“ስንደማመጥ ነገን እናያለን” የዲያቆን ዳንኤል ክብረት አስገራሚ መልዕክት | Deacon Daniel Kibret | Ethiopia

  Рет қаралды 192,546

Andafta

Andafta

4 жыл бұрын

Пікірлер: 489
@samuelbelay3881
@samuelbelay3881 4 жыл бұрын
ሀገራችን ችግር ውስጥ የገባችው አባቶች ዝም ብለው ወጣቶች መለፍለፍ ስለጀመሩ ነው!!! በመለፍለፍ እና በመናገር መሀከል ያለውን ሰፊ ልዩነት ይህ ውድ ወንድማችን በሚገባ አሳይቶናል በህይወቴ ለደቂቃዎችም ቢሆን ላገኘው የምመኘው ድንቅ የኔ ዘመን ስጦታ ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘውልህ!!! እንኳን ንግግርህ ዝምታህ ታላቅ አቅም አለው!!!
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 4 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ የሠራዊት ጌታ ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብና ማስተዋልን ይስጥህ!!! እንደ ነብይ ሆነህ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥራቸው ብዙ መሆኑንና እና መግባባት አለመቻላቸውን አመልክተሐል ክብር ይገባሐል!!!
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 жыл бұрын
ዳንኤልዬ፡ተባረክ።እመቤቴ፡ትሳምልኝ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@addisdavid2367
@addisdavid2367 4 жыл бұрын
O my god wonderful What a speech !! የ ኢትዮጵያን ህዝብ በደንብ ታዝበኽዋል
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ንፍቅ ብለኽኝ ነበር ሁሌም ስለ አንተ አስባለሁ ግን ጠፋህ በመንፈሳዊ ትምህርት/ስብከት /we miss u Dani
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 4 жыл бұрын
አቦ ተባረክ እንዳንተ ያለ እውነትን የሚናገር ሰው መች ይመሰገናል አላህ ይርዳህ
@hianotseranie9030
@hianotseranie9030 4 жыл бұрын
davon egeziabeher edemachen yarzemelen
@hianotseranie9030
@hianotseranie9030 4 жыл бұрын
nach melew dakonen yemetesedebu enate lebetekrstian men adergachulat ?????
@haustbahiya6709
@haustbahiya6709 4 жыл бұрын
ምኑጋ:ነው:እውነት:የተነገረው:ሰውንከሰው:እየፈጀ
@henontube2116
@henontube2116 4 жыл бұрын
@@haustbahiya6709 አንብብ የአስተሳሰብ አድማስህ እንዲሰፋ
@zanebawel1670
@zanebawel1670 4 жыл бұрын
አህያነወአላህያሳወ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
አቤት ምሳሌህ ለፖለቲካ ብቻ ሳይሆን? ለግል ህይወት ትምህርት ሰጪ ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@lovelytef9917
@lovelytef9917 4 жыл бұрын
Tena D በጣም
@ffss784
@ffss784 4 жыл бұрын
አች ቀሀሺም አሀላህ ይነሀልሽ
@ethio8774
@ethio8774 4 жыл бұрын
ዲ/ን ዳንኤል ሁሌም ብቅ እያልክ እንደዚህ ቁምነገር ያለው ትምህርት እባክህ አስተምረን💚💛❤
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 жыл бұрын
ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረህ ዘመህን ይባረክ ለጠላቶችህ ሰርተህ አሳፍራቸው
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ ድንግል እቅፍ ድግፍ ታርግህ ያንተንአይነቱን ያብዛልን።
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 жыл бұрын
ዲ/ን ዳንኤል የኢትዮጵያ አንበሳ የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርልን አሜን
@emanuelalemshet7486
@emanuelalemshet7486 4 жыл бұрын
Senki Senki subscribe እንደራረግ እስኪ
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 4 жыл бұрын
አገብጋቢ ችግራችን ላይ እዲህ ያለ ግሩም ትምርት በመስጠትህ ልትመሰገን ይገባሃል።በርታ ወንድሜ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Wow. Btame. Adse. Eylgne. Ydmetkwete.
@user-xq4qx2cz7k
@user-xq4qx2cz7k 4 жыл бұрын
በተስፋ ደስ ይበላቹሁ በመከራ ታገሱ በፀሎት ፅኑ ሮሜ 12:12
@asratabraha3180
@asratabraha3180 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዚህያለ ጭንቅላት ያላቸው ወንድሞች ያብዛልን ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
@romeneshhailuwoldeyohannes6697
@romeneshhailuwoldeyohannes6697 4 жыл бұрын
, p,
@misrakazeze321
@misrakazeze321 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማዳመጥ አስፈላጊ ነው።ዛሬ ሁሉም ተናጋሪ ሆነ ማን ያብጥ ዳያቆን ዳንኤል ክብረት እናመሰግንሀለን
@emanuelalemshet7486
@emanuelalemshet7486 4 жыл бұрын
misrak azeze subscribe እንደራረግ እስኪ
@misrakazeze321
@misrakazeze321 4 жыл бұрын
@@emanuelalemshet7486 ማንን ነው ስፕስክራይፕ የማደርገው? አንዳፍታ እንደሆን ቆይቻለው ስፕስክራይፕ ካደረኩት ለምን አስፈለገ ይሄ ጥያቄ?
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
I appreciated Deacon Daniel kibirat for your great wisdom and courage. I am satisfied about your meaningful massage . God bless Ethiopia! God bless you!
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
I don't have enough words to Express how wonderful intelligent, honest persone you are really God bless you!!!
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ በጥንት መሳርያ እናርሳለን!! በዘመናዊ መሳርያ እንጫረሳለን!!!!
@dagmedagme4287
@dagmedagme4287 4 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እንማርበት
@hethem9623
@hethem9623 4 жыл бұрын
እሄን ቋንቋ ነው ከ አገረ ማጥፍት እሚፈልጉት ግዜ ይፍታው .... ብለን ዝም እንበል በቃ ዝም !!!!
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርግህ ብርቃችን በእውነት ክፉን አይንካህ ማን ይሰማል ? እይ ልቦና ይስጠን
@adanechtessema8515
@adanechtessema8515 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ትልቁን ነገር ብለህዋል ወንድሜ መደማመጥማ ቀርቷል ሁሉም ተናጋሬ ሆኗል አስከዛሬ የት ነበርክ እንኳን ደህና መጣህ
@emanuelalemshet7486
@emanuelalemshet7486 4 жыл бұрын
Adanech Tessema subscribe እንደራረግ እስኪ
@MegaAbya
@MegaAbya 4 жыл бұрын
ትልሪክን ስለምታውቅ ታሪክን ለትውልድ ታስተላልፋለህ ተብሎ የተነሳብህ ዘመቻ እግዛብሄር ከከፍታው ተራራ ያውጣልን ትልቅ ስው ትልቅ ዜጋ ታፈራለክ ስው ይሳሳታል ስህተትም ቢኖር በጥያቄ ልጠይቅህ ይገባል እጂ ሊስድብህ አይገባም
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዲያቆን ዳኒዬ የልቤን ነው የተናገርክልኝ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ችግሩ ማዉራት እንጂ አድማጭ የለም በተለይ ተማርን የሚሉትና ዲያስፖራው እድሜ ይስጥልኝ መድመጥ ከመናገር ይበልጣል !!!
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ይገርማል እውነታው ይህ ነው ። ልብ ይስጠን ።
@user-du8jz2qy6e
@user-du8jz2qy6e 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ዳኔል
@tsinat982
@tsinat982 4 жыл бұрын
ምድራዊያን የሚያዳምጡት የሚጮሁትን ነው ዝም ያለውን ህዝብ ግን የሚያዳምጥው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ሁሌም ያንተን ትምህርት ምሳሌ ብሠማዉ ብሠማዉ የማትሠለቸኝ መምህሬ እድሜና ጤና ያብዛልህ እንወድሀን እንከብርሀለን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
የእዉነት ነዉ እኔ ከልጆቼጋ እንኳን ስነጋገር እየሰማንሽ ነዉ ሲሉኝ በጣም እቆጣለሁ እንድታዳምጡኝ እንጂ እንድትሰሙኝ አይደለም እላለሁ እንድናዳምጥ ልቦናችንን እና አይምሮአችንን ያብራልን ዲያቆን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁ ሰላምህ ይብዛ አሜን 🙏👏👏👏👏💚💛💓💕💖💝💞💗💙💜💜💜
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እውነት ነው:: ብሎ ብሎ ሲሰለቸው ዝም ይላል:: ፍርድን ከእግዚአብሔር ይጠብቃል::
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
የፍቅረስላሴ መፅሀፍ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው:: ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው:: የሚሰማ ቢኖር? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርገን🙏🏾
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን።
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ነዊሕ ዕድመ ይሃብካ ብዙሕ ካባካ ተማሂረ ተባረኽ
@Grzahegn
@Grzahegn 4 жыл бұрын
Really !!! I started to follow this Guy from my depth of heart. I appreciate all of what he is talking .God Bless you Sir,
@shoaafrassa3892
@shoaafrassa3892 4 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው አስተዋይ ሰው!!!
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 жыл бұрын
It's amazing speech . Thank you deacon !!!
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በእመብረሃን በጸሎት አስቡኝ ግራ ጉኔን ወጥሮ ይዞኛል በሰው ሀገር በስደት ላይ ነኝ ለቃሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-Eth
@user-Eth 4 жыл бұрын
ተመስገን፡ እንዳን፡ ስው፡ ይብዛልን፡፡
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@yafetjazza5670
@yafetjazza5670 4 жыл бұрын
"በጥንታዊ መሳሪያ እናርሳለን በዘመናዊ መሳሪያ እንጫረሳለን"
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 4 жыл бұрын
ዲ/ቅ ዳንኤል ክብረት እባክህ በአሁኑ ሰአት ይሳደገችህ ኦርቶዶክስ ይህንን ጩህት በአደባባይ ትፈልጋለች በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሀሁ እንዲሁም የመጋቢ ሀዲስም ድምፅ ተነሱ ለኦርቶዶክስ
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
wow wonderful you just said it exactly what's going on most of us what we do.God help us for this and thank you for all this excellent advice God bless you and Ethiopia!!!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰው
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 4 жыл бұрын
የእኔ ሊቅ እኮ ነክ ምናባቴ ላርግክ ምናል አምላክ እንደ አንተ በዛ ያርግልን ዳኒዬ ትችላለክ እመብርሃን ትጠብቅክ
@belylij6618
@belylij6618 4 жыл бұрын
ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላንተ ያለኝ ክብር የተለየ ነው እንዴት አድርጌ አግኝቸ እንደ ማመሰግንህ አላውቅም!!! የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ለዘለአለም ኑርልን እወድሀለሁ!!!
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ምንም ብትናገር የማይሰለች አንድም የሚወድቅ ቃል የሌለህ አንደበተ ርቱእ ነህ::
@kelemworkadmasu9013
@kelemworkadmasu9013 4 жыл бұрын
ዳኒ...ተባረክልን....ሃገራችንን እግሯን የያዛት የንግግር ብቻ ሰዎች ሴራ ነው....ባዶ ቆርቆሮ የሆኑ ሰዎች ንግግር
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
አቦ ተባረክ🙏🏾ኑርልን!!!!!!!
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 4 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝመው ሌላ ቃላት የለኝም ሃምሣ ቢወለድ ሃምሣ ነው ጉዱ ከተባረከ ይበቃል አንዱ ። ❤❤❤
@hailuwendie4772
@hailuwendie4772 4 жыл бұрын
Thank you, Deacon Daniel, for teaching us " If we patiently listen to each other, we will see each other" Have A Happy New Year"!!!
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 4 жыл бұрын
ወይኔ ዳቆን ዳንኤል አንተ የማመሰገኛ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይሰጥህ በሰጠህ እውቀት ጨምሮ ።
@awindowofhope4254
@awindowofhope4254 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ዲ ዳንኤል ክብረት እድሜና ጤናን አምላክ ያብዛልህ
@tsgeredademissie9885
@tsgeredademissie9885 4 жыл бұрын
Mene enedamelehe kale atahugi selazihe zeme malatune marecalahu.
@asthey
@asthey 4 жыл бұрын
Dn. Daniel EGZIABHIR kedmi gar Ewketun Tebebun yabzaleh BERTULEN💚💛❤
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
you are really amazing educated person.Thank you and God bless you. We need this type educated individuals to teach our confused activist and some politician.
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 4 жыл бұрын
God bless you !!!
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ እንቁዋችን ነህ ሰላምህ ይብዛልን ከነቤተሰቦችህ !!!!
@meronwolde4673
@meronwolde4673 4 жыл бұрын
Thank you so much Dnielle kibrte
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
MUHAZE TIBEBAT DIYAKON DANIEL KIBRET YE TEWAHEDO ENKU MIRT ETHIOPIAWE REGIME EDMENA TENA YESTILEN MASTEWAL YESTEN ENAMSGENALEN EWNET NEW MDEMAMET TEFTUAL EGZABHER AMLAK YERDAN AMEN 💚💛❤
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 4 жыл бұрын
WOW ግሩም ንግግር በእውነት የምትደመጥ ሰው እንዳንተ ብልህ ሰው ቢበዛ እንዴት ጥሩ ነበር። ትክክል ሀገራችን ውስጥ መደማመጥ የለም ሁሉም ጫፍ ይዞ እንደጎርፍ ውሃ ተለቃቅሞ መሄድ ነው ኦሽሽሽሽሽ የሚል ሰው እንኳን ከመሀላቸው የለም ለዚህም ነው ይሄንን ችግር ሁላ ያየንው ያለመደማመጥ ነው።
@abebaabeba8569
@abebaabeba8569 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዲያቆን ዳኒየል ክብረት
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሊቁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት:: ኢትዮዽያ አንተንም ከፋፋይ አረመኔዎችንም በአንድ ጄኔሬሽንና ማህፀን ፈጠረች:: ወይ ጊዜ 🤦🏽‍♂️
@emanuelalemshet7486
@emanuelalemshet7486 4 жыл бұрын
G T subscribe እንደራረግ እስኪ
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
Emanuel Alemshet I just did yours...I don’t download staffs just to have an account
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 4 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم تسلم كثيرا ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ዘረኖች ስርአት ይስጣቸው
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 4 жыл бұрын
“እግዚአብሔር፣ ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብን፣ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል። ለኀጢአተኛ ግን፣ እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ይተውለት ዘንድ፣ ሀብትን የመሰብሰብና የማከናወን ተግባር ይሰጠዋል። ይህም ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” ‭‭መክብብ‬ ‭2:26‬ ‭
@alemayehubekele6453
@alemayehubekele6453 4 жыл бұрын
egzeabiher yibark
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Job will done my brother!!! Your messages are educational. I love it . This advice is good for leaders to leading their citizens the rights ways. Thanks. Maria
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተናፍቀህ ነበር !! እንኳን ደህና መጣህ። የማስተማር ዘዴህ እጅግ ልዩ እና በማይረሳ መንገድ የምትዘራው እውቀት የማይጠገብ ነው። እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።
@reditredit4999
@reditredit4999 4 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያውያን ቅመማችን እናመሰግናለን
@mollaabesha1191
@mollaabesha1191 3 жыл бұрын
Meski, You are rational and your golden ideas are interesting.. 10Q
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ይህ መልክት ለማን እንደሆነና ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው ካለ አማርኛ ከ አንደኛ ክፍል ጀምሮ ይማር
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
አሪፍ አገላለጽ
@wellocombolcha3975
@wellocombolcha3975 4 жыл бұрын
ደንቆሮ ይሰማልዴ ?????
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
Eshi😥😥😥
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
Meron yanatua leji አልገባሽም? 😋
@sherifali3676
@sherifali3676 4 жыл бұрын
ሴት ይመስል ታሸሙራለህ ወንድ ወንድ ሽተት ወንድ ከሆንክ
@yotor5576
@yotor5576 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት
@kiraethiopian6890
@kiraethiopian6890 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
አንደበታችን ነክ ! እረጅም እድሜ ያድልክ።
@henasarah9582
@henasarah9582 4 жыл бұрын
እቤቱ ሃገራችንን ጠብቅልን እግዚአብሔር ይጥልን!!!!
@dook3087
@dook3087 4 жыл бұрын
ሶለላህአላሂወሰለምቀጥተኛውንመንገድይምራህዳቆን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
የኔ ሙህር ሥወድህ
@tidawisha7753
@tidawisha7753 4 жыл бұрын
እንደ ጋሞ አባቶች ያብዛልን በመግደል ሳይሆን በፍቅር ያሸነፉ አባቶች ያብዛልን
@birukdamte344
@birukdamte344 4 жыл бұрын
ኣሜን
@samirosco372
@samirosco372 4 жыл бұрын
Mohzea tebebat Deycone Daniel Kibert Egzyabher segawen yabzalen yaglgelot gazehen yabark!!!
@dersanemichael6301
@dersanemichael6301 4 жыл бұрын
Thank you Daneil Amhara Clever people Newu lezihe newu Yemetelawu Smart Natrulaly smart and intelligent. As you said listen to this people 💚💛❤️
@lailaelsayed2833
@lailaelsayed2833 4 жыл бұрын
wow endante aynetun egzyabher yabzaln be ewnet tilk sew neh
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 4 жыл бұрын
ጌታ ይባሮኮት ሁሉ ይስማዉ ይሄን
@beyenewassihun2755
@beyenewassihun2755 4 жыл бұрын
Mirit eko nehi ye TEWAHIDO firi tebareki aebt enatihi tadila::
@mamebekele4484
@mamebekele4484 4 жыл бұрын
Diakon Danieal zemenihin yibarkew
@girmaabdi182
@girmaabdi182 4 жыл бұрын
May God bless you! Those who say they represent the public now complain because there is a requirement for having 10,000 members.
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 4 жыл бұрын
Betam. Astemari melkit new yehulunm. Lib yemikeft. Wed yetewahido Arbeng. D/N Daniel. Kibret Enameseginalen
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ትክክልዳንኤልጀግናእንደናተአይነቱያብዛል
@melkadbar7325
@melkadbar7325 4 жыл бұрын
egziyabher yistilin!
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 4 жыл бұрын
Next level guy bless you
@oqubaykifle9554
@oqubaykifle9554 4 жыл бұрын
Mrtsi sew neberk gn man Ysmaha Ethiopians temaru est .
@DAMOT88
@DAMOT88 4 жыл бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ለሁሉም ቦታ አለው
@misgbark
@misgbark 4 жыл бұрын
egziabihar yistih ye libachinin new yetenagerikew
@ethio8774
@ethio8774 4 жыл бұрын
አሁን አገርን እሚያምሱት እንዳልከው ውክልነም ዜግነትም የሌላቸው አማራጭ ኑሮ ያላቸው ካልሆነ ሕዝብን አጫርሰው አገርን በጥብጠው እሚሾልኩ ነቸው። እግዚአብሔር በተአምሩ ይንቀልልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@bellatasama8489
@bellatasama8489 4 жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ይስጥህ አንተ ድሮም እውነትን ነው የምታንፀባርቀው
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
ትክክል
@tewofloskidanewoldekidan9647
@tewofloskidanewoldekidan9647 4 жыл бұрын
Megabi Danhal kbret Edma Ystln Betam Asteway Bega Ahmro Yematgemet ! Tlek Sewu Neh Kena Edma Kenso Lantebesete Ayzoh Teklya Alulh Abatoch Alulh Enam Alewulh Selam Lante
@nahomabuhay1155
@nahomabuhay1155 4 жыл бұрын
bemtasfelgen gize yedereskln yetekedesk mhurachin Egziabhier edmekn yarzmew
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 4 жыл бұрын
Egziabher Yetebkelen
@tilahunkebede2059
@tilahunkebede2059 4 жыл бұрын
Yes that absolutely right.
@aguateendalie4362
@aguateendalie4362 4 жыл бұрын
Sewus ene emye Minilik keruuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu.
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Evening News in Tigrinya for July 3, 2024 - ERi-TV, Eritrea
18:15
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 5 М.
ሰበር ዜና ሀሙስ ሰኔ 27/2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 254
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን)
39:01
Zula Media
Рет қаралды 11 М.
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,9 МЛН
小丑给天使送新鞋了。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 4,6 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,4 МЛН