አስር ኮሜዲያን ሆኖ የመጣው አስማተኛው ኮሜዲያን! /ድርሹ እና ኮሜዲያን አሰፋ በዓልን በዓል አስመስለውታል ፈታ በሉ/

  Рет қаралды 424,979

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 187
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 2 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣ደስ ስትሉ ♥️♥️♥እንኳን አደርሳችሁ በሰደትም ባገር ዉስጥ ያላችሁ 🌹🌹🌹ፈጣሪ ላገራቺን ያብቃን 🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
ድርሹ በጣም ጥሩ ሴት ነሽ እውቅናሽን ተጠቅመሽ በጣም አቅም ያላቸውን ወጣቶች ማምጣትሽ ያስመሰግንሻል! ወጣት አሰፋ ጎበዝ ነህ በጣም ባለፈውም ማብሪያ ማጥፊያ ላይ አይቼህ ነበር በጣም ትችላለህ ጎብዝልን
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 жыл бұрын
ቆይ ሰዎቹን ውጦቸዋል እንደ
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ትችላለክ የባሻን እና የፍልፍሉን የተጫወትከው ልጂ 👌😂🥰
@mikeberhane6233
@mikeberhane6233 2 жыл бұрын
ድርሹ ያራዳልጅ ምችት ይበልሽ ፈታነው ያደረጋችሁን ሁላችሁም
@zewduasefa5326
@zewduasefa5326 2 жыл бұрын
ልጁ የተመቸዉ ላይክ
@mickeymickey8675
@mickeymickey8675 2 жыл бұрын
💚💛❤ Love Ethiopian people smile. It's from the heart. One Love ❤!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
ድርሹሹዬዬዬ we love you. ኮሜዲያን አሰፋ is really good! The new generation, keep it up!
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ከነመላው ቤተሰባችሁ ሁላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@shalom134
@shalom134 2 жыл бұрын
lehulachn
@ewiti23
@ewiti23 2 жыл бұрын
@@shalom134 amen
@user-fl7hh6nt8k
@user-fl7hh6nt8k 2 жыл бұрын
አብርሃም አስመለሽ ነብስህን በገነት ያኑረው በጣም ስወደው❣
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ዲንሹዬ የሳቂታዋ ንግስት ልጁማ ይለያል
@Helu460
@Helu460 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የድምፅ ማስመሰል ችሎታህ 👏👏👏👏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ዋው ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ይመችህ አባቴ ድርሹ በጣም የምወዳት ምርጥ ኮሜዲ ነሽ ምችት ይበልሽ ድርሽዬ
@ziztube1468
@ziztube1468 2 жыл бұрын
ድርሹ❤️ልጅ በጣም ጉበዝ ነዉ👍
@girmakassa4731
@girmakassa4731 2 жыл бұрын
ድርሹ እጅግ በጠም ቆንጆ ማሳሰቢያ የተናገረሺውን ሁሉም ሰው ሊገነዘበው ይገባል
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምምምምም ያድርግልን መልካም በአል
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 2 жыл бұрын
ጅርስ ዳና በጣም የምትስብ ልጅ ናት እደጊልን በርች ቀጥይበት ፈካ ያልሽ ነሽ ይህ ነው ሰው ማለት ትመችያለሽ
@Etbusinessdeas
@Etbusinessdeas 2 жыл бұрын
Wow ebsoch ena dersu arif sera sertachuhal arif lej yezachu new yekerebachulen ase berchilegn👍👍👍
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 жыл бұрын
የሰፈር ሰው ስለማያምነኝ የአባቴንም ስም ተናገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dtudfy8569
@dtudfy8569 2 жыл бұрын
ድርሹ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርግሽሽሽሽሽሽሽሽ
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 2 жыл бұрын
እንዴት ነዉ የምታምሪዉ ድርሽዬ ዉቢት ነሽ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ሴት
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ድርሹ የኔ ማር ኮሜዲ ይመቸው አስመስሎታል 😂😂😂😂😂😂
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
Dana connection girl: you are a leader!
@rose_pink2949
@rose_pink2949 2 жыл бұрын
የሚያዝናና ፕሮግራም👏🏿👏🏿
@eyosiyase5
@eyosiyase5 2 жыл бұрын
እራሴን በማረም ልጀምር ድርሹዬ በፊት በፊት አትመቺኝም ነበር በሳቅሽ የበዛ ይመስለኝ ነበር ግን እያደር እየቆየሁ ሳይሽ ቅንነትሽ ጥንካሬሽ ካንቺ ከራስሽ አስቀድመሽ ሌሎች እንዲታወቁ መጣርሽ ማሳየት መቻልሽ አሸንፎኛል ብዙ ባለሞያዎች እራሳቸውን ማሳደግ ማጉላት በሚታይበት አለም ላይ ትለያለሽ ይጨምርልሽ የኔ ሳቂታ ይቅርታ አድናቂሽ ነኝ💐💐💐
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ትችላለህ ታምራላችሁ ሴትልጅ እድህ ስለብስ ነው የሚምርባት
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ድርሹዬ የኔ ፈንዲሻ ስወድሽ ልጁ ግን አድናቂው ነኝ
@sofanittsegaye2691
@sofanittsegaye2691 2 жыл бұрын
በእውነት ትችላለህ በርታ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@robertenticho9890
@robertenticho9890 2 жыл бұрын
Her laugh is contiguous.
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
ድርሱ የኔ ፍልቅልቅ ገራሚ ልጅ በርታ
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 2 жыл бұрын
እንደዚህ ልጅ የሰው ድምፅ የሚያስመስል አይቼ አላውቅም። ልጁ ይችላል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ድርሹ እና አሰፋ በሳቅ ገደልከኝ ብራቦ
@mcabel517
@mcabel517 2 жыл бұрын
Berchi aba
@onelove6356
@onelove6356 2 жыл бұрын
ኧረ የእውነት ይችላል 99.99% ሰጥቸዋለሁ ያው 100℅ ብሰጠውም ቅር አይለኝም ቀላል ቁጭ አደረጋቸው እንዴ!
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ ነው 🤣🤣🤣ወይ ፍልፍሉ
@jjdndn5020
@jjdndn5020 2 жыл бұрын
ድርሹዬ ያኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የሚያስመስለው። ጎበዝ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ልጅ በጣም ጉበዝ ነው
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
ጎበዝ ኮሚድ ነዉ በርታ
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
ዋው ተስጥኦ ይገርማል
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 2 жыл бұрын
ፍልፍሉን ውጠከው መሠለኝ
@kiki-zi4ii
@kiki-zi4ii 2 жыл бұрын
Tchlaleh bravo.adnakihneg .wawu.edmeh yrzem❤👍😂🙏
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 2 жыл бұрын
Ebs , ስወዳችሁ ቀሚስሽ 1 ኛ please picture ቆመሽ ልቀቂልን
@hussnijemalhd1012
@hussnijemalhd1012 2 жыл бұрын
ወው በጣም ደስ ይላል!!
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Engineer comedian zena selaregachehun enamesegenalen, melcam Beal yehunelachehu
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@farisdegefu6987
@farisdegefu6987 2 жыл бұрын
እምትገርም ልጅ ነህ በርታ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ድርሻዬን ሰወዳት ሳቂታ
@user-tp5ir4ew2h
@user-tp5ir4ew2h 2 жыл бұрын
ገራሚ መልክት አለኝ በማህበር እየሰራንበት ያለ አናግሩኝ ቅዳሜ ከሰዓቶች ዮኒና ፀጊ
@heymider1104
@heymider1104 2 жыл бұрын
Gobezi nek
@youngremzi5905
@youngremzi5905 2 жыл бұрын
አንደኛ!!
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
This guy is genius!
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
ድርሹዬ ስወድሽሽሽሽ😍
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 жыл бұрын
Dershu........yeeeeeeeee sewedesh I think I have the same behaviour as you. I love your smile 😂😂😂😂🥰 so much Happy Christmas to all of you.
@user-sm4xk4hn7i
@user-sm4xk4hn7i 2 жыл бұрын
ውይ ኮሜድያኑ አሳቀኝ😂😂😂😂😂
@user-wc5lh5yg6g
@user-wc5lh5yg6g 2 жыл бұрын
ዋው ያምሪል
@biniyamisayas980
@biniyamisayas980 2 жыл бұрын
ትችላለክ ጅግና
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አረ ሳላድንቅ አላልፍም የእውነት ትችላለህ ውይ ፍልፍሉ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Yonas yeyazew eko a heart new enji A daimend aymeslim.
@user-ir6jx7dp4v
@user-ir6jx7dp4v 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡአርብ 😭😭😭😭
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
ድርሹዬ ከልብ ነው የሞድሽ 🙏🙏😘😘
@madetube4356
@madetube4356 2 жыл бұрын
Dirshuyee yemirim bal nesh 🤣🤣😂😂😂👌👏👏🥰🥰🥰
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
አረ አስማት ነው ይመችህ
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 жыл бұрын
የሰፈር ሰው ስለማያምነኝ የአባቴንም ስም ተናገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 2 жыл бұрын
ድርሹዬ እንግባ😁❤️❤️❤️
@jembia7857
@jembia7857 2 жыл бұрын
Best comedian.
@gebrufireweyni4312
@gebrufireweyni4312 2 жыл бұрын
Wow Biravo asimesilehewal👏👏👏👏👏
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
Waw keep it up
@emulove5425
@emulove5425 2 жыл бұрын
ድርሹ ፀጉሩ የከበደሽ ይመስላል
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የንግስት አክሊል 👑 ክብደት ከሌለው ምኑን ዘውድ ሆነ ። 🤔
@freeworld5940
@freeworld5940 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ በዚሁ ቀጥል ባላይህ ኖሮ ፍልፍሉ የሚያወራ ነበር የሚመስለኝ
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ድርሹ ድርሹ መልካም ጥሩ ሰው ይመችሽ
@tilahunbaye3625
@tilahunbaye3625 2 жыл бұрын
best dear assay
@kadijafati9457
@kadijafati9457 2 жыл бұрын
Wow nice
@enatalme9259
@enatalme9259 2 жыл бұрын
Hi boy wow wow so look beautiful thank you
@wanegnawnigus4597
@wanegnawnigus4597 2 жыл бұрын
ገራሚ ተሰጥኦ
@user-yd8gn3nm1x
@user-yd8gn3nm1x 7 ай бұрын
Dirisuye siwedishi iko❤❤❤
@nigusdebash8
@nigusdebash8 2 жыл бұрын
የልጁ A❤️ ነው የጋዜጠኛው
@keberomtube1386
@keberomtube1386 2 жыл бұрын
ድርሹ እኮ ስወድሽ
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
ድርሹዬዬዬ………😄
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዩቲዩብ ቤተሰቦቼን እያጠፋብኝ አናዶኛል እናም ቤተሰብ ሆነን ከሆነ እንዲረጋገጥ ካልሆን ደግሞ እንድንሆን እየጠየኩኝ ነው እምቢ አይባልም አይደል?? እ የኔ ውድ???
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 2 жыл бұрын
የሰፈር ሰው ስለማያምነኝ የአባቴንም ስም ተናገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
ድርሹ ወይ ሳቅሽ ቀልድሽ ስወድልሽ
@sabaalemayehu471
@sabaalemayehu471 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 жыл бұрын
Owoo Amizing boy
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
Yoni where is your tradthional outfit ?
@Bwoldemichael
@Bwoldemichael 2 жыл бұрын
ፀጊ 🌹❤
@romanashenafi4303
@romanashenafi4303 2 жыл бұрын
You are the gineus boy ever I seebefor
@Semirkem12
@Semirkem12 2 жыл бұрын
ትችላለህ!!!! 😂😂😂😂😂
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 жыл бұрын
ሸረታቴ እሚምረው በልጆች ነው
@msnexus2671
@msnexus2671 2 жыл бұрын
Miwedat lij tshegi awnetun slemtaferchiw wow swedshe aco
@samerjane5370
@samerjane5370 2 жыл бұрын
ውይ ድርሹዬ አርቴውን ባትጠቀሚው በጣም ታምሪያለሽ ግን አሁን።።።።።።።።
@yohannesbelayneh9990
@yohannesbelayneh9990 2 жыл бұрын
Dirshuye♥️
@mfgg6154
@mfgg6154 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔ እደዚህ አይነት አጋጥሞኛል
@Zewdinh
@Zewdinh 2 жыл бұрын
Yimecheh 1gna
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 жыл бұрын
Tefash beshu beat tasetawshnalesh hula
@giantafrica7204
@giantafrica7204 2 жыл бұрын
ይመቸው
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 жыл бұрын
Dereshuyia yena saketa
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
👍
@Tube-ry5xe
@Tube-ry5xe 2 жыл бұрын
ድርሹዬዬዬ
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
አረ የሄ የሰይጣን ስራ ነው ወንድሜ ነብስህ ምርምር
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 15 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 198 М.
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 3,4 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,8 МЛН