አልሰጥም ሲለኝ እንዴት እንግሊዘኛ እንዳወራሁ//ቸርቻቹ ነስር ያመጣል /ፓስተር ሔኖክ መንግስቱ(ሲንገሌ) ስጦታዎቻችን -አዝናኝ እና ድንቅ ቆይታ ፟ ትውስታ

  Рет қаралды 71,998

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

2 жыл бұрын

የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 86
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
በጣም የምወድክ ፓስተር ሔኖክ በፀጋህ ተጠቅሜያለሁ ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ኤድዬ የኔ ልዕልት እርጎ ደርባባ ትሁት በጣም እወድሻለሁ አክባሪሽ ነኝ ፓስተርዬ ስወድህ ተባረኩ
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Betam she is amazing women for me to ...
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
She is beautiful in and out!
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏ኤድዬ ፓስተሮችን እስከ ትዳር አጋሮቻቸው ብታቀርቡ በጣም ጥሩ ይሆናል 👏🏽
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
የተባረክሽ እህቴ ኤዱ ተባረክ ፓስተር ሄኖክ ስንጋለ ሳየዉ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዝህ በፍት የማየትእድል አልነበረኝም ግን ቁጭ ብሎ የመማርም በስንጋለን የመገልገል እድል የገጠማቸው ስንጋለ ስንጋለ እያሉ በፍቅር ስለ እሱና ስለ አገልግሎቱ በፍቅርና በአድናቆት ስናገሩ ሰምቸ ላየው ፈልግ ነበር እናም ደስ አለኝ አንተ የተባረክና የተወደድክ የእግ / ር ሰው ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ እግ/ር ይመስገን ተባረክ ብሩክ ነህ።
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚወዳችሁ ኤዱዬ እና ፓስተር ሄኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ብሰማ ብሰማ አይሰለቼኝም ተባረኩ
@selamzewdie8261
@selamzewdie8261 2 жыл бұрын
ፓስተር በጣም የማከብረውና የምወደው ሲያስተምር ቀልዱ ሲመቸኝ አቦ ተባረኪ ኤዱ
@awetsolomon6669
@awetsolomon6669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቸቹህን ይብርክ ተብረኩ🇪🇷
@kudusankehase8714
@kudusankehase8714 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና የምትወደድ ኣገልጋይ ነህ. በኣገልግሎትህ ተባርከናል።ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።
@ashanetse
@ashanetse 2 жыл бұрын
ፓስተር ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የማከብርህ አንደኛ አገልጋይ ነህ
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
ኤዱዬ በጣም ነው ምንወድሽ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ኤዲዬ ተባረኪ, ፓ/ር ሄኖክ ሲንጌል በጣም ምወደው አገልጋይ ነው ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽
@endalamawguade7342
@endalamawguade7342 2 жыл бұрын
Pr Henok betaaam wedhalehu besibketochihm tetekmeyalehu,..geta eyesus agelglotihn ybark!!!
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ ኤድዬም ዘመንሽ ይባረክ ለምልሙ በጌታ በኢየሱስም!
@sidamaheeshotefaarso6137
@sidamaheeshotefaarso6137 2 жыл бұрын
betam yemwodewu abate (wondme ) henok geta yebarkewu bezu gze gabzelen yehnen ye egzabher sewu edeye anchm tebarek , henok wudededddddd
@belaybast6827
@belaybast6827 2 жыл бұрын
ፓስተሪዬ ተባረክ
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
ፓስተር ሆኖክ ፓስተር ኤደን በጣም ነው እምወዳችሁ ተባረኩ
@tesfayedukamotesfayedukamo7741
@tesfayedukamotesfayedukamo7741 2 жыл бұрын
ኤድዬ በጣም ነው እምወድሽ ጌታ ይባርክሽ ፓስተርም ፈጣሪ ፀጋው ያብዛለት ቢሆን ኖሮ ዝግጅሽ ሁሌ ብሆን ደሰተዬን አልችሎም በማይጠቅመን ጊዜያችን ከምናቃጥል
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 2 жыл бұрын
Tebarek Paster Henok Jesus Christus Goyta Eyu Tbareku 🙏❤️❤️🇪🇷
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 2 жыл бұрын
Tabarek batame. Yegrmal gata yebarekachu
@kalamuhammad68
@kalamuhammad68 2 жыл бұрын
Paster.hiniyee.tebarek.bexam.new.miwedik
@mohammedabdella3619
@mohammedabdella3619 2 жыл бұрын
for this pastor i like pharabols
@fikirtetilahun8902
@fikirtetilahun8902 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ለምልሙልኝ !!!
@dejenebelay4146
@dejenebelay4146 2 жыл бұрын
ኤዱዬዬዬዬ ብርክ በይ!!
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ተባረኩ እወዳቹዋለሁ
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 жыл бұрын
ኤዲ ዮኒ ተባረኩልኝ።
@mezmurplace9296
@mezmurplace9296 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ጨዋታችሁ! ተባረክ ፖስተር ሄኖክ!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
ሄንዬ ጌታ እየሱስ ዝመንህክን ይባርክህሏው ❤❤❤ትባርክሁ 😍😍😍
@yonastekie8108
@yonastekie8108 2 жыл бұрын
Tebareku
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ዉይ ፓስተር ሔኒ ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገዉ
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጸጋዎን ያብዛልህ የሱስ ብቻውን ከፍ የምታደርግ ተሰብኩ ተነግሮለት ያላበቃ የሱሴ ብቻው ከፍ ይበል።
@user-ii4sh7je5u
@user-ii4sh7je5u 6 ай бұрын
የተወደድክ❤😍
@beshirdale2491
@beshirdale2491 2 жыл бұрын
Iduye betam new yemiwodish, le Geta yalesh lib ke anchi alfewu liben yinekagnal, Geta zemenishin yibark. Pastor Henock is a very talented and graceful man of God, love you and your service!!
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 2 жыл бұрын
ኤዲየ ተባረኪ ፖስተር ሔኒንን ጋብዘሽ ሳቅ በሳቅ አረግሽን
@sintayehulegesse8517
@sintayehulegesse8517 2 жыл бұрын
Both Aden and Pastor Henok are our gift from God. May our Heavenly Father bless you more and more!
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን እግዚብሔር አለ
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f 2 жыл бұрын
ዘመንክህ ይባርክህ
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
Eduye zemenesh yelemelem you are blessed 🙌 🙏
@tamiratkenito4266
@tamiratkenito4266 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@saved.by-grace
@saved.by-grace 7 ай бұрын
❤❤we love you pastor❤❤❤
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 2 жыл бұрын
ኤዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አሳቃችሁን ፓስተር ሄኖክ ተባትክልኝ እያሳቃችሁ በጣምም አስተማሪ ነው ተባርከናል ተባርኩ
@sablegirma7232
@sablegirma7232 2 жыл бұрын
Amen!!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ማየተ ነዉ ሰሞኑን ምዲያ ላይ ስመላለስ ነበር ስሙ
@selamzewdie8261
@selamzewdie8261 2 жыл бұрын
ይገርማል ምሳሌ አትጣ ይጨመርልህ ደግሞ ደግሞ ብርክ በል
@asneaga8479
@asneaga8479 2 жыл бұрын
tebaraku Das Setlu🙏🙏🙏🙏
@samuelabrham3321
@samuelabrham3321 2 жыл бұрын
OH LORD, what do you want me to serve you by your GRACE and by your HOLY SPIRIT? AMEN
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
Bless you
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 жыл бұрын
ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ ኤኮ አያሳሳቀ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል ኤና በጣም ደስ ይላል ደግሞም ሣው በስብከቱ አይሰለቺም!
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 2 жыл бұрын
God bless both of you. I’m glad you are continuing this uplift program. Pastor Henok you are the most genuine pastor that is easily approachable. May the Lord provides you with the desires of His heart. May God bless the work you have started and bring it to completion. Excellent program- many blessings 🙏🏽
@gezahegnhailemariam1518
@gezahegnhailemariam1518 2 жыл бұрын
Getta yibarkih
@mekonentesfaye7297
@mekonentesfaye7297 2 жыл бұрын
ሄን ጌታ ይበርክህ!!
@etheth5034
@etheth5034 2 жыл бұрын
ሁሌ አዲስ ሁሌ እየሱሴ ነው እየሱሴ
@sablegirma7232
@sablegirma7232 2 жыл бұрын
Edo you are awesome God bless you and Hene bless you too
@assefamitsiwa7960
@assefamitsiwa7960 Жыл бұрын
ኤድዬ ስለክሣት ብነግርሽ በሣቅ ትሞችያለሽ።
@bayisagada684
@bayisagada684 2 жыл бұрын
May God Bless both of you. It is very interesting interview I wish if the would be party two.
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
Sigale Dhuga dhisini Namatitola❤❤❤❤❤❤.ebbifama dacha hudikechani
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
Invite Pastor Yonathan Aklilu pls
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
አይቸዋለዉ ለካ የመሬት እና የፀሐይ ስበት ስናገር ባጋጣም ሰምቸዋለዉ
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 Жыл бұрын
Adeniye tebarekie, i watched two interview today
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ 🙏🥰ኤዲ የዘማሪ ተከስተ ክፍል 2 እየጠበቅን ነው 🥰
@eliasamaregna3594
@eliasamaregna3594 2 жыл бұрын
Paster henock ewedihalew
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
wawe dse ymel koyta Aduyi zmnachu ybark pasetr fesamih ednafkwe hulu bhyewth yfsem tbarkl
@letebrhanalemayo7500
@letebrhanalemayo7500 2 жыл бұрын
Wawwwww Pastor blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
singale affan oromo miti nati fakateyuu hhhhh paster siwadih eduyeee wwwdd getaa iyesus yibarkachuh
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ከነቢያትም ከሁሉም እየቀላቀልሽ አቀርብልን ኤዱዬ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 жыл бұрын
ኤድዬ ብርክ አያርገሽ
@horrie33
@horrie33 2 жыл бұрын
very transparent, stay blessed
@debelabiri1446
@debelabiri1446 2 жыл бұрын
I love you Heni
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 жыл бұрын
ኤዱዪ ፓስተርዪ ስወዳቹ🥰
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 2 жыл бұрын
God bless more more
@alulawgiorgis6610
@alulawgiorgis6610 Ай бұрын
ኤዲ እባክሽ ዶ/ር መለሰ ወጉ በምን ሁኔታ እንዳሉ ማወቅ እፈልጋልሁ አሁን እኔ 71 ዓመቴ ነው ወንጌል በሬድዮ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በምሰማበት ወቅት ነው ጌታን ያገኘሁት ስለዚህ ይናፍቁንኛል ውጪ ሀገር እንዳሉ አውቃለሁና ቃለመጠይቅ ማድረግ ከቻልሽ ?
@danielkidane3487
@danielkidane3487 2 жыл бұрын
aduye gieta ybarkachu bezi program poster tesfahun btaqerbuln
@hailuberhe8139
@hailuberhe8139 2 жыл бұрын
Pastor please you need to study bubble please please
@benjamin518
@benjamin518 2 жыл бұрын
Eyesus Behiwot sisebek wannaw ya new
@waissoisaaclire7174
@waissoisaaclire7174 2 жыл бұрын
Kkkkkk woyi siga woyi mogos erra benat pastor singale inem indantew neng tinsh lemawofer asibalhung...
@kalamuhammad68
@kalamuhammad68 2 жыл бұрын
Eduu tebareki
@milkilion696
@milkilion696 Жыл бұрын
Eselemenam, crstenam ka Arab Hagar endat meta 🤔🤔
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ያላያቹ እዩት አዳዲስ ለምን አታቀርቢም በቆዩ ኢንተርቪ 😒
@buzehirbaye8506
@buzehirbaye8506 2 жыл бұрын
Change your background
@abutube6506
@abutube6506 2 жыл бұрын
ሙሉን ለማየት አልፈልግም ግን እስክሮል ሳደርግ ነው ያየሁት ይህች ጋዜጠኛ ግን ድሮ ልጅ ሁነን 120የምታቀርበዋ ነች??? ይሄን ብቻ መልሱሉኝ
@ninidan7332
@ninidan7332 2 жыл бұрын
Yes she is .she is good isn't she?
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
ድምፅ የለውም
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН