምን ተነጋግራችሁ አትፈቱትም ባገኛችሁት አጋጣሜ ለመንቀፍ የሜያነሣሣችሁ
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 3 жыл бұрын
ere migerme new Memher zebene leni tilke abata nachew.gen ke esachew andebet sele seyetane aserare sinesa...maletebekewn semahu. hulum sele seyetan endayenesa yefelegalu .seyetane be adebabaye siwarede yekawomalu.men malete new gen yeha?leni tilke heyewote new Y E Aba GIRMA vcd
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ለህቴ ሰሎሜ ይህንን ትልቅ ሰው ዶ/ር ዘነበን ሊያሥተምረን ስላመጣሽልን አመሰግናለው፡ ደግሞም የሰው ልጅ ሲፈጠር የተለያየ ሥጦታም ስለተሰጠው ከአንችም ትምሕርትእየተማርን ነው ያለነው፣ ማማ ኢትዮፕያ ብዙ የሚያወድሷት የሚያከብሯት ታሪኳን የሚናገሩና የሚመራመሩ እንደ ትልቁ ዶ/ር ዘነበ ያሉ አንበሶች አሉዋት ፣ የኢትዮፕያ ታሪክ በጣም ጥልቅ ግን እኛ ችላ ብለነው ባናስከብረዉና ባንመራመረውም የውጭ ሐገሮች ወይም ጠላቶች ታሪኳን ለመፍታ ወይም ለመውሰድና ለመስረቅ እእንቅልፍ ሳይተኙ ብዙ አመታቶችን አስቆጥረዋል፡ ግን የኢትዮፕያ ምስጥሯ ያለው በሕዝቦችዋ ላይ ነው፡ ሕዝቦችዋ ግን ይህንን መረዳት ከቶ አቅቶናል ፣ ግን አሁንም ቢሆን ኢትዮፕያን ሊፈውሷት የሚችሉ ብዙዎች አሉ ፡እንደዶ/ር ዘነበ ፍቅሬ ቶሎሳ እንዲሁም አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገሥ ነብሳቸውን ይማርልን ፣ብዙም የኢትዮፕያን ታሪክ ፅፈውታል መፃሐፋቸውም አሁን ባሉት ተመራማሪዎች በነዶ/ ዘነበ ወይም በሚዩዚየም ውሥጥ መቀመጥ አለበት፣ እህቴ ሰሎሜ በጣም አመሰግናለው።
@yabeseraaynalem3713
@yabeseraaynalem3713 5 жыл бұрын
መምህሬ ኑሩልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ትክክል ብለዋል ቤተክርስቲያን በአገርና በቤተክርስቲያን በዘረኝነትና በፖለቲካ ያለውን መከፍፈል አንድ በመሆን አባቶች ብትሰሩ መልካም ነው
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 5 жыл бұрын
Yene konjo programeshe betam harif ena asetemary new bezihu ketiye
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር, ቸሩ መድሃኒዓለም በአገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ የሚያንዣብበውን ዲያቢሎስ ያርቅልን።
@mahletw1994
@mahletw1994 5 жыл бұрын
Very appreciated Dr Memhir Zebene Lemma! EGZIABHER edmehn yarzmew! Ante betam tasfelgenaleh!!! Hzbachin mer eyelekeke new. EGZIABHERn titen seytanin eyamelekin ena eyeferan new...
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 жыл бұрын
ተመስገኑ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@matiwosdesalegne7723
@matiwosdesalegne7723 4 жыл бұрын
thanks, my sister this is the best idea , good self-awareness and give us a unique encouragement to be come a good person.. go big ! go big !!
@hailus7714
@hailus7714 3 жыл бұрын
Dr Memehir Zebene Lemma is a great preacher about the bible. I have never seen Memehir Zebene Lemma cast out evil spirit, so asking him about evil spirits is not directed to the right person. His expertise is Gospel preaching. Casting out evil spirits and having a complete understanding about evil spirts is the realm of 1: Memehir Henok Weldemarima (He wrote about 6 books in this area), 2: Memehir Girma wondimu (He has more than 72 videos on the subject and published 3 books on the subject. 3: Memehir Tesfaye Abera he released 86 videos some with Part A, and B. His new book on the subject is will be available soon.
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 жыл бұрын
ሰሎሜ በጣም እናመሰግናለን እያንዳንድ እይታየን እንዳስተካክል እረድተሽኛል
@zemariam1219
@zemariam1219 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኣሜን።
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
yena konjoo sister I love ur program
@user-st1rj3kf5v
@user-st1rj3kf5v 5 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመነክን ይባርከው
@user-gk2pe9hq6l
@user-gk2pe9hq6l 5 жыл бұрын
Thank you sister!I like yours show
@aklilug6597
@aklilug6597 5 жыл бұрын
Egziabher yesera zemenon yibarkilot memhir....
@tigists.1549
@tigists.1549 5 жыл бұрын
Thanks!
@meselubekele3556
@meselubekele3556 2 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalen...
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 жыл бұрын
ተመስገን ።
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
thanks memhir
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 3 жыл бұрын
👏
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 5 жыл бұрын
E/r ystelin kale hiywet yasemalin
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን ትንሽ ተምታቶብኛል እስቲ ደግሜ ላዳምጠው አብሶ ስለጠያቄዋ ሰሎሜ ምን ለመስማት ፈልጋ ይሆንንንንንንንንንንንንን ፅሞና
@erirahma5931
@erirahma5931 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ዘበነለማትክክልለትውልድማስተማርነውእውነትነው
@belabarandrestaurantinesse4373
@belabarandrestaurantinesse4373 5 жыл бұрын
Antu beye Anthi sekarame La emenetu respect mesetete Alebeshe **!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 жыл бұрын
Memhre zeben edmi Ena tena abzto ystelen
@alazartizazu5816
@alazartizazu5816 5 жыл бұрын
ahunm yemigerm iwuket alachuhu slezih besralay awululen
@alberteinstein4416
@alberteinstein4416 5 жыл бұрын
Tikikil bileshal Solome ahunyalewu ewunetana sewuyewu yemiawerawu 1 aidelem zimbilo tirikit newu
@hshsggsgsbdhdhbehsh5013
@hshsggsgsbdhdhbehsh5013 5 жыл бұрын
devil &evil እኛው ነን ሰይጣን የሚባል ነገር የለም ክፉ አመለካከት ማስወገድ በቂ ነው
@efremamanuel8594
@efremamanuel8594 5 жыл бұрын
Xegan yeabzehe memherachen
@wuhash2684
@wuhash2684 5 жыл бұрын
memhir dr zebn le ethopia btlyi be ahun sat betam tasflgalk ebak tchelalk tru sega alk ebak eza bmkoyit hulu btastmrn egziabher yirdak embete sgahin tabzalk
@adgj9493
@adgj9493 5 жыл бұрын
አምሳያህን ያብዛዉ
@meseretwalatamikaeel4345
@meseretwalatamikaeel4345 5 жыл бұрын
Memirachin enkun dena matuu
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 5 жыл бұрын
ዲስ ላይ ያረጋችው ሰዎ ይሄ ያልተመቻችው ምንድነው የሚመቻችው ግን
@ebinattube8101
@ebinattube8101 4 жыл бұрын
solome
@marthaminkom
@marthaminkom 5 жыл бұрын
ከሩዋንዳ ተምረን ዘረኝነትን ለማስወገድ መጣጣር ያሰፈልገናል ። ወይ ጉድ ማነህ ከየት ነህ የኔ ያንተ እያልን የምናጠፋው ጊዜ የሚያበቃበት ጊዜ በጣም ነው የናፈቀኝ። ኢትዮጵያዊ ነኝ ። እኔም በመንገድ ላይ ከማያቸው ሰዎች መካከል ያለምንም ችግር የሃገሬን ልጆች ለይቸ አውቃቸዋለሁ ዘሩ ያደገበት ቦታ አያት ቅድመ አያቱን ከየት ተሰደው ከማን ተዋልደው እንደኖሩ በትክክል እስከ 7 ቤት መቁጠር የሚችሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው። አማራ ነኝ ትግሬ ነኝ ጉራጌ ነኝ..... የሚለው ግን ምን አይነት ማረጋገጫ አለው?????? እኔ በበኩል ለማመን ያስቸግረኛል።
@birukkore5594
@birukkore5594 5 жыл бұрын
Which part of our past history was you admired ? Dr zebene and do you believe or think or have proof all ethiopia nationalities were included in your past ethiopia??
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 жыл бұрын
ሰው:ክቡር:ነው!
@Milliboy100
@Milliboy100 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hJdobLmEq8_KnJc.html መምህር ግርማ ማገልገል አልቻልኩም አሉ እሲኪ ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት ::
@user-qq2kp3pb7n
@user-qq2kp3pb7n 5 жыл бұрын
አንች እራሱ አለብሽ አጋንት
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
ትክክል እህት የሰጡት መልስ ቅር ያሰኛል
@hshsggsgsbdhdhbehsh5013
@hshsggsgsbdhdhbehsh5013 5 жыл бұрын
እረኛ እኮ ለበጎቹ መሪ ነው ስለምን መሪዎቻችን በጎቹን በትነው ሄዱ ኢየሱስ አስተምሮ የሄደው ይሄን አይደለም እኮ እረኛው ብቁ ካልሆነ የበጎቹ መበተን ግድ ነው።
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
መ ምህር ዘበነ ለማን ነው የምትደግፈው ለደብተራው ?
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
አንቺ ቢራ እና ውስኪውን እየጠ ጣሽ ይሄ ምን ይገባሻል ከመጻፍ ቅዱስ ውጪ አላደረጉም ጠንቋይ በበዛበት ዘመን ትቀልዳላችሁ
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 5 жыл бұрын
this betraka shermuta
@kbg6227
@kbg6227 2 жыл бұрын
አይ ሰሎሜ ቋንጣ ፣ እንደው የኢትዮጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ነው እንጂ ያንቺ ቅጥፈት እኮ አብሮ አያኗኑርም ። አንቺ እራስሽ ጋኒን ነሽ ። በጦርነት የወደቁ እሬሳችሁን ለምን አትቀብሩም ተብላ ስትጠየቅ የኢትዮጵያ መሆኑን በምን አወቃችሁ በሽታ ነው ብላ በኢትዮጵያውያን መስዋእት የወያኔ ቃላቀባይ ( አፈቀላጤ ) በነበረችበት ጊዜ ያላገጠች ጋኒን
@metumetu4404
@metumetu4404 5 жыл бұрын
Kigna hone gizew
@birukkore5594
@birukkore5594 5 жыл бұрын
We need scientific knowledge !! I don’t think religion solves our problems
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 5 жыл бұрын
It is a good topic, but, please there is no mystery with Ethiopia or Ethiopianism! It is just like all the races in the entire world. Nothing more and nothing less. Do not preach none-existent thing! Do not preach a false Ethiopianism! What we need is fact, what we need is proper education-common sense/rationality. Not false image or title! Where did this false self-image about Ethiopia come from? If Ethiopia were as a special country or race as it has always been said, why are we a poor and weak nation? Please avoid this false Ethiopia or Ethiopianism!
@michaelzerihun2837
@michaelzerihun2837 5 жыл бұрын
I have been asking the same questions since I was so little but guess what no one would like to give me the appropriate answer or direction that help me to define myself. To be honest this is a reason why I no longer wanted to live in Ethiopia. The population keep dictating the false identity generation to generation. An absolute identity crisis mate!
@DrTena
@DrTena 5 жыл бұрын
Vaginal types, የእምስ ዓይነቶችን አንድ በአንድ ማወቅ ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ kzfaq.info/get/bejne/sJ-qlrSDp5jPemw.html
@user-ok4nx9fb9l
@user-ok4nx9fb9l 5 жыл бұрын
ባለጌ ለራስህ እየው
@martamarta5206
@martamarta5206 5 жыл бұрын
Dr. Tena, Seble satihon atkerim. Balege.
@DrTena
@DrTena 5 жыл бұрын
@@martamarta5206 err ene wond negn. gen mawek min chigir alew?
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 5 жыл бұрын
@@DrTena qoshasha mndenaw xeqemo atsheramoxe wexa kezih
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
ማርሽ ቀይረው በሜዳቸው ተንሸራሽረዋል
18:12
ዳኝነቱ እንደተጨበጨበው አይደለም
25:22
Fana Television
Рет қаралды 66
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН