ስታናድደኝ መጥፎ ውሳኔ ልወስን እልና እናቴ ታሳዝነኛለች ~ አይደለም ወንድ ሴት ሲያቅፈኝ ይቀናል ~በእሳ ንዴት ትራፊክ ፖሊስ ገጭቻለሁ

  Рет қаралды 107,216

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

2 жыл бұрын

​ ​ ‪@-temsalet6234‬
ተምሳሌት -- 0933389097
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MAHIKIDVLOGS‬
‪@MikoMikee‬
‪@fetadailyanalysis‬
‪@AbelBirhanu‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@hopemusicethiopia‬
‪@nebilnur1‬
‪@BrexHabeshawi‬

Пікірлер: 522
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ያረጀው የሚመስለኝ እንዲህ አይነት ልጆችን ሳይ በኛ ግዜ 90ዎቹ ከወን ጋር ስንታይ ጎረቤቱ ሁሉ ነው የሚናገረን 😌ግን እሱ ይሻለኛል ::
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ፍራቴ እድህ አልነበረም ባል ሲሉኚ ከማፈሬ የተነሳ ከቤት እወጣ ነበር አሁን እማ ባደባባይ መላላጥ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
እኔም
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 жыл бұрын
ewnt naw ho
@mekedes5865
@mekedes5865 2 жыл бұрын
አኔም አውነት ነው 😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ስናደድ ሰው እገጫለው እያለ እኮ ነው መልክ ብቻ ነህ ስነምግባር ይጎልሃል ብስጭት ካለብህ ሹፍርና ይቅርብ የሰውን ህይወት እንዳታጨልም
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
ትክክል በእውነት
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
ሐላፊነት የጎደላችሁ ሹሬሮች እባካችሁ ለህዝብ ክብር እና ለሰው ነብስ አስቡ ከተናደዳችሁ እቤታችሁ ሆናችሁ አሳልፉ
@mahitube9113
@mahitube9113 2 жыл бұрын
የጎማዳ ሤት ባል የሌሌ ቆጆ ናቸው ይገርማል ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ይጉመድሽ ልበልሽ?
@mahitube9113
@mahitube9113 2 жыл бұрын
Eshetu Beyene አልከኝ እኮ😄
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
@@mahitube9113 እረ ገና እያስፈቀድኩሽ እኮ ነው
@mahitube9113
@mahitube9113 2 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 እሺ በለኝ😊
@emitube-5760
@emitube-5760 2 жыл бұрын
@@mahitube9113 ልክ ነሽ ክክክክክ
@kedijaebrahime4437
@kedijaebrahime4437 2 жыл бұрын
አይ ዳጊ አንተም አድገህ አብረን ስንማር እኮ ትንሽ ልጅ ነበር ለማንኝውም ፈጣሪ አይለያየቹ ለቁም ነገር ያደርስቹ😘😘
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
ልጁ ጎበዝነው እወድ ጉልበት ላይ ጉብ ብለሽ ይቀናል ትያለሽዴ እህቴ ጎደኛም ቢሆን የጨዋታ አይነት አለው ልጁ ትገዝተኛነው እሚመስለኝ
@lidacall780
@lidacall780 Жыл бұрын
ኮሜታተሮች እናተ ባትኖሩ በምን እስቅ ነበር ይመቻቸሁ የመዳም ቅመሞችዬዬዬዬ 🥰🥰🥰
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
ሳህ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
እራስን ማክበር እሚባል ነገር አለ ቆንጆ ...ከወንድምነት ጓደኞችሽ ጋ መላፋት እራስሽንም ያስንቃል ...ከፍቅረኛሽ ጋ ያለሽንም ግንኙነት ማክበር አለብሽ ...ቅናት ነው ብለሽ አታስቢ Omg ልጁ አይናፋርነቱ ያምራል ...ሳቅሽ ሲያምር ቆንጅዬ
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Eshi enasetkakelalen enamsagenalen
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 2 жыл бұрын
እረ ሴቶች በረድ እንበል ተው ወደ ስርአቱ ደስ ሲል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
የኔ ቀበጥ ቅብጥ አለች እኮ እለከንዋየ ዘንድሮ የመጣብን ጣጣ እኔ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባለማህተቦቹ ❤
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Enamsagenalen
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 2 жыл бұрын
በጣምም
@Sara-ic5pk
@Sara-ic5pk Жыл бұрын
Zandarow yamtban tata😃😄😄
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የለሁም እለከንዋዬ የምትለዋን ሳነብ ሀሀሀሀሀሀሀ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የሆነ ታሪክ ሊሆን የሚችል ነገር እረ አቅርቡ አሁን እነዚህ ወደፊት ሲወልዱ ልጆቻቸው ይሄን ነው የሚያዩት 😒ኤጭ አሁንስ ሕፃኖች 😏
@user-tv7vq2nq4y
@user-tv7vq2nq4y Жыл бұрын
ቅናት ነው
@danaet9884
@danaet9884 2 жыл бұрын
ይሄን ፕራንክ የሚባለ‍ል የማላይበት የት ልሂድ ደግሞ እንዴት ነው የሚመጣሁ ሁሉ ፕራንክ እየተደረገ ላይነቁ የሚችሉት ልጆቹ ምርጥ ነበሩ
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs 2 жыл бұрын
too me
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@eiscadaaa7451
@eiscadaaa7451 2 жыл бұрын
እኮ🤣
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
ፕራክ የሚባል ነገር የሌለበት ኮሜድያን አሸቱ ጋ ነይ 🏃‍♀️
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 жыл бұрын
😂😂😂😩
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ. ፂም በቅጡ እንኳን ከሌላቸዉ. ታዳጊዎች. ምን እድንማር ነዉ. ቢያንስ. እድሜ ጠይቁ. 😒27-30ባሉት. እንካን. ጩጫ.🤓 እየቀረፃችሁ. አትለጥፊ ሰዉ ጊዜዉን. ትቶ ሚከፊተዉ. ደና ነገር ካለ ብለን ነዉ
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 2 жыл бұрын
😅😅😅😅 እዉነት ነዉ
@feraassefa710
@feraassefa710 2 жыл бұрын
😂😂😂
@portagal9073
@portagal9073 2 жыл бұрын
kkk yenem temi alawutam.
@medinaadem3807
@medinaadem3807 2 жыл бұрын
ልጁ ህፃን ይመስላል ይገርማል 😅😅😅
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Enzie yalebeselu mene enemaralene kenzie uffffffffff
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ማሻአላህ እንዴት እንደሚየምር ልጄ እረሱ ነው የምትማስለው አልሃምዱሊላህ ሁለት ቆንጆ ልጅች አሉኝ አላህ ትግእስት እና ፍቅርን በማሀለችው ይሙለ
@makiromana3838
@makiromana3838 2 жыл бұрын
በኛ ግዜ 90ዎቹ ስል ያረጀሁኝ ነው እሚመስለኝ😅ወይ ጉድ አይ ግዜ ቤተሰብ እንዳይቅብን እምንሸማቀቀው ነገርስ ትዝ ሲለኝ ያአሁኖቹ ግን ይገርሙኛል ግዜ ደጉ እሚባለው ለካ እውነት ነው ይመቻችሁ
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
እንኳን እኔ ላወራ ባል ተብሎ ሢወራ አፍራለሁ አሁንም ድረሥ አለቀቀኝም ቤተሠብ ፊት ሁኘ ከባሌ ጋር ብሞት ተቃቅፌ አራሡ አልቀመጥም አቆላምጨ እራሡ ለመጥራት አፍራለሁ አረ 90ወቹ ፍቅር ነን
@zikzak730
@zikzak730 2 жыл бұрын
tey engi enem ahun 20 amet new fkirgna meble negr alsbewm betmagnm batmgnm betm new mefrawe ena kewndga algngnim gn normal gudgoch alugn normal new
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
@@user-ed1xu1fb9e ክክክክክክክክ
@tesfayetaye4339
@tesfayetaye4339 2 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ካገኘዉት ሰዉ ጋር ነዉ እምላፋዉ አለች በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥይበት ይገረማል
@semirasemira4968
@semirasemira4968 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk ወደዉ አይስቁ አሉ
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ የኔ ጨጓራ ይቃጠልልህ አቃጠለችው ይሄን ፕራክ እንዴት አርጌ ከኢትዮጵያ ዩቱበሮች ላጥፈው
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ሠላማዊ ሠልፍ መውጣት ነው ክክክክ
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 жыл бұрын
ብልጥ ነህ አንተ እናትህን ለፍቅር ብለህ አለማሣዘንሕ ጀግና ነህ ወላሂ አደንቅሀሐሁ አላህ አሠብከው ያድርሥሕ አዳድ ሙልፍጦች አሉ ሥንት ለፍቶ ያሣደጋቸውን ቤተሠብ እረሥተው እግሯን ላነሣላት ሤት ከፎቅ እራሡን እሚወረውር
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 жыл бұрын
ግን ሴቶችየ የምር ደስ እያላችሁ ነው ግማሽ ልብስ ምትለብሱ በነጣ ቢሰጡኝ እራሱ አለብሰውም ማርያምን
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
አረ የኢብድ ልብስ ነው እንጂ በሙስሊምም በክርስትየንም የማይፈቀድ ልብስ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 2 жыл бұрын
@@user-ew2vt2wc8i በጣም የማንኛውም ሃይማኖት እዲህ አይፈቀድም በጣም ሚያስጠለው ፋሽን ብለውት ሞተው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
Me too ስጠላ በጌታ ስታይሉ እራሱ 😒
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
እኔም
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እኔም እንኳን ልለብሰው ሳየው ራሱ ያቅለሸልሸኛል በስመአብ ምኑ ደስ እንደሚላቸው ፈጣሪ ይወቀው
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 2 жыл бұрын
በጋደኝነትም ሆነ በትዳር ጥንከር ያሩ በዙ ነገር የምንማርባቸዉ ጥንዶች ብታቀርቡልን ከነዝህ ምን እንማራለን ገና ቤበተሰብ እጅ ያሉ ናቸዉ ኩታራ ሁላ
@we8652
@we8652 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
Right 😆😆😆😆😆😆
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ላቅማ አዳም ከደረሠ ሠው ኩታራ አይባልም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Kinterame wede egere laye tekemeta enzie gena eretebe yalebeselu nachewe
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hailubaraki422
@hailubaraki422 2 жыл бұрын
ልጁ በጭቅት የተሞላ ማንነት አለው በራስክ መተማመን አለብክ
@user-di3xy4om5g
@user-di3xy4om5g 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅትዎ ተመችይታኛለች ቅብጠትዎ ስያምርባት🥰 ፍቅራቹ ብዝት ይበል
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስትዳር ብዙ ትግስት ብዙ መቻቻል ብዙ መነጋገር እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ታቱ ሱስ ይሆናል እታድርጉእናት ፍቅር መስጠት እለባችሁ: እናቱን ተንከባከቢለት እሽ ፍቅር ስጭ እናትህን እናንተ ለሁለት በደንብ ልትረዱቸው ትችላችሁ:
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Amen fetare yakebrlen enamsagenalen
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
ልንገርህ አንተልጅ ለፍታ ታክታ ላሳደገቺህ እናትህ ካንት ብዙ ተስፋ ለምጥብቀው እናትህ ስትል ምንም ነገር አታድርግ ለፍቅረኛ ብለህ ልጁ ክፈለጋት ልቀቅለት ላንተ ያላት እየክነፍች ትመጣለች
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 жыл бұрын
ትክክል
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-tp4oz4ve6z
@user-tp4oz4ve6z Жыл бұрын
איזה בחורה מגעילה
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 жыл бұрын
ግን ልጁ በስማም ጌታ ሆይ የኔ አዳም የት ነህ😜😆😆
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 жыл бұрын
ልጁ 😂😂ምን
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
@@user-pv5uq4pc4o ያምራል ክክክክ
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 жыл бұрын
🧐😂😂😂😂😌
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
kkkkkkሸበላነዉ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
@@user-pv5uq4pc4o አያምርም😝😝😝😝
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
ልጁ የጠይም ሸበላ ልዑል ነው 😍ልጂቱ ክህሎት ላይ ሜካፕሽ ቀንሽ ስትባል ጭራሽ ብሶባት መጣች😁
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 жыл бұрын
እደነትና እዳይፋቱ ክክክ ተዋቸው ያምራል ያምራል ብለውብኝ ኮራብኝ ብላለች ያችኛይቱ ልጅ ማለቴ ሥሟን የተነቀሥህው ልጂ
@lubabatube7742
@lubabatube7742 2 жыл бұрын
ኧረ አሁን መታመም ራለች 🙄
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 2 жыл бұрын
@@user-so6hw8bs1cልጁ ሰያስጠላ አያምርም 😁😁
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 жыл бұрын
ማርያምን ሲል ደስ ሲል♥♥♥
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው የምር ከወንድ ጋር አድራለሁ ብላ የምር
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 2 жыл бұрын
ግን እኛ ጎራዳዎች ባል ይወጣልናል እኮ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
ክህሎት ላይ በቀርቡ ግዜ የሜካብ ምች መቷት ነበር እድሜ ለኮሜታተሮች ለመዳም ቅመሞች በናተ ኮማት ከህመሟ ተሽሏታል 😂 ልጁ ወላሂ የተርጋጋ ምርጥ ልጂ ነው
@heyatahmed1205
@heyatahmed1205 2 жыл бұрын
እሧ ግን የሆነች ነገር ናት እሡኳን ሚሥኪነው ትግሥቱን ወደድኩት
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 жыл бұрын
ባለፈው ክህሎት ላይ የቀረቡት ናቸው ባልሳሳት ፕራንክ አታርዝሙ please በተረፈ ይመቻቹ ምርጦች የልጁን እርጋታ ሳላደንቅ አላልፍም
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Awo aygermim ezagnaw gar tik meslagn nebr segurwa nw leka endeza yadrgat
@marifaali2860
@marifaali2860 Жыл бұрын
ወየው ልጁ ሲያምር እዳው ዝም ብሎ ሲሰራህ ነው የዋለው ፋጣሪ
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
ችግር የለውም ብሎ ችግር አለውእቱ ሀሀ ሁለትሽውቹ ግራ ተጋብታችሁ ግራ አጋባችሁን የውነት 🤓🤓👌
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
ፍቅር መለት ሁሉም ማድረግ እግርላይ መቀመጥ ማድረግም ነውር ነው እይደገም: በተቻላችሁ መጠን ተደማመጡ ትግስት ማድረግ ለሩጅም እድሜ ለመልካም ትዳር ጥሩነው:
@eskedarmisganaw2335
@eskedarmisganaw2335 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የት ነው የምታገኟችው ፍቅር የሚባለው አስጠላኝ የጭ አመት አብሮ የማይኖረው ሁሉ እየመጣ ይላላጥብናል እንዴ እኛን ማስተማር ከፈለጋችሀዡ የከምሳ ከዛ በላይ የሆኑ የፍቅር ተሞክሮ ነው የምንፈልገው ከዚያ ውጭ ደሞ ሲያስጠሉ የውሸት ፍቅር
@eskedarmisganaw2335
@eskedarmisganaw2335 2 жыл бұрын
ስራቸውን ሊጀምሩ ነው ኸረረረረረ መሞላቀቅ ኸረ መጣበቅ ኸረ ለተመልካች ክብር አለመኖር እሷ ስታሰጠላ አንተ ደሞ ሰከርክ እንኳን ጀስ አለህ
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Eskedar hono semsh kaze yetshal asetyayet asache dare dare yelameda....
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
አይ ጥንዶችዬ ለማንኛውም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
ሳምርዬ አንቺስ መቼ ነው የማይሽ ግን ጥንድሆነሽ
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Amen enamsagenalen
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
@@Mamamedia8587 ናታንዬ አንድቀን😍
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ቆይ ግን የጎራዲት ባል ቆጆ እሚሆነው ሚስጥሩ ምድነው እ መጂረጥ እኮነው የምታረጎቸው ክክክክ ታምራላችሁ አይለቻሁ
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ጎራዳ አፍጫ እኮ በፍቅር ምስጥ ነው የሚያደረጉት ምስክር ነኝ ።
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
@@mekdes-ei5lp እውነት ነው እኛ ጎራዶች ፍቅር ነን መልካችን ጎራዳ ቢሆንም በፍቅር የተሞላን ነን ❤❤😂
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
@@AreguHebshawit እውነቴን ነው ቀልድ አይደለም ጎራዳዎች ልዬ ናቸው
@user-vz4gy3eu7n
@user-vz4gy3eu7n 2 жыл бұрын
@@AreguHebshawit እኛቆንጆዎች ፍቅር አይደላችሁምነው ነገሩ
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit 2 жыл бұрын
@@user-vz4gy3eu7n ሁሉንም ማለቴ አይደለም አንዳንድ መልክ አምላኬዎች መልክ ካለኝ ሁሉም አለኝ የሚሉትን ነው
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ወሏሂ የምታሥቅ ልጅ ቀብጥብጥ ሥትይ ሢያምርብሺ
@mitaelu1126
@mitaelu1126 2 жыл бұрын
Liduyeee fetari fkrachun ybarkew😍😍
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
ስታምሩ.ፍቅራችውን.ያብዛላችው
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
አሁን ከነዝህ ምን ልንማር ነው ያቀርባችሁልን የቃቃ ባልና ሚስት የሚመስሉ😀🤔
@user-dg6ov2wu5n
@user-dg6ov2wu5n Жыл бұрын
ከከከከከከ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ግን ጎማዳ ሴቶች ባል ይዋጣላቸዋል 🤔🙄
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
በጣም
@WalidKadi-lj4cf
@WalidKadi-lj4cf Ай бұрын
😂😂😂
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ጎማዳ ሴት ባል ያጋጥማቸዋል አቤት መታደል ነው
@ath1381
@ath1381 2 жыл бұрын
😂🙈🙈🙈🙈
@user-ze6il7by5l
@user-ze6il7by5l 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@SofiyaTube-gi1sp
@SofiyaTube-gi1sp 2 жыл бұрын
አሰላመ,,አለይኩም,,ወረህመቱ,,ወባረካተ,,,ዝም,,ይለሂ,,ወ,,ነጅወጣ,,
@banchayewtesfaye8468
@banchayewtesfaye8468 2 жыл бұрын
ሁለቱም የምራሉ ግን መብሠል ይቀራል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ገናጥሬናቸው😀
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
Kkkkkkk ሳህ
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i 2 жыл бұрын
አይከብድም 18 አመት በታች በዚህ መልኩ እረ መጂመርያ ከፍ በሎ 🙈
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@dubais7336
@dubais7336 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁን እስከዛላም
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Amen enamsagenalen
@zewdinash1587
@zewdinash1587 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህቤት እዴትናችምሁ እዚህቤት ባምደስ እሚል እሚያው ያይ እርእስነው እርስ በርሳቺን እየተደጋገፍን ማደግ አለብን እጂቡጂ ካልሆነ ማደግየለም እትቶቼ በጣምትክክል አባባልነው 🌹🌹🇪🇹❤️እርስ በርስ መውያይት ጠቃሚነው❤️🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣምደስእሚልቆይታነበር🌹
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
ልጁ ጉና ነው ቀመቱ ነውጅ ጎራዶች አልተቻሉም ቆጆ ወንድ ለነሱ ናቸው🙄😁
@feraassefa710
@feraassefa710 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ተስፉ አለን
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 2 жыл бұрын
ገና እኛም እንቀርባለን ድሉ የኛ ነው
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
@@feraassefa710 🤣
@we8652
@we8652 2 жыл бұрын
Kkk wey gud
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 Жыл бұрын
ትንሹ ቴድአፍሮ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
@dagilidu9487
@dagilidu9487 Жыл бұрын
amen amen amen
@bedryaoktahlam5346
@bedryaoktahlam5346 2 жыл бұрын
አቤት ልጁ ሲያምር እሷ ግን ወላሂ ጭልፋ ፊት ነች
@honestman1433
@honestman1433 2 жыл бұрын
ምና ገባሽ ቅናት ላይ ጭኮ ፊት
@zaidtewele9089
@zaidtewele9089 2 жыл бұрын
Min agebash raswa alserachew fetari yesetat wed webetwa new
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ትዳርያላህሰጡታንወ።ሲቱችናችሁይምትሳደቡት
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
😂😂😝
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Selemelke anawera kume negere newe sereata melke hulume konjoooooooooo newe
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
እኛ ጎማዶች እኮ ባል ይዋጣልናል. እንለኛለን እኮ.
@hssh9490
@hssh9490 Жыл бұрын
ክክክ
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Жыл бұрын
Kiki love
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
እናተ ምንድነው ይሄ ጎማዶች እሚባል ነገር
@jerryayele2713
@jerryayele2713 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ሴት ስታፈቅረኝ አረ ወገን አቃጠላቹን እኮ ውይ ውይ
@Powerof7
@Powerof7 2 жыл бұрын
ኬሬዳሽ ነበርኩ😂😂😂😂😂😅ደሞ ምንድነው
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 жыл бұрын
ውሸት ነው ወዶች ከሷ ተለይቸ መኖር አልችልም ምትሏት ነገር ምንም አትበላልኝም የማይሺር ቁስል አለብኝ በዝች ቃላት 😭
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 жыл бұрын
ወሬ አይከለከልም ያውሩ ስንቱ አልችልም ብሎ ግን እየኖሩ ነው ውሸት
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 жыл бұрын
@@user-bu5ob4nj1v አዎ የኔ ማር እኔ በራሴ ይሄን ቃላት ስሰማው ከወዶች አደበት በጣም ያመኛል የረሳሁት ሂወቴን ሁሉ አስታውሸ እዲያመኝ ያደርገኛል
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g Жыл бұрын
አይዞሺ የኔ ማር ሂወት ይቀጥላል ጠካራ ሁኝ በልጦ መታየት ነው ላሳመሙን ሰዎች
@tgstidriba8396
@tgstidriba8396 2 жыл бұрын
Yene konjo ljum ljtam betam new des yemtlachu lekum neger yabkachu ayleyachu😍😍😍
@rukayarukaya107
@rukayarukaya107 Жыл бұрын
ፈጣሪ አይለያቹሁ
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i 2 жыл бұрын
ክህሎት ላይ አይቺሽ በደብ ነበር መሚካብ ያበርሽዉ ዛሬ ትሻያለሽ
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እህ እህ እህ እህ እህ እህ ልጅቷ ትላለች አሳቀችኝ 😆😆😆
@nejulove
@nejulove 2 жыл бұрын
የኔም የወዴፊት ቫሌ ቆንጅየኖ 😌😌
@ethiopiagirma5946
@ethiopiagirma5946 Жыл бұрын
ውዶቼ በጣም ታምራላቹ በተለይ ደግሞ አንቺ የኔ ቆንጆ
@fatimatube9941
@fatimatube9941 2 жыл бұрын
ቴዳፍሮን የመሰለኝ ነገርስ ሲስቅ
@gelilagezahign6089
@gelilagezahign6089 2 жыл бұрын
Liju gn betam tagashina rega yale nw
@dubais7336
@dubais7336 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ከቻላችሁ ጡሩ ኮምቱ
@ferehiwotgizachew4665
@ferehiwotgizachew4665 Жыл бұрын
ምን እንድንማር ነዉ እነዚህን ያቀረባችሁ ????
@yaredseyfu3261
@yaredseyfu3261 Жыл бұрын
Setameru eko lezelalem ayeleyachu andegna nachu. Keep it
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሣምረው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር ቅናት አለበት
@marcanm1014
@marcanm1014 2 жыл бұрын
የሰትየዋ መሟዘዝ ደም ያፈላል
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቅንድቡን እያየ ፕሮግራሙን የጨረሰ 😅😂😂😂😂
@dagilidu9487
@dagilidu9487 Жыл бұрын
ene
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
@@dagilidu9487 ክክክክክክ
@kelkdn99
@kelkdn99 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ የማቅህ መሰለኝ ቄራ ሰፈራ 🤔
@user-ph1kx1jd3d
@user-ph1kx1jd3d Жыл бұрын
ልጁ የኔን ባል ነዉ የሚመስለዉ ጌታን❤❤❤❤🌹🌹🌹
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
I hope your halsband don't behave like this one!! 👍
@fevenkidane1888
@fevenkidane1888 2 жыл бұрын
Ligitu gn endehesane nw miyaregate wendema gn tegestehen adenkahalhu
@user-nb2fn7nh7r
@user-nb2fn7nh7r 2 жыл бұрын
በጣም ተጃጃልሻ ሚጣዬ
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 Жыл бұрын
በጣም ነው የምጠላችሁ
@emanaaa733
@emanaaa733 2 жыл бұрын
ኬት ነው ግን ሚያመጡቸው ሚዲያዎች
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ልጂቷ ሥትሥቅ ደሥሥሥ ሥትል ጥርሷ አይኗ ሠው ይገላል ከምር
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын
የኔ አዳም አልመጣም ስለዚህ ባልሽን መውሰዴነው ሆሆሆሆሆይ በቅናት ልሞት ነው እንዴ
@fetiyaabdure3005
@fetiyaabdure3005 2 жыл бұрын
አሁን ምና ነዉ የሚያስቀናዉ
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
ልጂ ቆጆ ነዉ እሱዋም ምኒም አቶንኒን ግን ቲንሽ አፍጫሽ አጭር 🤣🤣
@user-sl3vr9kc6y
@user-sl3vr9kc6y 2 жыл бұрын
🤭😂😂
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
@@user-sl3vr9kc6y ክክክክክ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
አሁን አንድ እጅጌ ልብስ መልበስ ምን ይሉታል ወይ ዘመን
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምን አይነት ጌዜ ላይ ደረሥን እውነት
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Fashion naw fashion naw
@rhbx1012
@rhbx1012 2 жыл бұрын
የዘሬዉሜካብሺአሪፍነዉ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Minewu betami mogni honki ..sewu weretegna newu be careful..yesewu tesfa yelewumi tesfa fetarie newu
@eilse4672
@eilse4672 Жыл бұрын
በቃ እኔ ነኝ ቆሜ የቀረሁ የደሮ አባባል ይዤ አረ የኔ አዳም የት ነህ በናትህ የት ነህ ግን 😱
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የምታመጧቸው ሁላ 😒ፈልፈላ ብቻ ከዚህ ምን እንውሰድ 😒በነገራችን ላይ ግዴታ ነው እንደ ቲማቲም መበርጠቅ 😳🙄
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ ልጁ ተመቸኝ ሢምርርር
@masaratmasarat6123
@masaratmasarat6123 2 жыл бұрын
Yene meretoch betam tameralachu mechereshachun yasamerew😘😘😘😘😍😍😍
@dagilidu4737
@dagilidu4737 2 жыл бұрын
Amen
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጎራዳዎች ባል ይወጣላቸዋል ክክክክ ፂም ገና እኮ አላወጣም ህፃን ናቸው ።
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ስታምሩ አብሶ ልጁ 🤭🤭🤭
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ከዛ በቃ አወራን ታድያ ምን እናድርግ
@user-fv5ri8ql3j
@user-fv5ri8ql3j Жыл бұрын
ይች ነፈዝ ሺልጥልጥ በስዴተኞች መጣሺ ማለት ባይነችን መጣሺ አች ዶማ
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ከዚህ ምን እንማር ገና ያላደጉ ልጆች የጭቅጭቅ ወሬየ
@ruzm9106
@ruzm9106 2 жыл бұрын
yene konjo konjo nesh eshi
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
አቤት ያሁን ዘመን ትውልድ 😀😀😀😀በንስኛግዜ ሴት ልጅ እስው ፊት አታወራም ነበር😂😂😂😂
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 2 жыл бұрын
ጉድ ፈላ ክህሎት ላይ ጥቁር ሰላምታ ላይ ቢጫ
@kalnangiyamafqari7166
@kalnangiyamafqari7166 Жыл бұрын
Liju ande bale ayinafer new 😍 Lijatuwa andane xabaxi necha 😂
@danimanjus3829
@danimanjus3829 2 жыл бұрын
"ስናደድ ሰው እገጫለሁ" ተዛሪበ ኢልካ ዲኻ ድሁል። ትኣትዋ ናብ ስጅንካ ተካል
@rahwaweldegers5866
@rahwaweldegers5866 Жыл бұрын
Kkkkkk kkkk
@habenweldegebriel2149
@habenweldegebriel2149 Жыл бұрын
Ewiii hahahaha the most funny comment 😆 🤣 😄 😂
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 494 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН