No video

ስንቱንአስታወስኩት - መሀሙድ አህመድ Sintun Asetawesekut By Mahamud Ahmed

  Рет қаралды 1,646,221

djphatsu

djphatsu

4 жыл бұрын

“ስንቱን አስታወስኩት” የተሰኘውን የዝነኛውን የአርቲስት መሀሙድ አህመድ ተወዳጅ ዜማ
Sintun Asetawesekut is a famous Ethiopian ballad song By Mahamud Ahmed
#djew #djphatsu #MahmudAhmed

Пікірлер: 345
@Christian2425.
@Christian2425. 2 жыл бұрын
አይገርምም ይህን ትዝታ ሙዚቃ ስሰማ አውንም ድረስ ፍቅረኛኤ መቃብሩን ፈንቅላ አብራኝ ያለች ያህል ነው ሚሰማኝ ፌበን 9 አመት ሞላሽ ትዝታሽ ግን እስካሁን አብሮኝ አለ ያ ውቡ ፈገግታሽ ከምንም በላይ ደግሞ ደግነትሽ የይቅርታ ልብሽ ውል ግዜም አብሮኝ ይኖራል አላውቅም ምን እንደምል ይኤን እንኳን ስፅፍ በህንባ ተሞልቼ ነው የደስታ እንባ አንቺን ስለሚያስታውሰኝ ምናለ አንዴ ብታይኝ አንቺን ባጣው በማግስቱ ስደት ወጥቼ እንከራተታለው ውል ግዜም በውስጤ ትኖርያለሽ ነብስሽን በገነት ያኑረው !! Thanks gash Mahmud
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 2 жыл бұрын
አይዞን
@desnetcherkos2509
@desnetcherkos2509 Жыл бұрын
Ayzoh yenea konjo ewnet tesemagn gn ahungnm huleam twedhaleche nebsa ehean mawek alebh huleam huleam
@champange134
@champange134 Жыл бұрын
Ayzon brother we all going thru it 🙏❤
@soliyanasoliyana3326
@soliyanasoliyana3326 Жыл бұрын
Enye demo 1ayniye wendmyin ataw saymot bkumu hulye sesemaw endemotbigi naw malksew alawkim
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢enme mewdew yelijnt fikrgayen kataw 5 amet Ethiopian megbat feraw uuffffffff
@MikiyasAbrham-rj1fv
@MikiyasAbrham-rj1fv 2 ай бұрын
እስቲ ዘንድሮም በ 2024 እነዳዲስ ኢሄን ዘፈን እየሰማ ያለ like
@Beld865
@Beld865 2 жыл бұрын
ጊዜን መመለስ ስህተቶችን ሁሉ ማረም ቢቻል የጓደኞቼን ብሔር የማላውቅበትን፣ ኢትዮጵያውያንና ሰዎች ብቻ መሆናችን ብቻ የሚታሰብበትን ይሕ አልበም የወጣበትን ዘመን መልሼ አገሬ ላይ የተዘራውን የተሳሳተ የዘረኝነት ትርክት ሁሉ እንዳልተፈጠረ አስተካክለው ነበር። ምን ያደርጋል አልችልም። አይ ይህ ዘመን . . . እውነትም ስንቱን ስታወስኩት።
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 Жыл бұрын
የጓደኞችህን ብሔር ማወቅህ ምንም ጉዳት የለውም። እንዲያውም ቋንቋና ባህላቸውን በመጋራት ወዳጅነታችሁን ይበልጥ ለማጠናከር ያግዝሃል። ችግር የመጣው ዘረኞች ልዩነታችንን ጥላቻና ክፍፍል ለመፍጠር መጠቀም የጀመሩ ጊዜ ነው።
@Beld865
@Beld865 Жыл бұрын
@@asresbenayalew3092 ምንም ችግር የለውም ወንድሜ ሀሳብህም ትክክል ነው። እኔ ጓደኞቼን በብሔር ማንነታቸው አለመለየቴን ለማለት ነው የፈለግሁት። ለምሳሌ ትግሬ ይሁኑ አማራ ወይም ወላይታ ወይም ጉራጌ . . . የማላውቀው በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼ ነበሩ። እናቴ በማትኖር ጊዜ በ1 ሳምንት ብቻ የሚበልጠኝ የወንድም ያህል የምወደውና የምቀርበው የገመቹ እናት እትዬ ባፈናን ጡት አብረን እንጠባ እንደነበር እሱም የእናቴን ጡት እየጠባ አብረን እንዳደግን አውቃለሁ። እኔና ገመቹ የተለያየን ሰዎች መሆናችንን የሰበከንን ይሔንን ፖለቲካ ነው የተጠየፍኩት። አብሮ አደጎቻችንን እነ ክብረአብና ፍሬወይኒ ኤርትራዊ ተብለው ሲጠረዙ ለወራት በናፍቆትና ድባቴ ውስጥ አሳልፈናል። ውድ ወንድሜ ይሔንን ለማለት እንጂ የጓደኞቼን ሁሉ ነገራቸውን እየተካፈልኩ እያወቅሁ መኖርማ የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂያችን ነውኮ። ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ።
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 Жыл бұрын
@@Beld865 ምስጋናህን በምስጋና ተቀብያለሁ። በበኩሌ ግን ገና ከጅምሩ ሁላችንም ብሔራችንን በግልጽ ተነጋግረን፣ ጎጠኛ ሳንባባል ልዩነቶቻችንን በነጻነት አንጸባርቀን፣ አንዳችን የሌላችንን ብርቅዬ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ የምንማማርበትን መድረክ ፈጥረን ቢሆን ኖሮ ዘመን ያስነሳቸው የዘር ቁስለኞችና የተገፋን አዝማሪዎች ስንጥቁን ገደል እያሳከሉ ይህን ገር ህዝብ መጫወቻ ባላደረጉት ነበር እያልኩ አስባለሁ።
@almazalmi2768
@almazalmi2768 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 Жыл бұрын
@Aschalew Eshetu 😂😂 እና ሠርጋችሁ ላይ በራስህ ባህላዊ ውዝዋዜ ብቻ አስጨፈርካት?
@Mahir-ng
@Mahir-ng Ай бұрын
በሂወቴ ለጀመርያ ጊዜ ተስፋ የቆረትኩበት ጊዜ ነዉ ይህንን ዘፈን ስሰማ ባሰቡኝ💔💔💔
@feyseljemal54
@feyseljemal54 26 күн бұрын
አይዞህ
@emuti22
@emuti22 25 күн бұрын
Ayzoh hulum yalfal, yiheninim tastawisewaleh.
@tensaytemesgen9982
@tensaytemesgen9982 Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ የሰማ እስቲ የበፊቱ የልጅነቱ ትዝዝ የማይለው አለ?❤❤❤አይ ጊዜ ??
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 8 ай бұрын
ኮሜንት ልሠጥ ብዬ ቃላት አጠረኝ ከሃገር ከወጣሁ 21 አመት ሆኖኛል ይህ ሙዚቃ ደግሞ እምዬ ኢትዮጵያ ሃገሬ እምዬ እናቴን ያደግሁበት ሠፈሬን መርካቶን ያስታውሠኛል
@JoneMane-pt2db
@JoneMane-pt2db 18 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-in3br1pr6k
@user-in3br1pr6k 10 күн бұрын
እንኳን ወጣህ 😢😢😢አትመለስ😢😢ያለንም መሄጃ ጠፍቶን ነው
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
ይህንን ዘፈን ሳዳምጥ ውስጤ የሚረበሸው እኔ ብቻ ነኝ ወይስ አላቹ እናት በዚህ ሙዚቃ ዘመን ብዙ አሳልፍለች እና ትነግረኝ ነበር ስዕል ነበር የሚመስለኝ ስነግረኝ እና ድታዳምጥ በጣም ትረበሻለች እንባ እንባ ይላታል
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
የተባረከውን ያንን መልካም የልጅነት ጊዜ ምን ዋጋ አለው የማይመለስ ነገር የነበረው ፈፅሞ አንዳልተፈጠረ ሲሆን ሴሜቱን በቃል መገልፅ ይቸግራል
@binyamsolomon449
@binyamsolomon449 3 жыл бұрын
ጋሼ የትዝታው ንጉስ አንተን ሰምቶ ዝም ማለት በጣም ይከብዳል ይሄ ዘፍን ደሞ ማንም ሰው በማንኛውም እድሜ ቢሆን ሁሉም በትዝታ ትዋጣል እኔደሞ ደሞ በጣም ከልቤ የምወደው ዘፍን ነው ሁሌም ክብርሀለኛ እና ተጋበዙልኛ
@fiker5123
@fiker5123 Жыл бұрын
ታናሽ ወንድሜን አስታውስበታለሁ። ሳይሞት እንደሙት ያጣሁት ወንድም አለኝ። በጣም ነበር የምንዋደድ። ትዝ ይለኛል ሌላ ሀገር ሆኜ መጥፎ ህልም ስለሱ አይቼ ያለፕሮግራሜ ትኬት ቆርጬ እሱ ያለበት ሀገር ሄጄ አይቼው ናፍቆቴን አስታግሽ ተመልሻለሁ ። ምንም በማላውቀው ምክኒያት ከራቀኝ ድፍን 22አመት ሞላ። ሁሌም ይናፍቀኛል መኖሩ ያኖረኛልና ባለበት ሰላም ይሁንልኝ ብቻ
@nebiyuawoke2599
@nebiyuawoke2599 2 ай бұрын
ታላቅ ወንድሜ ይሄን ሙዚቃ በጣም ይወደዋል፤ ስለዚህ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ የነገረኝ እርሱ ነው። እግዘብሔር ይመስገን ወንድሜም እኔም አሁን አግብተን ወልደን እዚሁ አዲስአበባ በፍቅር እየኖርን ነው፤ ወንድሜን በጣም እወደዋለሁ። እርግጠኛ ነኝ ያንተም ወንድም በጣም ይወደሃል፤ ምንም ይሁን ምን ወንድም ወንድም ነው።
@eliasisak1322
@eliasisak1322 29 күн бұрын
እግዜር ይጠብቃቹ!!
@afomgere9458
@afomgere9458 4 ай бұрын
እዩዬ ታናሽ ወንድሜ ነፍስክ በሰላም ትረፍ እንደ ልጅነታችን ሁሌም ትናፍቀኛለህ የኔ ደግ ወንድም ሁሌም እወድሃለው🙏🏻❤️🤲🏾😘
@ErmiasDoda
@ErmiasDoda 7 ай бұрын
ጋሼ ጋሼ መቼም መቼም እናከብርሀለን ዳይመንድ ናችሁ የድሮ ዘፋኞች እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!
@Ethielawiw
@Ethielawiw 7 ай бұрын
ዘፈን ከማይሰሙት ሰዎች መሀል አንዱ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይህን ዘፈን KZfaq ላይ ፈልጌ እሰማዋላው፣ ያደኩበትን ሰፈር፣የሰውን ፍቅር፣አስተዳደጋችንን በሙሉ ፍንትው አድርጎ መልሶ ያሳየኛል፣ በድህነት ብናድግም ምን በእምነት በብሔር እና በአመለካከት ብንለያይም ግን በፍቅር አንድ ነበርን 😭😭😭 ያንን ጊዜ አብዝቼ እናፍቀዋለው፣ እንዴት ሰው ዘፈኑን በሰማ ቁጥር ያለቅሳል? 😭😭😭😭😭😭🙏 ትናንት ናፈቀኝ
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 2 ай бұрын
እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሰማሁት እናቴ ላንቺ መሆን አቅቶኝ አዲስ አበባም ፊቷን አዙራብኝ ስደትን አማራጭ ለማድረግ ዳዴ እያልኩኝ ነው እማዬ ፈጣሪ ጤናሽን ሙሉ ያድርግ እወድሻለሁ ላንችና ለቤተሰቤ ሁሉ ስል መክፈል ያለብኝን ሁሉ አደርጋለሁ ❤
@nebyounegusay7967
@nebyounegusay7967 12 күн бұрын
19 85 አ ም አክስቴ እና የአክስቴ ልጆች ጊዬን ሆቴል መዋኛው ጋር የእንቁጣጣሽ ለት ትዝ ይለኛል፡፡
@migeb1
@migeb1 Жыл бұрын
ሁሌም ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ የድሮው የልጅነቴ ጊዜ ጓደኞቼ አካባቢዬ ብቻ ያሳለፍኩአቸው ጊዜያቶች ሁሉ ትዝ ይሉኛል
@dawitsolomon-zi3lz
@dawitsolomon-zi3lz 11 ай бұрын
ሁሉ ነገር ቢመለስ ደስ ይል ነበር በዚህ ሙዚቃ ብዙ የልጅነት ትዝታ አለኝ በተለይ የነቀዘች ህይወት የሚለው ፊልም ሙላለም ታደሰ ጌታቸው ጉግሳ ልጅነነት ደስ ይላል
@haregwoyinnigatu6637
@haregwoyinnigatu6637 2 жыл бұрын
ገራሚ ዘፈን ዘመን የማይሽረው የዛሬ ዘፋኞችም ዘፈንን ይላሉ
@saarajamal8562
@saarajamal8562 Жыл бұрын
የትዝታው ንጉስ ከእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን🙏
@tdjerusalem1379
@tdjerusalem1379 2 жыл бұрын
እውነትም ስንቱን አስታወስኩት 😥ሆድ ይፍጀው
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betammmm
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
😭 ሁላችንም ነን
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
😥😥😥
@marimmart-pz8dk
@marimmart-pz8dk 5 ай бұрын
😭
@birukmamo7954
@birukmamo7954 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን በሰማው ቁጥር እንባ ነው ሚተናነቀኝ ረጀም እድሜ ጋሼ።
@ashebirtesfaye4860
@ashebirtesfaye4860 4 жыл бұрын
ቤታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ቴፕ ሲገዛ እንደ ቦነስ ነበር ይህ የምንግዜም ምርጥ እና ስሜት ቆርቋሪ ዜማ የያዘ የመሀሙድ አልበም ኦርጅናል ቅጂ ካሴቱ የተሰጠን! ግዜው ረጅም ነው ግን እንደ ትላንት በትውስታዬ ይመጣል! ስንቱን አስታወስኩት...ስንቱን!
@gebeyehuendris1659
@gebeyehuendris1659 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ሁሉን ይናገራል ጋሼ እድሜህን ያርዝመው
@user-tg1hc3vj8u
@user-tg1hc3vj8u 3 сағат бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና እሄ ሙዚቃ ለኔ ሙዚቃ ብቻ አይመስለኝም ለኔ ትርጉሙ ከዛ በላይ ነው!!! ማላቀውን ያንን የናንተን ውብ ዘመን በጣም እንድናፍቀው ያደርገኛል ጋሸ የኔ ንጉስ በጣም ወድሀለው ረዢም እድሜ ከጤና ከፍቅርና ሰላም ጋር እመኝልሀለው ጌታ እድሜ ከሰጠን የሆነ ጊዜ አግኝቸህ ፍቅሬን አክብሮቴን አድናቆቴን እንደምነግርህ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤
@kassag3139
@kassag3139 Жыл бұрын
የሚገርም የትዝታ ዘፈን አጥንት ውስጥ የሚገባ ራዥም እድሜ ለጋሽ መሀሙድ አህመድ ።
@sintayowondial
@sintayowondial Жыл бұрын
Ena yehan zafen sesma bezu ngare yesmagale westane ersu yenzergale becha fetari edma yestike 😍🙇‍♀️
@eliaslulu8630
@eliaslulu8630 3 жыл бұрын
አቦ እጅግ እጅግ በጣምምምምም የምወደው ዘፈን ነው❤❤❤❤❤❤❤
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ መሐሙድ 🙏🙏🙏😘😘😍
@matieawasho3700
@matieawasho3700 7 ай бұрын
እርጅም እድሜ ከጤናጋርይሰጥክ ጋሼ አባቴ ነው ምትመሰልኝ ባቴ ነብሰክን ይማርው😢😢😢
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 2 жыл бұрын
እድሜን ከሙሉ ጤና ጋ ፈጣሪ ይስጠልን አባታችን ዘፈኑ ዋው በርታልን አባታችን 💚🇪🇹
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 6 ай бұрын
😊Zzzz😊😊😊😊😊×++××@++❤❤++😊😊❤❤❤❤❤😊😊❤❤×
@habtamunegerie4164
@habtamunegerie4164 Жыл бұрын
የክቡር አባታችን አርቲስት ጋሽ ሙሃመድ አህመድን ሙዚቃ ስሰማ የመፈጠሬ ምክንያት የእርሳቸውን ሙዚቃ ለማዳመጥ እና እራሴን ለመደበቅ እንደሆነ ሆኖ ይሰማኛል ፤ እጂግ በጣም ነው የምወድዎት አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጥልን ፤ እርስዎን ሳሰብ እና ሳይዎት እንባየ የሚመጣው ነገርስ አቤቱ ፈጣሪ ብሎት አንድ ቀን በአካል በአገኘሆት ደስታየ እጥፍ ድርብ ነው ጉልበትዎት ሰሜ ምርቃትዎን እንዳገኝ የዘወትር ምኞቴ ነው ።
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 8 ай бұрын
ምኞትህን ይሙላልህ
@Yoha-vr2mx
@Yoha-vr2mx Ай бұрын
Saweya yatafatarkawe batekekel amlakehen tazake wadasu lethade nawe OK
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
The first time I heard this masterpiece was on the flim "የነቀዘች ሕይወት" The main character gets falsely accused of killing his wife and does some jail time. Later, after proving his innocence and getting released, he goes home and has a very emotional reunion with his baby girl. This song plays in the background of that scene.
@eframhilu
@eframhilu Жыл бұрын
,2413
@davemen1212
@davemen1212 Жыл бұрын
Ye neqezech hiwot tiz yilegnal....
@henokassefa1996
@henokassefa1996 Жыл бұрын
I do remember that movie 😮 waw what a time 😢 unbelievable man my childhood is just snap before my eyes 😢
@dawitsolomon-zi3lz
@dawitsolomon-zi3lz 11 ай бұрын
It is a movie that I remember very well. It was a good childhood memory
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 7 ай бұрын
Thanks so much for remembering the title "የነቀዘች ሕይወት" I remember back in time, i watched this film and cried because of Mengistu, the main character in the film who was mistakenly accused of killing his wife and later released from prison free! Whenever i hear this song it remembers me that film! Thanks once again for the title!! 😊
@henokgebreyes9705
@henokgebreyes9705 2 жыл бұрын
ሙሀመድ ዘመንክ ይባርክ ጊዜ የማይሽረው ዜማ ነው we love you my king
@user-mf8he3kx2h
@user-mf8he3kx2h 6 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ በሀዘኔ በደስተየም ትርጉም አለው❤❤❤❤❤❤
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ጋሽ መሀመድ ለልጅ ልጅ የምታርፍ መቼም የማይሰለች ዘመን የማይሽር ስራ ስለሠሩ እጅግ አድርገን እንወደዋለን እናከብራለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tsehaygetachew4531
@tsehaygetachew4531 Жыл бұрын
ጋሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይህ የትዝታ ዘፈን ብዙነገር ነው የሚያስታውሠኝ
@user-kj8up8gx6z
@user-kj8up8gx6z 10 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ ሊያሳብድኝ ነው ምን ይሻላኛል ማላገኛቸውን የልጅነት ጓደኞቼን ፣ አከባቢዬን ፣ ድድድድድድድሮን ያንን ውብ ጊዜ እያስታወሰኝ እባካቹ መላ በሎኝ
@SbBd-dv4zr
@SbBd-dv4zr 9 ай бұрын
Enaem teze eyalegne enbaye yifesal
@user-kj8up8gx6z
@user-kj8up8gx6z 7 ай бұрын
Thanks
@weynshtemimi3273
@weynshtemimi3273 5 күн бұрын
ማነዉ እስኪ ይህንን ሙዚቃ ሁሌ በሰማ ቁጥር የሚያስለቅሰዉ ?
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 жыл бұрын
እደት እደምወደው ዛሬ ደሞ ደብሮኛላይ በዛላ 😥😥😥😥
@ephremfikremariam417
@ephremfikremariam417 Жыл бұрын
ነበር ለካ እንዲህ ቅርብ ኖሯል አሉ እቴጌ ጣይቱ
@addisubahru8967
@addisubahru8967 8 ай бұрын
የጋሽ ሙሀመድን ይህን ዘፈን ሳዳምጠው ውስጤ ይረበሻል በትዝታ እሞላለው አልቅስ አልቅስ ይለኛል 😭
@almazmekonnen6386
@almazmekonnen6386 5 ай бұрын
አይምሮአችን የነገውን ሳይሆን የትላንቱን ወደፊት እያመጣ ያስተክዘናል፡፡ ይህን ዘፈን ደግሞ ስሰማ የነበርኩበት አካባቢ ፣ ጓደኞቼ ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል፡፡ ሰሞኑን በውስጤ እየመጣ ሲያስቸግረኝ ፈልጌ አዳመጥኩት ፡፡ ...... መለስ ብሎ ላየው ......አለ ብዙ ነገር ከአሁን የሚለየው....... ትክክል እድሜ ራሱ በትዝታ ወደ ኋላ ተመልሶ ክፉንም ደጉንም ያሳያል ፡፡ በሀሳብ መጓዝ መጓዝ መጓዝ......አመሰግናለሁ ጋሽ መሐሙድ
@user-ww9gl1ls8j
@user-ww9gl1ls8j 6 ай бұрын
i rembrer this song ❤ every day and night i was in Ethiopan …. 🇪🇷🇪🇷
@eastworld5974
@eastworld5974 5 ай бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማ የሚኮረኩረኝ ሴትን እኔ በድዬ እንጂ እኔ ተበድዬ አላውቅም ነበር። አሁን ተጠራቅሞ እንዳይመለስልኝ ትልቅ ዱዓ ያስፈልገኛል። አላህ መቼስ ምህረተኛ አምላክ ነው።
@bongatube8074
@bongatube8074 7 ай бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው ልቤ ካውስጥ ካንጀቴ የናበል ልቤ ይንቀጠቀጣል የም ሆኖ ግን በለፈው ህዎቴ ታበደይ እንጂ በደይ በለማሆኔ ደስታኛ ናኝ የምለው ዬለኝም በበደልሽ ልክ ፈጣሪ ይክፈልሽ እኔ ግን እድሜ ዘለለምሽን እንደምታለቅሺ ለራግሽ ዎስኜ ናበር አሁን ግን ትቻለው ፈጣሪ ይክፈልሽ
@xx20zz20
@xx20zz20 8 ай бұрын
A music that trancends many generation to come! This music cracks everyone;s nostalgia! Longlive Gash Mahmoud! You're a legend!!!
@user-de8wu6jf3n
@user-de8wu6jf3n 3 жыл бұрын
በጣም የምወደውና ትዝታዬን የማስታውስበት ምርጥ ሙዚቃ ነው
@joyaddis6726
@joyaddis6726 2 жыл бұрын
እውነትም የትዝታው ንጉስ መሃሙድ ትለያለክ ❤❤❤
@user-ou1cl8zy6c
@user-ou1cl8zy6c 4 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ሁሌም ዘፈኖችህን ሁሉ በጣም ነው የምወደመ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ፈጣሪ በተለይ ቪላ ቬርዴ ስትጫወት ስትገባ በፈገግታ በትህትና ሰለም እያልክ ነበር የምትገባው
@user-pr7mf5vy1v
@user-pr7mf5vy1v Жыл бұрын
እሲየነበረ ያዉጋዉ እስኪ ያየዉ ይናገር የሀይስኩልን ላይፈ ነገር😢
@user-uf2er6zg4e
@user-uf2er6zg4e 7 ай бұрын
ታውቃላችሁ ብዙ እንደኖርኩ ብዙ ነገር እንዳለፈ ማውቀው በዚ ሙዚቃ ነው 😔
@AdamMoguzo
@AdamMoguzo 3 ай бұрын
የሚገርም የሙዚቃ ቅንብር ነው። የሂዎትን ጉዞ ከልጅነት አሁን አለሁበት ድረሰ ቁልጭ አርጓ ያሳየኛል።
@tekleababera1965
@tekleababera1965 4 жыл бұрын
Thank you Mahumud Ahmed for all your golden music you gave us so far and , always you are an icon for the coming new generation too.
@laylaRealTalk
@laylaRealTalk Жыл бұрын
U are rigth ❤ im from somalia but i like this music
@AmaAmaAma-bu9dq
@AmaAmaAma-bu9dq 8 ай бұрын
ከልቤ ነው ምወደው ኢሄን ዘፈን
@freedomedlawte9067
@freedomedlawte9067 Жыл бұрын
መጥፎ ትዝታ አለኝ መስማት አልፈልግም የምን አባቱ ትዝታ ነው። ገደል ይግባ ትዝታ እራሱ የምን ትዕዝዕታዕ
@hibi6492
@hibi6492 Жыл бұрын
I wish long term life and health to you my legend ethiopian musician.
@laylaRealTalk
@laylaRealTalk Жыл бұрын
Me2 ❤ im somaalian woman but i love him
@user-nq5ty8yi1r
@user-nq5ty8yi1r Жыл бұрын
በአጭሩ ትዝታው አስቀያሚውን አሁን የምንጨማለቅበት የብሄርተኝነት በሽታ እና በዛን ጊዜ የነበረውን ያ መልካም ዘመንን እንዳስታውሰው ያረገኛል ምን አለ አሁንም ያንን ሀገራዊ ስሜት መልሳችሁ አንድ ሀገራዊ ስሜት ብትፈጥሩብን 🤔🙏😍
@bydd839
@bydd839 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ስራ ረጅም እድሜ ለጋሼ
@UaeUar-gq4ef
@UaeUar-gq4ef 6 күн бұрын
Betam newu yemwedewu yihn tzta. ❤❤❤❤
@luludaniel3145
@luludaniel3145 3 күн бұрын
yihi zefan ye filim mejabiy neber filimum yenakazechi hiwot new betam arasawum ufffffff tizita wowwwww
@ritatedros1936
@ritatedros1936 5 ай бұрын
Mechem mayarej zefen 🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️
@selam862
@selam862 2 жыл бұрын
መሐሙድ አህመድ በጣም ድንድን ዘፌን ነው ትልቅ ሰዉ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ይሰውርህ የሰላም ዘማሪ የፍቅር ተራኪ ልዩ ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥ ከምንም በለይ ጤናናህን ሳምህ ብዝት ይበል ዘመን የማይሽርህ አንተ ነህ
@salamsalam3224
@salamsalam3224 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢 ከቃላት በላይ ነው
@melesseberhanu4274
@melesseberhanu4274 2 жыл бұрын
It is a wonderful song that that takes back any one's experience to the ups and downs of life
@darmodalacha394
@darmodalacha394 2 жыл бұрын
እባካችሁን አንጋፋው የሙዚቃ አባት ጤንናተቸው ምን ላይ ይሁን?? የኢትዮጵያ አምላክ ከእርስዎ ገር ይሁን
@binyamworku21
@binyamworku21 5 ай бұрын
አይ ግዜ ሁሉም አለፈ ምናል አንዴ በተመለሰና ትፋአቴን ባሰተካከልኩ
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ዘፈን አላህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewake9708
@seblewake9708 Жыл бұрын
እርጅም እድሜ ይሰጥልን በሰማውት ቁጥር የማለቅሰው ነገርሰ
@michaelyebiotesfay7015
@michaelyebiotesfay7015 2 жыл бұрын
We Are Eritreans Love Himtoo Much Mahemed
@michaelyebiotesfay7015
@michaelyebiotesfay7015 2 жыл бұрын
We love him too much
@bizuyemekonen4186
@bizuyemekonen4186 Жыл бұрын
የትዝታው ንጉስ ማንም አያክለው። እሱ እንዳለው ሁሉም ሰው ያለፈው ህይወት ናፋቂ ነው።ክፉም ይሁን ደግ።የወጣነት ይሁን የልጅነት ወይም ጉልምስና።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ይህን ዘፈን ያወጣህ ጊዜ ሜክሲኮ ቡና ሻይ ፊት ለፊት የነበረው ደጉ ሠፈራችን እኖር ነበር ያን የፍቅር ዘመን ያስታውሰኛል ደጋግ ጎረቤቶቼ የወለድኩበት ልጆች በጎረቤት እንክብካቤ አድገው ወግ ማረግ ያየንበት ለክፉም ለደጉም የተደጋገፍንበት በቃ ይህን መርጪላቸዋለሁ ለሁሉም አመሰግናለሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
በሕይወት የሌሉትንም በገነት ያኑርልን
@jamalahmed4246
@jamalahmed4246 2 жыл бұрын
The living voice to ever 👍👍
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
ማህሙድዬ ረጅም እድሜይስጥህ ትዝታዪነህ
@user-vn6ei4yg4w
@user-vn6ei4yg4w 9 ай бұрын
Enem betam tizita alegn ymr ❤❤❤❤❤❤❤ hule adamtowalowe weye liju kelbe alewta weyem zefenu alewta yhewe defn 5amt molegn wey devi❤❤❤❤❤❤❤
@mayamahita3608
@mayamahita3608 Ай бұрын
ደስ ሲል❤❤❤😊
@HabtamuMoges-ll3tr
@HabtamuMoges-ll3tr Жыл бұрын
ሁላችንም የየራሳችን ጥሩ የምንለው ጊዜ አለን ወርቃማ ጊዜ አሁን ላይ ብዙ ጥሩ ነገሮች ቢኖሩንም ያንን ጊዜ ለምን ማስታወስ አናቆምም
@hailubedane530
@hailubedane530 2 жыл бұрын
The legend musician Mahmoud Ahmed I wish long life. You're idoy!!
@kibretwondafrash2957
@kibretwondafrash2957 Жыл бұрын
መሀሙድዬዘመንእማሺርህአርሰቲሰትነህሁሌም
@geriekidane2878
@geriekidane2878 7 ай бұрын
Amahrigna baychil ygebacewal bye. Yasbalew y Ethiopia hzb i love you mn nbelachuw egna eritrea b ethiopia tegotenal family nen antelachum
@NatnaelD
@NatnaelD 5 күн бұрын
@merontigestu6097
@merontigestu6097 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ናፍቅሽኛል ወደ ድሮ ማንነትሽ ተመለሺ ሀገሬ ልጆችሽ ናፍቀዉሻል
@mestiadane7346
@mestiadane7346 Жыл бұрын
Felling nostalgia 🧡🧡
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 6 ай бұрын
Mahmud is a man of principle and character . Most of the muscians are wishy washy blowing whereever the polotical wind is blowing . Mahmud is grounded in principle regardless the current polotical wind is blowing . Unlike the most ethiopians muscians , Mahmud is unifier, inclusive , who goes out his way to keep ethiopia togother. ❤❤❤❤❤❤❤
@andinetasrat6476
@andinetasrat6476 Жыл бұрын
ደስ ሲል!!!!
@mazi78
@mazi78 2 жыл бұрын
Great memories thanks Mohammud Ahmed!
@user-rj2oi5ep5r
@user-rj2oi5ep5r 2 ай бұрын
ዮናስ ኣስመላሽ ሁሌም ምርጫህን ብልቤ ኣኖረዋለሁ❤
@hopezemene6804
@hopezemene6804 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ ስወደው አይ ድሮ
@kuloeradado3594
@kuloeradado3594 2 жыл бұрын
Forever my legend i wish long life to lives✍️ 🇪🇹💃
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ጋሼ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን
@yohanesbu-g1d
@yohanesbu-g1d 8 күн бұрын
every time i hear this music i wish i have some friend to tell my history and crying
@user-in3br1pr6k
@user-in3br1pr6k 10 күн бұрын
እኔ ምንም ትዝታ የለኝም,ግን በቃ ብቸኝነቴን ሰው እዳለኝ አስመስዬ እሸፍንበታለሁ😢😢ይታገሉታል እንጂ አይታደሉትም
@yaredsolomon8064
@yaredsolomon8064 4 жыл бұрын
True Legend !
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
I remember this song from a drama on 120 as child it never left my sight from memory reconciliation...lol it feels though I experienced hardships but not an inch of misery..
@TamiratSha
@TamiratSha 2 ай бұрын
Long live for mahmud.
@birukgetachew2006
@birukgetachew2006 2 жыл бұрын
Ejigi betam k miwedachew musica andu ye esu new zemen yemayshirew bertalign
@wolfieskysytgachavideos1717
@wolfieskysytgachavideos1717 10 ай бұрын
Thank you God bless father of all ethiopian we are love ❤️ 😅❤❤❤❤
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv 9 ай бұрын
ትንሽ ጊዜ ጠብቂኝ አብረን እንሆናለን ብሎኝ ይኸው 2ወር ሞላው በዚህ ሙዚቃ ቀንም ማታም አስታውሠዋለሁ "የኔ ፍቅር ናፍቀኸኛል"
@yohaniszemadim6878
@yohaniszemadim6878 2 жыл бұрын
the legendary one mamex,what a song!!
@michaelyebiotesfay7015
@michaelyebiotesfay7015 2 жыл бұрын
My Dream One Day He Will Come To Asmara
@meshtame4862
@meshtame4862 2 жыл бұрын
First, we have to elimate terrorist tplf together
@XGNR0
@XGNR0 2 жыл бұрын
Pretty sure he’s retired
@mustefamohammed2199
@mustefamohammed2199 2 жыл бұрын
ሁሌም ሳዳምጠው አልሰለችም
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
😭😭😭ስንቱን ለስተዉስ ገሽ ሙሀመድ እኔስ ከበደኝ
@mohammedabdu3317
@mohammedabdu3317 2 жыл бұрын
ጥሩውንም መጥፎውን በዝህ ሙዚቃ ያስታውሠኛል
@wendimuWedajo-xo1pj
@wendimuWedajo-xo1pj Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል በእዉነት
Mahmoud Ahmed - Wey Feqer (ወይ ፍቅር)
9:06
One Zefen
Рет қаралды 1,2 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
mahmoud ahmed yeshi haregitu & Endegena
8:08
Tesfa Belay Tube
Рет қаралды 3,5 МЛН
BEZAWORK ASFAW YEMANESH YILUGNAL
7:22
bkmusic
Рет қаралды 5 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 964 М.
Aster Aweke - Aster's Ballads (Full Album)
1:15:17
Aster Aweke
Рет қаралды 2 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН