ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው |

  Рет қаралды 35,832

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

Ай бұрын

ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው | @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
TenaSeb
Telegram- t.me/tenaseb
Facebook- tenaseb?mibe...

Пікірлер: 56
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 Ай бұрын
በእውነት የስንት ሰው ህወት እያመሰ ያለው ችግር ደፍሮ የምናገረው ባለማግኘቱ የቡዙ ትዳር መበተን ምክንያት ሁኖ ቆይተዋል በድፍረት ስለነኣችሁት ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ቀጥሉበት❤😊
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁ አልተቀመጠም በሰው ላይ የሚያጋጥም ችግር በመሆኑ ትምህርቱ ጠቃሚ ነው
@WubishetTaddese
@WubishetTaddese Ай бұрын
Thank you, Doctors, for your support to share your unreserved knowledge and invaluable commitments.
@desalegnerege4712
@desalegnerege4712 Ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ተመገቡ ዝንጅብል አኝኩበት።
@sarisari-iv4tj
@sarisari-iv4tj Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ቀጥልበት ደክቶር ባርታልን
@MeleseMeleseshamebo
@MeleseMeleseshamebo Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@Mridont232
@Mridont232 Ай бұрын
እስቲ ስለ extender ሙሉ መረጃ ስራልን እድገቱስ permanent ነው ወይ?
@danielfeyisa
@danielfeyisa Ай бұрын
What about Traditional Medicine to enhance Erectile dysfunction?
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 Ай бұрын
ዶር ሸምስ ይመልእክት ከውጭ አገር ነው ፣ መግለጫህ አሳምኖኛል በቅርብ ጊዜ ወደ አገር ቤት እመጣለሁ ላይህ ስለምፈልግ ስልክህንና አድራሻህን ብታሳውቀን ጠቃሚ ነው
@TasewTeklu-fc3ot
@TasewTeklu-fc3ot Ай бұрын
እንዴት ነዉ የማገኛቸዉ ላማክራቸዉ ፈልጋለዉ ጢና ጣቢያ ወይም የሚሰሩበት ሆስፒታል ጠቁሚኝ እባክሽ
@lifelove1621
@lifelove1621 Ай бұрын
በጣም ዶክተር እኔ ከውስጥ ችግር የመጣ እንደሆነ አረጋግጫለሁ ምክንያቱም ..ሳይነስ ከጀመረኝ በውሃላ ለስንፈተ ወሲብ ተጋልጫሁ ..በተለይ በተነሳብኝ ቀን ስያስነጥሰኝ ሙሉ ሰውነቴ ነው የሚበጠሰው ከዛም ሌሊት ስፐርም ይፈሰኛል i need help .Please 🙏
@IbrahimEshete
@IbrahimEshete Ай бұрын
ዶክተር እኔ በቅርብ ጊዜ ጀምሮ የስሜት መጥፋት ችግር አጋጥመኝ መፋትሄውን ቢያስረዱኝ ወይንም አድራሻችኩኝ
@user-ru2dd5bp5d
@user-ru2dd5bp5d Ай бұрын
የኔ ችግር ሳላገባ በፊት ከ 4አስከ 6 ድረስ እጠቀም ነበር ካገባው በዋላ ለተወሰነ ግዜ 2ተም 3 ስትም እጠቀም ነበር በአሁን ጊዜ ከ1ዴ በላይ አልጠቀምም ምናልባት ልጆች ወልደናል በሃሁን ሰአት ጊዜ አግኝተን 2ተኛ እንቀጥል ካልን ከረጅም ጊዜ ቆይታ በዋላ ይቆማል ግን በጣምምምም ረጅም ጊዜ ይቆይብኛል ሚስቴ ደሞ ይደክማታል ወይም ይሰለቻታል ምናልባት ከ2 ሰሃት በላይ ይወስድብኛል ሳልጨርስ ምንለያይበት ጊዜ በጣም ብዙ ነው ምን ማድረግ አለብኝ
@tenawtesfaye7226
@tenawtesfaye7226 9 күн бұрын
ዶ/ር የኔ ቶሎ የመጨረስ ችግር ነው ስልካቹሁ አስቀምጡልን
@henokyosef5165
@henokyosef5165 Ай бұрын
ሀይ ዶክተር የኔ ቸግር ቶሎ የመጨረስ ነገር ነው ከረጨው በሀላ ቶሎ ይሞታል መፍትሄው ምንድ ነው
@SelamHailemichael-dl2wy
@SelamHailemichael-dl2wy Ай бұрын
Can I get the phone 📱 to Dr shemsu? I want to ask in phones
@FacheAkk
@FacheAkk Ай бұрын
Befor my back pain that was good, but after my back opretion l4l5 10.2020, very bad not hard, i have asked my Dr, he give me sildenafil 50mg😢? I am 32
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
ደስ የምል ፕሮግራም ነዉ❤❤❤
@menberumelese
@menberumelese Ай бұрын
በውሥጥም መሥመር ቢሆን የመጨረሻ መድሃኒት አለ ከሉ መድሃኒቱን አኔግፊት ከያዘኝ በኋላነው መፍትሄው ቢነገረኝ አነደ ኮልስትሮል 7 ደርሦነበር
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s Ай бұрын
@@menberumelese ችግር ኣለዉ ማለት ነዉ
@anduman1075
@anduman1075 9 күн бұрын
እረ ዶክተርዬ የግፊት መድሐኒት እወስዳለሁ ምንም ስሜት አጥቻለሁ ሚስቴ ልትፈታኝ ነው መፍትሔ አለው
@adaneadego9328
@adaneadego9328 24 күн бұрын
ደ/ር የዚህ በሽታ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ከመሆኑም ባሻገር ትዳርን ለማስቀጠል ፈተና ነው ችግሩ እኔም ስላለብኝ ህክምናውን ለመወሰድ ይረዳኝ ዘንድ ስልክ ቁጥርክን ላክልኝ ።
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 Ай бұрын
vmax mindnew?
@momk5
@momk5 Ай бұрын
ቶሎ አለመርጨት (በተለይ ከ2ኛ ዙር ጀምሮ) ችግሩ ምንድነው ዶክተር
@user-od8vm8sl8p
@user-od8vm8sl8p Ай бұрын
እባካችሁ ስልካችሁን
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 10 күн бұрын
የምግብ እጥረት ካለበት ይከሰታል
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ትህምርተ
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Ай бұрын
ግልፅነት ምድር ላይ ካለ ችግር ይፈውሳል
@Jigz-lf5nu
@Jigz-lf5nu 4 күн бұрын
እኔ 2ኛ አይቆም ለምንነው ሥሜት አይወጣም ይሀሥ
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z Ай бұрын
ቁጥርህን
@derejemamo9593
@derejemamo9593 18 күн бұрын
አድሬስ ወይንም ስልካችሁን አሰቀምጡልኘ
@tube-hd7hf
@tube-hd7hf Ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እስኪ ስለ ወንድ ልጅ ግርዛት ትንሽ በለኝ? ባይገረዝ ምን ጉዳት አለው? ትንሽ ማብራርሪያ
@user-qw4wi1wz5j
@user-qw4wi1wz5j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it Ай бұрын
እኛ ያለነዉ አዳማ ነዉ።እና ብራንች ቢኖርህ።ጥሩ ነው።ገለፃህ ልክነዉ።እና ብራንች ቢኖርህ ጥሩ ነው የአብዛኛዉ ሠዉ ችግር ነዉ።
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip Ай бұрын
ቤተሰብ ያፈርሳል።
@user-xs5gd6pu1t
@user-xs5gd6pu1t 19 күн бұрын
ስልክህን አስቃምጥ ዶክቶሮ
@user-ee8wt5tr4e
@user-ee8wt5tr4e Ай бұрын
ሱስ የሚል አንዳች ነገር የለብኝም ሴክስ ከፍቅርኛዬጋር ሴክስ አድራለሁ ብዬ እንቢ አለኝ እስኪ የሆነ ነገር ነገርኝ ሱስ የሚባል ነገር ምንም የለብኝም ጫት ከተዉኩኝ 1አመት ሆኖኛል
@FrehiwotAlelege
@FrehiwotAlelege Ай бұрын
እኔ ግን ቶንስል አለብኝ እሱ ከተፈጠረብኝ ጀምሮ ቶሎ ነው የምጨርሰው።
@GebergzabihrWoldegihrs
@GebergzabihrWoldegihrs Ай бұрын
የሴት የስብኛል🎉🎉🎉
@TemaamTemaam
@TemaamTemaam 26 күн бұрын
Yet new yemitigegnut
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Ай бұрын
በ55 ዓመት ዕድሜ ቢከሰትስ ????
@GebruWaba
@GebruWaba Ай бұрын
ስንፈተ ወሲብ ብዙ ጊዜ የመጠጥ ብዛት ነው ብየ አምናለሁ😂😂
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g Ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 Ай бұрын
ዶ/ር የኔ ደሞ ችግር በቃራኒ ነው ቶሎ ስለማልጨርስ ባለቤቴ ልትለየኝ ነው አንዴት 20 መሆን ይችላል
@netsnetsi9035
@netsnetsi9035 Ай бұрын
Teru temehert new gen yeha cheger lewnd becha ayedelm lesatm ale selezi lesatm seralen ebakek D/R
@bekelebelaye8551
@bekelebelaye8551 Ай бұрын
የስንፈተ ወሲብን ችግር የሚያመጣው ትልቁ ምክንያት አይነ ጥላ ነው የተረረጋገጠ ነገር ነው መፍትሔውን በሰፊው አፅፍላችኋለሁ ጠብቁኝ ሌላውን ቀባጣሪ ተውት
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n Ай бұрын
እሰኪበፈጠረህ ተባበረኝ ወንዲየ በዝአይነት ከሁለት ሚሰቱ ታፈተዋልባከህአደራሻሀየትላግኝህ🙏🙏
@user-nw2xr9ju1h
@user-nw2xr9ju1h Ай бұрын
በል ፃፍልን ቶሎ
@user-wc4dz8jq6h
@user-wc4dz8jq6h Ай бұрын
አንዳች እውነተኛ መፍትሔ ለማታመጡት ነገር እንዲሁ ትለፈልፋላችሁ ሰውም እውነት እየመሰለው አፉን ይከፍታል
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Ай бұрын
ወሬ አታብዛ ሲጀመር ምን ትሰራለህ
@alemubelay4245
@alemubelay4245 Ай бұрын
ስለ አመጋገብ ስላወራኸው ? የተመጣጠነ ምግም ኢትዮጵያ የት ይገኛል ? ዝም ብለህ ስታዬኝ አላህሙዲ እመስልሀለሁ😂
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 Ай бұрын
ስለዓለም እውቀት እያወራ ኢ/ያ ለምን ታጥረዋለህ?
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kebe7097
@kebe7097 Ай бұрын
መምህር ግርማ ጋ ሔዳችሁ ካይነ ጥላ 👥 ተላቀቁ ያ ነው ችግሩ መድሐኒት ወሥዳችሁ እውር እንዳትኮኑ
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 54 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
ቪያግራ መቼና እንዴት ይወሰዳል?
15:08
News ET Social
Рет қаралды 311 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?
30:50
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 60 М.
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 4,9 МЛН
Проверил, как вам?
1:00
Коннор
Рет қаралды 18 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
0:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН