ሰፈር የመጣው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 9,659

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Ай бұрын

ሰፈር የመጣው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church | #2024

Пікірлер: 38
@Nanikidane
@Nanikidane 23 күн бұрын
Thank you Jesus for taking my place and drawing me closer to yourself 😭😭😭😭😭😭😭
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Ай бұрын
አባብዬ አይቼዋለሁ 🙏❤ አይቼዋለሁ ጌታን ብዙ አበቁ ባልኳቸው ቀኖቼ ፣ ተዘጉ ተሰበሩ ባልኳቸው በሮች ጣልቃ ስትገባ እረ መቼ ነው ካላንተ የተሻገርኩት ሁሉ በአንተ ነው ተባረክ። አሁንም አንተ ቀድመህ ውጣ አንተ ብቻ ያዘው ነገሬን 🙏 . የሚገርም መልክት ነው ተባረኩ።
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Ай бұрын
ይሄን በመሰለ አወዛጋቢ ዘመን ዘንዬን ፍፄንና ጥሌን መሪና መጋቢ አድርጎ ትክክለኛ ወንጌልን እየሰበኩ ክርስቶስን ብቻ እንዲያሳዩን ለነሱም ጥበብንና አለኝ የሚሉትን ሁሉ ሰጥቶ በነሱ ውስጥ የሚሰራ ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ ሊያያቸው የሚተጋ የጠላት አይን የፈሰሰ ይሁን። አሜን🙏🏾🙏🏾
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
እየሱስ ከህግ አርነት አውቶናል አሜን❤❤❤❤❤❤
@OCHA1988
@OCHA1988 Ай бұрын
ፍጼ፣ ጥሌ፣ ዘኔ፣ ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሄኖክ (ስንጋሌ)፣ ሄኖክ JPS TV በጣም እወዳችኃለሁ። ኢየሱስን ነው ያዩት እነሱ አብርሃምም ያየሁ ክርስቶስን ነው።
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Ай бұрын
አብርሀምን ነው የማላውቀው እግዚአብሔር ግን በዘንዬ በፍፄና በጥሌ ጌታ ጨፍልቆ እንደገና እየሰራኝ ነው በሄኖኬና በፍ ፄ ደሞ ቃል መቶልኛል ምስክርነትም አለኝ ስለሁሉ የሁሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ !!!
@OCHA1988
@OCHA1988 Ай бұрын
@@eminetbegeta4743 ዶክተር አብርሃምን ለማለት ነው። ስለእነሱ፣ ስላንተም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
@astertekle8945
@astertekle8945 Ай бұрын
Man of God, you are a blessing not only for Ethiopian for us for Eritrean also
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Ай бұрын
amen zamenik tabaraik yabata beruik xaga yebzalik❤❤❤❤❤
@SenyMarkos
@SenyMarkos Ай бұрын
Amen
@eyobalemu7615
@eyobalemu7615 Ай бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Ай бұрын
ፍፄ ጌተ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@desalechkuma-vm8rm
@desalechkuma-vm8rm Ай бұрын
አሜንንን
@user-ml3is2pi1j
@user-ml3is2pi1j Ай бұрын
አሜን 🙏
@kibneshkabo
@kibneshkabo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@hannahannna4092
@hannahannna4092 Ай бұрын
haleluya🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yisak
@user-yisak Ай бұрын
Glory to God 🙏
@mamealseef430
@mamealseef430 Ай бұрын
Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤💞💞💞🤲🤲🤲
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Ай бұрын
ኢየሱስ እኮ ልዩ አባት ነዉ
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 Ай бұрын
እግዛብህር ቃሉ ከሰማይ እንደወረደ እየስተማራችሑን ያላችሁ ክርስትያን ወንድሞቻ ች ን እግዛብህር ይባርካች ሁ ::❤️❤️❤️
@user-dq3mh3qq9i
@user-dq3mh3qq9i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🤲🤲
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Ай бұрын
Amen amazing and powerful preaching stay blessed 🙏
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ፍፄ
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg Ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌
@user-kz8om3gy9o
@user-kz8om3gy9o Ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@WubalemYeGetaLiji
@WubalemYeGetaLiji Ай бұрын
Amen 🙏 fitsumiyee abate geta tsagawun yabizalk ❤❤
@samuelhailu7705
@samuelhailu7705 Ай бұрын
Amen ∞
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg Ай бұрын
Iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus yene getaa sim yibarkh
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ያባቴ ልጅ
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 Ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
አሜን
@bizuyetube371
@bizuyetube371 Ай бұрын
ይሄ ስብከት በደንብ ውስጣችሁ እንዲገባ ዘለዋዊያንን አንብቡ ወገኖቸ ኢየሱስ በስጋ መጥቶ ከምን ጉድ እንዳወጣን ሀሌ ሉያ👏
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 Ай бұрын
amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@WubalemYeGetaLiji
@WubalemYeGetaLiji Ай бұрын
Ameeeeen ameeeeen tebareki ❤❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
ኢየሱስ🥹🥹
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
ኢሳያስ 8 ላይ ያለውን ቃል አሜን ብዬ ወስጃለሁ
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ፍፄ
@musiehabte6871
@musiehabte6871 Ай бұрын
Amen
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 2 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 897 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 532 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 37 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН