ፓስታ በካሮትና ጥቅልል ጎመን / spaghetti with cabbage and carrot / pasta / ምግብ አሰራር / ፓስታ በአትክልት / seifu / ebs

  Рет қаралды 93,150

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Artist:- Sandeep Das, Mayank

Пікірлер: 79
@Taj-e8m
@Taj-e8m 14 күн бұрын
ተባረክ😊
@HarengetuHareen
@HarengetuHareen 10 күн бұрын
የምር ቆጆ አሰራር ነዉ ተባረኪ
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 8 ай бұрын
የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን, በጣም አስደናቂ ነው
@Nura-yw7fs
@Nura-yw7fs 16 күн бұрын
ማሻዓላህ ምርጥ አሠራር
@user-ut3gk6tv1x
@user-ut3gk6tv1x 5 ай бұрын
ማሻአሏህ!!! በጣም አሪፍ ቀለል ያለ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ሽኩረን ኡክታ 🌹🌹 በርችልን
@hayatyuti3786
@hayatyuti3786 6 күн бұрын
Amesegnalew hiduye
@directeroffice
@directeroffice 4 ай бұрын
ዋው ያምራል እናመሰግናለን❤
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 8 ай бұрын
ማሻአላህ ፅድት ያለ ስራ ❤❤❤❤❤
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ይረዋአ ይረዋአ
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 7 ай бұрын
እጅሺ ይባረክ በእውነት ❤
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 4 ай бұрын
ዋው ያምራል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤😊
@user-js3hm3lh8m
@user-js3hm3lh8m 7 ай бұрын
Masa Allah yetafetal
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤❤❤
@DanielDagne-xt7vn
@DanielDagne-xt7vn 3 ай бұрын
በጣም ነው ሜምረው እህቴ።
@MareyamMangestu
@MareyamMangestu Ай бұрын
❤❤❤
@mananmanan1056
@mananmanan1056 5 ай бұрын
ትለያለሺ በርች❤❤❤❤❤❤
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 5 ай бұрын
ሹኩረን ሀቢቢት
@user-cg1nh9en9s
@user-cg1nh9en9s 3 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 8 ай бұрын
ዋው ያሚ❤❤❤ እናመሰግናለን💕💕💕
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለው😘❤❤❤
@senaityohans888
@senaityohans888 17 күн бұрын
❤❤❤
@MaseDfg
@MaseDfg 3 ай бұрын
Betam arif
@WoretawBehabitih
@WoretawBehabitih 4 ай бұрын
ዋው
@Beslot-nb1xq
@Beslot-nb1xq 2 ай бұрын
በርች እህቴ❤❤❤
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 7 ай бұрын
ማሻአላ ብል አፎያ
@TedrosHailu-ks7df
@TedrosHailu-ks7df 8 ай бұрын
አሪፍ
@user-wd3ig3no4f
@user-wd3ig3no4f 4 ай бұрын
የምርል በጠም አርፍ ነው የኔ ቆንጆ አለህ ይጠቡቅሽ ♥️ ❤
@SaddsdGsxfg-oi3ut
@SaddsdGsxfg-oi3ut 3 ай бұрын
ዋዉ😮
@endrisyimam2530
@endrisyimam2530 7 ай бұрын
❤❤በርችልን
@user-es4lx1cw6w
@user-es4lx1cw6w 6 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@AbelNesanet
@AbelNesanet 3 ай бұрын
Wow betam yemtal memar eflgalh merdat aychalem
@MEDINA-em1io
@MEDINA-em1io 9 күн бұрын
ምራቄን አሧጠኝ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 3 ай бұрын
እኔም ሞክሬው ልጅ ወድደው ❤❤❤❤❤❤
@MazzaAschalo
@MazzaAschalo 2 ай бұрын
Baxaamii yaamiraalii❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-xo1sh8fn1q
@user-xo1sh8fn1q 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 7 ай бұрын
Thanks a lot sis.
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
Waaaww
@danielbitew4335
@danielbitew4335 8 ай бұрын
Thank you, Hidaya! Just made this yummy spaghetti! Thank you for such an amazing recipe!!!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
My pleasure dear❤
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 8 ай бұрын
ፊዲዮውን ሳላይ ላይክ ያደረኩት ነገርስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
ለምግቡ ሳይሆን ለኔ ነው ማለት ነው😊❤
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 8 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- አወ የኔ ጣፋጭ
@kediwollotube
@kediwollotube 4 ай бұрын
ዜድየ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ትስለም የዲኪ ያሮሄ ዛሬ ስርቻታለሁ እኔም ረጋታሺን ስወድልሺ ቀለል አርገሺ ስታስረጂ አስራራቺን አድ ነው እኔ ካሩቱን ስለማስቀድም ነበር እሚበስልብኝ ሀሀሀሀ. ❤❤❤❤❤❤
@ElfSaron
@ElfSaron 7 ай бұрын
👌👌👌🥰
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
እሺ የኔቆጆ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘❤❤❤
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 8 ай бұрын
ቆጆ በጣም ያምራል ደሞ ፓስታ ፍርኖ ስሪልን በቀላል ማቴራል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@user-ve3sg5hq6t
@user-ve3sg5hq6t 8 ай бұрын
Yamirali. 💕💔😍😍💅💅❣️😍🤩
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@user-dz7ln5zw6o
@user-dz7ln5zw6o 7 ай бұрын
ወደነዋል
@dioncoldy
@dioncoldy 4 ай бұрын
ያምራል ጥሩ ነው። በናትሽ ጥቅልል ጎመን አትበይ። ጥቅል ጎመን ነው የሚባለው።
@user-pv4ze2uv9i
@user-pv4ze2uv9i 4 ай бұрын
😊😊😊😊
@AaAa-nj7xo
@AaAa-nj7xo 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ux2bq2wr4h
@user-ux2bq2wr4h 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ji5mq2vv4p
@user-ji5mq2vv4p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@libanosayza2433
@libanosayza2433 7 ай бұрын
anchi chew achemameresh yebalemuya aymeslm...mnew mn nekash albezam ende
@Hithere-my2if
@Hithere-my2if 4 ай бұрын
dekak chew yemeslal maybe ayasemam yehonal
@user-zw5pm9pf4s
@user-zw5pm9pf4s 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tenaderjew2599
@tenaderjew2599 8 ай бұрын
👍🏻💕💕💕
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
❤❤❤
@naniejigu7658
@naniejigu7658 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እስቲ የኦብን አጠቃቀምሽን በደንብ አሳይኝ አዲስ ኦብን beko ገዝቸ ባለፈው የሰራሽዉን ኬክ ብሞክረው 35 ደቂቃ በ180 ዲግሪ ከላይና ከታች ለኩሸዉ ዉስጡ ሊጥ ሆነ እና እባክሽ ካላስቸገርኩሽ ቅድሚያ እንዴት እንደምታሞቂዉ ፓትራዉን ስንተኛዉ ጀረጃ ላይ እንደምታስቀምጭዉ አጠቃላይ ስለከጠቃቀሙ ሙሉ ቢድዬ ስሪልን
@woinshetkebede561
@woinshetkebede561 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ, ግን ጥቅል ጎመን not ጥቅልል ጎመን
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 8 ай бұрын
Iam first🥰🥰🥰🥰
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Thanks dear😘❤
@user-pv4ze2uv9i
@user-pv4ze2uv9i 4 ай бұрын
7:42
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 8 ай бұрын
hidey በጠምአመሰግንሻለሁ ባለሞያ አደረግሽን። ኬኩን ዳቦውን አሁን ደግሞ ፓስታውን እየሞከርኩት ነውና
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 8 ай бұрын
ጊዜ ቆጣቢ በመሆኑ ሌላ ጨምሪልኝ ሩዝ በድንች ሰርቼዋለሁ ጥሩ ነው።
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ😘❤
@misrakhailu2438
@misrakhailu2438 4 ай бұрын
1ኛ
@foziyahassen-fc4ln
@foziyahassen-fc4ln 8 ай бұрын
😊😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@MerhawitGebreyesus
@MerhawitGebreyesus 3 ай бұрын
❤❤❤​@@Hidaya-kitchen-
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c 15 күн бұрын
አይጣፍጥም
@SaddsdGsxfg-oi3ut
@SaddsdGsxfg-oi3ut 3 ай бұрын
ዋዉ😮
@user-tt4yk7hk6n
@user-tt4yk7hk6n 4 ай бұрын
❤❤❤
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 42 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН