ፓስተር ዮናታንን መልካም ወጣት ከመሄዴ በፊት አላውቀውም ነበር....መልካም ወጣት ውስጥ ክርስቶስ ሲሰበክ አላየሁም። ወጣት እፀብድንቅ

  Рет қаралды 43,270

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 155
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
መጠጥ መጠጣት እና ሱሪ መልበስ ካቆምኩ 3አመት ሆነኝ እና በጣም ደስተኛነኝ ተፀፅቻለው ብቻ ተመስገን ነው ኦ አምላኬ ሆይ አመሰግናለው
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
አንቺን ያሰበ አምላክ እኝንም ያስበን❤❤❤
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🙏🙏
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 21 күн бұрын
❤❤❤
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
" ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ " ማቴ 26 ፥ 41 "እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ! " " ሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም መጨረሻችንን ያሳምርልን "!!!
@danielwubet8614
@danielwubet8614 Жыл бұрын
አሜን
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት ለእኅታችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መልሰሽ እመብርሃን ትርዳሽ
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣሽ እህታችን የጠፉትን ይሰብስብንል በቤቱ ያፅናሽ
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
ታሪካችን የቀየረ አምላክ ይክበር ይመስገን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን
@user-lp9xi5qq1e
@user-lp9xi5qq1e Жыл бұрын
ወደ እናታችን ንጽህይተ ንጹሀን ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ እቅፍ ውስጥ እንድትመለሺ የረዳሽ እግዚአብሕር ይክበር ይመስገን በርቺ
@rd9087
@rd9087 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! እህታችን የሄድሽበትም መንገድ እግዚአብሔር ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ፍቃዱ ስለሆነ ነው። ያላወቁ አለቁ ይባላል: ያለማወቅ ጣር ያበዛል። እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን
@makty2113
@makty2113 Жыл бұрын
ዋናው ነገር እንካን አስተካከልሽ መጣሽልን እንካን ዮናታን ይቅርና ማንኛውም እምነት ከንቱ ዘከንቱ ነውየዩእዬ ማርያም ቤት ልዬ ሰላማችን ነው አቤት ጌታችን ስለቤተ ክርስቲያን ምን ይከፈልህ ይሆን ምን ይባላል ክበርልን እንጅ
@kidanemeheret7502
@kidanemeheret7502 Жыл бұрын
ትመሳሰላላቹ ሁለታቹ ታላቅ ማነዉ እግዜያብሔር ስለሚወድሽ መለሰሽ አትፀፀቺ በርቺ አሁንም ይቀርሻል
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ለራሳችን እንበርታ እግዚአብሔር ሰው አያጣም ሁሌም ቤቱሙሉ ነው
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን እንኳን አስጨከነሽ
@TyuFyuii-qo3he
@TyuFyuii-qo3he Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስስገን እህታችንእኳን ወደ ትክክለኛዉ መንገድ መጣሽ በርች ጠክሪ
@feventahir7780
@feventahir7780 Жыл бұрын
ለሁላችንም አስተዋይ ልብ ይስጠን ሰንበት ትምህርት ቤት መማር ማለት መሰረት መያዣ እና ፈሪሀ እግዚአብሔር ይንዲኖረን ነው ሚያደርገን❤❤❤
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 Жыл бұрын
Betam asteway leg nesh etsub. I am so proud of you!❤😊 ena ye Medhanyalem senbet temari neberk enam behiwata hulu kalegn neger yaterefkut esun new.
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ እግዚአብሄር ሁላችንም አይነ ልቦናችን ያብራልን🙏🙏🙏
@tarikamelo8924
@tarikamelo8924 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጥሩ ሰዐት ነው ምስክርነት የሰጠሽው ስለዚህ ባንቺ ምክንያት ብዙ ትውልድ ይተርፋል ።
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስህተትሽን አዉቀሽ በመመለሱ ክብር ለድግልማሪያም ልጂ💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@santaqudah3412
@santaqudah3412 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ሁለታቺሁም ሰታምሩ ፈጣሪ በቤቱ ያጽ ናቺው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
❤❤❤ ያጽናሽ በቤቱ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 Жыл бұрын
ARBAMINCH Medhanyalem ema yena bet new.❤😊 etsbya senbet temarinet kelal neger aydelem. Enkwan emebrehan tebekechesh.😊❤
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ 🙏🙏
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 Жыл бұрын
መልካም ሁሉ ይሁንልሽ
@gultlemamm6303
@gultlemamm6303 10 ай бұрын
ለሁሉም እግዛብሔር ይመሥገን
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚያብሄር ይመስገን
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Lahulum egzabher gezew alew. Enkuan beselam temelesh. Ema amlak tetebekesh yani tebaki melak kidus Urael kanchi ga tehun 🙏🙏🙏
@addisbroom682
@addisbroom682 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@eneyemekuria7433
@eneyemekuria7433 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ኢሔየማስመሰል ነገር በጣም ይጎዳል
@kalip1499
@kalip1499 Жыл бұрын
እግዚአብሒርይመሰገ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር መለሰሽ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
አንች ላይ ፎከስ ያደረገውማ ግልፅ ነው ከጉደኛሽ ኢንፎርሜሽን ያገኛል ስንበት ተማሪ ነበርሸ፣ በክሊኘ ታዋቂ ሆነሻል፣ ስለዚህ ይህች ስው አይን ልትስብ የምትችል ገባች ማለት ብዙ ኦሮቶዶክሳውያን ልትስብ እንደምትችል ግምት አስገብቶ የተስራ ስራ ድራማ ነው !!!
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው
@ahadufirst3374
@ahadufirst3374 Жыл бұрын
ይቅርታ እህቶቻችን ጆሯችሁንም ብትሸፍኑ መልካም ነው 🙏
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Temesegen berechey eimebaytey Maryam tikeberelen be oretodox kled yelem amen
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i Жыл бұрын
እዉነት ማነው ታላቅ ስታምሩ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናሽ ❤❤
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc Жыл бұрын
ዋናው ነገር ሠው አጥፍቶ ጥፋቱን አምኖ ሢመለሥ ነው እኳን ወደ እምየ ቤተ ክርሥቲያን ተመለሺ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 11 ай бұрын
የኛንም ልቦና ይመልስ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
Betam des yelale yena emebat Berchilen ahumem bihone
@fuch9239
@fuch9239 Жыл бұрын
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@berekettes42
@berekettes42 Жыл бұрын
❤❤❤
@YemariamAbebe
@YemariamAbebe 10 ай бұрын
እህትማማቾች ትመስላላቹ በስጋ
@genetwendimu2347
@genetwendimu2347 Жыл бұрын
Welcome home 😢❤❤❤
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Egezihaber yemesigen 🙏
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
egziabher amelak kiber yegbaw ellll ...ketetegna bhinechew emntesh yatsnash ehite
@wowpharmacology
@wowpharmacology Ай бұрын
እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለስሽ።
@tegegneworkashagre6281
@tegegneworkashagre6281 Жыл бұрын
ሳራ ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው። ክብር ይገባሻል። በዚሁ ቀጥዪ።
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
አትሸወጂ ጓደኛነው በምንም ነገር የሚያበላሸው መናፍቅ ጓደኛአያስፈልግም
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
ታዲያ የኔ እህት መናፍቅ ጎደኛ አያስፈልግም ካልሽ አንች አምኛለዉ ምትይዉ እምነት ፍቅርን ካልተማርሽበት ብርሀን ዉስጥ ነሽ ወይስ ?ብርሀን መቼስ መገለጫዉ ፍቅር ነዉ ፍቅር ደሞ እራሱ እግዚያብሄር ነዉ መናፍቅ ደሞ ጌታን የማያምን የካደ ነዉ ጌታን ማነዉ የማያዉቀዉ ብታዉቂዉ እደዚ አትይም ነበር እዉነትን ይዤዋለዉ ካልሽ እንዴት እዉነትን በፍቅር ለሌሎች ልትመሰክሪ ምትችይዉ መፅሀፍ ቅዱስ አብቢ እህቴ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
@@hiwotassefa4556 አንተአንብብ ሌላውን ትተክ መጽሐፍ ቅዱስን ባግባቡ ብታውቁማ ከጌታእናት ከመላእክት ቅዱሳን ጋር ድብድብነው የቀራቹሰይጣን የነሱ ስምሲጠራ ያስጋራዋል ስለዚሰይጣንፍቅርያውቃልእዴ እዴትለሰይጣን ፍቅር ይኖረኛል ብለክ ታስባለክ መናፍቅማለት የክርስቶስን ስም ጠርቶበየገስቱ መነገድ እጂማመን አደለም ብትወዱኝትዛዜን ፈጽሙ አደል የሚለው ትዛዙን መፈጸም ስምእየጠሩ ማበድ በሊሞዚንመሸራሸር መዘሞት ሆድማሳደድ መሰለክ አለምንመጥላት ለስጋሳይሆን ለነብስመስራት ስታስበው ከነሱአተን የሚሰማክ ከመሰለክ አትሳሳት እየሱስ ታየኝ ነገረኝ እያሉ በሳይኮሎጂ ህዝብላይ ማፌዝ መሰለክ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
@@hiwotassefa4556 አንቺብዬላስተካክለው ዝምብለሽእምብርትና ኩልሽን ተኩለሽ ማበዱነው ጌታንማመን
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
@@mihretmengestu2798 ጌታ ይወድሻል
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
@@hiwotassefa4556 ወዶንማ ስለኛ ደሙንአፍሶ በቀራንዮ ተሰቅሎ አድኖናል እንጂእናንተ ልታላግጡበትአደለምእደኩያጓደኛይወድሻል ይወድካል ማፈሪያ ብቶዱኝ ትዛዜን ፈጽሙነው ያለው እጂ አባቶቻችን እማ ወደው ሁሉን ትተው ልውለድ ላግባ ልዘንጥ ልብላልጣ ሳይሉ ተከትለውት በረከታቸው ለኛም ተርፋል ከናንተምንይገኛል ዝሙት መበላቀጥ መብላትያለቅጥ እርቃንመሄድ ለምን የምእራቡ ፍልስፍናን ያዘእምነትስለሆነ በስምመነገድ ተያይዛችኋል ቀጥሉ ዮናታንና ጩፋን ፎቅ ገቡላቸው የሳይኮሎጂ መቀለጃናቹ አንድእኳንእውቀትየላቹ
@yarededae9953
@yarededae9953 Жыл бұрын
egzihabher yimsegan
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jonastefera8093
@jonastefera8093 Жыл бұрын
ለምንድነው ከተመለሽ እየደነስሽ የለቀቅሽውን የቲክቶክ ክሊፖች የማታጠፊው? በተለይ መቀመጫሽን እያሳየሽ የምትደንሽውን? ስንት ሰው እንደምታስቺ አታውቂም?
@danielameha1337
@danielameha1337 Жыл бұрын
Betam desyemil ena astemari zigit newu bertu
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
ስህተት ያለነውና ዋናው በፀፀት መመለስነው
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
የኔ እህት ለማንኛዉም እዛዉ ኦርቶዶክስ ቤተ እምነተሽ ዉስጥ ሆነሽ እምልሽ ነገር መፀሀፍ ቅዱስሽን አብቢ ሁላቹም ኦርቶዶክሶች እምነት ከመስማት ነዉ መስማትም ከእግዚያብሄር ቃል ነዉ እምነትን ከአያት ከቅድም አያት አንወርሰዉም ከእግዚያብሄር ቃል እጂ መዳንም በሌላ በማንም የለምና እድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ብለዉ ሀዋሪያት የፃፍልንን አንብቡ የሐዋሪያት ስራ 4÷12 መዳኛቸን መንገዳችን ወደአብ መድረሻዉ ብቸኛዉ መንገዱ ጌታ እየሱስ ብቻ የመዳኛዉ መንገድ አድ ነዉ🙏
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 21 күн бұрын
😂😂😂እናቃለን መናፍቅ አይነግረንም
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 21 күн бұрын
ጡጡጡጡጣጣጣጣ እየሱስ ጌታ የጌቶች ጌታ ነዉ አምላክ ነዉ ፈራጅ ነዉ ብለን እናምናለን አማላጅ አይደለም ብለን እናምናለን
@freweinibereket7100
@freweinibereket7100 Жыл бұрын
ኣግዚኣብሄር የሚለዉን ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ተን ለምን ሃይማኖት ላይ እናተኩራለን
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ጓደኛሽ ስለነገረችው እንጂ እሱ ተገልፆለት አይደለም ።እንዴት እንዳወቀ አላውቅም አትበዪ።
@banget2021
@banget2021 Жыл бұрын
Betam tigerimiyaleshi mejemeriya man hije aleshi tegedeshi ayedelem weregna??? Program akerabiwa awereteshi moteshal weregne zem belesh sirshin sire?? Manim yeman hayemanot ayenekam were ataweri
@onedayIwillbesuccessful-dc3xg
@onedayIwillbesuccessful-dc3xg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
በእዉነትእህታችንእኳንወድቅድስትተዋዶቤትሽተመለስሽፋፃሜሽንያሳምርልሽበቤቱያፅናሽ
@kefelegnmemre9664
@kefelegnmemre9664 Жыл бұрын
የቸገረዉ ዱቄት ከንፋስ ይጠጋል ይባላል ጋኔሉ ዮናታን ጋ ምን ልትፈጥሩ ትሄዳላችሁ ይህ የለየለት እብድ ነዉ
@yonasgurmu6159
@yonasgurmu6159 Жыл бұрын
እንዲ አይት ቃለ ምልልስ በሐይማኖት የበሰለ ሰው ቢጠይቅ መልካም ይመስለኛል ባይሆን እንድ 3ተኛ ሰው ቢኖሩ መልካም ነው
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s Жыл бұрын
በስራው ውስጥ መብሰል አለ። ስርዐት እደሆነ አላቸው ምን አጠፉ? ወጣቶች ናቸው እድሉ ሊሰጣቸው ይገባል ይህ ክፍለ ጌዜ ደሞ የወጣቶች ነው።
@baherikebxewa1687
@baherikebxewa1687 Жыл бұрын
Melkame seytan nw
@geremew8763
@geremew8763 Жыл бұрын
Tebarekelen, bertatun ystesh❤❤❤😂
@ynitsefashw
@ynitsefashw Жыл бұрын
ሴት ልጅ እደዚህ ስትለብስነው የሚያምረው ሰውነታቺሁን አትገላለጡ ታምራላችሁ ጠክሩ❤
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ግን መዝሙራቸውን ማዳመጥ እራሱ ክህደት ነው ምክያቱም እኛ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን የጌቶች ጌታ ነው ብለን አምንነን ነው የምንዘምረው እነርሱ ደግሞ አማላጅ ብለው አስበው በስንት የሙዚቃ መሳሪያ ነው ዘመርን የሚሉት ስለዚህ የነርሱን መዝሙር መስማት ራሱ ክህደት ነው እንጠንቀቅ!!!
@lw440
@lw440 Жыл бұрын
Orthodox yehonen Pentecostal yehonachu yesew imnet yegel keigzabhier gar yale metesaser new. Fukeker aydelem sewen mawakeb tiru aydelem feraj Egzabher bicha new. Fired yesew aydelem imnetim bemasgeded aydelem.
@mskaram8399
@mskaram8399 Жыл бұрын
Kezi balayi susigninat Alende 🤔
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Жыл бұрын
Lemin e ahunm temaru yale e mateb yemiyareg yelem lallshiw ok
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
Enkoan woda betish temelesish
@marselad9953
@marselad9953 Жыл бұрын
That's wrong. Reading your bible is important education is the key
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Zare tiliqi bota derisw yeminayachew S/T lijoche nachew berchi bestelot
@meseretteshome111
@meseretteshome111 Жыл бұрын
ድራማቸውን ነው የሰሩት ግልጽ ነው
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ጓደኛዋ አስባበት ይሆናላ የወሰደቻት.
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
ምኑ ነው ያሳሰባት
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg Жыл бұрын
ምክንያቱም ዕፁብዬ ከግራና ከቀኝሽ የነበሩት ማህተብ ያሰሩት ተዋናይ ነበሩ ።ምክንያቱም ከነሱ መሃከል አንቺ ላይ ትኩረት የተደረገው። እነሱ እሰሩ ታዘው ስለሆነ ነው እንጂ ኦርቶዶክሳዊያን ሆነው አደለም። ይተዋወቃሉ አንቺን ለማጥመድ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው።
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
የኔ እህት ካህናቱንም በነካ እጅሽ የሰንበቴ ጠጅና ጠላ ጠጥተው መንገድ ላይ ከመንገዳገድ እንዲቆጠቡ ምንም ትመክሪቸዋለሽ ?
@saraterefe8558
@saraterefe8558 Жыл бұрын
are tergaagu
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
የእናንተስ ዘይትና ቲሸርት ንግድ እንዴት እንየው?😂
@saramisgana7775
@saramisgana7775 Жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ትገርሚያለሽ ምን ግር ያስብላል መንፉስ ቅዱስ አያት ማለት ነው። መጸሐፍ ቅዱስ መሰጠት ምን ያስደንቃል። እግዚአብሔር አይናችሁን ይግለጽ ።
@tsigewakjira7953
@tsigewakjira7953 Жыл бұрын
sobduu
@samrawitsamuel5726
@samrawitsamuel5726 10 ай бұрын
የአርባምንጭ ልጅ ነኝ እና የሰፈሬን ልጅ ጭራሽ በ ቬሎ ድሮታል እዛው መድረክ ላይ ዮናታን ምን አይነት ጂኒ ነው ግን ይሄ ሰውዬ
@almazaddisu2590
@almazaddisu2590 10 ай бұрын
😅
@mskaram8399
@mskaram8399 Жыл бұрын
😢Ayi alemawek ke Eyeasus teratu belexashy. Yegna ke yeasus wuci Lela anewikim ye motalen😢
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ለሁለታችሁም መጽሀፍ ቅዱስን አንብባችሁ በቃሉም እውነት እንዲበራላችሁ እጸልያለሁ ብርሀኑን ትተሽ ብርሀን ፍለጋ ድካም ይሆንብሻል !!!
@saraterefe8558
@saraterefe8558 Жыл бұрын
malat
@HananTemsgen
@HananTemsgen 4 ай бұрын
በርቶልሽ ነበር ግን ምንያረጋል ወደጨለማ ተመለሽ አሁንም አልረፈደም የምህረት እጆቹ ይጠብቁሻል። ጓደኛሽ እራሱ እዉነት አልገባትም።
@mskaram8399
@mskaram8399 Жыл бұрын
Tadiya minyigabeshl Cilema husta eyenorshy line yistechwu Hiyoty ke yeasus wuci badonw dagimanhugni badonw
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Жыл бұрын
😂
@admasugebremeskel5766
@admasugebremeskel5766 Жыл бұрын
ቀጣፊ ናት !
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 9 ай бұрын
ምን ቀጠፈች
@comceil9317
@comceil9317 Жыл бұрын
Are beyesusim dirma nw tiyalesh ende
@freweinibereket7100
@freweinibereket7100 Жыл бұрын
ክርስቶስ ባህሪ ቀያሪ ሳሆን ሂወት ቀያሪ ነው
@beletewakbeka8118
@beletewakbeka8118 Жыл бұрын
አይ መፀፀት.? ከሕይወት ወደ ሃይማኖት በመመለስሽ ጥሩ መፀፀት መሰለሽ አይደል..? አንድ ቀን መንፈሳዊ አይኖችሽ ስበሩ አደገኛ መፀፀት እንደሆነ ይገባሻል :: ስጀመር የሚያድነዉ ብዙ ሰዎች የሚደግፉት ወይም የሚጠሉት ሃይማኖት ሳይሆን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ እስከ መጨረሻ መፅናት ነው ::
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 Жыл бұрын
ንቼ ስማ በዕርዳታ ወደጌታ አይቀረብም እኛ ኦርቶዶክሶች በፍቅር የምናምነው እግዚአብሔር በፆም በፀሎት በስግደት ነው ይህ ስናደርግ ሰይጣን ያቃጥለዋልና
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
go your western family
@user-tv4bd7vb5c
@user-tv4bd7vb5c Жыл бұрын
የጌታ ፍርድ ባንቺ ላይ ነው ኣንቺ ውሸታም። ከኃጢያት ሊያነጻና ሊያድን የሚችለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። 1ዮሐ 1፥9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ያንቻፃል።
@ndagne7394
@ndagne7394 Жыл бұрын
ክርስቶን የሚስብክ ወንጌል ነው ወይስ መንገድ ላይ የሚሽጥ የፈረንጅ ሥህል ይበልጣ አረ አስተውሉ
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
የት ነዉ ክርስቶስ የምሰበከዉ ፔንጤ ዉስጥ ወይስ ኦርቶዶክስ ዉስጥ ለነገሩ ለእናንተ ማናገር መድከም ነዉ ልበችሁ ስለደነደነ ብነገሩም አይገበችሁም
@ndagne7394
@ndagne7394 Жыл бұрын
@@girumadane7515 ወንድሜ በሥህል መስገድ ሀጥያት መሆኑን አታውቅም ያውም የሆነ ሠሐሊ የሳለው ሥህል ። ወንጌል ላይ በሥህል ስገዱ የሚል ካለ ንገረኝ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
​@@ndagne7394 አንተ የጥቅስ ጠር ምን አገባህና እዚህጋ መጣህ ሲጀመር እኛ ካመንበት አንተ ምን አገባህ እና ነው ሲጀመር
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ቁራ ይመስል በየመንገዱ እየጮሃችሁ መንገድ ሰግታችሁ ህዝብ አታሰልቹ
@heybestieeeee
@heybestieeeee Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን ስለማታዉቀዉ ብዙ ታወራለህ ይልቅ አንብብ መርምር ሰነፍ !
@EsakMukenin
@EsakMukenin Ай бұрын
❤❤❤
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
❤❤❤
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን ማህበር
14:53
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 412
የዳዊት ልጅ ሆይ ለማን ተዉከኝ…..ገጣሚ ኬቢሻ
6:44
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,2 МЛН