ስፔን ወደ ፍፃሜ ዛሬስ እንግሊዝ። የዝውውር መረጃዎች የእሮብ ስፖርት ዜና ሐምሌ 03/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

  Рет қаралды 12,593

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

Addis Sport / አዲስ ስፖርት

20 күн бұрын

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a KZfaq channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Пікірлер: 59
@Yisaqjimma-kq9fv
@Yisaqjimma-kq9fv 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ኢንደት አደራቹ ፎዓደ ሁለ ትመቸኛለ አላህ ያኑርክ ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ ዛሬ ድል ለ ኢንጊሊዝ ቢያለው። ሲለ አርሰናል ሚን አድሰ ነገር አለ❤❤❤❤❤❤
@SikkSilo-le8hq
@SikkSilo-le8hq 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፉአዴ አስፔንና አርጀቲና በማሸነፋቸው ደስ ብሎኛል በተረፈ ሁሌም አድማጭህ ሸጋው ነኝ ከስውዲ
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንኳን በደህና መጣችሁ ሌላው ሃሳቤን ለመግለጽ የምፈልገው በአሁኑ ሰዓት ስፔንና አርጀንቲናን የትኛው ብሔራዊ ቡድን የሚያሸንፋቸው አይመስለኝም በጣም ጠንካራ ናቸው በተረፈ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር በመጨረሻም ቀናችሁ ያማረ ይሁንላችሁ Glory Glory Man.Utd ❤❤❤
@MasterAbayo
@MasterAbayo 18 күн бұрын
Well came bro degefa nani ka South africa barta ye antaha adnqi nani ❤❤
@DasetaRametu
@DasetaRametu 18 күн бұрын
ሰላም ፉአዴ ዘሬም እለላው ድሉ ቪርጀል ቨንደይክ እነ ኮኦድ ገክፓ❤ምክንየቱም ዬልቨርፑል ደገፍ ነኝ ደስታ ረመቶ❤በጠም ነው ዬምዎድክ ኑርልኝ❤❤
@abush9733
@abush9733 18 күн бұрын
Well come brother Abush nagn ka south Africa
@liyufikre6515
@liyufikre6515 18 күн бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልን መላዉ የAddis sport family እንዴት ነህ ፏኣዴ Eyuu ነኝ የመደሸፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ የዘወትር አድማጩ እናም ያማልልል ድንቅ ተጨዋች ነዉ እሱን አለመድነቅ አይችልም France እንድያሸንፍ ብፈልግም ነገር ግን አልተሳካላቸውም ትንሽም ከፍቶኛል እንግድህ ኳስ እንድህ ናት በተረፈ በርታልን ቻር ዋሉልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 18 күн бұрын
ዋው በጣም ይችላል
@user-vy3dz5ee8t
@user-vy3dz5ee8t 18 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ አዲሰ እሰፖርት መሀመድ ነኝ ከሳዉዲ እወዳቹዋለሁ በርቱ የዞትር አድማጫቹ ነኝ
@AbduSele
@AbduSele 18 күн бұрын
ሰለም ፉአድ ሰለ አቦበካር አድስ ነገረን
@Amanuelbereket-hk2qq
@Amanuelbereket-hk2qq 18 күн бұрын
Salam salam Fuad dasi bilognal spain silalafachi ye Rodir na ye lamin yamal adinak nagn wow Yamin yamal❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mana-fp1ct
@Mana-fp1ct 18 күн бұрын
ሳላም ሳላም ፎአድ ኢንግላንድ ያሻንፋል አርሴናል ዳፍ ናኝ ሳካ ይቺላል melese shamiso ከ suthe africa
@Tube-fl8xu
@Tube-fl8xu 18 күн бұрын
ገራሚ ልጂ ምርጥ ጎል አገባቺ እስፔን ፈረሳይን 2ለ1በማሸነፍ ለፍፃሜ አለፈቺ እዴት ደስ እዳለኝ የአርሴ ደጋፊ ሳሊባ ሳሊባ ብለው ሊሞቱነበር አንድ ተጫዋቺ ቡድንን መሸከምየሚቺልመስሏቸው ፓወርቹጋልን የጣላት ሳሊባነው ብለውእያሰቡነበርእና ዛሬ የቴሂዶባቹሁነው እዴትደስእዳለኝ ድሮምበድልነበር እዚህ የደረሱት ተለበለቡ እስፔን መልካምእድል ብቻፈረሳይንስለጣልሺልኝ ሙሄነኝ የስማዳው የcr7 ቀደኛ ወዳጂ❤❤
@SleepyBanjo-zg9nx
@SleepyBanjo-zg9nx 18 күн бұрын
ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንዴትናቹ አ/ሰመድ ነኝ ከስልጤ 😂አቀራረባቹ ደስ ይላል ይልመድባቹ ስለ ወጣት ሼ ላሲ ዬት ደረሰ ከማንቼ አካዳሚ
@Fetahunadane
@Fetahunadane 18 күн бұрын
ፉአዴ የገረመኝ ያናደደኝ የፈረንሳይ መሸነፉ በተረፈ ስለ አርሴናል ዘርዝርልኝ የወጡ የገቡ ካሉ በተረፈ ሠላምህ ይብዛልኝ ሠላም ለሃገራችን ብያለሁ ፈንታሁን የመድፈኞች ደጋፊ ነኝ
@GashawBezie
@GashawBezie 18 күн бұрын
የሚገባው ቡድን አልፏል dawn dawn fersenal
@HahaHxhsh
@HahaHxhsh 18 күн бұрын
ሠላም ሠላም ፉአዴ እንዳታልፈኝ እኔ ፈረንሳይ በመሸነፉ በጣም ደስብሎኛል ከሬም ቤንዜማን ባለመጥራታቸው ከፍቶኛል ኡስሚሻነኝ ከሳኡዲ
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 18 күн бұрын
አዲሶች እንኳን በደህና መጣችሁ
@user-ri9oo8qe1d
@user-ri9oo8qe1d 18 күн бұрын
ሰለም ሰለም አዲስ ስፖርቶች ፉአዴ የማንቸስተር ትንታኔህ ይመቸኛል ስፔን ዋንጫ ያነሳል
@AbelMark-cf2cs
@AbelMark-cf2cs 18 күн бұрын
ስላም ሰላም እስፔን ትበላለእች
@EliyasAyenew-lk7iu
@EliyasAyenew-lk7iu 18 күн бұрын
Arif new beziw ketilu ela ke shashe🤟
@HayaatiiKiyaa
@HayaatiiKiyaa 18 күн бұрын
ሠላም ሠላም አድስፖቶች በጣም ደስ ብሎኛል እስፔን በማሸነፉ የዛሬንዉ ደግሞ እንጊሊዝ ማሸነፍ አለባቸዉ ስደተኛዉ ነኝ
@DelelegnElias
@DelelegnElias 18 күн бұрын
ፎኦድ ሁለም ትመቻኛለህ ❤በዝሁ ቀጥልበት ደሉ ነኝ ከሰውዝ አፍርካ ፕሪቶሪያ መልካም ውሎ❤❤
@ikran3825
@ikran3825 18 күн бұрын
ሠላም ሠላም አዲሦች እስቤን ዋንጫ ታነሣለች አድናቂህ ነኝ አቡበከር ከወለኔ እስቤንን ብዬ 5000ሺ ብር አስዤለዉኝ
@AhmedMohammed-dr8mi
@AhmedMohammed-dr8mi 18 күн бұрын
Salam Salam Fuad Ahmed NY ye Moyale Berta
@bereketgebire3434
@bereketgebire3434 18 күн бұрын
በረከት ነኝ ሰፑን ዋንጫ ይባላሉ በየ ገምተዋል
@TemkinJemal
@TemkinJemal 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ፉአዲ ሰላሜ ይብዛልን ስለጋላገር ምን አዲስ ነገር አለ
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 18 күн бұрын
በመጀመሪያ አዲስ ስፖርቶች እናመሰግናለ በመቀጠል ስፔን ለዋንጫ ፍፃሜ መድረሷ እልል የሚያስብል ደስታ ነው ከምንም በላይ ስጓጓለት የነበረው ላሚን ያማልን ጎል እንዲያገባ ነበር እሱም ተሳካ ውድድሩም አምሯል ድል ለባርሳ ማለቴ ለስፔን አቡ ሙአዝ ነኝ ከሳኡዲ በርቱ
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied 18 күн бұрын
እንደምን አደረችሁ ስጠብቀችሁ ነበር ሰዓታችሁን ብተስታከክሉት እኔ የምኖረው ዱበይ ነው ግን የኳሱን ዜና ሰልጨርሰው የስራ ሰዓት ይደርስብኛል ❤
@eyobgebure
@eyobgebure 18 күн бұрын
👍👍
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 18 күн бұрын
ኔዘርላንድ 2&1 ያሸንፋል
@ikran3825
@ikran3825 18 күн бұрын
አቡበከር ከወለኔ ዶሮዋ ወደ ቆጧ ተሸኘች ዛሬም ኢንሊዝ ትሸኛለች ድሉ የሥቤን ነዉ
@user-jf3bz2kn5y
@user-jf3bz2kn5y 18 күн бұрын
✌️😍😍
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 18 күн бұрын
ሰላም አዲስ እስፓርት ለፈረንሳይ ከዚህ በዋላ ግሪዝማን አያስፈልጋትም
@abdulmalikburhan6738
@abdulmalikburhan6738 18 күн бұрын
ሠላም ሠላም ፎአዴ እንዴት ነህ ዮሮ 2024 ኢንግልዝ ትበለለች ነሚል ግን ድንቅ ልጅ ነው እነ ስ አርሴናል ምን አድስ ነገር አላ ንገራኝ አብድልማሊክ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ
@IbroHimo-bi2bx
@IbroHimo-bi2bx 18 күн бұрын
SLE CHELSEA ENAMESEGNALEN
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 18 күн бұрын
Hello Salem New woyi Indet naki? Mulatu nagni ka Dabub Afrika, ina balafo indalkut huletum ye ine temochi wode fitsame darisohalu, silazi shilimat kalegn simen indittarulegn, Malikami gize yihunilen yihunilachu
@DawitTilahun-b9c
@DawitTilahun-b9c 18 күн бұрын
ሰላም ፋአድ እንዴት አለህ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ዛሬ በጠዋቱ ፕሮግራምህ ግን ትንሽ አስከፋኸኝ በትላንቱ የስፔን እና ፈረንሳይ ጨዋታ ድንቅ ብቃቱን ለአለም ያሳየዋው የ16 አመቱ ያሚን ያማልን ብቃት ዘገባ ትሰራለህ ብዬ አስቤ ነበር ነገር ግን ገረፍ ገረፍ አድርገህ አለፍከው በስፔን እና ያማል ብቃት ተደስቻለው ዳዊት ነኝ ከደቡብ ሱዳን ጁባ
@user-yb5fi6rh6y
@user-yb5fi6rh6y 18 күн бұрын
Selm Selm adisoch iskahun France 🇫🇷 honech England be idl neber izi yederseti Spain gin be bikat nw ye metachiw Spain ye 2010 sibisib yageng yimslal lamaningawm dil le tinishu lemn yamal
@ziyadziyad5524
@ziyadziyad5524 18 күн бұрын
ሰላም አደሐስ እስቦርቶች ዚያድነኝ ከዱባይ የዞትር አድማጫቹነኝ እስፒን ዋጫው እደሚያሸንፍ እርግጠኛነኝ
@solomonhaile3572
@solomonhaile3572 18 күн бұрын
Solomon nagn ka South Africa bizu gizi sixayqi malisi atisaxagni ,but why⁉️ laminidnawu ye Barcelona mareja matagarani pls agereni ine ba bakule mirx Arse ina barca dagafi nagni💖
@amanuelmadee4118
@amanuelmadee4118 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት አቀራረቤ ይመቻል ምን አዲስ ነገር አለ ❤ ማንችስተር ዩናይትድ
@user-id2hn1ty6o
@user-id2hn1ty6o 18 күн бұрын
ስለ ቼልሲ ምን አዲስ ነገር አለ?
@user-om3mu5lp4k
@user-om3mu5lp4k 18 күн бұрын
ሰለም ፎአዴ እንዴት ነህ ትለንት እስፔን አስደስቶኛ የፈረንሰይም አጥራ ታሰብሮል ትለንት የሬድሪና የፈብን ሩሑዝ ጥምረት ጨዎታውን ውብ አሪጎታል ድል ለሮድሪና ለእስፔን ታገኝ ነኝ የሲቲው ከሰውዝ አፊሪከ
@Lilitamiru
@Lilitamiru 18 күн бұрын
ሰላም ፎአዴ ሶፎንያስ ነኝ ከቦንጋ የ ኤደርሰን ጉዳይ ከምን ደረሰ እሱ ሲለቅ ኦርቴጋ ነው ቋሚ ወይስ ሌላ ግብ ጠባቂ ያስፈርማሉ?
@mohammedemam8816
@mohammedemam8816 18 күн бұрын
Fuad expert neh ye calafiori ziwiwir alaleqem moha ke sigmo
@user-qs4wj3xs9x
@user-qs4wj3xs9x 18 күн бұрын
ስላም ስላም ወንድሜ እንደምን አደርክ ሲሳይ ነኝ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር የማቼ እና የባርሳ ደጋፊ ወንድሜ ፉዋድ አንድ ነገር ላስታውስክ ፈልጌ ነበረ የመጀመርያ መልክት ስልክልክ አንድ ነገር በዬ ነበር ጣልያን ጀርመን እንግሊዝ ፈረንሳይ ፖርቹጋል ይወድቃሉ የዋንጫው ባለቤት ስፔን ትሆናለች ብዬ ነበር ሊሳካልኝ የዛሬው ጨዋታ ይቀራኛል ከኮፓ አሜሪካ ደሞ አረጄታና የዋንጫ ባለቤት ትሆናለች
@userAlith6xy5m
@userAlith6xy5m 18 күн бұрын
Mirt akarareb
@agaziberhanu9908
@agaziberhanu9908 18 күн бұрын
እስፔን ትለያለች
@ሠያ
@ሠያ 18 күн бұрын
የኔን ጥያቄ አልመለሥክልኝም ደሜ ፈልቷል😂😂😂😂
@tagemollito6849
@tagemollito6849 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፎድነ አርሰናል ዳግፍን አጠቃላይ ያስፋርምል ውይ ራሽፎደ ምን አዲስ ናጋር አል ታግ ናኝ ካ sthu Afica
@NegashBisrath
@NegashBisrath 18 күн бұрын
ሲት ምን አድስ ናገራ አለ ናጋሽ ከጎፎ
@demoltaye9346
@demoltaye9346 17 күн бұрын
2 ikul
@AmanuAmex-zw8lw
@AmanuAmex-zw8lw 18 күн бұрын
ሰላም ነው ፉአዴ ሰላምህ ይብዛልኝ አማኑኤል ነኝ ከሻሼ ለምንድነው የኔን ኮመንት ማታነበው ትላንት በነበረው ጨዋታ ገምቼ ነበር እስፔን2-1ፈረንሳይን ታሸንፋለች ብዬ ገምቼ ነበር እንዴት ሳታነበው ሳታደንቀኝ አለፉክ ትመቸኛለክ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር👋👍👍
@AmanuAmex-zw8lw
@AmanuAmex-zw8lw 18 күн бұрын
ደሞ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ምን ጊዜም ቀያይ ሴጣኖቹ ይመችህ ደሞም ያንተን ፕሮግራም ሳላዳምጥ ተኝቼ አላውቅም በዚው ቀጥል ይመችህ👍👍👍
@temkinheyiar9018
@temkinheyiar9018 18 күн бұрын
Butailra. Fw
@demoltaye9346
@demoltaye9346 17 күн бұрын
Yalante isport madamet ayimechenyi waw
@amadinshinato7716
@amadinshinato7716 18 күн бұрын
ሠለም ፋአዴ እንዴት አደርክ ሠለም ሁሉ ለሃገረችን ይሁን ሙበሪክ ነኝ ከኬፕታውን ከተማ እስፔንን ሠለደንቅ መለፍ አይቻልም ዘንድሮ ከዬነቻው ምርጥ ስብስቦች አንደኛ ኢስቴፕ የስቀመጥከት ኢስፔን ነች comon guners🔴
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ሰበር  ዜናእሁድ  ሀምሌ//20//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 11
የማንቸስተር ዩናይትድ የመስመር ተከላካዮች አሰሳ
13:08
BEN WHITE leads Arsenal into FIRST USA training session
21:42
HaytersTV
Рет қаралды 171 М.
Big Difference 🥶
0:42
Foot Mood
Рет қаралды 6 МЛН
Куинтон Джексон о Фёдоре #mma
0:38
Эффект MMA
Рет қаралды 3,3 МЛН
🤯ОН ЖДАЛ 4 ГОДА ЧТОБЫ ОТОМСТИТЬ…
1:00
Дерек
Рет қаралды 1,8 МЛН
this picture 🥶 #cr7 #edit #football #trollface
0:22
FOAR7
Рет қаралды 9 МЛН
Он его сделал #футбол #football #shorts #trending
0:40
Who Is The G.O.A.T  🔥 #shorts
0:27
SKIPPERS
Рет қаралды 6 МЛН