አስፈሪው የሃያላኑ የጦር መሳሪያ ፉክክር ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 32,413

salon tube

salon tube

10 күн бұрын

አስፈሪው የሃያላኑ የጦር መሳሪያ ፉክክር ጃህ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሃብቴ ታደሰ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 14
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 8 күн бұрын
የፈለገ ሴጣን ቢጫህ እቺ ምድር ባለቤት አላት ሰው በእርሱ በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስር ናት የሚሆነው ሁሉ እንደሱ ፍቃድ እና ሰአት አቆጣጠር እንደሆነ የምናውቀው እንደሰው ቢሆን ድሮ አጥፍተውን ነበር ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪው ይታመን ባለቤት አለን ከሱ ጋር እንስማማ ማስተዋል ይስጠን።
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 4 күн бұрын
ከባድ እልቂትና ውጊያ በምድር እንደሚካሄድ ቅዱሱ መጽሐፋችን ይናገራል ዮሐንስ በራዕይ ካህኑ ህዝቄል በትንቢቱ ማቲዮስ በወንጌሉ ብዙ ህዝብም ይጠፋል በጦር እሳት በምድር ጥቂትም ይተርፋሉ ይላል
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 8 күн бұрын
ድል ከአሜሪካ እና ከምዕራባውያን በተቀራኒ ለቆሙ ሃገራት በሙሉ❤
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 7 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የመሪዎችን ድራማዊ እና በእቅድ የሚመራ ፍጅትን እልቂትን የአለም ህዝብ አለመረዳቱ ነው የትኛውም መንግስት የትኛውንም መንግስት በግልፅ ሲወጋ እና ሲገድል አላዬንም የሚያልቀው ሰፊው ህዝብ እና የህዝብ ልጅ ነው እውነቱ እዚህጋር ነው
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 8 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 8 күн бұрын
አሜሪካና እስራኤል ከጠፉ ሰለም ይገኛል
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 6 күн бұрын
Wude Ye salon KZfaq azegajoch enansegnale ❤️🥀🌹🥀🌹💐
@nojustfata2100
@nojustfata2100 7 күн бұрын
አቤት አቀረራብ ላይኪ ከአንድ በለይ ብቻል እኔ 100000 ነበር የመደርግልህ❤
@AnonSmith-xx7wy
@AnonSmith-xx7wy 8 күн бұрын
ከሌሎቹ አቅራቢዎች የዚህ ሰውየ አቀራረብ /ድምፅ ይመቸኛል
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 8 күн бұрын
ኤሄ ገዜጠኛ በአፍሪካ ቲቪ ተፋኩር የምለው ፖራግራም የቀርብ ነበር መሰለኝ
@abumensa
@abumensa 8 күн бұрын
Selam selam salonoche
@user-yl5ss4qg7z
@user-yl5ss4qg7z 8 күн бұрын
ተጽፏል:ተዘጋጅቶ:መጠበቅ:ብቻ:ነው::ዓለም:ሁሉ:ቢዶልትና:ቢፏከት:ስለዚህ:ዓለም:ባለቤትነት:ማንም:ምንም:መና:ነው::
@asratgutema3066
@asratgutema3066 8 күн бұрын
እረ ምን ነካቸው አወይ ሥልጣኔ አሉት አሉትና ፉክክሩ እሣት ማንንድ
@user-gi8vi9pb7b
@user-gi8vi9pb7b 7 күн бұрын
ምን፡ያደርጋል፡ዛቻ፡ጉራ፡ብቻ።አለ፡ቴዲ፡
አስደንጋጩ ሀብት ይፋ ሆነ salon terek
27:58
salon tube
Рет қаралды 59 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,9 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 113 М.
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,6 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 3,4 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 8 МЛН