አሰፈሪዉ የመጨረሻ ዘመን ቴክኖሎጂ እዉን ሆነ 👁️👁️

  Рет қаралды 87,627

Joel Talargie

Joel Talargie

Ай бұрын

🚀 Neuralink's Game-Changing Success & The Rise of Scary AI! 🤖 | Microsoft's New Copilot Laptop & Powerful NPU Processor | AI Taking Over! 🌐 Watch Now for Mind-Blowing Insights! #neurallink #microsoft #techkemsha
bit.ly/m/Joel-Talargie-community

Пікірлер: 273
@Gedisewing
@Gedisewing Ай бұрын
እውነት ልንገራቹ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
@semazerga292
@semazerga292 29 күн бұрын
I agree with you
@MesfinDesalegn-ch9fh
@MesfinDesalegn-ch9fh Ай бұрын
ጌታ አስቀድሞ የተናገረው እየሆነ ስላለ ከድንጋጠ ይልቅ ልመጣ ያለውን ሙሽራችን በትጋት መጠበቅ ያስፈልገናል።ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@febenzewdu9533
@febenzewdu9533 Ай бұрын
አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 29 күн бұрын
እሜን እግዚአብሔር እንድንዘጋጅ ይርዳን መልሱ እሱ ነው
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 Ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን የሚያድነን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ! እሱን እመኑ ተከተሉትም!
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Ewenet new
@lulunadi7487
@lulunadi7487 Ай бұрын
​@MindMatter-123Jesus is your creator and the only way to Heaven. Repent your sin and accept Jesus Christ. Your soul will be saved. Jesus Jesus Jesus!
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 29 күн бұрын
ጠቃሚ ይላል ደግሞ ከእግ ቁጥጥር ዉጭ የሚያደርግሰይጣናዊ ስራን
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Ай бұрын
የሳትናኤል ጎል በኢትዮጲያ የሚለወን መጸሀፍ እንደቀላል መጸሀፍ አላየውም ውጪ ከመሄዴ በፊት በደንብ አንብቤዋለው በጣም ጠቅሞኛል (ኢንፎርሜሽን ነው)
@hulebible
@hulebible Ай бұрын
I still believe in that book fr
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Ай бұрын
መፀሃፍ ቅዱስ የተናገረው ለዘህ ነው
@eyobmanaye
@eyobmanaye Ай бұрын
የአውሬው ቁጥር 666
@JossyZewude
@JossyZewude 24 күн бұрын
የአለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፍት ሞኝነት ነው ለዚህ በክርስቶስ ማመን ነው የምበጀዉ🙏
@user-jx4wl7ti2q
@user-jx4wl7ti2q Ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል።
@EbSShort
@EbSShort 27 күн бұрын
ምንም ያህል እውቅናና ልቅና ቢኖርም በፍጹም ሊሰሩት የማይችሉች ትልቁ ነገር እሩህ❤ነው እርስዋን ፈጣሪ እንጅይ ማንም አይሰራት_አልሀምዱሊላህ
@esmatheman2025
@esmatheman2025 13 күн бұрын
Wey ruh ye zinb kinf enkuan mesrat aychilum
@AbelFikre-vn7vn
@AbelFikre-vn7vn 27 күн бұрын
እየሡስ ሊመጣ በደጁ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ ይባርክህ እንድንነቃ ይሄ ስለነገርከንን አሜን ማራናታ ቶሎ ናአ ❤❤❤❤
@abenezerketema3473
@abenezerketema3473 Ай бұрын
በማር የተለወሰ መርዝ ነው ጥቅም አለው ያው እነሱ እንደሚሉት ግን ግቡ እና (አላማው) እንደዛ አደለም ለሚያስተውል ሰው ግልፅ ነው ሰውን እንደ ሮቦት ለመቆጣጠር ነው አመንንም አላመንንም ግን ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው እና ከፊት አስፈሪ ጊዜ እየመጣ መሆኑ ያሳያል. መንግሥታት ተስማምተው ወደ ተግባር ሲያስገቡት አልፎም የግዴታ ሕግ ቢወጣ አስባቹታል ጨዋታው እዚጋ ነው ሚጀመረው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ያስፈራል🙏
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
THE TECH IS CRAZY I SEE YOUR POINT
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 29 күн бұрын
ትክክል ይሄኮ አስቀድሞ ተነግሮናል ሰይጣን አለምን እንሚቆጣጠር ለሱ አንገዛም ያሉ ክርሰቲያኖችን እንደሚገላቸዉ ፣ ቺፕ ያላስቀበረ መሸጥም መለወጥም እንደማይችል አስቀድሞ በመፅሀፍ ቅዱስ ተነግሮናል። ይሄም እየሆነ ነዉ ሀሳዊ መሲህ በአለም መንግስታት ተገዢነት አለምን እየዘወራት ነዉ ።በገሀድ ሊነግስ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ። ክርስቶስ ደግሞ እስከመጨረሻዉ በእምነት ከፀናችሁ ትድናላችሁ ብሎናል ። ተቃዉመን ሰመአት መሆንና ከእግዚአብሔር ጋር በመንግስተ ሰማያት ዘላለም መኖር ነዉ ። ካልሆነ ግን ክርስቶስ ሲመጣ ሰይጣንና ተከታዮቹ በሙሉ የሚያስፈራ መቅሰፍት እንሚያወርድባቸዉ እና ወደ ዘለአለም ገሀነም እሳት እንደሚጣሉ ክርስቶስ ተናግሯል ። ዛሬ በጥፋት እርኩሰት ስራ ቴክኖሎጂ እያሉ የሚደነቁ ሀገራት ሁሉ ዎዮላቸዉ የእግዚአብሔር ቁጣ በላያቸዉ ይነዳልና ።
@SelemunSele-kt7it
@SelemunSele-kt7it 22 күн бұрын
በጣም ድንቅ ከሚባሉ ወጣቶች ነህ እናም እንዳንተ መሆን ተመኘሁኝ በእውነት ነው እምልህእና የ17 አመት ልጅ ነኝ እና እንዳንተ ለመሆን ምን መረግ ኣለብኝ እናም በምን ዲፖርትመንት መማር ኣለብኝ ሃሳብህን እስቲ ስጠኝ ምከረኝ👏🙏👏​@@JoelTalargie
@JoelTalargie
@JoelTalargie 5 сағат бұрын
@@SelemunSele-kt7it bemejemeriya betam amesegenalew , ene yememekerew felagot men endehone identify bemareg esu lay specialize adergo marketu men endemifeleg bemeredat memoker new
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq Ай бұрын
ምናልባት ነገሮች ከቃል አልፈው ስጋ ሲለብሱ (ወደ መሆን ሲመጡ) ልንደነግጥ እንችል ይሆናል እንጂ በመጨረሻው ዘመን ነብዩ ዳንኤል እንደተናገረው ነው::(ዳንኤል 12:4) "ብዙ ሰዎች ይመረምራሉ እውቀት ይበዛል "ይላል:: መፅሐፍ ቅዱስ ዘመን የማይሽረው የከበረ የእግዚአብሔር ቃል አለን::
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
Thank you for the brief explanation great point
@WaveOfWow
@WaveOfWow Ай бұрын
@edentekile3710
@edentekile3710 Ай бұрын
Jesus christ our Lord is coming everything is written in the bible በመጨረሻው ዘመን እውቀት ይበዛል ሰወች ወዱህና ወዷያ ይራወጣሉ .ዳንኤል 12 !! በወደደን በክርስቶስ ከአሸናፉወች እንበልጣለን !!ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ወይም ልዩ ፋጥረት ቢሆን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚለየን የለም !! ሮሜ 8 :39 ስለዚህ ወገኔ በጌታ እየሱስ አምነህ አምነሽ ከዚህ ክፏ ዘመን አምልጥ አምልጪ እየሱስ ይወዳችሀል ተባረኩ !!
@dawitg25
@dawitg25 Ай бұрын
አይዞህ አትፍራ። ከልኩ አያልፍም። ተጨንቀህ ሌላውን አታስጨንቅ። ፈጣሪ ሳያውቅ አንዳችም እሚሆን ነገር የለም።
@bibliodrop
@bibliodrop Ай бұрын
ድንቁርና እና ድህነት ነው የአለም መጨረሻ ምልክት ፣ ቴክኖሎጂ አይሆንም።
@AnambasederGetahun
@AnambasederGetahun Ай бұрын
አለም መጨረሻ የላትም ነው ሃሳብህ?
@danileabera3697
@danileabera3697 Ай бұрын
ወንድሜ ወደ መጨረሻው እየደረሳችሁ ነው መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንሰሀ ግቡ ነው የሚባለው እንጂ በጭንቅላቱ የሚቀበር ጭንቅላት ንቅለ ተከላ ምናምን አይባልም እሺ የላፕቶፑ ነገር እንዴት ማግኘት እችላለሁ እኔ ከውጪ የሚያመጣልኝ ቢኖርስ ቀረጥ ስንት ያስከፍሉኛል እሱን አስረደኝ ለመረጃው ግን በጣም እናመሰግናለን በርታ
@Abu_camza
@Abu_camza Ай бұрын
ድንገት ሃሳብ ቢጨልጠው ምን ሊከሰት ነው? እኔ የሚመስለኝን ልንገርህ ብሮ ለምሳሌ ድግምት ወይም መተት ከቴክኖሎጂ ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ የሆነ ጥቅም ያላቸው ይመስልሃል ግን ጉዳቱ ያመዝናል ማለትም ከጥቅም ጉዳቱ እንደሚያመዝን የተረጋገጡ ቴክኖሎጂዎች አሉ ወይም ገና ወደ ፊት የሚደረስበት አለ..... ሳሳጥረው ግን ይህ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሰው ይተኛ ይሆን? ከተኛስ ለሚያየው ህልም ማነው ተጠያቂ? 😢 ድንገትስ ሃሳብ ቢጨልጠው ? Shur የሆነ አደገኛ ጉዳትም ይኖረዋል የምትደግፉኝ like
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek Ай бұрын
እዴ ጉዳት ብቻ ሰዉ ከፈጣሪ ወደ አዉሬነት ተቀይሮ እዴት ነዉ ጤነኛ ሚሆነዉ በቀላሉ over doth ራሱ እዴት ነዉ ሚያሳብደዉ
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek Ай бұрын
ዮሐንስ ራዕይ ላይ አለ አሁን እየተፈጠረ ላለዉ ሁሉ ቀድመን እናቀዋለን እና ን ታጥቦ ፈጣሪን መጠበቅ ነዉ ሰይጣን ሊጠፋ ስለሆነ ማስመጫ የማይጠቀመዉ ነገር የለም በሚችለዉ ምንም ቢሆን መረሳት ያለበት የወደቀ ቢሆንም መልአክ ነበር እና በመልካሙ መንገድ ድንሄድ ቅድሥት ስላሴ ይርዱን🙏🙏🙏
@SelamLibanos-mo9ek
@SelamLibanos-mo9ek Ай бұрын
ማወቁ ጥሩ ነዉ የሚያሳዝን ነዉ ሁሉም የግል እይታየ ነዉ።
@user-rf4xb5gi2w
@user-rf4xb5gi2w Ай бұрын
😂😂😂🎉🎉🎉
@WedewesenAyalew
@WedewesenAyalew 15 күн бұрын
ሰውየው የማይፈልገው አሳብ ወደአይምሮው ቢመጣ የሚፈጠረው ከባድነው
@zekirashekemal4200
@zekirashekemal4200 Ай бұрын
የአለም መጨረሻ ምልክት መሃይምነት እንጂ አእምሮን መጠቀም አይደለም
@Abubeker11
@Abubeker11 Ай бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ያለክ በተለይ ጥራቱ እና ሀሳብ አቀራረብ ልክ እነደ mrwhoestheboss ነው በርታ
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
thank you very much
@eskenderbekele3200
@eskenderbekele3200 Ай бұрын
arif nwu akerarebish bro gin atirbetbet
@busyline3882
@busyline3882 Ай бұрын
ገና ዓለም ሰላምና ጤና ካገኘች ብዙ ታአምራዊ ነገሮችን ታሳየናለች ፈጣሪ በዓለም ላይ ጦርነት ጠፍቶ ሰላምዋን ያብዛላት ማለት በቻ ነው እድሜና ጤና ሰቶን የዓለም ጥሩ ነገርዋ ለማየት አላሕ ያብቃን ። አንተ በርታ እውነተኛ ኢንፎርሜሽን ለሕዝብሕ ለማቅረብ ትጋ በርታ
@YeshiGebre
@YeshiGebre Ай бұрын
ወንድሜ ያቀረብከው የሚስደነግጥም እጅግ የሚያስገርምም ነው። ዘመኑ የመጨረሻው እና የጌታ መምጫው የቀረበ ስለሆነ ወደ እ፡ግ መጠጋት ይሻላል።
@YonasAbebe-c9o
@YonasAbebe-c9o 15 күн бұрын
Great
@gizachewdiga
@gizachewdiga Ай бұрын
This is extremly interesting, reliable, valuable, researchable, and reflection of nanotechnology in biomolecules. Thanks to Genomics, Neurology and bioelectronics.
@nebyufitwi-yi8tt
@nebyufitwi-yi8tt Ай бұрын
Thank you so much I love your presentation keep it up
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
THANK YOU
@deee222
@deee222 Ай бұрын
​@@JoelTalargiehi
@deee222
@deee222 Ай бұрын
​@@JoelTalargie ሰላም ብያለው ስለ ሰውዬው የተተከለለት ( Stimulator ) ይባላል እኔ እደሱ ባልሆንም 👉 🤲 በጥቂቱ ሰውነቴላይ የተተከለልኝ ሰውነኝ ግን መጀመሪያ እራስህን ለማዳን ሁሉንም የዳዲስ ቴክኖሎጂ ሲመጣ ዶ/ር ዎች በኛነው ውጤታቸውን ሚያዩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔንም ፈጣሪ ያሳልኝ 👉🙏🤲
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 Ай бұрын
Wengel bilowal adis ayidelem indatisasatu bilowal becheresha zemen silehone minim ayidelem☝️☝️☝️🙌🙌🙌🤲🤲🤲❣️
@user-un6gs6zj7e
@user-un6gs6zj7e Ай бұрын
Yewahe neh brother the world is inside your Brain.
@jesusislifetube2717
@jesusislifetube2717 Ай бұрын
it is very complex. your teaching is good thank you. how do we know their arms?
@MK46-md1gx
@MK46-md1gx Ай бұрын
ካንሰረን ማከም አለመቻል አይመስለኝም ሆን ተብሎ እንጂ። ይሄ ሁሉ Tech ኖሮ።
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Ай бұрын
Awo tekekele new yaleshiw
@FthaKahsu
@FthaKahsu 15 күн бұрын
Asgi new betam
@GeraGlobalTube-uf5ft
@GeraGlobalTube-uf5ft Ай бұрын
Your information is good is that cheap or Chips ???
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 29 күн бұрын
ዉየዉ ምሜን ያስገርማል ያሳዝናልጅ ። ከፈጣሪህ እግዚአብሔር ጋ እየተጣላህ መጥፊአህን የማቅረቢያ ሰአትጅ ። እግዚአብሔር ሆይ ከጥፋት አድነን😢😢😢
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Ай бұрын
Tanks for sharing
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
you are welcome
@yeshakmerknhe9762
@yeshakmerknhe9762 Ай бұрын
Amezing
@selamworede5565
@selamworede5565 Ай бұрын
Romans 1 አማ - ሮሜ 22: ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
@kidus1212
@kidus1212 Ай бұрын
Bro 😮😮😮😮 gerami nw gen tenesh yekebedal
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
thank you can you explain more about ur comment i didnt get you
@kidus1212
@kidus1212 Ай бұрын
@@JoelTalargie i was saying ur video is nice but scare to
@lemlemkebedehailegnaw2201
@lemlemkebedehailegnaw2201 Ай бұрын
end abel bsera wow
@AdisuAbdi-wc2be
@AdisuAbdi-wc2be Ай бұрын
Like nehi Guzow wedeza Newna
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Ай бұрын
I pray Lord come quickly
@MahiKendeya
@MahiKendeya Ай бұрын
አሪፍ ነው ከሶል ቀጥሎ❤❤❤❤
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
thank you
@ቶክቻው
@ቶክቻው Ай бұрын
Technological Singularity is inevitable/unavoidable ! ... be ready!
@Priciouathings
@Priciouathings Ай бұрын
I just watched ATLAS MOVIE its about neuralink how it connect human to ai robots
@user-gd1ol8nq2q
@user-gd1ol8nq2q Ай бұрын
Inanillhi.weinillahi.rajihun allha.yetarken.betam.yaseferal. ketsasatochu.gare.atektan.ya.allha
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 Ай бұрын
bravo
@yonasmisganaw6023
@yonasmisganaw6023 Ай бұрын
How come you do not know this yet you are expert in IT,pleaze bro nothing to be afraid the time is coming near that is all.
@mariyagaga6402
@mariyagaga6402 24 күн бұрын
እኔ በተጠበቡበት ጥበብ ልክ ቀና ብዬ የማየው, የማስበው አምላኬን እግዘብሔርን ነው ምክንያቱም እሱ ነዉ የዚህ ሁሉ ጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ነዉ
@user-un6gs6zj7e
@user-un6gs6zj7e Ай бұрын
Yezare 10-Amete new Yemawokew Brother.
@AlferidLukas
@AlferidLukas Ай бұрын
Ena lemn tayewaleh zm bleh😮 tfa mkegna😅
@BirukGanat
@BirukGanat Ай бұрын
በጣም አደጋ አለው በጣም
@damise24
@damise24 Ай бұрын
Iyesus yimetal yemecheresha zemen
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Ай бұрын
ወንድም ይህ እኮ ኣዲስ ነገር ኣደለም እኔ ያለሁት እስራኤል ነው ሃኪም ቤት ነው ምሰራው ከ 8 ኣመት በፊት ሁለት ታካሚዎች ነበሩን በንድዚ ኣይነት ነገር ሚግባቡ መፃፍ ሆነ መናገር ኣይችሉም በቃ ፓራድስይዝ ናቸው ከኣይናቸው ውጪ ሌላ ሰውነታቸው ኣይንቀሳቀስም ባይናቸው እንቅስቃሴ ኮምፒተሩ ወደ ድምጽ ቀይሮ እኛን ያሰማናል ከዛ ምን እደፈለጉ እናውቃለን
@travelstoursevents
@travelstoursevents Ай бұрын
ፕሮግራምህን ስከታተል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው:: ከንግግርህና ከትንተናህ በቴክኖሎጂ ላይ ሰፊ እውቀት እንዳለህ ተረድቻለሁ:: ይሁንና አነስተኛ የአገላለፅ ወይም የመረዳት ወይም የተረዳሃውን በአግባቡ የመግለፅ ወይም የማስረዳት ችግር ያለብህ ይመስለኛል:: ለምሳሌ የሚያስደንቀውን ግኝት የሚያስደነግጥ ማለትህ ስለ ቃላት በአግባቡ ያለመጠቀም ችሎታህን አጉልቶ አሳይቷልና በዚህ በኩል ያለህን ግንዛቤ ብታዳብረው የሚል ግምጋሜ አለኝ
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
thank you for your comment i really appreciate i will improve on that
@user-hq8sh8ir5z
@user-hq8sh8ir5z Ай бұрын
wow joel before today I following solomon kassa b/ce his channel is like yours . I saw you fortunately today, your channel is amazing. for other comment about video wait me later.
@TsegayeDefar
@TsegayeDefar Ай бұрын
አሁን ገና ነው ለሰው ሚበራልለት 😅 አንተ ሰው ካለፈ በኋላ ቪዲዮ አትስራ Keep the trend 😊
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 Ай бұрын
Yigermal betam
@amanuelkefyalew135
@amanuelkefyalew135 Ай бұрын
Ere asiferi new!
@mestewalie6479
@mestewalie6479 Ай бұрын
እንደዚ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቁዱስ አስቀድሞ ነግሮናል ልጄ አስተማርኩ ልጄ ቢ ኤ ዲግሪ አለው የምያስጠላ ግዜ እንደሚመጣ ተነግረናል አትደነቅ የዚች ዐለም ሰው የምያስመጣው ችግር
@user-jv5jo1jw2d
@user-jv5jo1jw2d 15 күн бұрын
i'm robotisist and i want to say Neuralink's mayet lemaychlum technology alew and it's kind of good but i don't know about the head transplant
@habtomtesfu8201
@habtomtesfu8201 Ай бұрын
ጥሩ ፖሮግሪም
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
THANK YOU
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm Ай бұрын
betam yasferal
@livegospelsong
@livegospelsong 28 күн бұрын
Share something about hamster combat
@foadnasir216
@foadnasir216 Ай бұрын
ኣለህ ይጣብቀን ያሁመታ አክሩ ዛመን
@SurprisedIsoscelesTriang-me9vb
@SurprisedIsoscelesTriang-me9vb Ай бұрын
Faint serahu
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
belewww
@user-te7cx4en3p
@user-te7cx4en3p Ай бұрын
Ye yesetan tecnology nw yemechersaw mechersha lay nen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Ай бұрын
ለግዜው ነውጌታ አለ
@chapotube1097
@chapotube1097 Ай бұрын
Simu noland nw demo youtube lemayet youtube click yadergal inji ayasbm
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ይልቁንም የታመመውን ማዳን አይችሉም ነበር እንደነበረ ለማድረግ ይሄ እኮ በጣም ዉስብስብ እጅግ ሴንሰቴቭ ሙከራ ነው።
@ElijahNation
@ElijahNation Ай бұрын
በስማም እውነት ተወዛገብኩ 😮😮
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
really why
@TigistGetinet-cv2lt
@TigistGetinet-cv2lt Ай бұрын
Yha keld aydelem the 100 ewnt lihon new
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h Ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል ❤❤❤
@MeleMak
@MeleMak Ай бұрын
😮😮😮
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 Ай бұрын
God is in control
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v Ай бұрын
mechereshawe ye seytan sewer eje new yeseweren becha
@AmanuelTarekegn-yy7bb
@AmanuelTarekegn-yy7bb Ай бұрын
laptop technology🥰🙂
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Ай бұрын
እዛ አያደርሳቸው እግዚአብሔር ያጠፍቸዋል ይኤ ውሉ የአዲሱ አለም ጥርጊያ ነው
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k Ай бұрын
Yemansemaw gud yele, Atiyana sew new mitmeslew,wey gud 😮😮😮
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
the ai these days are hard to identify
@SamsangKsa-bf4vl
@SamsangKsa-bf4vl Ай бұрын
ይህ ከመሆኑ በፊት ትንሳኤ ትቆማለች
@abdiman6550
@abdiman6550 Ай бұрын
Nice information በርታልን ፡፡
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
thank you
@seidkahsay9406
@seidkahsay9406 Ай бұрын
Enbel ena ene basgetm what happen if i think cheat eyaderekugn miste lay
@BilalMerwan-mu4os
@BilalMerwan-mu4os Ай бұрын
yeah insane,that`s` the truth
@frezerkibret6486
@frezerkibret6486 Ай бұрын
ፀዴ ነው!!!
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws Ай бұрын
Jesus 😮
@user-qz8zb1cb3u
@user-qz8zb1cb3u Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት አቀራረይህን ወድጀዋለሁ ያቀርብክልን መረጃ ደሞ በጣም አስፈሪ ናቸው በተለይ ለመጥፎ ነገር ከተጠዘምንው
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
welcome to the joel talargie community thank you for the comment
@BilalMerwan-mu4os
@BilalMerwan-mu4os Ай бұрын
Bro keep it up,
@samiman-hn5yv
@samiman-hn5yv 21 күн бұрын
micro chip new metshafe kedus lay anbebu yohanes kekuter menamen new felegu na anbebu
@user-nm6he8vj3i
@user-nm6he8vj3i Ай бұрын
ehen nager ke hulet amet befit aychewale
@user-uf5sz2fk5v
@user-uf5sz2fk5v Ай бұрын
ba window 7 yisaral
@yenemartube1
@yenemartube1 28 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔
@user-vv7kz2yg1n
@user-vv7kz2yg1n Ай бұрын
YSEWUREN NEW WENDMIA
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Ай бұрын
የሉሲፈርን አላማ ለማስፈፀም እንዲህ አይነት ስራ መስራት እንዳለባቸው በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ላይ አንብቤአለሁ አለም ወደ መጥፊያው እየነጎደ ነው
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 Ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 24 күн бұрын
አሁን ማቆም አይቻልም ዘግዮታል አሁን ላለዉ የሰዉ ልጅ ትዉልድ ሲያስፈራን ለምናዉቀዉ የአሁኑን ጊዜ ግን ከአንድ ትዉልድ በኋላ የሚወለደዉ የድሮዉን እኛ የማናቀዉን ስለማያዉቅ ምንም አይስገርማቸዉም። ለዉጥ ሁሌ ያስፈራል ሂደቱ የሚቆም አይደለም ። ችግሩ ከሰዉ አይምሮ ከበለጠ የሚለዉን ነዉ የሚያሳስበዉ
@meb153
@meb153 Ай бұрын
እንዴት አንድ ቦታ ቁጭ በሎ ሌላ ቦታ ሰርጀሪ ሊሰራ የሚችለው?
@regasa1
@regasa1 Ай бұрын
ከሆነ በኋላ ማወቅ ምን ይጠቅማል?
@user-od7yo1hb6m
@user-od7yo1hb6m Ай бұрын
Ra'ii miraf 13_18 yalew new Eyesus climaxa badaji new
@MohamedGbreslasemohamed-by3mo
@MohamedGbreslasemohamed-by3mo Ай бұрын
Betami nemesgnalen
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
you are welcome
@MK46-md1gx
@MK46-md1gx Ай бұрын
በርታ!!!! HQ
@JoelTalargie
@JoelTalargie Ай бұрын
THANK YOU
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v Ай бұрын
yemechiew teweled engedi mulu lemulu le tefat yetezegachu nachew
@AdisuAbdi-wc2be
@AdisuAbdi-wc2be Ай бұрын
Tiwledn Anikachew
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Ай бұрын
ዮኤል ኣንተን ራስህን ነው የፈራሁህ በዚህ የመጠቀ ኣእምሮህ የንዚህ የመጨርሻ ዘመን ቴክኖሎጂ ሴራዎችን ሚስጢሮችንና እውቀቱን ሳይቀር ከፈልሳፊዎቹ እኩል ኣጣጥመህ ማቅረቡ ሁሉ ለኔ ተኣምር ነው ። ኣንተም ታስፈራለህ ! የኮንስፒራሲው ኣካል ትሆን?
@ferdowsamohammed4043
@ferdowsamohammed4043 Ай бұрын
Yemechershaw zemen gar min agenagnew
@user-ql7mz6no7f
@user-ql7mz6no7f Ай бұрын
ራእይ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ ¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። ዘመኑ ቀርቡዋል በክርስቶስ ያላመናቹ በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ ንስሀ ግቡ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
The Untold Truth About Money: How to Build Wealth From Nothing.
17:26
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 163 М.
የኔ ቢጫ ወባ ያልተጠበቀ ፕራንክ ተደረገ
17:51
Dr Zakir Naik Debates with an American Atheist
21:54
Dr Zakir Naik
Рет қаралды 3,2 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 207 М.
Look, this is the 97th generation of the phone?
0:13
Edcers
Рет қаралды 4,9 МЛН
$1 vs $100,000 Slow Motion Camera!
0:44
Hafu Go
Рет қаралды 26 МЛН
Лазер против камеры смартфона
1:01
NEWTONLABS
Рет қаралды 398 М.
iPhone socket cleaning #Fixit
0:30
Tamar DB (mt)
Рет қаралды 15 МЛН
НЕ ПОКУПАЙ СМАРТФОН, ПОКА НЕ УЗНАЕШЬ ЭТО! Не ошибись с выбором…
15:23