#አስተማሪ ድራማ#ቋንቋ የሚያውቁ የአረብ ሀገር የቤት ውስጥ ሰራተኞች# አድስ እና ቋንቋ የማያውቅ ሰራተኛ ሲመጣ ለምን ጥላቻ ያድርባቸዋል#

  Рет қаралды 234,837

Tg kutaber tube

4 жыл бұрын

አጭር አስተማሪ ድራማ

Пікірлер: 485
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ሰላም ሰላም ውዶች እንደት ቆያችሁኝ በዛሬው ቪድዎዬ በአረብ ሀገር ሆነን አንድ ቤት ውስጥ የምንሰራ ሀበሾችን ይመለከታል አንድ ቤት ውስጥ እየሰራን የማንዋደድ የምንቀናና የምንመቀኝ ባጠቃላይ የጓደኛችንን ስም ምንም በሌለበት የምናማ ከእኔ ጋ ሲሆኑ ሌላ ከሌላ ጓደኛ ጋ ሲሆኑ ሌላ እያሉ ሰውን የሚያጣሉ አሚተኞች በአረብ ሀገር ላይ አሉ እስከመጨረሻው ተከታተሉት*
@tube3979
@tube3979 4 жыл бұрын
Tg kutaber tube እሽ ሁቢ☺ ሼር አርጊልኝ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
እሽ ፍቅር አደርግልሻለሁ
@tube3979
@tube3979 4 жыл бұрын
Tg kutaber tube jezakallah wudi😍
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ያገሬ፡ልጅ፡የኩታበርልጅ፡ነሽእንደ
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
የቆየች ጎበዝ ነች ሲለምዱ አይቻሉም
@Vc-fe2ob
@Vc-fe2ob 4 жыл бұрын
እኔ ጎደኛየጋ ኢትጰያውይ ናት 4 አመታችን ሊልቅ ነው አንድ ቤት አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም ስንዋደድ ያረብ አተ ጥሩ ጎደኛ አብዛልኚ
@lemlemredwan7474
@lemlemredwan7474 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@makdesshassanieh2992
@makdesshassanieh2992 4 жыл бұрын
የኔጣየሚገርምነው
@tgtube845
@tgtube845 4 жыл бұрын
@@lemlemredwan7474 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@tgtube845
@tgtube845 4 жыл бұрын
@@makdesshassanieh2992 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@zaniabyousef6946
@zaniabyousef6946 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ሀበሻ ጋር ከመሥራት ለብቻ ይሻላል ሥለደረሠብኝ ነዉ
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
እኔ ለብቻዬ ይሻላል አበሻ መለጠፍ ይወዳል አዲስ መታ እኔ ሁለት አመት ሰራ እሷሁለት ወር ነው ከመጣች ቋቋታቃለች ለኔ ጠላት ነች
@leteshwezgay1106
@leteshwezgay1106 4 жыл бұрын
betam lebecha yeshalale
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
በጣም
@user-gt7fj8bh6o
@user-gt7fj8bh6o 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሲናገሩኝ ዝም ነው እምለው ከዛ ይነዳቸዋል
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ ስልችት ብሎኛል ስኪን ፍል ውሀ ስትለኝ ነው የምትውል ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪየ ሆይ በስላም ወደ ሀገሬ መልስኝ
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
ቲጂጂ የኔ ማር ትክክል ነሽ አንዳንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከሀገር ልጅ ከመሰራት ከሌላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል አንዳንድ ቤት የማይስማሙ ሀበሾች ስላሉ ነው
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 4 жыл бұрын
ere eht. hulum bayhonu alu. yehew kegawdegnae gar6amet chersin. andim ken tekyaymen anawkim
@zenebawall3779
@zenebawall3779 4 жыл бұрын
ትክክልነሺ
@amna3953
@amna3953 4 жыл бұрын
Tkkl nesh
@nlove7850
@nlove7850 4 жыл бұрын
ትክክልነሽማሬ ወላሒእኔ ብዙአሠቃይታኝ አለይ ጓደኛየ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 4 жыл бұрын
@@nlove7850 እንደኔ ሀበሻ ጋ መስራት ያቅለሸለሸው ይኖር አይመስለኝም አራት ወር ሆነን ሁለቱም ጉዋደኞቸ ከተኮረፉኝ እኔ አድስነበርኩ እነሱ የኖሩ ናቸው ለቤቱ ሀላፊ ኽረ ምኑ ቅጡ ሰወቹም የነሱን ወሬ ነው እሚሰሙት ብቻ አላህ ይውደደኝ ያረብ አይ እዘንልኝ አጀኔ በሽቋል ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ይከብዳል
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
ኧረ ይሄስ የኔ ታሪክ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ቀላል ይመስላል እንጂ
@cb3623
@cb3623 4 жыл бұрын
@user-dc3kt4of5l
@user-dc3kt4of5l 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ ደርሶብኛል ይች ቋንቋ አለማወቅ ውይ ያረብ አገር ፈተና ናት
@ikramali2721
@ikramali2721 4 жыл бұрын
አበሻ ጋር ከመሥራት ከባንጋሌ ጋር መሥራት ይሻላል
@sintesinte9763
@sintesinte9763 4 жыл бұрын
Btam
@baro1396
@baro1396 4 жыл бұрын
አረ እኔ የአገሬ ልጅ አልፈልግም ሌላ ዜጋ ይሻላል
@TGWollotube
@TGWollotube 4 жыл бұрын
*አድስ የመጡት የሰው ስም ለማጥፋት ይቸኩላሉ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም መጥፎዎችም አሉ ጥሩ የምታስቢላቸው ግን አንች መጥፎ እንደሆንሽባቸው ያወራሉ አቦ ተባረኪ አስተማሪ ድራማ ነው*
@aishabinthussein7020
@aishabinthussein7020 4 жыл бұрын
ትክክል እኔ ደርሶብኛል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳውም ስጠይቃት ትሰቅ ነበር ከመናገር ይልቅ
@sarabinjarsh5037
@sarabinjarsh5037 4 жыл бұрын
እኔም አለብኝ
@ermeerme1988
@ermeerme1988 4 жыл бұрын
ትክክል ንው እህቶች እልተሳሳታችውም ካገር ስው ከመስራት ከማታዊቁው ስው መስራት ይሻላል ያገርስው እየሳቀ ይገልሻል የደርስበት ብቻ ንው የሚያውቀው ለሁላችንም ልቦነ ይስጠን ንው ሚባለው
@habtammengist8082
@habtammengist8082 4 жыл бұрын
88 jours 88888888889898888888888888888888888h88898888898 pour 8888898 mois 88je 88888⁹88888888 est 8888 jours 88 mois 8889⁹
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
በጣምትክክል እኔም ብዙ ሥራጓደኛየን ሳሥተምራት ቆይቸ ቡሃላ ጣላትተደርጌ ደርሦብኛል ሁለትቤት አሥተምሬ ሥራውንም ቋቋውንም ሲለምዱ እንደ ይገበበጣሉ ወላሂ
@zeroeepx2774
@zeroeepx2774 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ወላሂ እኔ ጓደኛየ ስራ አሰተምሪያት ምግብ አስተምሪያት እኔን ጠላት አርጋኝ ከመዳሜ ጋር አምታኝ አምታኝ እኔ በሌለሁበት አድም ቀን እሷ ለኔ ክፉ ታስባለች ብየ ሳልገምት እሷ ለካ ለኔ ጉድጓድ ትቆፉራለች እኔ እደዘነጋሁ ግን አላህ ሰሚው ተመልጋችው ጥበበኛው ጌታ ለኔ የቆፈረችው ጉድጓድ እሷ አንድትገባበት አረጋት ለሰው ክፉ መሆን ጉዳቱ ለራስ ነው
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
አጅብ ነው
@zeroeepx2774
@zeroeepx2774 4 жыл бұрын
@@Tgkutabertube በጣም አላህ መልካም ሰሪና አሳቢ ያርገን
@user-xp5ff4xo4y
@user-xp5ff4xo4y 4 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ ወላሂ የኔ ጓደኛ እኔ ከቤት እንድወጣ እንዳሳፍሩኝ ትፈልግ ነበር ግን እሷ 6 ወር እንደሰራች ኮንትራት ሳትጨርስ አሳፈሯት
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነዉ ግን ደግ መሆን መገፋት ጡሩ ነዉ ብቻ ከባድ ነዉ
@zeyinebmehamed1640
@zeyinebmehamed1640 7 ай бұрын
እኔ ሁለት አመት ያሳልፍቁት ሰቃይ😢😢 ሰት አይነት ሰወች አሉ መሰላችሁሊላወ ይቅርና ያላልኩትን አለች እያለች ከመዳም ጋራ የምታጣላኝ ነገርስበቻ አለፍ አልሀምዱልላ
@user-vi2dk5om1r
@user-vi2dk5om1r 4 жыл бұрын
እያወቁ ለሌላው ክፍ መሆን ቆይቶ በማናውቀው መንገድ ምናልባትም ሳይቆይ ወደረሳችን ነው ሚመለሰው አሏህ ሁሉምኸይር ከሚሰሩት ያርገን
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ምንድን ነው ያለቻት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ደምሮኝ
@belladubelladu2089
@belladubelladu2089 2 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ አሰተማሬ ነው የሰራችሁት በየቤታችን አለ በሰው አገር እየተባላለን የምንስራ ብዙ ነን
@Tube-fp8fo
@Tube-fp8fo 4 жыл бұрын
እኛ ምቀኛ ዘረኛ እስኪ ምቀኛ አትሁኑ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
እኔ ፊልፕኒ ናት ያስለመደችኝ አላህ ይስጣት የአገሬ ልጅ ብትሆንማ ከመዳም ትብስብኝ ነበር
@user-nr1mt2ut3p
@user-nr1mt2ut3p 4 жыл бұрын
ዋውውውው አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ መጀመሪያ ላይ ግን ቋንቋ እምታውቀው አናዳኝ ነበር
@zenetadem9056
@zenetadem9056 4 жыл бұрын
እ እኔም
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
ይህ፣የእኔ፣ታሪክ፣ነው፣ስለሁሉም፣ነገር፣አላሀምድልላ
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
በርቺ እኔም እደዚህ ነበር የሆንኩት የገዛ የሀገሬ ልጅ ስዌቼ እድዚህ አሉኝ ምልክት እሳ ግን ድብ መጥፎ ስድብ ነው የነገችኝ ሌላኛዋን ስጠይቃት ትክክለኛውን ነገረችኝ ሱብሃናላህ ገረመኝም በጣም የገዛ ሀገርሽ ልጅ ሱብሃናላህ የመጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስመጣ ይሄን የጠየካት ሰዌቼም ጋር ሳታጣላኝ አላህ ሰትሮኛል አላሃሙዱሉሊላህ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሽኩረን
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
የኔ ጉአደኛ ከሰትወየ እናት ቤት ነው እምሰራአው ከምንም በላይ ነው እምወዳአት ቁአንቆአ በደብተር ነበር እምታአፅፈኝ ስራ ስጨርሽ አጥኔ ትለኝ ነበር እግዚአብሔር የባረካአት ይኸው በስዋ ለይ 3 አመት ሞላኝ
@user-om5vm4nq9s
@user-om5vm4nq9s 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ዉዶች ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ነገር አለዉ እኔ ብዙም ጥሩ ነገር ብዙም መጥፎ ነገር አይቻለሁ አድሰ ሁኘ የሰዉ ልጅ እንደመልካችን አመላችንም ይለያያል 💜
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ሀሊማ ነኝ ወሎዪዋ ወሎዪዋ በትክክል
@fahadalnabet558
@fahadalnabet558 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ
@lulut20
@lulut20 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጂጂዬ በጣም አሥተማሬ ድራማ ነዉ በርችልኝ ዉዴ 😍😍😍😍
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 4 жыл бұрын
ዉይ ይህ ነገር አጋጥሞኛል ግን አለፈ ሁሉም አልሀምዱሊላሂ
@dde7423
@dde7423 4 жыл бұрын
Rahima Rahima ይምችሽ ውዴ
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Жыл бұрын
አወ እኔም 😭😭 በጣም የምወደውን ስራዪን በጓደኛዪ 😭😭😭 አስለቀቀችኝ😭😭😭ደሞዙምአሪፍነው ስዎቹምአሪፍ የምር ስራቦታ ከሀበሻጋራ አትስሩ ሀበሰሻ ምተኛ ተኳለኛነው😭😭😭😭😭
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
ዉይ እኛ ሀበሾች ይህ ምቀኝነታችን ነዉ አላሳድገን ያለዉ ሀበሻ ጋ ከመስራት ብቻ ፎቅ እምድር እያሉ መስራት በአስር እጥፍ ይሻላል በተለይ ቀደም ብለዉ የገቡ እንደመዳም ሊያዙና ሊፈላሰፉ ይነሳሉ
@rahmetali3389
@rahmetali3389 4 жыл бұрын
እህት ያለችዉ ትክክል ነዉ ብዙ መጥፎ ልጆች አሉ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@user-tc9xd5xv7t
@user-tc9xd5xv7t 4 жыл бұрын
መልካም
@user-ux3jq5jp1q
@user-ux3jq5jp1q 4 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጉዋደኞቸን በጣም እወዳቸዋለሁ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
ትክክል።አበሻጋረ።ከምሰራ።ቢቀረብኝ።ደረሶብኛል
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
ሁሉም ሠው አንድ አደለም ደህናም አለ ክፉም አለ እኔማ እንደሜፈራው ይዣለሁ መናፈር ሁልግዜ ችክችክ እንኳን ሌላው ቀርቶ ማዳችን እራሡ ተለይቶነው የብቻዋ ነው የብቻየ ነው አላህ ይስቱር ኡፍፍፍፍ
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ መልካምነትሽ እጅግ በጣም እንወድሽ አስገድዶኛል በርቺ አረብ ሀገር ብዙ ጠንካራ ጀግኒት ልበ ቅን ሐበሻዊት ሴት እንዳለች አስመሰክረሻል።
@user-hn1xl3sm1g
@user-hn1xl3sm1g 4 жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው እሰው ሀገር ላይ ሆነን የማንስማማው ውይይይይይ ብቻችንን ያለነው ጓደኛ ያምረናል ከጓደኛ ጋር ያለነው ደግሞ ብቸኝነት ያምረናል ግን ሰው አለ ሰው ከንቱ ነው ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን እንደኔ በስደት ላይ ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 4 жыл бұрын
ፋፊ ፋፊ አሜን እህቴ ካበሻ ጋር ከመስራት ብቻን መድከም ይሻላል እኔም ችየው እየኖርኩነው ሀገር ለመግባትም እያሰብኩ ነው
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
@@jdjdbdbd8759 ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
@hayemanotehayemanote6190
@hayemanotehayemanote6190 4 жыл бұрын
ውይ እኔስ በሶስት ውሬ አዲስ መጡ ኢትዮጰያ በጣም ነው የምንዋደደው ስተኝ ሁላቸውንም ክምሀል ተኝቸ አቅፊአቸው ነበር የምተኝአው እኩአን መኮራርፍ ሀይለ ቃል መነጋገር ቀርቶ. እኔ ትንሽ እችል ነበር ቆንቆ ለእህቶቸ እየፀፍኩ ነበር የምስጣቸው ክዛ በውራቸው ትንሽ ትንሽ ማውቅ ጀመሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንድቀን ሳንቀያየም. ሀገር ኩትራታቸውን ጨርስው ሀገር ቤት ገቡ እኔግን እስካሁን ስደት ላይ ነኝ ለምን እንጨካክነለን እህት ውድሞቸ. ስው ለስው መድሀኒቱ ነው አድ ስው ቢያስክፍን ሌላውን እደዛው መቀጠር የለብንም መልካም ስራ ክእግዚአብሔር ያገነኝነል ዋጋውን የሚስጠን የስራዊት አምላክ ነው ። ፍቅር ስላም አድነትን ይስጠን አሜን ፫
@ikramali2721
@ikramali2721 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahmahr9634
@rahmahr9634 4 жыл бұрын
አቦአችልጂሰላምሽን ያብዛው ምችት ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ወይ አበሻ በእውነት ክፉዎች ነን እኔ ላብድ ነበር ግን እግዜያብሄር መልካም ነው ። ልጅቱ 15 አመት ከዚያ ቤት የኖረች ናት እኔም እኔ አዲስ ስለነበርኩኝ ምንም አላውቅም ግን እሱ እንደ አለቃ ታሰፈጋኝ ነበር ሁሉም ሥራ ስላላቸው ማንም አቤት አይውልም ነበር ። ብቻዬን ነበር ሥራ የምሰራው እሱ ተኝታ ግን እኔን ስትገፋ እንደ ውሻ ሄጄ ከዚህ ብለው አባረሩት
@saadasaada1398
@saadasaada1398 4 жыл бұрын
አንች ክፉ ብነግሪያትስ አይ እኛ ግን ማሬ በርችልን ጎበዝ 😘😘😘😘
@halima438
@halima438 4 жыл бұрын
100% ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል ወላሂ
@saadahemam9232
@saadahemam9232 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔም እደት እደምሠቃይኝ እኔና አላህ እናቀዋለን እረ እፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላ እዚህ ደረሥኩ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ብዙ መርዞች አሉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው
@mekedsemekedse4124
@mekedsemekedse4124 4 жыл бұрын
ወይኔ አዎ በጣምምም ስውን ማመን ከባድ ነው ደርሶብኛል አየውት እንደዚህ አይነት
@Sheqala
@Sheqala 3 жыл бұрын
ቲጅ ቆንጆ ምርጥ ሰውበርችልኝ
@user-cv9dd9dz1z
@user-cv9dd9dz1z 3 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ለጁታዎችና ለጁንታው ደጋፊዎች ን ለመጠንቀቅም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ብየ አስባለሁ!
@kfkfjdixndj9300
@kfkfjdixndj9300 4 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ አጋጥሞኛል አድስ ስሄድ አድት ሲርላካ እኔ እምሰራበት ቤት ነበረች ጨርሳለች እኔ እስክመጣለቸው ነበር እምጠብቀው እድት የሰውየው እናት እድኑስያ አለች አድት የኛ ሀበሻ የሰውየየ ወድም ሰራተኛ አለች እናም ብይ ጠጭ በያት ይሏታል እሷ ግን ፈቃደኛ አይደለችም የሆነ ነግር ስጠይቃት ራሡ አትነግረኝም ነበር ሰወቹ ራሱ ያመጧትና ተርጉሚላት ሲሏት የግድ ነበር የምትነግረኝ ይህ ሁሉ ሆኑ ግን ሇላ በጣም ተዋደድን ሱብሀነላ አሁን ድረስ በጣም እወዳታለሁ ግን ተለያይተናል የመካኒ ሰላም ልጅ ናት ፈልጌ አፈላልጌ አጥቻታለሁ የመካኒ ሰላም ልጆች ካላችሁ ልታውቋት ትችላላችሁ እደአጋጣሚ ሆኖ አችም ካለሽ
@SayiTube
@SayiTube 4 жыл бұрын
betam wedegnewalewu bedenbe talent endalesh yastawukal berchi sis❤️❤️❤️❤️❤️❤️wedegname gora bey mar
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 4 жыл бұрын
እኔጋም አለች ገና 3ወር ነው ከመጣች ግን ቋንቋ ትችላለች በፊት ለፊቴ በጣም ጥሩ ናት ሁሉም ነገር አስለምዳታለሁ ሴትየዌ ከስዋጋ ምንም ነገር አታውሪ ትነግራታለች አለችኝ ያቺኛዋ ሴትየዋም ዘፋችኝ መጥፎ ናት እና ከዚ በፊት የወንድሜ ሚስት ነበረች እና ስራሰቃያት ነበር ትለምጅዋለሽ አሁን ጥሩ ሆናለች ጊዜሽ እስከሚያልቅ ችለሽ ስሪ ነው ያልኳት ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው ሚባለው ልክ ነው በኔ የደረሰውን ነው የሰራቹት
@Marakitube
@Marakitube 4 жыл бұрын
የኔ ማር እንኩዋን በሰላም መጣሽ😍❤👍👍
@aloeidaloeid3471
@aloeidaloeid3471 3 жыл бұрын
የዛሬ 8"አመት አሥታወሽኝ መቸምአረሳዉም እኔጓደኛየ አዲሥነን እልጀሠቤት የምትሠሬዉ ትችላለች እና እዲናሥተካክል የፈለገችዉን ንገሬያቸዉ ሥትላት እየሠደበቻችሁነዉ ትለናለች ያጋጣሚነገር የሴትያችን ልጂ ከሚኖርበት ሀገርመጣ እነዝህንልጆች ጠይቅልን የሥነገርኳቸዉን ምንም አያሥተካክሉም ልጁ እናቴ በወዲሜሠራተኛ ሠራተኛ የሥነገረቻች ለምንአታሥተካክሉምአለን እኛምየተባልነዉን ሥዲብእደትአርገን ነዉ እምናሥተካክለዉ በመሥደብነዉ አልገባንምአልነዉ ምን ቢሆን የመሥላችሆል የኛዋ ጉደኛ ሴትዮችኝ ንገሪያቸዉ ያለቻትን አትነግረንምነበር ሴትያችን እግሊዘኛምንም አትሞክርም ያልሽሁሁሉ ትክክልነዉ
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 4 жыл бұрын
አቤት እንደው ከአበሻ ጋር እንዳልሰራ አምላክ ሆይ ውይ ተውኝ አትንኩኝ ቁስል አለብኝ እመብርሀን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣችኝ አይይይይ😭😭😭😭😭😭እመብርሃንን እኔ አዲስ እንደመጣው አበሻ ነበረች አብራኝ የምሰራው ከዛ ባህር ወስደን እንጣላት ሙስሊም ካልሆነች አለችኝ እኔም በጣም ስለምትከታተለኝ ሴትዮዋ በጣም እፈራ ነበር ከሰው ጋር አልገናኝም ነበርና ለልጅቱም ሰልሚያለው በያቸው አልኮት እህህ ይቅር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 жыл бұрын
እውነት ነው ስውን መጥፎ የሚደረገው ስው በርቺ የኔ መልካም
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላሂ ሥንት ምቀኛሞልቷል በርቱ
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ሽኩረን በጣም አስተማሪ ትምርት ነው
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ትክክል ነው እኔ ደርሦብኛል ግን በሁለት ወር አዳድ ነገር ለመድኩ
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣሺ
@user-ci5sm3dw7o
@user-ci5sm3dw7o 4 жыл бұрын
❤❤ማሻ እላህ ጎበዝ👍👍🌹🌹🌹🌹🌷
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ጎበዝ በርቺ
@Dgu-gi5sq
@Dgu-gi5sq 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-cg3vl5pn4f
@user-cg3vl5pn4f 6 ай бұрын
ትክክክል❤❤❤
@mmmhhh8157
@mmmhhh8157 4 жыл бұрын
ልጁታ እራስዋ ደረቅ ነገር ናት
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 жыл бұрын
ወይ የኔ ማር እኔልጨነቅልሽ አንች ንገሬት ደሚን አታፍሊው አኔምስኪን አይዞሽ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ ዲራማነው አብሺሪ ዴምሺ አይፍላ እህቴ
@user-tb5js1rq3f
@user-tb5js1rq3f 4 жыл бұрын
ካገሬ ልጅ ጋር ከምሰራ ብቻየን ብሰራ እመርጣለሁ አሁንም ብቻየን ነው እምሰራው አላሀምድሊላሂ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ትክክል ውዴ አሪፍ ትምህርት ነው
@kedesetmohamad7903
@kedesetmohamad7903 4 жыл бұрын
በእውነት ሁለታችሁም ትክክክልናችሁ 👍👍👍👍💌💌💌💌ገልጣችሁታል የኛአቀሾች ሁላችንምአድንነን አድምደህናየለም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zed7329
@zed7329 3 жыл бұрын
ብዙ ሰወች እውነት ነው ይላሉ እኔ ግን በሂወቴ አላጋጠመኝም መጀመሪያ እኔ ነበርኩ ሰው የለም እደምንም ለመድኩ አንድ ቤት ሂደን ሀበሻ አግኝቸ ደመወዜን እድልኩልኝንገሪልኝ አልኳት ነገረቸቸው ይወዱሻል አለች ከዛም ተማርኩ ሌላ ሀበሻ ስትመጣ ቤት እያዙሩነባር ሊያሰሯት ያመጣት ወር ሰርታ ስንገናኝ በጣም ከባድነበር ራሴን አሳልፌ ነበር አንድ ቤት እድትሳራ ያስደረኳት አልሀምዱሊላሂ በጣም እንዋደዳለል እሷ ሀገር ናት ዛሬ ከዛም ወድህ 4አመትሶስት ሀበሾች ሁነን ሰራን አንድ ቀን ፀባችንን ሳያዩ አረቦች ብንጋጭም ቶሎ ይፈታል አሁንም አልሀምዱሊላሂ 3ሀበሾችነን ከ3ቤሂር ግን አልሀምዱሊላሂ ማሻአላህ እህትማማቿችነን
@user-mu5lt3vs5v
@user-mu5lt3vs5v 4 жыл бұрын
በርች ማር እዉነቴነዉ እኔ ሴትዮ የምትለኝን ልጆቹ የሚሉኝ እየሄድኩ እየነገርኳት ቀስበቀስ ከሤትዮዬ አጣላችኝ ብስሚላ በጣም ትወደኝ ነበር ሴትዮዬ አሁን ብዙም አታምነኝም እና በዙም መጥፎ ብዙም ጥሩ ሰዉ አለ በጣም ትምህርት ሚሰጥ ነዉ ሽኩረን ያኡህቲ ላይክ
@e-ftube8052
@e-ftube8052 4 жыл бұрын
ሰላም በርቺ ጎበዝ ውዴ !
@zaharaabdela1663
@zaharaabdela1663 5 күн бұрын
ወላሂ ውነትነው
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
ያላህ ያርብ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Tekekl Tekel 👍👍👍👍👍👍👍 Thanks
@ZedZTube
@ZedZTube 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ትችይያለሽ 👍👍
@amalmaltube432
@amalmaltube432 3 жыл бұрын
Wawww very 2xgood 👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤👏👏👏🙏
@user-hm5xu2zm7d
@user-hm5xu2zm7d 4 жыл бұрын
አለብልበስሽ ዋው ይልመድብሽ በጣም ያምራል
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
ሰላም ማር ትክክል እውነት እዲህ የሚያደርጉት ባለፈ በአዳፍታ ይቱብ ያየሁትን አስታስውኩ
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p 4 жыл бұрын
ትክክል እኔ ግጥሞኛል እሽ እድውም በሷ የተሳ ጠፋሁ ወረጌናት ልጁቱ ያአላህ ብቻ አላህ ይጠብቀን
@user-rh2gk7ep2u
@user-rh2gk7ep2u 4 жыл бұрын
በርችልን
@emantube7816
@emantube7816 4 жыл бұрын
ወው በጠም ጎቦዝ ነሽ ገነ ቡዙ ኢንጠብቃለን
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
በትክክል እኔ ጋ ደረሥብናል የአበሻ መጥፎ ብዙ አለ እኔ ግን ሌላ አገርደይሻላሉ
@user-dq4me6jr3e
@user-dq4me6jr3e 4 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሁለት ኢትዮ ነበሩ እነሱ ቋንቋ ይችላሉ እኔ አልችልም ነበር ግን አስተማሮኝ በጣም ጥሩ ነበሩ።
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
በትክክል ነው ያሳየሺው ነገር ግን አብሾች ብቻ አይደለም ሌሎችም እኮ ብታዩ እዴት እደሚሆኑ
@emanmohammed2366
@emanmohammed2366 3 жыл бұрын
የኛ ሰዉ ነዉ እደዉም ምቀኛ ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ጓደኞች አሉኝ ግን ሀበሻ አደሉም የሌላ ዜጋ ናቸዉ ሌላሀገር ልምድ ነበርኝ ባልችል መኖሪያ የለኝም ነበር አልሀምዱሊላህ
@rizwanhaider3688
@rizwanhaider3688 4 жыл бұрын
Very good
@rabiajaberi8081
@rabiajaberi8081 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አረፍ ነው አነ ገን ይምማሠረው ከለለ ዘገ ገን ነው 4 ነነ ከአደደች ሀበሻ ለለ ሀገረ ይሻላል
@SayedAhmada-fz1jf
@SayedAhmada-fz1jf Жыл бұрын
አሉ ልክ እደሷ ክፉ ሰወቺ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@user-ri4mq2fs6f
@user-ri4mq2fs6f 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ከሀገር ልጅ ከመስራት ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል በጣም ነው የገለፅሽው የኔ ሂወት
@makdesshassanieh2992
@makdesshassanieh2992 4 жыл бұрын
በትክክል፣እኔም፣ደርሦብኛል፣
@user-nf9qx9di7u
@user-nf9qx9di7u 2 жыл бұрын
አይይይይይይይየኛሰው አላህ ሂድያ ይስጠንንን እኔ ግን ይቅርታና ከኛ ሰውጋ መስራት አልፈልግም .።።።
@endres5471
@endres5471 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነዉ
@alem7775
@alem7775 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማን እደ ብቸኝነት ነው ጥሩ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ትክክል ነሽ ማሬ
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ.ውዴ.ሰውን.ቀብሮነው.ማመንንን።
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 4 жыл бұрын
እፍ አበሻ ክፉ ምቀኛ. ግን ለምን? እኔ ሁሉን አይቻለሁ ከምንም በላይ አረቦች 100% በጣም ጥሩ ናቸው ቂም የለባቸው. ኩርፊያ የለባቸው ሀበሻግን ውይ. ያልደረሰበት ሊፈርድብኝ ይችላል።
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አስተማሪነዉ በዉነት እረ ከኔጋም አሉ ኡፍፍፍፍፍፍ ዝምነዉ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
ዝም ምን ይሻላል እህቴ
@tube3979
@tube3979 4 жыл бұрын
well mar😍
@mmmhhh8157
@mmmhhh8157 4 жыл бұрын
ብቻይን ብሰራ ደስ ይለኛል ምንም ይሁን ሁለት ሲሁን መንካካት አይቀርም
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪ ነው እኔ ግን እግዜአብሄር ይመስገን ፀሎቴን ሠምቶኝ ብቻዬ ነው ያረገኝ እርሱ ከኔ ጋር ነው
@husniya5949
@husniya5949 4 жыл бұрын
💖
@fatumahussein177
@fatumahussein177 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ ኢትዩጲያ ጋር ከመስራት ብቻ መስራት ግን ያጋጥማል መቃጠል ነው የሰራተኛ ኸይር የለውም
@asiaa5944
@asiaa5944 4 жыл бұрын
ሁለቶችም ትክክል ናቸው እኔም ደረሱበረኛል
@user-zs4qd4ot5w
@user-zs4qd4ot5w 4 жыл бұрын
አይተሸግረሺነው እህት
@user-wl7pz8qt9s
@user-wl7pz8qt9s 4 жыл бұрын
ትክክለል ነቸሁ ብዙወቹው እደዚህ ነን በረቱ
@zahraindris7715
@zahraindris7715 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምርህት ነው አብሽሪ በርቺ ሁቢ
@zainabaawol8095
@zainabaawol8095 4 жыл бұрын
Tkikiliiiii. Banam. Daresobinalitkikiliiiiiiillllll👍
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 4 жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምት በቃየኔህይወትነው የመስልኝ አይ ለካተሰቃይሁትአልሀምዱሪላ አለፈ
@vh7995
@vh7995 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነን የኔ ቆንጆ ግን ሶብር ጡሩ ነው
@mimiabdallah8089
@mimiabdallah8089 2 жыл бұрын
ውነት፡ነውአትገሪያት፡
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
😍😍😍
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН