No video

አስግራሚዉ የእስክስታ አጨፋፈር ክፍል 2 [Arts TV World]

  Рет қаралды 218,272

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

አስግራሚዉ የእስክስታ አጨፋፈር በአርቲስት እንዬ ታከለ ቤት ክፍል 2

Пікірлер: 230
@bosssboss8822
@bosssboss8822 5 жыл бұрын
አማራ ባልሆነ እድት ይቆጨኝ ነበር እሰይ ወግ በአል ወበት አማራነት ሁሊም ኩራት ነው እሰኪ ቤተ አማራ ላይከ ግጩኝ 😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍇🍇
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 жыл бұрын
በቃ እኛ አማራዎች ባህላችን እኮ ማንም ቢቀጣጠል አይመጥነንም በርቱልኝ የኔ ውቦች
@ashenfibisrat8940
@ashenfibisrat8940 5 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ምን ልበል እዲያዉ ጎንደር ለዘላለም ተከብርሽ ኑሬ በልጆቺሽ
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@malmal5918
@malmal5918 5 жыл бұрын
Ashenfi bisrat ትንሽ ጠጥታለች?
@user-mg2kc1ii9f
@user-mg2kc1ii9f 5 жыл бұрын
@@user-ct4ez7xr4m አሜን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ትንሿ እንየ ታከለ እኮ ናት ይች ልጂ ስወዳት💚💛❤😘👌👌
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
እኔ ትንሽ ብሞክር እራሴን አዞረኝ አይኔም ብዥዥ አለ🙄 በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ👏👏👏
@beettube1521
@beettube1521 4 жыл бұрын
አማራነት ኢትዮጵያ ነት እንዴት ደስ የላል እምዬ ጎንደር ክፍ ክፍ ክፍ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
የፈለገው ጥርግ ይበል, ኢትዮጵያ በአማራ ውስጥ ትኖራለች!
@serene_7119
@serene_7119 Жыл бұрын
Amhara nat be Ethiopia wust yemtnorewu
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 5 жыл бұрын
እናቴ እራሤን አዝሮኝ ሊጥለኝ ነበር መቀመጤ በጀኝ እንጅ ዘረኛ እንዳትሉኝ እንጅ ጎንደርነቴ ኩራቴ
@mymansour15
@mymansour15 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔም
@user-ut4ty5vf5r
@user-ut4ty5vf5r 5 жыл бұрын
ውበት ክህሎት ሁሉን ያደለላችሁ ስታምሩ የጎንደር ባህልን ብቻ ሳይሆን የምታደምቁት ባጠቃላይ የኢትዮ ወጋችን ባህላችን ነው
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 жыл бұрын
እችን ልጂ አለማድነቅ አይቻልም !! i really fun her ♥
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq 5 жыл бұрын
Omg this is the best esksta,art I ever seen wow🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-wn8hk2yu8f
@user-wn8hk2yu8f 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 💚 ኢትዮጵያ 💛ኢትዮጵያ ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ኢትዮጵያ ያንቺ ናት አንቺ የኢትዮጵያ ተባረኩ!!!
@love-vv4bf
@love-vv4bf 5 жыл бұрын
የአገር ኩራቶች ናትሁ በእውነት ሰላማችሁ ይብዛ እንዬ ታከለ እሚተካሽ አታጭም በርች ውዴ❤❤❤
@habibatiurye5733
@habibatiurye5733 5 жыл бұрын
ስራ ሳልጨርስ ተመስጨ ቀረሁ ብታምኑ ባታምኑ 3 ሰሃት ሙሉ ደጋግሜ በማየት ስራ አለጨረስኩም ቡርሽ እንኳን አለጠረኩም
@rodaes3894
@rodaes3894 5 жыл бұрын
አቤት ጎንደር የፍቅር ሀገር
@mirlvylove5828
@mirlvylove5828 5 жыл бұрын
Wow
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
@kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 жыл бұрын
እንኮንም ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ ሆንኩ 😍😍😍❤
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ...............ተመስገን አምላኬ ከኢትዮጵያ አፈር ስለ ሰራህኝ እነዚህ ኩራቶቼ ናቸው ኢትዮጵያዊት በመሆኔ የሚሰማኝን የደስታ ስሜት እንዴት ልናገር ??እንዴት ይውጣልኝ ??
@lulitofficial6310
@lulitofficial6310 5 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምታምሩ ውድድድድ ችሎታ ስልጠና ልምምድ ፈጠራ ክህሎት ዋው
@user-xx4cy1ph5n
@user-xx4cy1ph5n 5 жыл бұрын
ዋው በማርም ስም ጎንደር በጣም ነው ደስ የሚሉት ፈጠረ ከአይን ያውጣሽ
@user-mg2kc1ii9f
@user-mg2kc1ii9f 5 жыл бұрын
አሜን
@romitatube5605
@romitatube5605 5 жыл бұрын
በቴሌቭዥን አልጠግብ ብዬ በዩቱዩብ ላብድ ነው ታምራላችሁ የአማራ ኩራቶች
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይሰውርሽ ከመልክሽ ቁንጅና እስከ እስክታሽ እንከን አይወጣልሽም እጅግ በጣም ጥሩ በርችልን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 የኢትዮጲያ ጌጦች
@Abenezer653
@Abenezer653 3 жыл бұрын
አማራው ተራራው ጥበበኛው ባለቅኔው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንኮንም ከእናንተ ተፈጠርኩ ሀገር ወዳድ የዋሁ 💚💛❤️🌹🌹🌹
@museyemeysawlji5279
@museyemeysawlji5279 5 жыл бұрын
የታላቅ ሃገር ታላቅ ጥበብ
@mayaidom7932
@mayaidom7932 5 жыл бұрын
SHE IS THE BEST GONDER DANCER IVE EVER SEEN! HER ENERGY IS GODLY💖💖💖!!!!! I LOVE HER SO MUCH SO AMAZING!!! SELAM SELAM!!!
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 5 жыл бұрын
ሀገሬ ነሽ ክብሬ ኢትዬጵያ ውይ እንኳንም ጎንደሬ ሆንኩ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
Omg ማማዬ ትችያለሽ ያበደ ነው የኔዋ ጎደር😍😍😍💟
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
በይዉ የኔ ቆንጆ ከስደት ስመለስ ጐጃም መጠሽ ትድሪኛለሽ ቃል ግቢልኝማ ሰላማችሁ ይብዛ ቤተ አማራ በርቱ ያፄዎቹ ዘር
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እሷ ለስራቸው እኔ በጣም ደከመኝ 😀 አማር ውስጤ ነው 😍
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f 5 жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ምን አይነት ስጦታ ነው። እጂግ ታመራላችሁ።
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 3 жыл бұрын
በርቺ እንዩ እህታችን ።
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 5 жыл бұрын
አይደክማትም ይገርማል ጎበዝ ነሽ እህቴ
@mesfintsadiku
@mesfintsadiku 5 жыл бұрын
OMG i'm brought to tears with recollection of memories about Eneye's eskista. Eneye is once and for ever. I am not Gondere, not even 100% amhara, Eneye and the great Yirga Dubale shaped myself to identify as amhara. long live Gonderigna!
@user-yj3gr5tg6r
@user-yj3gr5tg6r 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንኳን ጎንደሬ ሆንሽልኝ ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
እውነት ትንሾ አዲሶ እንዬ ታከለ ነሽ እግዛቤሄር ይመስገን ተተኪ መኖሩ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ሁላችሁም በርቱ ጎበዞች ናችሁ ባህላችን እንዳይጠፋ እንዳይበረዝ ለትውልድ አስርክቡ
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 5 жыл бұрын
አመሰግናለው የበለጠ ስለባህል እንዳውቅ እረድቶኛል ቅር ያለኝን መግለፅ ስለፈለኩ ነው ሁሉም ሙዚቀኞች ጎበዝ ናቸው ማሲንቆ ተጫዋቹ ትንሽ ከባህሉ ወጣ ያለ ምንም ስሜት የማስጥ ነበረ ካልሆነ ደግሞ ይየው እራሱ በተረፈ አርት ቲቪ አመሰግለው
@debelae
@debelae 5 жыл бұрын
Beautiful 💚💛❤️
@emanhassan7782
@emanhassan7782 5 жыл бұрын
ብኤር ለምን ትከፋፍላላችሁ ኡሉም አድነዉ ህባካችሁ ፈጣሪ አዳርጎ ፈጥሮን።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 жыл бұрын
የትነው የሚሰለጥኑት ወይስ ስጧታ ነው? በጣም ጐበዞች ናቸው!! ከቡዳ ቀናተኛ አይን ያውጣችሁ!!😍😍😍
@user-sg6kn8oe3r
@user-sg6kn8oe3r 5 жыл бұрын
እረረ እህቴ ስራየን ብለው በየቀበሌውና በየ ባህል ምሽቱ ነው የሚለማመዱት
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
Amen
@user-cb9is5bs4b
@user-cb9is5bs4b 5 жыл бұрын
ከስሪቱ ነው!!!
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
እስይ አማራዬ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
ወይኔ አሁን ጠፍቶብኝ እንጂ ጥጥ መፍተል በጣም ነበር የምችለው አያቴ ጋ😍😍😍
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
ስጦታ ነው።
@hannu7898
@hannu7898 5 жыл бұрын
Ewunet ye Mekdi ye abatua sem nw Setotaw
@saifasaifa2242
@saifasaifa2242 5 жыл бұрын
ውውውውው አማራ ውድድድ
@nasraibrahim4921
@nasraibrahim4921 2 жыл бұрын
Amharic love ayan ku ahay 🇪🇹👍😊❤👑⚘
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ❤ቲንሿ እንዬ
@addisugebre7310
@addisugebre7310 5 жыл бұрын
መቅዲ ያምራል
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 5 жыл бұрын
ዋውውውው እጅግ ቃላት ያጥራል የእውነት እንዴት እንደምታምሪ
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እጅ
@jon5356
@jon5356 5 жыл бұрын
ከዚህ ቤት እድሉን አግኝቸ ከአንድ ሁለቴ ገብቸ ነበር በጣም ጎበዞች ናቸው
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 5 жыл бұрын
ወደፊት ለመሂድ እቅድ አለኝ ወደ ጎንደር የት አካባቢ ነው
@egeziabehareabatedegelamal2064
@egeziabehareabatedegelamal2064 4 жыл бұрын
Egna abeshoch chiferachine becha sayehon yelebsichachin telefe erasu teregume alew woooow Ethiopia wenete 💚💛❤👌👍👌👍👌👍👌
@aderajewadane42
@aderajewadane42 5 жыл бұрын
Amazing caltural music thank you!!
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 5 жыл бұрын
ስታምሩ ይመቻችሁ
@udyudy5443
@udyudy5443 5 жыл бұрын
እማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ይመቻቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 5 жыл бұрын
በጣም ታወራላችሁ 💚💛❤
@mekonnenmulugeta6000
@mekonnenmulugeta6000 5 жыл бұрын
በወ ም ተክችልሀለሁ ።
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 4 жыл бұрын
Oh man! she is so crazy wow impressive dance
@user-jx4gy8ux3t
@user-jx4gy8ux3t 5 жыл бұрын
Wow betam mrt ljochi nachu hulachihunm ewedachihalew mrt yagere ljochi
@Diva_Bella
@Diva_Bella 3 жыл бұрын
Best eskista so mesmerizing! God bless Ethiopian
@Hiber1985
@Hiber1985 3 жыл бұрын
አንሜሽን ላይ አታብዙት ደባሪ እንዳይሆን : በተረፈ ተወዛዋዦች ድንቅ ናቸው
@eyachewtazeb4708
@eyachewtazeb4708 3 жыл бұрын
ትችያለሽ! አቦ ሰላሙን ያብዛልሽ!
@zemenhabeshawit3882
@zemenhabeshawit3882 5 жыл бұрын
በፈጣሪ ቃላት የለኚም ለነዚህ ዉብ የኢትዬፒያ ልጃች ቱቱ ከአይን ያዉጣሸ ቆንጆ 😘😘
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 жыл бұрын
የሀገሬ ባህል ልዮ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
አማራነት ይሄ ነው ባህሌ ውስጤ ነው ዋው ይችላሉ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😍😍 💪💪💪💪💪
@nomore5079
@nomore5079 5 жыл бұрын
I don't have word this is amazing ladie .Her movement like natural gift .and her smile if I come Ethiooian I want her face to face
@mh-em4gn
@mh-em4gn 5 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ፐፐፐ ጎበዝ ነሽበጣም
@eboxebox6080
@eboxebox6080 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 жыл бұрын
በጣምልዪ ነሽአቦፈጣሪይጠብቅሽ
@user-xv7by4fb1j
@user-xv7by4fb1j 5 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት እንደምታምሩ እምዬ ሀገሬ እናታለም ጎንደር ዉድድድድድድ
@user-cv5nu3in3j
@user-cv5nu3in3j 5 жыл бұрын
በርቱ አኩሪ ባህል ነው ያለን
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-if2nr6cc1f
@user-if2nr6cc1f 5 жыл бұрын
ወይ ጭንቅላት ከድንጋይ ወንስ ከብረት የተሰራዉ አለመቀንጠሱ
@iloveyoumama6484
@iloveyoumama6484 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷🌷
@mubarkekadere7334
@mubarkekadere7334 3 жыл бұрын
ጎደሬዎች የኔ ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር ውበት ሁሉነገር አሟልቶ ነው የሠጣችሁ እኔ ወሎየ ነኝ ጎደርን ማየት እፈልጋለሁ የሚወሥደኝ አለ በፍቃደኝነት 💚💛❤💞💞🙏🙏🙏
@selamselam9429
@selamselam9429 5 жыл бұрын
ወይ ያአገሬ ልጆች ስወዳቹህ እግዛብሔር ካናተ ጋ ይሁን
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁሁሁሁ
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
እረ እደው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የኔ ቅዝልዝል ኩራቴ አገሬ
@adamovwole4585
@adamovwole4585 5 жыл бұрын
Betam des yemil bet new.
@Vs-yb5zp
@Vs-yb5zp 5 жыл бұрын
I have no any word to express your dance styleand ur act of dancing in gonderegna God bless u son of gondare
@derejejordan1019
@derejejordan1019 5 жыл бұрын
She so godddddddd...
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 Жыл бұрын
Esketa awerared bemilw yestekakel be achefafer fenta
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 5 жыл бұрын
OMG WOW JEST WOWWWWWW💚💛❤
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 жыл бұрын
So beautiful 😍😍😍🎤🎤🎤🤚🤚🤚
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምእንእም የምእለው የለኝእም እድሜ ጤና ይእስጥእሽ ከሰው አይእን ያውእጣሽ
@ferafera850
@ferafera850 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጌታ እንዴት ደስ እንደምትል ሰውነቴን ወረረኝ በደስታ እኔም እስክስታ ባልችልም በእስዋ ኮራሁባት
@rahelkassa6038
@rahelkassa6038 5 жыл бұрын
Its soo Amezing thank you camera man the best vidio
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ቆንጆ ጎደኛየ በመሆንሽ ኮራው የኔ ጎንደሪት
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
@kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 жыл бұрын
😍😍😍 የእኔ ግን የጎንደር ተወላጅም አልመስልም ዊይይይ እሷ ለመታችዉ እኔን አመመኝ
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 5 жыл бұрын
ውይኔ የዝች የልጅ ችሎታ የንየ ታከለ ታናሽ ብየሻለው የኔ ቆጆ እደት እደምወድሽ
@saedasaeda1654
@saedasaeda1654 5 жыл бұрын
እንየ ታከለ እሴው እራሶ እኮናት
@teletele2907
@teletele2907 5 жыл бұрын
አገልግሌ አጧት እስኬ ዝርቷን ጭምሩና አገሬን ጎንደርን ኑእዩ ይህን ዝና
@user-ct4ez7xr4m
@user-ct4ez7xr4m 5 жыл бұрын
ውይ እምዬ አብቢ ሁልጊዜ
@peace2ol425
@peace2ol425 5 жыл бұрын
እንዴት ሚያምር ባህል ነው ባካችሁ እጅግ ውብ ታሪክ አለን ባህል አለን አማራነት ውበት ነው ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 жыл бұрын
Wowo berto
@shewayekobo7269
@shewayekobo7269 5 жыл бұрын
አየ አንች አለም ለሠይጣን ሆነ ድካማችን 😭😭😭 ሰውረን ከምአቱ እንደዚህ ከመሆን አድነን 🙏
@iloveyoulemi4260
@iloveyoulemi4260 5 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@megnote3965
@megnote3965 5 жыл бұрын
Endet kemehon
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
አሚንንን
@zedtur1536
@zedtur1536 2 жыл бұрын
My Gonder, l have no word to say anything !!!
@sweetasmamaw9076
@sweetasmamaw9076 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ጓደኛዬ እንደዚህ ስለ አየሁሽ በጣም ኮራሁብሽ ትዝታዬን ቀሳቀስዎ
@tubr7613
@tubr7613 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኛ በዉነት
@tibebuhaffetom233
@tibebuhaffetom233 5 жыл бұрын
Wooow melew tefabegn
@malmal5918
@malmal5918 5 жыл бұрын
Tibebu Haffetom ጠጥተሻል በላት
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 жыл бұрын
wow 😮
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
በእውተት የሴት ጀግና ነሽ
@aynalemaynalem88
@aynalemaynalem88 5 жыл бұрын
Wawww stamriy
@aljmalh3148
@aljmalh3148 5 жыл бұрын
ባሀላችን ኩራታችን ውበታችን
@user-zs8tj2hd5b
@user-zs8tj2hd5b 5 жыл бұрын
መቅድየ ክፉ አይንካሽ
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
እኛአማራወች፣ለባሀል፣አንታማም፣
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 67 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
ተወዛዋዥ እና ኬሮግራፈር መቅደስ ስጦታው (ቤኪ)
2:27
Enzerth Traditional Crew እንዝርቷ የባህል ቡድን
Рет қаралды 4 М.
ማርሽ ቀይረው በሜዳቸው ተንሸራሽረዋል
18:12
Fana Television
Рет қаралды 3,8 М.
Seifu on EBS: Eneye Takele Welcoming
6:22
Seifu ON EBS
Рет қаралды 307 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 67 МЛН