ሰውን ስታከብረው ያከብርሃል እንጂ አይንቅህም !

  Рет қаралды 44,624

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Жыл бұрын

ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦች 🙏 ሰው ስታከብረው ይንቅሃል ቦታ ስትሰጠው ከአቅምህ በላይ ይሆኖብሀል ስለዚህ ናቅ ማድረግ ነው ኮራ በልበት ይልሀል ግን ማነው እየተናቀ ክብር የሚሰጠው? እየተሰደበ ለሚሰድበው ሰው ትልቅ ቦታ የሚሰጠው? ይፈራው ይሆናል ፣ ይሸሸዋል ወይ እንከኑን ፈልጎ ሊያዋርደው ይመኛል " ሰው ሁሉ የዘራነውን ነው የሚያጭደው " ስለዚህ ምን እናድርግ ? በዚህ ቪድዮ በጥሩ ሁኔታ መልስ ተሰጥቶበታል !
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 94
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
አዎ,ሱመ ወላሂ ሰሏላሁ,አለይሂ ወሰለም
@MameTub_M
@MameTub_M Жыл бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 Жыл бұрын
አላሁምወሰሊ ወሰልም አላነቢይና ሀቢና ሙሐመድ
@tube1273
@tube1273 Жыл бұрын
አላሁመሰሊ አነቢይ
@user-ey3kz2ip7z
@user-ey3kz2ip7z Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Жыл бұрын
የማደንቅህ በሁሉም አነጋገርህ አግዚአብሄር ወይ ፈጣሪ ስለምታነሳ አጅግ አርጌ አመሰግናለዉ!! ተአብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን. ለሁላችሁም ለምታስተላልፋት ገምቢ ቃላቶች 1000like በእዉነት.
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 Жыл бұрын
ዳኒ የእውነት ቅንነትህ ከትምህርትህ በላይ ነው። የሰጠንህ ስጦታ ላአንተ ያለንን ክብር እና መውደድ በጥቂቱ ከገለፀልን ብለን ነው እንጂ ለአንት ይሄ ያንስብሀል። አንተ ማለት አስተማሪ ብቻ ሳትሆን በተሰባዊ አቀራረብ ያለህ መልካም ሰው ነህ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
ስታከብር ትከበራለህ፤ ስትሰጥ ይሰጥሃል፤ ስታስብ ይታሰብልሃል፤ አዛኝ ልብ ሲኖርህ ይታዘንልሃል፤ የዛራሀውን ታጭዳለህ፣ እንዲሁ ፍሬውን ትበላለህ። የእራስህን ቀይ መስመር ታሰምራለህ፣ ሚዛናዊ ማህበራዊ ግንኙነት ይኖርሃል። ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
ቻናልህን ስወደው በረታ ወንድማችን
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
@@madi6614 አመሰግናለሁ! 🙏
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 Жыл бұрын
እኔ ዝምተኛ ነኝ ግን ሰዎች ይናደዱብኛል የምንቃቸው ኩራተኛ እመስላቸዋለሁ አብዘሀኛ ሰውስንተዋወቅ ይነግሩኛል ትክክለኛው ማንንቴን ቀርበው ሲቆዬ ነው እሚያውቁ የዛኔ የሚስጥር ጓደኛቸው ያረጉኛል።
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ወላሂ እኒም ነኝ 😅
@user-mc6wc9hw3g
@user-mc6wc9hw3g Жыл бұрын
እኔም ዝምተኝ ነኝ
@sfrashabinet4342
@sfrashabinet4342 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
ትላንት አልፏል! ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል ተደሰት! ኢንስፓየር ኢትዮጵያ የእኔ ምርጫ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abeltafese1113
@abeltafese1113 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አልልም አመሰግናለው ነው ማለት ያለብኝ በጣም በብዙ ተጠቅሜባችዋለው ጠዋት 2:30 ከእንቅልፌ የምነሳ የነበርኩ ልጅ አሁን ግን 11:00 ተነስቼ አመስግኜ አንብቤ እስፖርት ሰርቼ 2:30 ወደ ስራ የምወጣበት ሆንዋል አመሰግናለው
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
መሸአላህ እዴት አዳበርሽው ወይንም እዴት አዳበርከው መነሳቱን ????
@abeltafese1113
@abeltafese1113 Жыл бұрын
@@user-up2gm7vl3g በመጀመሪያ ማታ ከ3:00-3:30 ባለው ሰዓት መተኛት አላርም መሙላት ከዛን አላርሙን ቢያንስ ከ4 ወይም 5እርመሰጃ በላይ ከምተኛበት ማራቅ ከዛ 11:00 ሲጮህ 5-4-3-2-1 ብዬ መነሳት ለመዝጋት ስሄድ የተሻለ ቀን ላሳልፍ እንደሆነ በግድ መንገር
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
@@abeltafese1113 መሰግናለሁ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 👍👍
@semira8677
@semira8677 Жыл бұрын
በጣም የተግባር ሰው ነው ያዳምጣል ትህትና የተሞላበት ልጅ ነው ስልጠናውን ሰውስድ በነበረበት ሰአት ስላየሁት በጥቅሉ ለሰው ልጅ ክብር አለው
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ሰላደንቅህ አላልፍም ወንድማችን በጣም አሰተማሬ ትምህርት ነውእግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባረክህ ወንድማችን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁላችሁንም በጣም ጥሩ ውይይት ነው እውነት ዳኒ ምክርህ ጠቅሞኛል አንደበትህ ጣፋጭ ነው ጸጋውን የብዛልህ ወንድሜ
@arayazenash9041
@arayazenash9041 Жыл бұрын
ምን አይነት አንደበት ነው የከበረ ያማረ ልብ የሚነካ የማር ወለላ ነው ይህንን እውቀት ለተሳዳቢዎች የሰው ክብር ለማያውቁ ሰዎች በምን መልኩ ይደርሳቸዋል የከበረ እድሜና ጤና የሰራ ዘመን አምላክ ይሰጥህ አንደዚህም አለ እንዴ ነው ያልኩት ሰው ጠፊቷል ብየ ነበረ ያሰብኩት እውነቱ ውሸት ውሸቱ እውነት እየተባለ ሰሰማ ትልቁም ትንሸ ትንሹም ትንሸ ሆኖ ባገኘሁበት ዘመን አንተ ድንቅየድንቅ ድንቅ አምላክ እውቀትህን አንደበትህን ያጣፊጥልህ ወገኔ !!!!!!
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@maryalem1890
@maryalem1890 Жыл бұрын
Betam enamsegenalen egzabher yesetelign ❤🙏
@romanmetekiyamena3489
@romanmetekiyamena3489 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ በብዙ በጣም እየተጠቀምኩ ነው በእናንተ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ክበሩልን ምታነሷቸው አሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው
@yusraalya7822
@yusraalya7822 Жыл бұрын
Inspire Ethiopia በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Жыл бұрын
Likei yalfe hullwo Lkei Aydlemeii
@halimethussen6209
@halimethussen6209 Жыл бұрын
የጠፍው ወንድማችንን እንኳ ሰላም መጣህ
@alemlidia7064
@alemlidia7064 Жыл бұрын
እ/ግ ይሰጥልን እናመሰግናለን
@rozasadam
@rozasadam Жыл бұрын
Prophet Mohammed S.A.W ❤❤❤
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
እንዴት እደምወዳቹ በጣም ቂመኛ ነበረኩ ኢንኘየረ ኢትዮጵያ መከታተልከጀመረኩ ቀየረኝ❤
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን በርቱልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn amesgenalew yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙏
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን
@bezawitbelete8805
@bezawitbelete8805 Жыл бұрын
Dani I hope one day I will meet u,I love your way of thinking I learn more and more every day from u alll
@achamyeleshasfaw1260
@achamyeleshasfaw1260 Жыл бұрын
Thank you
@birhans9950
@birhans9950 Жыл бұрын
Tabarkii
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
Ke hiwot lemde new .....Ene ..
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
💚💛❤እሔኮነው፣ችግሩ፣ስናከብራቸው፣የበታች፣አርገውነው፣የሚያዩን፣እና፣ያናድደኛል፣ማለትነው፣በተለይ፣አንዳንዶቹ፣ክብብር፣በስጦታ፣ይመስላቸዋል፣እንዴትነው፣መለወጥ፣የሚቻለው፣ሰውበሰውነቱብሎምበመልካምነቱ፣ሰውበመሆኑብቻመከባበርአለብንፍቅር፣እግዛብሔር፣ቢሆንም፣ከሰው፣ከሱአምሳል፣እሱከፈጠራቸው፣ሰዎች፣ፍቅርን፣መማር፣አለብን፣እናምን፣ብናደርግ፣እንከባበራለንስትወደውሲሸሽህ፣አይሔዷልስትለው፣ተመልሶ፣ሲያሳምምን፣ያማል፣እስቲ፣እኔም፣እንደማንኛውም፣ሰውመለወጥ፣መታደስ፣እፈልጋለው፣እንደጌታፍቃድ፣ከኔከሆነጥፋቱ፣ሰውነኝ፣ሳላቅ፣አጠፋይሆናል፣እራሴን፣ከጥፋት፣አላርቅም😭😭እውነትመሮኛል፣መለወጥ፣ስላለብኝ፣አንድ፣በሉኝ፣እሺ
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
እውነት ነው አበሻን ፊት መስጠት አያስፈልግም:: ተቸግሮና ተከፍቶ አትይ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያዊኖች አብዛኛዎቻችን ወይ ለሀይማኖት ወይም ደግሞ ለሳይንስ የማንመች ጥሬዎች ነን::
@asfawsharew7357
@asfawsharew7357 Жыл бұрын
selame new dani u are smart person
@kibrethagoskb
@kibrethagoskb Жыл бұрын
It Depends on the individual personality. Yakeberkew hulu melso layakebirih yichilal
@deraraman194
@deraraman194 Жыл бұрын
Wow
@zedovlogs
@zedovlogs Жыл бұрын
እናመሰግናለንንንንን 🔥
@teketelegezu3845
@teketelegezu3845 Жыл бұрын
Bexam arife temirte now tebareku enamesginalen 👍
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ትክክል ክበሩልኝ
@LovelyLizard-rh6ue
@LovelyLizard-rh6ue 22 күн бұрын
በናታቹ እኔ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለው ተባበሩኝ
@Addis_7
@Addis_7 Жыл бұрын
ገራሚ ስብአና.
@getasewalemu4427
@getasewalemu4427 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o Жыл бұрын
👌👌👌💞💞
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼
@maygmayg2004
@maygmayg2004 Жыл бұрын
Sometimes the simplest things mean the most. You knocked me off my feet, I'm really touched by beyond Words. Thanks so much!
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@missmona8718
@missmona8718 Жыл бұрын
@@tsihon4330 ñ
@sofiataylor67
@sofiataylor67 Жыл бұрын
How about boundaries?
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
ዳኔዬ ኀኑርልን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
Gin Eko yenakut new Erakut yemya regewu
@blipiblipi3575
@blipiblipi3575 Жыл бұрын
Birru tewededebeng enji enem meseten efeleg nebere yedemozen etefe hon keceyaw
@mesaytesfaye2023
@mesaytesfaye2023 Жыл бұрын
Lewut kewust enje kewuch aymetam enkulal chachut yemihonew lewutu kewust sihon enje be external aydelem
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Жыл бұрын
Salem Salem jakna ithopia
@abrhamnesru8379
@abrhamnesru8379 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 Жыл бұрын
እውንትንው ሁሉም
@fisehagetahun5056
@fisehagetahun5056 Жыл бұрын
መሰልጠን እፈልጋለው ።
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@salafkire3440
@salafkire3440 Жыл бұрын
nurulign lene bich new yemeselegn really. bertu ewnetim inspire ethiopia.
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
Ene gen fete sentstachew yenkunal ewent new hulem lek Ayedelm
@ayanabdi5894
@ayanabdi5894 Жыл бұрын
👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞
@hiwet4359
@hiwet4359 Жыл бұрын
Jtv woch lemindinew abten agenyanyun biyachu yalgnenyachuny
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@yr2486
@yr2486 Жыл бұрын
ለእኔ ከሌለኛው ልጅ ዳኒ ይመቸኛል ብሁሉ ነገሩ ❤🙏
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@classicalsforrelaxationspo4020
@classicalsforrelaxationspo4020 Жыл бұрын
Huletum gobez nachew wendme the way they express may be different
@alenesanzu3238
@alenesanzu3238 Жыл бұрын
ኢሄ ፕሮግራም ስንት ሰአት ነው ሚቀርበው radio or tv
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
@maramawtewnetu5936
@maramawtewnetu5936 Жыл бұрын
እባክህ እርዳኝ መቀየር እፈልጋለሁ
@abushfantu3130
@abushfantu3130 Жыл бұрын
betkikl
@elsaurga6454
@elsaurga6454 Жыл бұрын
1de1de eqo beged zem bele betekemtekbet Menen sayawek sewen yemdafer Ale!!! !!!!!!! !!!!!!!!!!!! New zem setel seme becha setehon erasu balge sew sewen yenkaleeeeeeeeeeeeee
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Жыл бұрын
Thank you
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/aOCSpr1nl5eummw.html
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 106 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
የስኬት ሚስጥር
8:20
የስኬት መንደር
Рет қаралды 1,4 М.
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 60 М.
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 131 М.
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН