ፓስተር ቢንያም ወንጌላውያንን በይፋ ተሰናበተ

  Рет қаралды 10,730

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Жыл бұрын

#christiantube #pastorbinyamshitaye

Пікірлер: 268
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ለዚህ አባባሌ ጌታ ይቅር ይበለኝ። እብድ ይሻለዋል እንጂ መቼም አይድንም ማለት ይሄ ሰዉ ነዉ። ከአቀማመጡ ጀምሮ አይምሮዉ የጎደለ ሰዉ መሆኑን ያሳያል ሲቀጥል የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የማይገባዉ እና ከመንፈስም ከእዉቀትም ነፃ የሆነ ሰዉ ነዉ። ጠያቂዉን ግን ሳላከብርህ ማለፍ ነዉር ነዉ። ተባረክ
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@abushzerfe4527
@abushzerfe4527 Жыл бұрын
በሽተኛማ አንቺ ነሽ መንፈስ እያልሽ እያጓራሽ አፈር የምትልሺው ??? እስቲ አጋንትሽ ከፈቀደልሽ ከወንጌሉ መንፈስ ተሞልተው እያጓሩ ተንከባለሉ የሚል አሳይኝ ??? ከዛ በሽተኛ ማን እንደሆነ ልወቀው ???
@asnawb4341
@asnawb4341 Жыл бұрын
አንች እራስሽ እብድ እኮ ነሽ
@RibkaSolmon-rw4ws
@RibkaSolmon-rw4ws Жыл бұрын
በዓለም ዓይን እዉነትን የሚናገር እብድ ነዉ እሱ ግን የእናንተን ጉድ እየዘረገፈ ነዉ ገና እግዚአብሔር ለህዝቡ ይነሳል ዉሸታችሁ ጥግ ድረስ ነዉ
@eluyou7103
@eluyou7103 Жыл бұрын
You are Right Tg
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Жыл бұрын
ልክ ነው እነ ትዜ ተገዝተው ነው እኔም አቃለው ግን ሚስጢር ነው በደሙ ነው የተገዙት ❤❤❤❤❤❤
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@asnawb4341
@asnawb4341 Жыл бұрын
እራሱ ትዝታው ይስቅብሻል
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
አዎ ተገስቱዋል በደም።
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 Жыл бұрын
ወይ ቢኒ ሰላም ላንተ ይሁን ለየልህ😮ጌታ ይርዳህ ይታደግህ 🤲ወገኖች እንፀልይለት ሰውየው ተይዛ ነው በጤናው አይደለም
@yamsrachgerimagebisa9152
@yamsrachgerimagebisa9152 Жыл бұрын
ክብረአብ ትግስትን አስተማርከኝ ስላተ ጌታ ይባረክ እኔግን ተፈታተነኝ
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
ሀገራችንን ያስተገሯት እንደዚህ አይነት የፖለቲካም የሐይማኖት ቅዥታሞች ናቸው።
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 Жыл бұрын
አለማዊ እውቀትና የዚህ አለም ዝና: መንፈሳዊውን እንዳያይ ጋርዶታል:: ጌታ ማስተዋልን ይስጠው
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
ke zi belay mastewal...enante endalsema yalefachihutin kidus kal ersu yifa awetaw
@shire052
@shire052 Жыл бұрын
ስለ እውነት ፓስተር ቢኒ አግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ እውነቱን የሚናገሩትን ያብዛልን ክብረ አብ ማስተዋሉን ያድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤222❤❤❤
@eyushahunegnaw5004
@eyushahunegnaw5004 Жыл бұрын
ይሔ ሰዉየ በቃ በእድሜ መጨረሻዉ የዝና ጥማት አሰከረዉ
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@gman7833
@gman7833 Жыл бұрын
ትንሽ የሚያስነጥብ እውቀት ቢኖረው ኖሮ ትንሽ የተሻለ ነበር ግን በባዶ ተወጥሮ :ተወጥሮ :ተወጥሮ... ትንሽ ጊዜ ስጡት ግድየለም ነገ እንደዛ ሣር የጋጠ ልጅ እንደ ከፍያለው ነው ዝቅይለው በቅርብ ሣር ሲግጥ እናገኘዋለን::
@melesechshamisso8853
@melesechshamisso8853 Жыл бұрын
ቆይ ስማኝ,,,,,,,,ቆይ ሰማኝ
@joshalomshalom8461
@joshalomshalom8461 Жыл бұрын
እስከ መጨረሻው እንዳልሰማህ ጆሮዬን ፀቀጠጠው
@Heartsfor_star
@Heartsfor_star Жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይውድቅ ይጠንቀቅ
@adnewdinku7479
@adnewdinku7479 Жыл бұрын
ልቦና እንዲሰጣችሁ ይህን የመሰለ ፓስተር ጌታ ልኮላችኋልና ስሙት
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Жыл бұрын
የትኩረት ችግር አለበት 1 Topic ላይ ማውራት አይችልም። ርዕስ ለማስቀየር ረጅም ዝባዝንኬ ወሬ በማውራት በማሰልቸት ጥያቄውን ሳይመልስ ነው የወጣው። የእኔነት መንፈስ ያለበት ተራ ሰው ነው።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Жыл бұрын
ኧረ ይሄንን የተንቀዠቀዠ ሰው ምናለበት ባታቀርቡት ምንም ሳያውቅ አዋቂ ነው ፡፡ "ስማኝ ቆይ ስማኝ "
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
😂😂😂 ስማኝ😅😅😅
@samsonlegesse1323
@samsonlegesse1323 Жыл бұрын
ቆይ ስማኝ 200×
@matebiedossegnaw8872
@matebiedossegnaw8872 Жыл бұрын
በክፉ የተበከለ! የእግዝአብሔር ምህረት ይድረ ስልህ
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 3 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የሚለው ቃል ይህ ነው ያልተፃፈ የሚያስነብብ መንፈስ ጌታ ልቦና ይስጦት ሲጀመር ሀገራችን በሰማይ ነው
@mahletadmassu7464
@mahletadmassu7464 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያስብህ ውስጥህ ያለውን እውነት ለመሸሽ ብዙ ታወራለህ.... አዳምጥ. ጨርሼ ማዳመጥ አልቻልኩም
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Жыл бұрын
ወይ አቶ ብንያም መጀመሪያ አንተ ጌታን ተቀብለ ብሆን ወደጌ ታ መንግስ ሰው ሰመጣ ደስ ይልህ ነበረ 🚶
@user-uh2tt6up2h
@user-uh2tt6up2h Жыл бұрын
አቶ ቢኒየም!! በእግዚአብሔር ላይ የሚነሳ ይደቃል ቢያንስ እግዚአብሔርን ለመፍራት ሞክር:: ራስህን ከሚደበድብ ነገር ብትቆጠብ መልካም ነው ያለበለዚያ የምታሾፍበት አምላክ የሚባላ እሳት ነው::
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
#እስከመጨረሻው_ልሰማው_በጭራሽ_አችልም_ቻዎ🖐️🖐️🖐️
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
ሣይገለጥልኝ ይሁዳ አለማለቴን ጌታን አመሠገንኩ ሢጀመር በሌብነት የተመሠረተን ሠዉ ጌታ እየሱስ ተቀብሎ ደህንነት ተምረህ መንግሥቱ ወራሸ ልጁ አድርጎህ ወንጌሊላዉያንም ባለዉለታዎችህ ሆነዉ ሣለ ጥቅም የለምና ጌታ ጋር እንደይሁዳ ወጣህና አጥንተህ ጣኦትዋ ተዋህዶፐጋር ገባህ እዛ ጠበቃነሸ መዞር በየሃገሩ ነሸ ተሠጠህ ለምን ሀገንዘብ ተገዝተህ ነዉና ቱቱቱቱ አንተን ለሚሠማ ቀጣፋ ሌሌባ ደግሞ ዉሸት አልወድም ይላል ጌታ ይገፅፅህ ኤርሚን ሆነ ትዝታዉ በጋሻዉ በደንብ ከፓፓሥ ጀምሮ የሚሠራዉን ድግምት ጥንቆላ የፈረንጅ ሥእሎች አምልኮና ጌታ እየሱስን የምትንቅ መፀሃፍቅዱሥን የቀነሠች መርገም ሃይማኖት መሆንዋን ተረድተዉ ጌታን ብለዉ እዉነት ነፃ አወጣቸዉ አንተ ሆዳም ጌታ እየሱስ ሢጥልክ ታያለሄ እንደይሁዳ የወንጌል እንቅፋት ከሣሸ ሆነሃልና ጠያቂዉ ራሡ ጌታ ይገፀፀህ
@workneshbatu1645
@workneshbatu1645 Жыл бұрын
"አየር ይዝዋል" አላለም እንግዲህ የሚድያ ሰዎች ትግስቱን ይስጣችሁ
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
እግዚኦኦኦኦኦ ይሄ ሰው ምነው ዝምምም ቢል
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Жыл бұрын
Ufffffff ተራ ወሬ መስማት እንዴት ይሰለቻል??? መጨረስ አቃተኝ ጌታን ሰአቱ ረዘመብኝ ምን አይነት ተራ ወሬ የሚያወራ ተራ ሰው ነው??? 1 ቃል ስለ ጌታ እንኳን የማያወራ ስለ ሰው ብቻ እያወራ ዘመኑን የጨረሰ ተራ ግለሰብ ነው ትኩረት መስጠት አያስፈልግም ለዚ ሰው...
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ እመበቴ ታኑርህ እንደዚህ አስጨንቃቸው።። ጠያቂው ግን ደንፉ ይዞታል
@Maranata890Amen
@Maranata890Amen Жыл бұрын
እመቤታችሁ የሙት መንፈስ ናት የምታመልኳቸው በሙሉ የሙታን መንፈስ ነው :: ጌታ ይገልብጠው የሙታን እምልኮ
@betenaher3251
@betenaher3251 Жыл бұрын
Midera chefari negarlg pasetar bin
@hanadiribaballami685
@hanadiribaballami685 Жыл бұрын
ወይ የዚች አለም ማታለያ😮😢 አስቀባጠረውኮ። ጌታ ልብህን ይፈውስ
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 Жыл бұрын
ቢንያም አፍ እንጂ ጆሮ የለወም እንዴ?
@FikrRivival
@FikrRivival Жыл бұрын
ልብህን ይመልሰው። ክብረአብ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
ቆይ ስማኝ😢😢😢😅
@temesgenregassa
@temesgenregassa Жыл бұрын
Hojiiwwan hojjechaa jirtuuf eebbifami Obboleessa Keenya. Nama kana waliin garuu utuu yerookee qaalii kana balleessuu baattee gaariidha. Nama hamachuu malee sagalee Waaqayyoo hin lallabu . Gooftaan itti haa araaramu.
@selamlehulum9990
@selamlehulum9990 Жыл бұрын
Ato Binyam Ermi ena Tizitaw wengel sebkew nebsatin eyametu new antes min eyaderek new ????????
@yisakBamud
@yisakBamud Жыл бұрын
በትክክል !! ሰዎች ኢየሱስን አምነው እንደይድኑ "እንቅፋት " ሆነ ይሄ ሰውዬ እግዚአብሔር ልብ ይስጥው ምን ይበላል !! ከንደዚህ አይነት ሕይወት እግዚአብሔር ይሰውረን ።
@sebleayele2518
@sebleayele2518 Жыл бұрын
አንተ መች ሰምተህ ስማኝ ትላለህ ጌታ ይገስጽህ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@joshalomshalom8461
@joshalomshalom8461 Жыл бұрын
እውነትም: አንድ ተናግሮ ስማኝማ ስማኝማ....ያበዛል:: የራሱን መስሚያ እቤት አስቀምጦ ነው የመጣው መሰለኝ😁
@gebeyaneshendalkachew5849
@gebeyaneshendalkachew5849 Жыл бұрын
Ewnet ewnet pastor gzewn teredtehewal tebarek
@bereketdeselegn8704
@bereketdeselegn8704 Жыл бұрын
zebaraki ye hone sew
@eyobkidane8567
@eyobkidane8567 Жыл бұрын
pastor biniam well said God bless you.
@desalegndarza14
@desalegndarza14 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያደርግለት።
@oneway5093
@oneway5093 Жыл бұрын
መጋቢ ኮ ዝግ ማለት አለበት? መረጋጋት ለፓስተሩ 🤔
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 Жыл бұрын
ቢኒያም በአለም ያሉ ሰዎች ከአንተ ስነ ምግባር አላቸዉ ከነሱ ተማር
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
ጌታ ምህረት ያድርግልህ
@Heartsfor_star
@Heartsfor_star Жыл бұрын
ሚጠየቀው ሌላ ሚመልስው ሌላ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ እልህ ምንም አይስራም
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@MeshSeven
@MeshSeven Жыл бұрын
⛔⛔⛔As Evangelical believers, the best way to deal with this kind of man is to - IGNORE 💯% - this is my advice for all medias who really cares about the Gospel of Jesus Christ ✝✝✝
@yitbarekmesfin8638
@yitbarekmesfin8638 Жыл бұрын
ከዚ ቃለ ምልልስ የተረዳዉት ክብረአብ ዜና ማንበብ እንጂ መጠየቅ እንደማትችል!ሲጀመረ በራስ መድረክ ጥያቄዎችን ፅፈ አዘጋጅተ ነዉ መጠየቅ እንጂ እንደ ግላዊ ዉይይት አይደለም ማናገር ባንት የመጠየቅ ድክመት ለእሱ(ቢንያም) እንደፈለገ እንዲያወራ ሚፈልገዉን ሐሳብ እንዲያስተላልፍ ዕድል ሰጠከዉ። ለጥረትክ አመሰግናለሁ👍👍
@FGBerhe
@FGBerhe Жыл бұрын
ፅፎ ተዘጋጅቶ ቢመጣ ጥሩ ነበር። በየማሃሉም ከጊዜ አንፃር ለቀረበለት ጥያቄ ተገቢ መልስ እየሰጠ ማለፍ እንዳለበት ማሳሰብ ተገቢ ነበር።
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 Жыл бұрын
ጌታን ሰውዬው የመጨረሻ እብድ ነው😂😂😂
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@yonasgabrie9244
@yonasgabrie9244 Жыл бұрын
I am from London (Protestant) Dr Wedajene, Pr Chere , Pr Biniam and others who is trying to being like a bridge between Orthodox and Protestant are doing well. We have to listen them otherwise who is going to take over your kids? It’s a big question for every matured individuals👂👀 who can listen and watch around the world, in my view we have to include Muslims as well to work together… 🦾
@mezmurplace9296
@mezmurplace9296 Жыл бұрын
አንተ የእውነት አማኝ ከሆንክ ይሄንን ወንጌል እና ፖለቲካ የተምታታበትን ሰው ፀልይለት፤ ኣለበለዚያ ኣንተም ወንጌል ኣልገባህም ማለት ነውና ለራስህም ፀልይ።
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
Yehene sewye bataqerebut
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Жыл бұрын
Kibr ab betam nw yetekeykubh Yeah yetameme sewu lemn takerbale?
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 Жыл бұрын
ትፀልያለህ .........? የኢየሱስን ማዳን በዚህ ሰው ተቀለደበት የኢየሱስን በቀራንዮ መስቀል ላይ መምጣት ሙሉ በሙሉ ክዶታል::
@asteryideneku1797
@asteryideneku1797 Жыл бұрын
እሡ እኮ አሥመሳይ ሠው ነዉ ይወዱኛል ብሎ ነው አይወዱትም ዝብሎነዉ የሚለፋዉ።
@TigistMulaw
@TigistMulaw Жыл бұрын
ውይ ውይ ድፍረት ይህ ስው ጌታ ልብን ይመልስለት
@tayechh6332
@tayechh6332 Жыл бұрын
ፍሬከርስኪ።
@tesfayesinshaw6860
@tesfayesinshaw6860 Жыл бұрын
በእውነት ከይቅርታ ጋር ከዚህ ለሆዱ ለሚሰበሰብለት ገንዘብ ብሎ ከሚጋጋጥ ጋር የእናተ ጉንጭ አልፋ ክርክር ከምታደርጉ ቢቀርባችሁ ይሻላል
@abdurahimoda-ol4gb
@abdurahimoda-ol4gb Жыл бұрын
የጤና ችግር ያለበት ሰው ነው
@sisayboset4678
@sisayboset4678 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ
@henonhmichael2483
@henonhmichael2483 Жыл бұрын
ግን ማን ነዉ ለዚህ ሰዉዬ ይሄንን ሱፍ በየከለሩ የሰጠዉ??🤔🤔🤔
@user-fg1ie2ob7i
@user-fg1ie2ob7i Жыл бұрын
የፓስተር የቢንያምን ስልክ ቁ ላክልኝ?
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ሰዉ ማስተዋል ይስጠዉ
@joshalomshalom8461
@joshalomshalom8461 Жыл бұрын
ባትሪ ውጦ ነው እንዴ የመጣው??? Nonstop 🤔 ደግሞም ባልሳሳት ወንበሩ ቆርቁሮታል ውይም መርፌ እንትኑ ላይ ተስብሮ የቀረ አለ መሰለኝ: በጣም ይቁነጠነጣል😁😁
@Wongelyashenfal
@Wongelyashenfal Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FGBerhe
@FGBerhe Жыл бұрын
መቁነጥነጥ የተንኮልና የውሸት ማሰሰያ ነው።
@saronanaye
@saronanaye Жыл бұрын
Yene platform minamn yilal ende ? ye egzhabhern platform Eyesusn ignore adrgo le 1 emnet tekuwam yawum Biblical yalhone astemhro lalew ena Eyesusn cover lemyaderg bete emnet ambassador k mehon egzhabher yitebken ! He is so funny ! Degmo endemyawuk sew act yadergalko ! He acts like as if he knows everything ! Honesty he knows nothing and he tries to dominate by touching here and there ....For me he is spiritually severely malnourished ! Ye endegena amlak yidreslet le Ato Binyam shitaye & teyakw kibrab gin I admire the extent of your patience ❤ zemenk yibarek ! tebarekilgn you are so smart !!
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Жыл бұрын
ስለ ዘበነ ዶሮ ለምን አለጠየከውም ገባህ አይደል አባባሌ ቆይ ስማኝ ቆይ ስለዘበነ ነው ያልኩህ አዎ
@sollhar192
@sollhar192 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እንደዚህ አይነት ለሆድ የሚያድርወንድሞችን የሚቃወም ወሸካታ ሰው ጌታ ኢየሱስ ይፀየፈዋልእግዚአብሔር ቤቱን እያጠራ ነው አቶ ቢኒያም ከወንጌላውያን አማኞች ህብረት መልቀቁ ትክክል ነው በሱ ሞክኒያት አማኝ አንገቱን መድፋት የለበትም ውጭ ሆኖ የፈለገውን ይዘባርቅ ይብላኝለት ለእርሱ የኪዳኑን ደም ላክፋፋ ው እንጂ ጌ ቢኒያም ባክ ሰላረገ የጌታ ክብሮ አይጎድልም
@sanchomesele1067
@sanchomesele1067 Жыл бұрын
እኔ እኔ እኔ እኔ 😂😂😂😂
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@emuyeambaye1356
@emuyeambaye1356 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ እርሱን የምትሰድቡ አማኑኤል ሆስፒታል ግቡ ሳይሞላባችሁ😂😂😢😢
@sanchomesele1067
@sanchomesele1067 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ 😂😂 እኔ እኔ እኔ 😂😂 በመጀመሪያ ደረጃ 😂😂 ውሸት አሎወድም😂😂😂😂😂
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@aynetdaba2499
@aynetdaba2499 Жыл бұрын
አባቱ ማነውና ነው ውሸት እማይወደው
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ፀበል ያድናል ያልከው ታዲያ የታለ የዳንከው?
@brukmamo4228
@brukmamo4228 Жыл бұрын
berta wendmachin. ergitegna negn yehone amet lay Bini mn blo neber blew ehen vid temelsew yayalu. Geta ybarkh
@gebeyaneshendalkachew5849
@gebeyaneshendalkachew5849 Жыл бұрын
Tztaw kes adelem
@hannajesus5594
@hannajesus5594 Жыл бұрын
Yegoli tsire nek Egezabhir masitewoli libona yesiteki
@fes592
@fes592 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ እና ዶር ወዳጄነህ ቲፎዞ ፍለጋ ሲዞሩ ከህይወት እየጎደሉ ነው። የቆሙበት ስፍራ አይታወቅም። ማስተዋል ይስጣችሁ።
@user-fu5xq5zw7i
@user-fu5xq5zw7i Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ጀግና እኮ ነክ ስለእውነት ምታወራው ነገር ደስስ ነው ሚለኝ ክብሩ ግን ድብን ያለ ቀጣፊ ነው
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ኢየሱስ የስንቱን ገበና በደሙ አጥቦ ሸፍኖ ያኖረናል።እነዚህ ደግሞ በአለማዊ ፊት ገመናቸውን ይገላለጣሉ።እንደዚህ ያሉት ግን እውነት የጌታ ኢየሱስ ተከታዬች ናቸው????
@gman7833
@gman7833 Жыл бұрын
ትንሽ ጊዜ ይሰጠው ይህ ሰው ራሱን ከዚህ በላይ ራሱን ይገልጣል::
@tageseachisosalato7607
@tageseachisosalato7607 Жыл бұрын
እንግዲህ አድካሚ ግዜ ነበር
@AtseGereso-jq8qv
@AtseGereso-jq8qv Жыл бұрын
Min yiqebaxiral binyam wishetam
@yonaszewoldi6071
@yonaszewoldi6071 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ነው የሚባለው!!!!!
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@yoakob-777
@yoakob-777 Жыл бұрын
ቢኒያም የምባል ሰው ዝና ለማግኝት ነው የምፈልገው , ከምያሳዝነይ ይህ ቃል እየፈጸመው ነው !! 2 Peter 2 አማ - 2 ጴጥሮስ 12: እነዚህ ግን ለመጠመድና ለመጥፋት በፍጥረታቸው እንደ ተወለዱ አእምሮ እንደ ሌላቸው እንስሶች ሆነው፥ በማያውቁት ነገር እየተሳደቡ በጥፋታቸው ይጠፋሉ፤
@solomonf1336
@solomonf1336 Жыл бұрын
ወንጌላዊው የተጠየቀውን አይመልስም።ሰው ምን ይለኛል አልይም
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Uf eh saw🤔
@eskedarteshome6803
@eskedarteshome6803 Жыл бұрын
Esuko ayasewerahem aye lefateh
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Жыл бұрын
ለዛህ ሰውየ አቡናን ያጋጥመው
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
ይሄንን ሰው ባትሰሙት ይመረጣል ጌታ የሱስ ምህረት ይድርግለት
@henokabraham607
@henokabraham607 Жыл бұрын
ላንተ ፈጣሪ ይማርህ
@mekonnenmulat1263
@mekonnenmulat1263 Жыл бұрын
ታጋይ ቢንያም እንተን እኔ እምረዳህ በመጀመሪያ የአዕምሮ ህመም ያለብህ፣ አስተዳደግ የበደለህ ፣ እነኚህ የምታወግዛቸው አገልጋዮች እጃቸውን ቢጭኑብህ ሰባት ሳይሆን ሰባት መቶ የአጭበርባሪ መንፈስ ይወጣልህ ነበር። በተለይ ምላስህ ላይ የሰፈረውን የአጋንት ጭፍራ!
@nathana2298
@nathana2298 Жыл бұрын
Yegeta menfes siriqew sew xurumba yihonal 😢😢
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@elsawubshet9904
@elsawubshet9904 Жыл бұрын
ይሔ ሰውዬ ግን የጤና ጉድለት ይታይበታል ልበል?😏
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Жыл бұрын
Kiru ante ga nw chigir yalewu lemini tenama sewuni atakeribimi??????
@birukbasliel8747
@birukbasliel8747 Жыл бұрын
KINDA YOU ARE RESPONSIBLE
@FGBerhe
@FGBerhe Жыл бұрын
😂😂😂😂 yaaa he is😂😂
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
ሰውዬው ለየለት⁉️😂😂😂😂
@user-hp3ij3ki9r
@user-hp3ij3ki9r Жыл бұрын
The gospel does not make the true ministers to insult. This man is a farmer who has yet to accept Jesus
@user-ow2fg5gi7h
@user-ow2fg5gi7h Жыл бұрын
Yihe saw gin algebagnim????
@shuwahabte9430
@shuwahabte9430 Жыл бұрын
Yihe sow iebd now lemn gizeh tatefaleh. Pastor aydele Orthodoxm aydelem.
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@mamogmekail5051
@mamogmekail5051 Жыл бұрын
Lzhi sewya bthana aymselghim thelote yasflgal
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
አይ በጬ! ጥሩኑ ቢሄድ ይሻለዋል!
@binyamshitaye
@binyamshitaye Жыл бұрын
የምትሳደቡ የሀሰተኛው ክርሰቶስ ባሪያዎች እውነት አሳበዳችሁ እናንተ የክርስቶስ ጠላቶች ናችሁ። እኔ በያዝኩት አቋም እቀጥላለሁ አበቃ።ክብረ አብ ቆራርጠህ ያቀረብከው ድምፁ አልሰማ ብሎህ ነው ሃሃሃሃሃሃ ሰለ ኦርቶዶክስ በምናገረው አላፍርም የፀበል ቦታዎቹን ቡዙ ነገር ቆርጣችሃል እንዳይቀጠቅጡህ ፈርተህ ነው። አንት ፈሪ ለማንኛውም ንሰሃ ግቡ የሰሜን አፍሪካ ፅጣ ፋንታ አንዳይውጣችሁ ነው የምታገለው ተሳዳቢዎች ከአጋንት ናችሁ።
@hallegmail
@hallegmail Жыл бұрын
ሲጀመር ከዚሰው ጋር ማውራት አስፈላጊ አይደለም
@aynetdaba2499
@aynetdaba2499 Жыл бұрын
ዕብ፦6፦4-6
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 Жыл бұрын
ሰው የኢየሱስን አዳኝነትና ወንጌል ትቶ ወሬ እየሰበከና ሳኦል እየሆነ እኔ ውሸት አልወድም ስል ምን ማለቱ ነው? ጥያቄዎችን እንኳን በትክክል እንዳክሪስቲያን አዳምጦ አይመልስም:: እኔ ስሜን ስላነሱ ነው ብሏል አቶ ፓስተር ለመሆኑ ለምሰድብህ መልሰህ ስደብ ወይም ብድሩን ሙልሳው ይላል የያዝከው ወንጌል ? እኔ ፓስተር ያልሆኩ ሰእዬ ልምርክርህ አይገባም ነበር መቼም ምን ልሁንልህ እባክህን ወደ አነባብካው ቃል ዞር በል ወንድሜ :: ወንድምህ ብበድልህ ሩቅ ልትሄድለት ወይም ልትፀልይለት ይገባህ ነበር :: ወይም አንተም የዶሮንና የእንቁላል ትንሳኤ ልትሰብክ? ወይም ትክክል ነው ልትል ይሆናል?
@ermiastassew8300
@ermiastassew8300 Жыл бұрын
yehesew amrow yetezabanw yihensew tenegna nw bilachu bota atistut
@ayelerodamo5048
@ayelerodamo5048 Жыл бұрын
ቆይ ልንገርህ ን ብቻ ሰምቼ ወጣሁ
@mikiboyzeleke2763
@mikiboyzeleke2763 Жыл бұрын
የማርያምን ፎቶ እየተሰለመ ነዉ ፀሎት ሚ ጀሞረው ኪሱ ውስጥ ውዳሴ ማርያሞ ይዞ ነው ሚዞርው
@mesfinagegnehu1712
@mesfinagegnehu1712 Жыл бұрын
ሰይጣን የማርያም ጠላት ነህ:: ጌታችን ኢየሱስኮ የማርያም ልጅ ነው:: ያንተ ኢየሱስ የ500 አመት ፍልስፍና ነው:: ክርስቶስ ከተወለደ 2000 አመት ነው:: 1500 አመት ያልነበረ ኢየሱስ ማነው?
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 Жыл бұрын
ወንድማችን በፓስተር ቢኒያም እነዚህን ሌቦች ተዋቸው። አንተ ኑርል።
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
Geta yasebhe fetsamahen yasamerew min lemalet endemetefeleg aygebagnem
ፓስተር ቢንያም የተደበቀውን ሚስጥር አፈረጠው
1:02:34
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,3 МЛН
ተደብቆ የከረመው ታላቅ ገመና ወጣ
16:33
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
በዘንድሮው መልካም ወጣት ያልተጠበቀው ሊሆን ነው...
34:44
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 144 М.
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН