No video

ሰሎሜ- የዘመኑ ትዳር

  Рет қаралды 27,968

SELOME

SELOME

5 жыл бұрын

Presented by a bold, outspoken trailblazer, ‘Selome’ is an inquisitive TV show with a fresh new format. Each week, Selome invites you to explore different issues that touch our lives. The show is informative yet entertaining, bringing forward balanced perspectives and expert views and opinions on the issues covered. The show aims at encouraging viewers to further engage with the topics raised.

Пікірлер: 48
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 жыл бұрын
ሶሎምዬ ሳከብርሽ እኮ!! በጣም አስተማሪ ነው ስንቱ ተጎዳ መሰላችሁ💔 አመሰግናለሁ!!ርጂም እድሜ ተመኘሁልሽ💖
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
በጣምምም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣምምም አስተማሪ በውንነት
@hailtessema630
@hailtessema630 5 жыл бұрын
It’s a very good discussion, and what I really Liked this discussion is it is little judgmental (You are tried to avoid judging, so Keep informative).
@trialtube6365
@trialtube6365 5 жыл бұрын
Seble Haylu, Thank You, You describe it very well.
@fufuhabeshawit3691
@fufuhabeshawit3691 5 жыл бұрын
ሰልዬ ሁሌም የምትመርጪያቸው ርዕሶች ወሳኝና ወቅታዊ ናቸው Thank U!♥ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚመሰረት ፍቅር ባለሚያዎቹ እንዳሉት መልካም ጎን እንዳለው ሁሉ፣ እጅግ አጸያፊ የሆን የማጭበርበር ስራም እንደሚከወንበት ይታወቃል። ሰዎች (በተለይም ሴቶች) ይህን እንዴት ሚዛን ላይ እንደማያስቀምጡ አይገባኝም። በአካል ለማያውቁት ሰው እንዴት ተብሎነው እሱ ይህን ያህል ገንዘብ የሚላከው?! በገንዘቡ ውስጥ.. ወጣትነትሽ፣ ውበትሽ፣ ጉልበትሽ፣ ተስፋሽ፣ የዚህ ሁሉ ዋጋ እንዳለበት እንዴት ማገናዘብ ይሳነናል?! እባካችሁ ልብ እያደረግን። (ባልተያያዘ ወሬ ሰሊ ስለ ቃል የሰራሽው ፕ/ም እጅግ ውብ ነበር)
@ha.as.1771
@ha.as.1771 5 жыл бұрын
oh dear Selome i love the issues you raise every time on your show keep going. and i think it it might help some shy people too.
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 жыл бұрын
እስተማሪ ፕሮግራም ነው::የአረብ አገራ ልጅ በጣም ታሳዝናለች . እንደዚ አይነት ጭካኔ ከሰው ልጅ አይጠበቅም. እባካችሁ ለወንዶች ገንዘብ አትላኩ
@selam862
@selam862 5 жыл бұрын
selome you are amazing women. you show is very intersing helpfu me prevent he sees new keep the good work
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 5 жыл бұрын
As always marvels discussion Thank you selome keep-it up girl ....love you.....
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 5 жыл бұрын
Selomeye I respect you nice 👍 job!
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 5 жыл бұрын
I wonder what your next discussion topic would be?????
@TheDaniman09
@TheDaniman09 5 жыл бұрын
ጥሩ ነበር። ከዚህም በላይ በደምብ ባልታየ መልኩ መወያየት ይቻል ነበር። ደጋሚ በዚ ርዕስ መወያየት ሳይኖርብሽ አይቀርም ከችግሩ አሳሳቢነት አኳያ። እናመሰግናለን።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ሰሎሜ የምታነሽው መወያያ ሃሳብሽን ስወድልሽ ትዳር በማስታወቂያ ሆነች ትውልድ በዛ ልበል እንዲህ ማስታወቂያ ድረስ የተወጣው ጉድ በል ጐንደር
@rozasolomon271
@rozasolomon271 5 жыл бұрын
Woww zare betam yebzuwechen cheger new yetenagrachehut. Arif new💙
@mulukbrhanu9800
@mulukbrhanu9800 5 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው አይዞሸ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ ምህረት ይላክልሽ እኔ አቤተሰቤ ተርፎ ለወንድ ምሰጥበት ግዜም የለኝ መደበሪያችን ነው መሆን ያለበት መሀበራዊ ሚዲያው ሎግ አውት ስል ነገር አለሙን ረሳዋለው አይደለም ስለሱ ላስብ
@Lela_maya
@Lela_maya 5 жыл бұрын
Interesting us usual
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Betam asetemari new selome amesegnalu
@marsilasmarsilas3260
@marsilasmarsilas3260 5 жыл бұрын
Betam astemari ina ginizabe yemiset newu setoch ihitoche kezi memar alibin
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታነሽው የሰሎሚ ማስታውቂያን ፊደሉን ስወደው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ዌልሰሎሜፕሮግራሙበጣምአስተማሪነውጥሩምክርነውthanks
@melatmelat9491
@melatmelat9491 5 жыл бұрын
Not necessarily u can get rejected any time weather on Internet or real life
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 жыл бұрын
Gene kemekemawen betakomiwe woyem betekeneshiwe melekam new solome
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የፍቅር ምርጫ የምለው ፕሮግራም በስልክ መልኩን ቀይሮ ነው የመጣው
@rutagebreyes5686
@rutagebreyes5686 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰሎሜ ስወድሽ
@sadyali3436
@sadyali3436 5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ራሱ ምንድነው ብዬ ነበር በጣም በያካባቢው የተለያየ ስም ነው ሚለጥፉት አሳቡ አንድ ነው ትዳር ፈላጊ ነው ሚለው እኔ አዲስ ነገር ሆኖብኝ ነበር ደስ ሚለው እውነት ከሆነ እዳማራጭ አራፍ ነው እላለሁ አጠያያቂው ይሳካል አይሳካም መሆን ያለበት እላለሁ አመሰግናለሁ ሶሎሜ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 5 жыл бұрын
Sijemer enkuwan yemayawukutin yemiyawukutin sew rasu ezi dires mamen ebdetnew hohoho aree salageba bikris yishalal kemityik ena be agenagn kemageba tosen
@DAMOT88
@DAMOT88 5 жыл бұрын
ሶሎሜ ለምን ኣተገቢም?
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 5 жыл бұрын
the phone call interview temechyegn kkkkkkkk
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 5 жыл бұрын
አንደኛ እኮ ነሽ ሰሎሜ
@adanchfeyera1433
@adanchfeyera1433 5 жыл бұрын
Yemjemri6awn lej yazolgn tedare felgiwn kkk edzi tejemre eda wey giza degu
@joyaku8707
@joyaku8707 5 жыл бұрын
ቴሌ እንደዚ አይነት ምዝበራን የሚያበረታታ ነገሮች ላይ መሳተፍ አይኖርበትም። cooperate social responsibility ግዴታ አለበት ቴሌ
@adanchfeyera1433
@adanchfeyera1433 5 жыл бұрын
seloma be5am adnkish negn yena konjo
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 5 жыл бұрын
Oh my God😭😭😭😭
@girmatekle5927
@girmatekle5927 5 жыл бұрын
TEMIREBATALEWU
@zechariasnegawo1961
@zechariasnegawo1961 5 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ፕሮግራም
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ሰሎሜ ማሊያ ቀይረሽ መጣሽ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 5 жыл бұрын
Very scary
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 5 жыл бұрын
OMG
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
Beautiful program! ትውልድን ማዳን ነው። I am pround on you!
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
[ አይ አም ፕራውድ ኦፍ ዩ ] ነው የሚባለው ። በማታውቁት እንግሊዝኛ ከመዘባረቅ በትክክለኛው አማርኛ አስተያየት መስጠት ያስከብራል ።
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 5 жыл бұрын
Ya Allah are wedeza...mn aynet gize nw
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 5 жыл бұрын
Bizum konjo aydelehu kkkkkkk you trying to be humble kkkkk
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 5 жыл бұрын
Wey 8tenaw she gude eko new
@michaelgrim9864
@michaelgrim9864 5 жыл бұрын
Lol
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
፰ ኛው ሺህ ካመጣቸው ጉዶች መካከል ቋንቋችንን በፊደሎቻችን አለመፃፍ ነው ። በባዕድ ጎዶሎ ላቲን ፊደላት ቋንቋችን ተፅፎ ማየት ሳንፈቅድ ትዕግስታችንን አስጨረሰው ።
@sadyali3436
@sadyali3436 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ብር ኬት አምጥተሽ ነው ሚመስል ነገር አውሩ ለማስተማርም ቢሆን አይደለም ሁለትመቶሺ ሰላሳሺ ቀርቶ ቁልቁል ሁላ
ሰሎሜ-  የጉዲፈቻ ህግ
40:07
SELOME
Рет қаралды 1,9 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 76 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ሰሎሜ- እስኪ ደፍረን እናውራ
42:15
SELOME
Рет қаралды 11 М.
ሰሎሜ- ቆይታ ከለምን ሲሳይ ጋር
38:53
SELOME
Рет қаралды 3,7 М.
እንዴት ቆሜ ላውራ!?
4:35
Enderasé Training and Consultancy
Рет қаралды 74
Kakou Eva #36
1:10:04
Mau Hunt
Рет қаралды 8 М.
ሰሎሜ- ስነ-ህዝብ
40:46
SELOME
Рет қаралды 1,4 М.
Wednesday 7 July Updates from Samoa - Ganasavea Manuia - Samoa Entertainment Tv.
11:04
Samoa Entertainment TV Channel
Рет қаралды 7 М.
ሰሎሜ- ብሔራዊ ሀዘን
36:03
SELOME
Рет қаралды 1 М.
Monday 5 August Ata Mua News Samoa - Leilua Ame Tanielu - Samoa Entertainment Tv .
10:02
Samoa Entertainment TV Channel
Рет қаралды 16 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 76 МЛН