አስፋውና ናፍቆት ለትራፊክ ፖሊሶች እረፍት ሲሰጡ ምን ገጠማቸው? /ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 316,161

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 470
@rosarosa9032
@rosarosa9032
አስፍት የኔ የዋህ ነፍስ ይማር😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ናፍቂ ያገባ ባልተቤትሽ ታድሎ የሆንሽ እንዝርት ነገር ነሽ ነገረ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል አስፍዬ አንተንም ውድድ ነው የምናደርግህ
@user-oh2zg6en5k
@user-oh2zg6en5k Жыл бұрын
ናፍቆት የሆነች ቅመም ነገር ሁሉም ነገር ያምርባታል😍
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
አቤት ስታምሮ ናፍቁት እንደ መልክሽ ልስራሽም ክብር ያለሽ ነሽ ቀጥይበት ጀግና
@user-ro1fo6fd9v
@user-ro1fo6fd9v Жыл бұрын
I am Eritrea.....የትራፊክ አደጋን ለመመከላከል ለተማሪዋች በክረምት የእረፍት ጊዜ ስልጠና በመስጠት ትውልድን ማዳን ይቻላል .ተማሪዎች ነጻ አገልግሎት በመስጠት ግዴታቸውን ሊወጡ ይችላሉ።
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ባባን ነብስ ይማር ሳስበው እባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል 😭😭😭😭
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ወይኔ ናፍቂ ደስ ስትልኮ ሁሉም ነገር ያምርባታል ቅልጥፍ ያለች ኣስፊቲ የኔ ደግ ኣሳዘንከኝ
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 Жыл бұрын
አስፍዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ መልካም
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ናፍቆት አስፋው ምርጥሠው🥰 እውነትነው እደዚህ መከራእያዬነው የሚውሉት ክብር ይገባቸዋል🥰🥰🙏
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
አስፋው መሸሻ እና ናፍቆት. ደስ ስትሉኝ እስኪ የመዳም. ቅመሞች እኔንም አሳድጉኝ
@helenethiopia
@helenethiopia Жыл бұрын
ወይ አሲፊቲ ፍቅር የሆናችሁ ነችሁ እኮ EBS ሶች ♥♥♥
@haymanotadamu2995
@haymanotadamu2995 Жыл бұрын
ናፍቂ የ እውነት ትራፊክ ፖሊስ ብትሆን እንዴት ጎበዝ ነች
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y Жыл бұрын
ናፍቆት አምሮባታል ሁሉ ነገር የሚያምርባት ነገርሰ😍😍😍
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын
ወይ ናፍቆት ባልሽ ታድሉ በስማም ሑሉ የሚያምርባት ቅልጥፍጥፍ ያለች ሤት ዋው🙏🙏🙏አሥፊቲ የኔ አባት🙏🙏😘😘
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w Жыл бұрын
አስፊየ የኔ አባት ለሴት ያለዉ ክብር በር ከፍቶ ሲያስወጣት ልቤ ትር አለች
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ውይ አስፊቲ በሳቅ ገደለኝ እንደምን ዋላችሁ አላለም😂😂😂😂ምርጥ ሰው ናፍቂ አንደኛ ስራሽ ነው የሚመሥለው
@menejat9904
@menejat9904 Жыл бұрын
Nafiki so smart and intelligent everything is fitting you great job 👏🏻
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዘና አደረጋችሁን
@zemetubazezew149
@zemetubazezew149 Жыл бұрын
ናፍቆት በደንብ ነው የመሰለችው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@tube1934
@tube1934 Жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በዪለቹበት አለህ ዪጠቢቀቹ
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН