ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020

  Рет қаралды 1,986,110

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 800
@queensemira4571
@queensemira4571 4 жыл бұрын
የተዘጉ ትምህርት ቤቶች ለጎዳና ተዳዳሪወች ማረፊያ ቢሆኑ እኛ ስደተኞች የዳቦ መግዣ ብናዋጣላቸው👏🏻👏🏻 የቡና እና የሳንጃው ደጋፊወች አሁን ከናንተ ትልቅ ነገር ማየት እንፈልጋለን 🙏
@yeznalebanon1161
@yeznalebanon1161 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህት
@arosaarosa2091
@arosaarosa2091 4 жыл бұрын
የውነት ልክ ነሽ ህቴ
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 4 жыл бұрын
Diskuram btgbar 1 yegodana leji anseteshi enatshi bet asegebiw .....like felga new
@rahmarehmet6016
@rahmarehmet6016 4 жыл бұрын
God idea 👍
@user-sc1zh1xl9h
@user-sc1zh1xl9h 4 жыл бұрын
Enem esmamalew ewunet betam Nw yemasbachew
@tsehayadamu7649
@tsehayadamu7649 4 жыл бұрын
እሰይ ተመስገን ስለኮረና ወሬ መስማት ሰልችቶን ነበር እስኪ ማነዉ የኮረና ወሬ መስማት የሰለቸዉ👍👍👈
@selamleethiopiatube1290
@selamleethiopiatube1290 4 жыл бұрын
ማራ ናታ subscribe adergilgen konjeye zemed enehun
@amastiitube
@amastiitube 4 жыл бұрын
endatadergibat..🤣🤣
@user-ff3gb5ko2u
@user-ff3gb5ko2u 4 жыл бұрын
አይባልም እህት መረጃ አይናቅም
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
መርጃ ነው እኮ ያለውን ነገር ብንሰማ ክፋት የለውም
@alemalem3356
@alemalem3356 4 жыл бұрын
ማራንታ እኔ😋😋
@user-rg8hc6mi9r
@user-rg8hc6mi9r 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ የነመዳም ልጆች ትእዛዝ ልብን ያደከመው ኦፍፍፍፍፍ😥
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 4 жыл бұрын
እንደኔ ኮሜንት የማንበብ ፍቅር ያለበት 👍 ስጡኝ እምየ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
አለሁልሽ
@user-lx5sq5vq6k
@user-lx5sq5vq6k 4 жыл бұрын
እኔ
@user-lx5sq5vq6k
@user-lx5sq5vq6k 4 жыл бұрын
ግን መላ በሉኝ ከፊሎሙ ጋራ የተቀናበረው ዘፈን በጣም ነው የወደድኩት የዘፋኙን ስም ጠቁሙኝ👈👏
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
እኔ
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 4 жыл бұрын
እቺ ኮሞንት ምታነብ ሰዎች ያለሰባቹ ነገር እግዝአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣቹ። በዚ አስከፊ ዘመን እግዝአብሔር ብምህረቱ ይደብሰን ያገሬ ልጆች ። አሜን(3)❣❣❣🙏
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
አሜን
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ej7nq4ev5v
@user-ej7nq4ev5v 4 жыл бұрын
አሜን ማማዬ
@user-ls9gl4wj3x
@user-ls9gl4wj3x 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ይህ የጭንቅ ጊዜ አልፎ ያሳየን እመብረሀን ከዚህ ሁሉ ነገረ ትጠብቀን
@lemlemtesfay7081
@lemlemtesfay7081 4 жыл бұрын
አሜን ፫🙏🙏🙏
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzfaq.info/love/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ Amennnnn
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@norapranss8215
@norapranss8215 4 жыл бұрын
አሜን
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ በኮረና ምክንያት ስራ የበዛበት እነመዳም እቤት ሲውሉ ኦፍፍፍ
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ይወዱታል kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@fremahari3059
@fremahari3059 4 жыл бұрын
Benatish eijam bezabin lik entanchin
@selamdamtew369
@selamdamtew369 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ እስር ቤት ያለሁ ይመስለኛል
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን ኡፍ ፈጣሪ ያጥፋልን ይህንን ወረርሽኝ
@sayedahmada747
@sayedahmada747 4 жыл бұрын
እኔም
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 жыл бұрын
እስቲ ስለራሱ ባይሆን ስለቤተስቡ የተጨነቀ በዚህ በሽታ በተለይ ገጠር ላሉ ቤተስቦች የተጨነቀ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና በጣም አሳብ ይዞኛል ያኢላህ ቁጣህን በቃ በለን የዝነት በርህን ክፍትልኝ ያርብ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
እኔባሳበአልኩልሽማርአበሺሪማር
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 4 жыл бұрын
አረ ወላህ አሁንስ ዱአ ያስፈልገናል
@lelielyas303
@lelielyas303 4 жыл бұрын
እኔ ለቤተሰቦቼ ብቻ ሳይዋን ለእትዮ ኢዝብ ለሁሉም ነዉ
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 жыл бұрын
ዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ እኩል ተረበሸ ጌታ ሆይ መድሀኒት ሁነን አሜን👐👐 እናመሰግናለን ለፊልሙ 🙏
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Tg በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzfaq.info/love/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
@@samri9788 አሜን
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ስለ ዓለም ያልሽው እውነት ቢሆነም ፊልሙ ግን ቀሽም ነው!!!!!!
@sisay2793
@sisay2793 4 жыл бұрын
ንሰሀ ሳልገባ እና ሀገሬ ሳልገባ አልሙት ሀደራክን ፈጣሪዬ
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
እኔም እናቴ ናፍቃኛለቸች 8 አመቴ በስደት 5ወር ነው የቀረኝ ለመሄድ ጓጉቻለሁ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ይሄን መጥፎ በሽታ ከአለም ያጥፋልን
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 4 жыл бұрын
😢😭😢😭😭😢😢😢😭
@user-xh6gu9on1z
@user-xh6gu9on1z 4 жыл бұрын
Aow maery egziabihr yaetbkn 😥😥😥
@banchiabe4879
@banchiabe4879 4 жыл бұрын
Amen
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
አየር አትያዙ ዝም ብላቹ ሹፉ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
ኤርሚ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል እርጋታዉ በዛ ላይ መልካም ና አሳዛኝ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ እኝኪ እንደኔ የሚወደዉ ......
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ሀገራችን የጠፋችው ለህሊናቸው የሚሰሩ ሰዎች ስለጠፉ ነው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ድራማም ሆነ ፊልም ዝምምም ብዬ አየዋለሁ እንጂ ምንም አልጥመኝ አለኝ ምክንያቱም ዓለማችን ያለችበት ሁኔታ አርቸጋሪ ስለሆነ እናም ይሄ ቀን አልፎ ለማየት ያብቃን አሜን
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
አይዞን እናልፈዋለን ኢንሻአላህ
@user-se5me1sc4l
@user-se5me1sc4l 4 жыл бұрын
አሜን
@asdqwe1489
@asdqwe1489 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
አይዞሽ መመዬ ህይወት እንድህ ነት
@GiasBd-pl1yy
@GiasBd-pl1yy 4 жыл бұрын
ገነ
@user-um9ry1wo2i
@user-um9ry1wo2i 4 жыл бұрын
ኤርሚን እንደኔ በስራዎቹና በእርጋታው የምቶዱት የት ናችሁ
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 жыл бұрын
ዋው አስተምሪ ፊልም ነው በኮሮና ምክነያት ጂስሜ እሳት የነካው ፌስታል መስዬ ነበር ዘና አደረኝ እደኔ ዘና ያላች ሁ እጅ አውጡ❤️😍
@amiyyemaryamlji4511
@amiyyemaryamlji4511 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ በጣም አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ ስራወችህ በሙሉ ከመጄመሪያ እስከ መጨረሻ አይሰለቹም በጉጉተ ነው የማያቼው በርታ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅህ
@user-mp5yd7bg3g
@user-mp5yd7bg3g 4 жыл бұрын
ዋው ዘፈኑ አንድኛ ነው አሰለቀሰኝ በረቱ ምረጦች ሀገራችንን ከዚህ መጥፎ በሺታ ይጠብቀን
@wondukebede14
@wondukebede14 4 жыл бұрын
የማናው?
@tesman5836
@tesman5836 4 жыл бұрын
የማነው ዘፈኑ እባክሽ
@user-ym7ys6vd4p
@user-ym7ys6vd4p 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን እሄንን የጭንቅ ግዜ ያሣልፍልን አለም በአንድ ተጨንቃለች እና ተመልከተን 🙏 እህት ወንድሞቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 жыл бұрын
አሜን
@workenshyemariyamlij1444
@workenshyemariyamlij1444 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qn9yb8go9t
@user-qn9yb8go9t 4 жыл бұрын
ሱመያ የእናቷ አፍቃሪ
@user-vy6yo9pc6p
@user-vy6yo9pc6p 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው እንድህ አይነት መመህራንን ያብዛልን አቦ ይመችህ ኤርሚ ያራዳልጅ ሲቀጥል ሲቀጣጥል በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁን ያብዛልን አብሽሪ አላህ ለኛ ያለውን የትም ቢሆን አይቀርም
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 4 жыл бұрын
በቃ ፊልም እንደዚህ ነው ሚሰራ እግዚአብሔር ይስጣቹህ🙏በጣም ቆንጆ ነው።
@ayniyeakinagn2429
@ayniyeakinagn2429 4 жыл бұрын
በዚ ክፉ በሽታ ምክንያት ሂወታቸውን ያጡ ወገኖች ነብሳቸውን ይማር ሀገራችንን ይጠብቅልን በቸርነቱ የታመሙትንም ይፈውስልን አሜን በሉ "ፊልሙን ልሹፈውና እኮምታለሁ ግን ኤርሚን እንደኔ የሚወድ እጁን ያንሳ ከዚ መአት ጌታ ይጠብቀን
@flakoketano8205
@flakoketano8205 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 4 жыл бұрын
አሜንንን
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Ayni Ye Aki በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzfaq.info/love/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ትወዱት አላችሁ kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@seadatube6426
@seadatube6426 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h7mhY5aCmNnHfY0.html ሰንስክራይብ አድርጉኝ
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
ኤርሚያስ የምትወዱት ልክ እንደኔ ማስተዋልም ትመቸኛለች ከኮረና በሽታ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ወተው ቀሩ ከማለት ይሰውረን
@sultansultan518
@sultansultan518 3 жыл бұрын
አሜን
@germa8614
@germa8614 4 жыл бұрын
ኮሮና ከገባ በአገራችን ኢትዮጵያ 101 ህፃናት በአባታቸው የተደፈሩ እንዳሉ ስሰማ በጣም ነው ልቤ ያዘነው ፈጣሪ በደላችንን ሁሉ ይቅረ ይበለን
@muba7511
@muba7511 4 жыл бұрын
ኤርሚ ምርጥ ፊልም ነው ለዘመኑ ሆዳምና ስግብግብ መምህራኖች እና መሰል ጅቦች አሪፍ ማስተማሪያ ነው
@mehertshewangzaw7149
@mehertshewangzaw7149 4 жыл бұрын
Wow 1ኛ ነው ኤርሚያስ ግን ሁሌ የሚሰራቸዉ ፊልሞች መልካም ሆኖ ነው ተፈጥሮውም ነው እንዴ ሲያምር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ኤርምያስ ያላችሁ እጅ ወደ ላይ
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
🙌እኔም ዉድድድ ነው
@selamleethiopiatube1290
@selamleethiopiatube1290 4 жыл бұрын
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ selam lanechi yehun wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
@selamleethiopiatube1290
@selamleethiopiatube1290 4 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም ILove you selam lanechi yehun wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
@taebabintbabataibh3519
@taebabintbabataibh3519 4 жыл бұрын
Mimye i miss you so much
@rasalula1127
@rasalula1127 4 жыл бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ በጣም የሚመሰገን ባለ ሀብት ነው
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 4 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ያላያችሁ እዩት ምርጥ ነዉ ግን ፈጣሪ ከመጣብን ወረርሺኝ ይጠብቀን ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛም በስደት አለም ያለነዉንም እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ፈልም እውደዋለሁ♥ ብዙ ትምሕርት የምሰጥ ነው ሁሌም ምስኩን ሰው ነው ፍርዱ የምበዘበት ! እናም እማመ አገሬ Ethiopia .ቸረ አምለክ ሰለም ያድርጋት አሁን የተነሥ የዘርኝናት ከአጋርችን ይጥፍ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
እንደ እኔ ኤርሚያስን የሚወድ በ #like # ግጩኝ።
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
ኤርሚ ውስጤ ነው
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 жыл бұрын
አጋጨሁህ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
@@user-cu2rf3pu7z የሰፈሬ ያገሬ ልጅ 10Q
@anshaeshetu7318
@anshaeshetu7318 4 жыл бұрын
ኤርምን የምትወዲ እንደኔ
@user-habeshawit
@user-habeshawit 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ይህ የጭንቅ ግዜ ኣልፎ የምንደሰትበትን ግዜ ይምጣልን ኣሜን
@letushtube3227
@letushtube3227 4 жыл бұрын
amen amen amen
@user-ft3uo9df7z
@user-ft3uo9df7z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር የቅድስት ሃገር የሆነችውን ኢትዩጵያ ይጠብቅልን
@user-ht4rz8xn8w
@user-ht4rz8xn8w 4 жыл бұрын
አንደኛ የሆነ ፊልም በጣም አስተማሪ ነበር ኤርሚ አንተ ሁሌ ቁምነገር ነው ምሰራው ማስቲም ፊልሙን ሰርተሽዋል 👏👏👏👏👏
@user-ej3un9ub4g
@user-ej3un9ub4g 4 жыл бұрын
ይህ በሽታ ጠፍቶ መድረሳ ይከፈት እምትሉ እደኔ ያረብ ልጂ ያቀጠቀጠው
@tubwaw3382
@tubwaw3382 4 жыл бұрын
በትፍሽህ ልኑር የኔ ትርታ M እእእእእእእኔ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ወይኔ ህፃኖ ስታምር የኔ ቅመም
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ይወዱታል kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@user-kq5tg2cm6l
@user-kq5tg2cm6l 4 жыл бұрын
ያምራል ያምራል እናተ ኮሜታቶች እስኪ ስለፊልሙ ተናገሩ በኒ በኩል ፊልሙ አሪፍ ነው
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
አልቸልንም ምን እነርግ ብለሽ ነው
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የዞረበት አስቀያሜ ፊልም መቼም አልተሰራም ወራዶች ፊልም አይደለም የረባ ድራማ ያልሰራ ሁሉ .....ፀሃፊዎቹ ቀሽሞች!!!!!!
@user-tu9je2eq3o
@user-tu9je2eq3o 3 жыл бұрын
እኔማ የነሱን ዝባዝኬ ማየት አስጠላኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል ኢርሚምርጥ ትወና ትችላለክ🙏👍👍👍👍👍 ፈጣሪ ይሄን ኮረና አጥፍቶልን ሰው ሁሉ ምን አለ ሰላም እንቅልፍ ብንተኛ ያርብ አንተ ማረን እረመዳንን በሰላም እምንፆም ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲
@sofiyadimple5127
@sofiyadimple5127 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም 😍 እስኪ እንደኔ የተመቸው 👍
@almilove7680
@almilove7680 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ሆደ እየፈራ መጣ ለራሴ አልፈራም ምሲኪን ዘመዶቼን ሳስብ ያስፈረኛን አቤቱ አምላኬ አገሬን ታደጋት እኛ ሰዎች አቅም የለንምኮ ኦ!!! አምላኬ !!! ማረን እኛ ሀፃተኛነን
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@AmirMUFTV
@AmirMUFTV 4 жыл бұрын
Almi በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ኣይካፋሊበት❤️ kzfaq.info/love/sSyc-A7p-cU7CS_yCDstFQ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 жыл бұрын
Betam enam lebeteseboche new yeferahuteg
@wlkmwlkm9131
@wlkmwlkm9131 4 жыл бұрын
አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
የእኔም ፍራት ልክ እንዳንች ነው አልፎ እንየው
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 жыл бұрын
ውዶቼ ሰማያዊ film ተለቀቀ በcorona ምክንያት የተጨነቃች ኑ በዚህ ትንሽ ፈታ በሉ እኔማ ከራሴ በላይ ሀጋራችን ለገባው ነው የጨነቀኝ😥😥 ምስኪኑ ህዝቤ ፈጣሪ ይጠብቀው🙏
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሜን
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛና ዳኛ ለሀቅ ሲቆሙ እንዴት ደስ ይላል ማስቲ ቆንጆ ውብ
@samiwud2286
@samiwud2286 4 жыл бұрын
ከምር ደስ ከሜሎ እና እውነተኛን ታሪክ ከሚያንፀባርቁ ፊልሞች አንዱ ነው,። ማስተዋልየ የኔ ልዩ ሰው ዝም ብየ አድልም እምወድሽ እኮ የኔ በጉ ሰው 😘❤
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንደ ማስተዋል አይነት መልካም ጋዜጠኛ ታሪክን ያቀናል እንጂ ታሪክን አያጣምምም ምን አለበት ያሁን ግዜ ጋዜጠኛኞችም መልካም መልካሙን ብትመዘግቡ ከተነገራችሁ ይልቅ ያያቹትን አምናችሁን ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ይወዱታል kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይኔ የእውነት ለቀቃችሁት እናመሰግናለን 👍👍
@rosemekdes824
@rosemekdes824 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እቅልፌን አጥቼ ነው የጨረሥኩት ከምር ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ልኡል እግዚአብሔር
@saeedshehhi7295
@saeedshehhi7295 4 жыл бұрын
Rose Mekdes አሜን
@belaynew2181
@belaynew2181 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ብዙ አመት ሀገሬ ላይ ግፍ የሰሩ ሰዎችን አስታወሰኝ ያ ቀን ግን እንደ ፊልሙ አለፈ
@allenkibromkibrom2307
@allenkibromkibrom2307 4 жыл бұрын
The best movie 🎥 I like it keep going God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ኤርሚዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የኔ አሳዛኝ ነገር እርጋትህን በጣም ነው የምውድልህ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አዋጂ አዋጂ አድስ ፊልም ትለቆል ኑ ኑ የስድት ጎድኞች በጣምነዉ የሚያሚረዉ እዉነት ትዘገያለች እጂ ፈፄሞ ተድብቃ አትቀርም
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
እንደዚህ ለሂሊናው የሚኖር ሰውስላጣን ነው ሀገራችን ምስቅልቅል ያለችብን ።በጣምምርጥ ስራነው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ሚያዋጣን ፆለት ብቻ ነው🙏 ከመጣብን መቅዘፍት ፈጣሪ ምድራችንን ይጠብቅልን🙏
@letushtube3227
@letushtube3227 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው። ተዋናዎቹም ከልባቸው ሰርተውታል በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ታላቅ ክብር ይገባቸዋል ይችላሉ👌💚💛❤
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 4 жыл бұрын
So far so good, the contributions of this movies for the problems in our country. At least you done your side and let us do ours to practice the lesson in our daily life. And she made it journalism beautiful like her face. Thank you!!!
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 4 жыл бұрын
እስኬ የኢሪሚን ሰላም የሚመኝ ሰው ላይክ ያሳየኝ ሰላምክ ብዝት ይበል ኢሪሚያስ
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ያለ ታሪክ ነው በታም አሪፍ ነው በርቱ ጋዜተኛዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው ።
@djephi
@djephi 4 жыл бұрын
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው። ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን... ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏 "መልካም ቀን"
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ በሽት ያጥፋልን ለሞቱት ወገኖቻችን ነበሳችውን በገነት ያኑርልን በስደት ያለቹ እትህ ወንድሞች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃች
@hfhfjhdjd3352
@hfhfjhdjd3352 4 жыл бұрын
ዋው አስተላለቁ በጣም ደስ የሚል ድርማ ቀጥሉበት
@setotatube9709
@setotatube9709 4 жыл бұрын
ኤርሚ ላተ ትወና ቃላት የለኝም ማስተዋል ደግሞ ከለት እለት በትወና እየጎበሽ ነው በርቺ የኔ ውብ ፊልሙ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርቱ የሀገሬ የፊልም ታታሪወች እናመስግናለን ማሮቼ በርቱ በርቱ በርቱ እሺ
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
ሁሉም ኮማቾት እንዳች ቢሆኑ ምን አለበት አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 4 жыл бұрын
እሽ እንበረታለን መቼም እኛ ኮማቾችን በርቱ አይባልም አይደል 😂😘
@halimamehamed8479
@halimamehamed8479 4 жыл бұрын
ጎበዝ የሥውን ሞራል ከፍ እያደረጉ ማበረታት እንጅ እንዳንዶቹ ኮሜንተሮች የሠውን ሞራል መንካት ጥሩ አደለም
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 4 жыл бұрын
ዋው ኤርሚዬ ማስቲ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አሪፍ ፊልም ነዉ ዋውውውው
@rassdejen485
@rassdejen485 4 жыл бұрын
እያተኮሰኝ ነው ባጠቃላይ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ አይደለም እባካችሁ በጸሎት አሰቡኝ 😢
@salammsalamm2876
@salammsalamm2876 4 жыл бұрын
fetari yrdashi ayzoshi 😊💖
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አይዛሸ እህቴ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-lv8pz1uy7q
@user-lv8pz1uy7q 4 жыл бұрын
አይዞን
@nansiandsena1402
@nansiandsena1402 4 жыл бұрын
Ayzosh ehet fetari ale
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ፊልሙ እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቅ ዘመን ያሻግረን ክፉውን አርቅልን እንደ ቸርነትህ
@emahostube
@emahostube 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ኤርምያስ ካለበት እርግጠኛ ነኝ ሀርፍ ፊልም እንደምሆን በተረፈ እናመስግናለን
@hiwigetaneh5511
@hiwigetaneh5511 4 жыл бұрын
Mastikawe medenawe👎👎👎👎👎👎👎👎
@getachewkasie3982
@getachewkasie3982 4 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ከዚህ በሽታ ያውጣን
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 4 жыл бұрын
ማስተዋል ቆንጅዬ ነሽ ሂዩማን ሄርሽ አይንሽ ላይ የቀጠልሽው አያምርም
@g.r941
@g.r941 4 жыл бұрын
I am from Eritrean ኤርሚ ኣምብሳ nic job
@segensegen4242
@segensegen4242 4 жыл бұрын
Grmay Ermi kef alewo
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልምነው ማስተዋል ወንዶሰን እዚፊልምላይ በጣምነውያማረባት ችላበታለች ማስቲካውእንዳለሆኖ
@user-cj2ht5mk4l
@user-cj2ht5mk4l 4 жыл бұрын
ፊልም እንድህ ነው በጣም ደስ ይላል ፊልም ብሎ ዝም ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ እንድህ ጥራት ያለው ስራ ደስ ይላል
@Fatima-il2xn
@Fatima-il2xn 4 жыл бұрын
ማሥተዋል ምርጥ ቆጆ አክተር ሁሉንም ትበልጫለሽ
@user-zj9sb4tc9c
@user-zj9sb4tc9c 4 жыл бұрын
ኮሮናን በቀኝ ጆሮየ ፊልሙን በግራ ጆርየ እየሠማሁ ጨረስኩት😂😂😂
@reba222ajmanreba9
@reba222ajmanreba9 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 жыл бұрын
አራ በስቅ ሀሀሀሀሀሀ ይሻላል
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@saadaallih5162
@saadaallih5162 4 жыл бұрын
😂ኮረናን በግራሽ ፊልሙን በቀኝሽ ነበር መስማት ያለብሽ ክክ
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ይወዱታል kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን እናመሰግናለን
@winterwolf5510
@winterwolf5510 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና መካሪ ፕሮዳክሽን ነው ደግሞ ጥራቱ የሰጠ ነው ቀጥሉበት
@sendietete2176
@sendietete2176 4 жыл бұрын
ህፃኗን ሳያት ሆዴ ባባ አይኔ እንባ አቀረረ ማማዬ እግዚያብሄር ያሣድግሽ
@genetchane7609
@genetchane7609 4 жыл бұрын
ወይኔ ህፃኗ ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይ😍❤
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም አስተማሪ ነው ለተዋናዮች ሁሉ እዚ ፊልም ላይ ያላቹ በርቱ እላለው።
@user-dt6jn5mp1s
@user-dt6jn5mp1s 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም መሳሳም መላላስ የሌለበት ትምህርት አዘል ፊልም ኤርሚየ የኔ አንዴኛ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች እኮ አንዳንዴ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እናመሰግናለን
@LijTofik
@LijTofik 4 жыл бұрын
ይወዱታል kzfaq.info/get/bejne/jLWlhb13qazdYWw.html
@ahmufozi6376
@ahmufozi6376 4 жыл бұрын
Eysrk newko
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 4 жыл бұрын
በዝች ቀን እኳን ፊልም እያየን እንርሳው እንጂ
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
ኤርምዬ የኔ አስተዋይ ወንደሜ አንተ ያልክበት ሁሉም ያምራል አስት አንዳ አኔ ያምቶዱት 👍👍👍
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
እውነት እውነት እላችሗለሁ ኤርሚ እና አማኑኤል የተወኑበት ፊልም ሁሌም ደስ እያለኝ ነው እማየው እውነታ ያለበት ነው ገራሚ ነው ስልጣንን ተገን አድርገው ግለሰብን ማህበረሰብን ከዛም አልፎ ሀገርን እሚጎዱ ተግባሮችን እሚተገብሩ እንደፕሮፌሰሩ አይነት አልጠግብ ባይ ስግብግብ ሆዳሞች ስንት አሉ መሰላችሁ ሆድ ይፍጀው ሙህም ደስ እሚል ፊልም ነው እዮት ሰላምን ፍቅር ጤናን ለአለማችን ተመኝሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💖
@hiyabsolomon9788
@hiyabsolomon9788 4 жыл бұрын
ውድቀት ፍልስፍና ወይም ቲዮሪ ሳይሆን እንዲህ እየኖርሽ የምትገልጭው እውነት ነውመውደቅሽን ሰው እንዳያይብሽ ብለሽ ድጋሚ እየወደቅሽ ለማለፍ አትሞክሪ ድንቅ አባባል ምርጥ ፊልም ነው ግን የሚያሳዝነው ልፋታቸው ነው የምትሰርቁ ማስተዋል ይስጣችሁ የጥበብ ትርጉሙና ድካሙን ስለማታውቁት ማልደከማችሁበት ነገር ትቀልዳላችሁ እግዚእ ሃገሬ ስንቱን ችለሻል
@ludaasha
@ludaasha 4 жыл бұрын
I really loved, from being to the end 5 Ethiopian star movie.
@Abaymagna
@Abaymagna 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ ምርጥ ፊልም ደስ ብሎኝ ጀምሬው ደስ ብሎኝ ጨረስኩት በርቱ
@susutube6227
@susutube6227 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ኤርሚ ምንግዜም ምርጥ እኮ አድርገህ ነው ስተውን ውድድድ
@berekethagos8369
@berekethagos8369 4 жыл бұрын
እዉነተኛዉ አለም እንደ ኢትዮጵያ ፊልም ቢሆን ምን ነበረበት ? Happy ending 😁
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 4 жыл бұрын
ወይኔ ህፃኗ የኔ ፎንቃ
@sweetentertainment8694
@sweetentertainment8694 4 жыл бұрын
በነጸብራቅ የሚቀርቡ ፊልሞች በጣም ነው የሚመቹኒ ሰላም እና ፍቅር ለ ሃበሾች ከ ክፉእ ይሰውረን ኣቦ!
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Ermiyas I love your moves and u gave me back with coronavirus and so many confused world tests.
@user-zo3io4hj2c
@user-zo3io4hj2c 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ተመችታኛለች አክሽንዋ እናም እስኪ እንደ ኤርሚያስ አይነት ባል ይስጥሽ በሉኝ ፍቅር የሆነ ሰው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ይስጥሽ ውድ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
እንግዲህ እንደዚህ አስቤም ተጨንቄም እንቅልፌም አጥቼ ይኸው አለሁ ባነጋ ቁጥር አዘኑ አየበረታ እንጂ እየቀነሰ አይደለም እኔ የምለው የለም ግራ ገባኝ ሀገሬ አላህ ይድረስልሽ😭😭😰😰😭😭😭😭😭😭
@sandraethoipia6466
@sandraethoipia6466 4 жыл бұрын
አያዞሾ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንምንን አላህ አላቸው እህት
@anangbara6196
@anangbara6196 4 жыл бұрын
መስቱ ምነው ማስቲካ ውን ብታቆሚ ምንም የጋዜኛ ወግ የለሽም
@saraterefa9399
@saraterefa9399 4 жыл бұрын
አምላክ በቸርነቱ አገራችንን ይጠብቃት ዋው ኡለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አብት እና ዝነ በእብረተሰቡላ ምናይነት ተፅኖ እንደሚያሳደ በጥቂቱም ቤኦን አሳይተውናልማስተዋል እና ኤርሚይስ
@saifulrana5749
@saifulrana5749 10 ай бұрын
ኢትዮ ሁኘ ያየሁት ፊልም ድጋሜ አየሁት በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@user-km1id9my9l
@user-km1id9my9l 4 жыл бұрын
እኔኮምለው ከፊልም ሥሄድ ኮረና አርገዥ ሀገር ልሄድ ታምሜ ፊልም የተለቀቀው ለመዝናኛጂ የችግር ማብራሪያ አደለም ሁሉም ቢያሣመን በሽታ ቢመጣ ፈጣሪነው እሱው ያነሣልናን
@user-yp5hp7wm3z
@user-yp5hp7wm3z 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@godisgreat8538
@godisgreat8538 4 жыл бұрын
ምንም ብቃት የሌላት ልጅ መልክ ብቻ ደግሞ የጋዜጠኛ character ሊሰጣት አይገባም ነበር like ቀበጥ የሃብታም ልጅ አይነት character ይመጥናታል ☹️☹️
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
Beautiful message! Love it
@ribkaayele7948
@ribkaayele7948 4 жыл бұрын
Best movie ! Thank you!
@user-rs7oe7hu2w
@user-rs7oe7hu2w 4 жыл бұрын
በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን የቤተሰቦቻችንን እንድናይ እርሡ ይርዳን እንደኔ ቤተሠቡን የናፈቀ👍👍
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 4 жыл бұрын
Betammmmm😪😪😪😪
@ertyrttyyu6969
@ertyrttyyu6969 4 жыл бұрын
እኔ
@hawltiedresi7334
@hawltiedresi7334 4 жыл бұрын
እኔ የመጣሁት ልኮምት ነው እንጂ ፊልም አላይም መልካም ጊዚ ይሁንላችሁ ወድ ያሀገሬ ልጆች 😘😘🌹🌹🌹
@selamleethiopiatube1290
@selamleethiopiatube1290 4 жыл бұрын
Selam wede yager lije Please Photoyen Chan beyena wedechanale gora bey biteseb enehun subscribe adergilgen selesedet heyewetachin bezu enmamaralen eshi wede yager lije fetari mederachnen selam yadereglen amen
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-gy5up3mo3q
@user-gy5up3mo3q 4 жыл бұрын
ዋው ደሥሢል ኤርየና ኤርሚን የምትረዳው ጋዜጠኛ በጣም አሪፍ ትወና ነው እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠሥም ሥለዚህ አዳድ ወሮ በላ ሀብታሞችን አላህ ድራሻቸውን ያጥፍልን በገዘባቸው እውነትን እናሸንፍለን ብለው ይደክማሉ ግን አይሣካም
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Wow amazing movie. Wonderful and enjoyable. Thanks.
@quluqulu9978
@quluqulu9978 4 жыл бұрын
መዉደቅሽን ሰዉ እንዳያዉቅ ብለሽ ድጋሚ ወድቀሽ ለማለፍ አትሞክሪ 👍
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 4 жыл бұрын
ጥሩ አባባል
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
መነሻ ሀሳቡ ጥሩ ፁሑፍ ነው _በትወና ይዘቱም ደስ ይላል ወደ ተዋናዮቹ _ስመጣ ኤር ሚስ _በተለመደው ካስት አተዋወኑ ጥሩ ተጫውቶታል_ ወደ ሴቷ ስመጣ ጋዜጠኛ_ ሆና ምትወነው ሴት? ኮቷ _ከቁመቷ_ በላይ _ዊጓ* ሜካፖ (*ፊቷላይ*) _የሚታየው_ አክሽን ለፊልሙ ወይም ለተሰጣት _ለካስት, _አትመጥንም ነበረ ,ለምን እሷን, መረጣት _,ወይ_ የዳርክትሩ _ችግር ደሞ በደንብ_ አለሰራትም _በጎበዝ ተዋናይ_ቢሰራ ኖሮ ለፊልሙ_ ተጨማሪ _ውበት ይሆነው _ነበረ_ በጠቅላላው _ከሷ ውጪ ሁሉም ተጫውተዋል_በርቱ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ትክክል የዘመኑ ሴት አርቲስቶች ከትወናው የትወና ብቃታቸውን ሳይሆን እራሳቸውን አጉልተው ለማሳየት ነው የሚጥሩት የፋሽን የሂዩማንሄር የሜካፕ ሾው ነው የሚመስለው!
@fiffoce8937
@fiffoce8937 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፉልም ነዉ እናመሰግናለን
@fatumaahamed2755
@fatumaahamed2755 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ኤሪሚዋ በጣም አድናቂህ ነህ መጨረሻው ሳሚር
ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022
1:39:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 53 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ወደልጅነት - Ethiopian Movie Wedelijinet 2019 Full Length Ethiopian Film Wedelejenet 2019
1:37:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 868 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 514 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 886 М.
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,9 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН