No video

"ሰርግና ሞት አንድ ነው" -ዋሸሁን እንዴ? - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 184,444

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 Жыл бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል እጅግ በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም ሰዉ ቦታዉን ሲያገኝ እንዴት ያምርበታል አይለያችሁ ነዉ የምለዉ ❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 10 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የማርቆስን ቅጥነት ታሾፉበታላችሁ እውነት ለመናገር ግን ከሀላችሁም ይበልጥ ጤነኛና የተስተካከለ ሞዴል የመሰለ ቁመና ያለው ማርቆስ ነው ሁላችሁም የምታውቁ ይመስለኛል።።።
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ተናፍቃችኃል ሸዊትንና ትግስት ግርማን ጋብዙልን
@dellocoffee5426
@dellocoffee5426 10 ай бұрын
ፍልፍሉ😃ምንም ሳያወራ የሚያስቅ? 😂😂😂😂ልዩ ኮመድያን😃we love you
@ZafuZafuwa
@ZafuZafuwa Жыл бұрын
እዉነት ዘና ፈታ ያለ ነው1ኛ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
ዛሬ ማታ ልንስቅ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mihretalemu221
@mihretalemu221 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ፍልፍሉ😃ምንም ሳያወራ የሚያስቅ? 😂😂😂😂ልዩ ኮመድያን😃
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሳምንት የት ጠፋችሁ ስጠብቃቹ ጠፋችሁ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ዋሸው እንዴ የሳቅ ምንጮች 😂
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ፎጋሪዎቹ እንኮን ደህና መጣችሁ እየጠፋችሁ አሰቸግራችሁል እረ ባካችሁ አትጥፉ
@yonasmekonen560
@yonasmekonen560 Жыл бұрын
ሰይፍን እረሳነው ብርቱ ሁሌም አክታተላው I am a truck driver after 600 mile I drove always I show this show ሱስ አሴዞኝል ጥላሁን ኢትዮጰይ ስምጣ አገጞለሁ ( ma men) yonas usa
@Bolepaulos
@Bolepaulos Жыл бұрын
ኧራ በጉጉት ጨራሰችኝ ልቀቁት እንጅ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 6 ай бұрын
እግዚያብሄር አምላክ አይለያችሁ አሁንም ሳይረፍድ ለልጃችሁ ወንድም እና እህት ውለዱለት ።እድለኛም ናችሁ የልጅነትን ፍቅር እዚህ ላይ ደርሶ እንደ መስማት የሚያስደስት ነገር የለም ምንም እንኩዋን ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖ እዚህ ባይደርስም ።❤❤❤❤❤
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ፍልፍሉ 👍🤣ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 9 ай бұрын
ጥሌ ምርጥ ሰው ነህ የኔ የዋህ
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 Жыл бұрын
የምንወደው ፕርግራም ነው ግን ለአሸናፊው ግሩፕ ትንሽ ጨው ቢኖረው 👏
@calebalex2593
@calebalex2593 Жыл бұрын
ዝግጅታችሁ ጥሩ ነው በርቱ ይሁን እንጂ አንድ ነገር ሐሳቤን ልግለፅ ይኸውም ምን መሰላችሁ የምትጋብዝዋቸውን እንግዶች ተገቢውን ክብር ሰጡ ለምሳሌ ከሐረር የመጣችውን ፖሊስ ጥያቄ ስታቀርቡላት ፍልፉሉና ጥላሁን አጠያየቃችሁ ተራ የወመኔ አቀራረብ ነው ለshow የሚመጥን አይደለም በጣም የሚገርመው ደግሞ ፖሊስ ነኘ ማእርግ አለኝ ስትላችሁ ጥሩ approch ማድረግ ጀመራችሁ ስለሆነም በእንግድነት ጠርታችሁ ለምትጠይቅዋቸው እንግዶች በስነስርአት ጠይቅዋቸው ።ተራ የወመኔ ባህርያችሁን ከስራ ውጪ አድርጉት
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
በማሪያም ይህን ፕሮግራም እንዳታቋርጡት🙏🙏
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 Жыл бұрын
ጥሌ ሚገርም ድምፅ አለዉ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም ትልቁ ችግር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው አቦ ይመቻችሁ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አደራ እንዳታቋርጡብን 🙏 ጥሌ እና ማርቆስ የኔ የዋሆች ፍልፍሉ ሁሉ ነገርክ ነው የሚአስቀኝ🤣🤣 ደምስ ምርጥ ፕሮግራም መሪ👍 አሌክስ መዘርጠጥ ቀንስ እነ ጥሌ ላይ በተረፈ 👌
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
መግቢያ ሙዚቃችሁ ልዩ ነው👍
@Asmimekonene
@Asmimekonene Жыл бұрын
36:47 ወይ ፍልፍሉ ነጭ ነጯንው በቃ 😂😂😂😂😂😂
@user-sg9ms7yy4p
@user-sg9ms7yy4p 11 ай бұрын
ይኼ የሙሽራ ታሪክ እውነት ከሆነ የሰማሁት ድንቅ ታሪክ ነው። እኔ ስላየሁት እውነተኛ የሰርግና የሞት ታሪክ ላውራችሁ። ሻምበል ዘውድ እንደኛነው ይባላል። የወለዳት ልጁ የአሳደጋት ልጁ እንደ ነገ ልትዳር ዛሬ ማታ ትሞታለች። የአሳደጋት ልጁን አዲስ አበባ ሜክሲኮ መብራት ኃይል አዳራሽ ድል ያለ ድግስ የምሳ ግብዣ ደግሶ ነበር የዳራት። የወለዳት ልጁ አስከሬን ቤት ከሳጥን ውስጥ ሆና እርሱ ግን በዚያ አዳራሽ እንግዶቹን ብሉልኝ ጠጡልኝ እያለ የሆዱን በሆዱ አምቆ የአሳደጋትን ልጁን የዳረ ታላቅ ሰው ነበር። በነጋታው እየዬ ብሎ አልቅሶ ልጁን እስከወዲያኛው ሸኛት ይህ ታላቅ ሰው ልጁን ከቀበረ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ተከተላት። ዋሸሁ እንዴ ድንቅ የሆነ የደጎች ታሪክ ነገራችሁን። ሙሽራውም ሙሽሪትም ደጎች ናቸው። አንዱ የአንዱን ስሜት የተጋሩበት ድንቅ ተግባር። የሻምበል ዘውዱ እንደኛነው ታሪክ ግን ይደንቃል። እንደአባትነት ስሜቱን መቆጣጠር መቻሉ ከባድ ኔር።
@HabtieArt1921
@HabtieArt1921 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@FahmiAhmed-im8xx
@FahmiAhmed-im8xx Жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ፕሮግራም ነው ትውልዱን ውሽት ማስተማር አይሆንም
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
አሌክስ ምትባል ሰውይ ለባልኳደረቦችህ ክብር ይኑርህ ስጠይቁህ በስራት መልስ አትነፋፋ ሉክ ጥላሁን እንዴት እንደሚያናግርክ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
በጣም እየተወደደደደደ መጣ ይህ ጨዋታ በርቱ
@gufu6525
@gufu6525 5 ай бұрын
ባለማሰንቆ👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq Жыл бұрын
ፍልፍሉ❤❤❤😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏
@birehanukurabachew9097
@birehanukurabachew9097 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ያዝናናል❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
የአሌክስ አይን መችም ችኮቹ ላይ ነው 😳😋🤭🤣🤣🤣🤣🤣😊
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
❤❤የምወደው ፕሮግራም
@ZafuZafuwa
@ZafuZafuwa Жыл бұрын
ወሸው እንዴ ከሁሉም ሚዲያ ተመራጭ የሆነው ህፃኑ ወጣቱ አባይ አባይ ሚለው በአራዶቹ ጭዌ በዋሸው እንዴ ነው ሁሉም ይመቹኛል አንደየሙዳቸው ፍልፍሉ በቧልቱ አልክስ በሽወዳ ጥልዬ በድምፁ ማርክዬ በሣቁ ዘላለም ይኑሩ እንዲ እንደደመቁ
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ቦርጯን አይታችሁ አለመገመታችሁ ተራፊክ መሆኗን ሁላችሁም ትኩረታችሁ ፊቷብቻ መሆናችሁ ያስታዉቃል ባሏ አይለቃችሁም
@user-sg9ms7yy4p
@user-sg9ms7yy4p 11 ай бұрын
አሌክስ ይሄንን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩበት ጀምሮ ሁሌም እውነት ነው የሚናገረው። ስለዚህ አሌክስ ሲናገር እውነት ነው ማለት ነጥብ ያስገኛል።
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 9 ай бұрын
ውይ ፉልፉሉ የተመታ 😂😂😂😂 ሁላችሁም ኑሩልኝ😂😂
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Bk_lyrics365
@Bk_lyrics365 Жыл бұрын
ቀረፃ ለመሳተፍ መቼመቼ ነው
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 Жыл бұрын
እንወዳችኋለን እናተን ማየት ነው የናፈቀን
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
አሌክሶ ዛሬ የሌለ ኮመክሽ😂😂😂😂
@wubetayinalem9476
@wubetayinalem9476 Жыл бұрын
እውነት እጅግ አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ ሌላው መግቢያ ላይ የለውን ሙዚቃ ትንሽ ክፍ አድርጋችሁ ነጠላ ዜማ ቢሆን ተመራጭ ነው ያሥጨፍራል በርቱ በድጋሜ
@2ahabeshatube
@2ahabeshatube Жыл бұрын
Tile chewanetik Des yilal❤❤❤❤
@azet5205
@azet5205 Жыл бұрын
እኛ አካባቢም እንደዛ ነው በልጅነት ካልተገረዘ ሲያድግ ድግስ ይደገሳል ይገረዛል
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
ተናፍቃቹነበር😅
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 11 ай бұрын
በሥማም በቃ ፍትትትትትትትትትትት ነው የሚ የሚያደርገኝ በውተት ድካሜን ሁሉ ያጠፋልኛል
@semarya27
@semarya27 Жыл бұрын
አሌክስ ግን ውይ ውሸት አይነቃበትም በመሀል ፉት የሚላት ነገርስ😅
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
የምንወደውን ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰን አስታወስኽን እናመሰግናለን
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f 10 ай бұрын
አሌክስ ሰወድው
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ማርቆስ ዛሬ ምን ሁኖታል ፊቱ ልክ አይደለም የከፋው ይመስላል በጣም ዝም አበዛ በሰላም ነው ማርቆስ 😢😢😢😢😢
@twi2415
@twi2415 Жыл бұрын
Tekekel bezu alaweram
@ccu3907
@ccu3907 10 ай бұрын
☺️☺️☺️☺️☺️☺️
@pee2694
@pee2694 Жыл бұрын
All of them are awesome. Great entertainment!
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
Felfeluuuuuu love u
@sesadamehamd301
@sesadamehamd301 Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@destasitotaw3563
@destasitotaw3563 Жыл бұрын
ዋዉዋዉይመቻቹሁ ፍልፍሎአድናቄህ ነኚ ሰላማቹህ ይብዛ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር አትጥፉብን በተረፈ ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱልን
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
I wish there is a front camera which shows the audiences reaction.
@marigoldan1
@marigoldan1 Жыл бұрын
Such a nice show
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
እያደራቹ ጣፈጣቹ እኮ..!!
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ....አቦ ይመቻቹሁ ይመቸን
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።...
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 Жыл бұрын
ተማሪ ነኝ ምርጥ ዘፈን tks❤
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 10 ай бұрын
Tele sidense arife nw felefelu gedaye nw
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የጋሽ ቴዲ ታሪክ ገራሚ ነው ሞት እና ሰርግ አንድ ነው እውነት ነው ከመጣ ምን ይደረጋል እንደአመጣጡ በፀጋ መቀበል ነው 🤔
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
የከብት ብትሆን ታቃት ነበረ ወይኒ ሞኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 Жыл бұрын
ደረጄን አምጡት
@frehiwotgetachew1658
@frehiwotgetachew1658 Жыл бұрын
Yene konjo anchi nesh yasamrshew programun
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Marekoseyyyyee swedhieeee❤❤❤
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
አሌክስ በተደጋጋሚ ማርቆስን በነገር አትነካካው በአስቀያሚ ቃላት ልታከብረው ይገባሀል ፕሮግራሙ ከተጀመረ ጀምሮ ማርቆስን ትነካከዋለህ በመጥፎ ቃላት😢😢😢
@birktesenay4502
@birktesenay4502 Жыл бұрын
ማርቂ ዛሬ ደብሮታል
@assefabelay9977
@assefabelay9977 Жыл бұрын
Smart show place continued
@misegadisa9588
@misegadisa9588 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@IkIzra
@IkIzra Жыл бұрын
Mertoch nachu yemewdew program 🎉🎉🎉
@weldeberisso7808
@weldeberisso7808 11 ай бұрын
😊
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
በርቱልን ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ❤❤❤
@abdukebede-rm3wk
@abdukebede-rm3wk Жыл бұрын
ሰኞ በናት እሁድ ነው እንዴ ቀኑ ተምታታባችሁ እንዴ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Shewetina kebeden ,tigeste girema gabezulien
@Mita4164
@Mita4164 10 ай бұрын
አይ አሌክስ ቁራጯ የት ናት😅 ጆሮው ላይ 😂 የምር ሙድ ያዙብህ 😂😂😂
@ueuri3r
@ueuri3r 3 ай бұрын
እኛኳ ገብቶናል
@ashuge
@ashuge Жыл бұрын
እባካችሁ ህፃናትም የሚያዩት ፕሮግራም ነው። የፍልፍሉን ልቅነት (የቃላት አጠቃቀም) አስተካክሉልን።
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Жыл бұрын
ጥላሁንና ፈልፈላው ቀልድ ቢተውስ እንደ ደሬ ቀንጠስ አይሉም?በተለይ ጥለሁን ሼባው
@kennedyjosh7603
@kennedyjosh7603 Жыл бұрын
ጥላሁን በሚመለከትህ ጉዳይ ላይ ብቻ ብትሳተፍ መልካም ነው፣ አንድ ሰው ሁሉም ቦታ ላይ ሊሆን አይችልም፣ ለተመልካች የማይመጥኑ ድርጊቶችን ብትቀንስ ጥሩ ነው፣ የመድረክ ዲሲፕሊን ሊኖርህ ይገባል፣
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌንና ሰይፉ ግሽጣውን ጋብዙልን
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын
ሀና ዮሐንስን እና ትእግስት ግርማን ጋብዙልን Please Please Please Please
@hailetilahun
@hailetilahun Жыл бұрын
ብሮ ግራማቹ ጥሩ ነው ከቻላቹህ ፍልፍሉ እና ማርቆስ ባድ ይሁኑ አዳዲ ተቀያየሩ
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
አሌክስ ሴቶቹን አጎረፈ
@yonesfekadu5800
@yonesfekadu5800 8 ай бұрын
ጥሌ ሴት ስታይ የማታወራው ነገር የለም
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 Жыл бұрын
We love you
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Жыл бұрын
Teyakiw min hono new tilahun endante aynet executive mekina new silew enen atansagn bilo milasun yawotaw? Leba mekina yelegnim erdugn lil balihone…
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
Alex የመባለው ልጅ ጉራ ያብዛለ
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Жыл бұрын
ትላት ለምን አልተለቀቀመ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Call your mama or federal police.
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 9 ай бұрын
እዴ ባታቺሁንለምንቀየራቺሁ ፍልፍሉ
@ziyadanurbeza
@ziyadanurbeza Жыл бұрын
ሽቴ ፊርጅ ከልገባ አለቹ ሰው የወዳው ነገር ድሮም ጠጣ አየጠውም❤
@banchihunandualem5113
@banchihunandualem5113 Жыл бұрын
🥰🥰🥰😍😍😍😍
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ መጣችሁልን የሳቄ ምንጮች
@birhin898
@birhin898 Жыл бұрын
ኑሩልን
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Жыл бұрын
እንካን ❤በሰላም ❤መጣችሁልኝ❤ ተናፍቃችሁ❤ ነበር❤❤❤❤❤
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 9 ай бұрын
😂
@holy8976
@holy8976 Жыл бұрын
ሰላምለሁላችም ጥ.በ.እ.ማ.ደ.ዬብዛ❤❤❤❤❤
@user-bl8hk5ek2x
@user-bl8hk5ek2x 6 ай бұрын
ከበድሉ ወደ ክሬም አይከብድም ነው የበድሉ ትርጉም ክሬም ነው
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
ነገሩ እውነት ይሆናል አሌክሶ በ8 አመቴ ተገረዝኩ ያለው እኔ ጎረቤታችን ልጅ 15 አመት እረ ከዛም ይበልጣል ሲገረዝ 😅😅😅
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Жыл бұрын
😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
በደሌን ትመስለኛለህ....-ዋሸሁ እንዴ? - washew ende?@abbay-tv
1:12:07
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ጥላሁን ቀረጻ ጥሎ ወጣ -  washew ende?@abbay-tv
1:23:48
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 200 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 348 М.
እግሬን ተመርቄ አውቃለው....Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:07:48
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН