ሰዎች በትዳራቸው ላይ ለምን ይማግጣሉ መፍትሄውስ? |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 8,186

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

5 күн бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
#መማገጥ #habesha #ethiopianwomen #ethiopianwedding #ethiopiantraditionalclothing #distancelove #ethiopianmusic #በትዳር ላይ መማገጥ #habesha #Ethiopian traditional clothing #ethiopiancommunity #ሰዎች በትዳራቸው ላይ ለምን ይማግጣሉ መፍትሄውስ? #በትዳር ላይ መማገጥ የሚያመጣው ስነ ልቦናዊ ጉዳት #ስነልቦና

Пікірлер: 78
@user-el6vj1so9p
@user-el6vj1so9p 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ስለምክርህ እግዚአብሄር አምላክ የፈረህ ልብን ያድለን ከእንደዚህ እርኩስ መንፈስ ይሰውረን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 күн бұрын
ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆን ለትዳራችንም ታማኝ መሆን አለብን
@mhret3513
@mhret3513 3 күн бұрын
በጣም እናመስግናለን ወንድም የምትስጠን ትምርት ምክር በጣም የከፋ የከረፋ ተግባር ከእንደዚ የርክስት ሃጥያት የመናፍስት ሴራም አለ ከአባት ከእናት የመጣ መንፈስ ይሆናል ወይም ራስ በራሳችን ያመጣነው ወይም ራሳች ወደን ፈቅደን የምንስራው ሃጥያት ስላለ የአባቶቻችን መምህር ግርማ ወንዱሙ መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ሙምህር ተስፋየ አበራ በተይ ገጠኝ ከብዙ አባቶች አሉን ገብታቹ መማር መስማት ከዛ ወደ ተግባር መግባት አለብን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን🎉 እግዚአብሔር አምላክ ታማኝ ያድርገን ለእግዚአብሔር ከማሳዘን ያድነን😊
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 2 күн бұрын
ሁሉም ያው ምስር ነው አሉ በእውነቱ በጣም ከባድ ነው እንደዚህ አይነቱ መንፈስ በጸሎት ካልሆነ አይወጣም ።
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 2 күн бұрын
ተባረክ የልብ አውቃ ነህ❤
@maryeDamtew
@maryeDamtew Күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን ለሰምሰጠን ምክር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን ለሁላችንም ዝሙት ከባድ የህሌና ሸክም ነው መታመን ለራስ ነው
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Күн бұрын
ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እግዚአብሔርን የምፈራ ባል ኣድለኝ ❤❤❤ እውነት ለመስማት የምዘገንን ነው ያለነው ዘመን
@bmm3152
@bmm3152 2 күн бұрын
መሸ አለህ ፀግሽ አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእውነት የወለዱክ ይባረኩ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 3 күн бұрын
በሥማም.በጣም.ይከብዳል.እግዚያብሔር.ይቅርይበለን😢😢
@jesusislord409
@jesusislord409 4 күн бұрын
ጸግዬ እናመሰግናለን ለበረከት ሁን❤
@user-zs9vd5xd4c
@user-zs9vd5xd4c 2 күн бұрын
በስመስላሴ የኔ ወንድም ኣንተ እውነቱና ያየሀው እና ልያስተምረን ያልከው ነው የነገርከን ጭራሽ ኣንተ ጋ ስህተት የለም ። ግን ለጅሮየ የሚቀፍ ነው የሰማሁት እንዴት እግዚኣብሔር በቀደው ትተው በሌላ ይደረጋል ዝሮ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን እዚግዮ መሃረና ክርስቶስ 😢
@user-xi4my9uy3l
@user-xi4my9uy3l 3 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ❤❤
@hanamareyamgetnet2333
@hanamareyamgetnet2333 3 күн бұрын
እናመሠግናለን
@ararsadeberie748
@ararsadeberie748 3 күн бұрын
Likii neh wendime! Tebark!
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 3 күн бұрын
ፀግሽ በጣም እና መሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Күн бұрын
Well said 🙏
@ትግስት955
@ትግስት955 3 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤
@rebekatesfaye8354
@rebekatesfaye8354 3 күн бұрын
ፀግሽ እንዴት አመሸህ ጥሩ ፕሮግራም ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ
@SleepyGreyElephant-do2vi
@SleepyGreyElephant-do2vi 3 күн бұрын
ygermal betam yasaznal eway abet ykre ybelen geta woooo egziabher lante mefrat lb usten abet .... geta eyesus ybarkh ewnetegna wendme .
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 2 күн бұрын
እንደው ፀግሽ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ። ይህ መልእክት ብቻ እንደዚህ ቆሻሻ ስራ ለሚያደርጉት በቂ ነው። ልቦና ይስጠን።
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 3 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@benyas1661
@benyas1661 3 күн бұрын
ጸግሸ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ
@MuluAbrha-f7i
@MuluAbrha-f7i 3 күн бұрын
Thanks tsegush bertaln🙏
@Karimahrima-tw9ct
@Karimahrima-tw9ct 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@rambharosh2297
@rambharosh2297 2 күн бұрын
ትክክክል
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 күн бұрын
Thank you ❤
@habeshayagereleje3755
@habeshayagereleje3755 3 күн бұрын
Thank u
@foziya9615
@foziya9615 3 күн бұрын
እረ አቃጠሉን ላጤነትን ያስመኛል
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 күн бұрын
ላገባ ነበር ፈራሁ ደግሞ እድሜ ህደ
@rambharosh2297
@rambharosh2297 2 күн бұрын
በጣም እናመሰ ግንለንወንድም
@MekidesBelay
@MekidesBelay Күн бұрын
Egzeabher yebarikih wendeme
@user-hn2jm6sz1z
@user-hn2jm6sz1z 3 күн бұрын
የኔ ወንድም በጣም ይቅርታ አድርግልኝ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ይቅርታ ጴንጤ ነበር የምትመስለኝ የነበረው በጣም ደስ ያለኝ ነገር አዳማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን መምህሩ መልህቅ በሚለው ፔጃቸው የሚታወቁት ሲለ ገና ደነገጥኩኝ ከዚያም ስታስተምር ሳይህ በጣም ደስ አለኝ ይቅርታ ልጠይቅህ አልኩና ፈርቼ ወጣሁ እና ኦርቶዶክስ በመሆንህ በጣም ተደሰትኩ ዝም ብዬ አዳምጥ ነበር እንጂ ላይክ አድርጌ አላውቅም በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው በጣም ነው ማመሰግንህ ማከብርህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ፈጣሪ በእውነት በአንተ ትምህርትና ምክር ብዙ ትዳር ይጠገናል
@badtimer3854
@badtimer3854 2 күн бұрын
በሀይማኖትና ብሄር ሰውን አታድንቂ በአስተሳሰቡእንጂ
@Seni1286
@Seni1286 2 күн бұрын
Haymanotun sayhon melekutn tektey
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 2 күн бұрын
አትፍረዱባት በእውነት እኔም ከአስተምሮቱ ተነስቼ ጴንጤ መስሎኝ ነበር ኦርቶዶክ እንድህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጥንቅቅ አርጎ ስለማያስተምር ነው
@ethiopia3330
@ethiopia3330 Күн бұрын
ወንድሜ የኔን ቤት ነው እያወራህ ያለው።
@ganigani6992
@ganigani6992 21 сағат бұрын
Enamesgnalen
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 3 күн бұрын
Egzabher yebrkelgn wedema
@hanalegese137
@hanalegese137 2 күн бұрын
Enmsgenlen
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 3 күн бұрын
Enmsgnallene ❤❤
@mismtg5829
@mismtg5829 3 күн бұрын
Betam letbk guuday bdewl slkachhu aynesam
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 3 күн бұрын
Wedem amsegnalu metamen eko lrse new yadelew enkuane zemnewn begelena yechersale mekrhe adebtehe moges yalew new egzabher yekber
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 күн бұрын
ተቃጠልን😢 ክህደት የደረሰበት ያቃል በቀል ቢፈቀድ በቁሙ ባቃጠልኩት
@Legna27
@Legna27 3 күн бұрын
😅😅😅
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 күн бұрын
@@Legna27 እ ምን ልበል
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 2 күн бұрын
እህቴ ስለተበቀልሽው ምታመጭው ነገር የለም ህሌናው ይውቀሰው የህሌና ፀፀት ከባድ ነው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 күн бұрын
@@user-su2mt8fi7u ህሊና የለለው ሰው ምን ይወቅሰው ብለሽ ህሊና ያለው ሰውን አይጎዳም
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 күн бұрын
ላገባ ነበር ያችን ሳይ ፈራሁ እድሜ ደግሞ 30ሞላኝ ምን ላድርግ
@BrtokalAli
@BrtokalAli 4 күн бұрын
🥰👍
@dgyd1773
@dgyd1773 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia3330
@ethiopia3330 Күн бұрын
የመከራ በርሚል!!!
@alemb4972
@alemb4972 3 күн бұрын
ወንድሜ እባክህ ላግኝህ ትልቅ ችግር ላይ ነኝ እርዳኝ ላግኝህ እባክህ ወንድሜ
@HanaAbebe-yg9cx
@HanaAbebe-yg9cx 3 күн бұрын
አድራሻ አስቀምጧል በሱ አግኝዉ
@alemb4972
@alemb4972 3 күн бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለው
@user-el6vj1so9p
@user-el6vj1so9p 3 күн бұрын
እግዚአብሄር በሰወች ላይ አድሮ ተአምር ይሰራል እግዚአብሄር አምላክ ለችግርሽ መልስ ይስጥሽ እህቴ
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 3 күн бұрын
You please don't took okay people never hlp you so my sister Jesus love you you took Jesus people make me cry 😢 💔 so don't my sister okay my sweet sister
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 күн бұрын
በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@enwarjemal5729
@enwarjemal5729 Сағат бұрын
Jabaa nama barnoota bareeda irra arkane glt
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 3 күн бұрын
አይ ሰዉ መሆን እኔ አላገባሁም ግን በጓደኝነት ወልጄ አለሁ የ2-4ወር ህፃን አለችን ግን ደሞ እኔን መኖር ሳይችል ዝም ብሎ ልጃችን አንድ አመት ሲሆናት ችት አረግሽብኝ ብሎ ሰደበኝ እና ተጣላኝ እኔም ስደቴን ቀጠልኩ።
@FithTilahun
@FithTilahun 3 күн бұрын
Meleyet felego weyem lela hiwete yenorew yehonal
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 3 күн бұрын
@@FithTilahun awo endeza neger እኔም አዉቄበታለሁ ከዛ ደሞ ምን አለ እኔ እኮ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል
@FithTilahun
@FithTilahun 3 күн бұрын
@@user-yy4ps5cg1x ayezosh sew sayefeleg siker sebebegna new... Demo lela yeteshale melkam sew yesetshal seleweledsh ye alem mabekiya ayedelem....endasemiww
@wemernesro-tk8ed
@wemernesro-tk8ed 3 күн бұрын
ወንድሜ እኔ ለትዳሬ ታማኝ ለመሆን እሞክራለዉ ጊን እሷ ማገጠችብኝ ብዬ አልማግጥም ነገር ጊን በቀጥታ እፈታታለዉ ያለምንም ጥርር የምን ቀልድ ነዉ ከሷ መኖር እራሱ ሀጠኣት ነዉ
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 3 күн бұрын
እናተ ባብሱነው ወንዱች ሴትን እዳቁሰላችሁ አላቺሁ
@remla_8503
@remla_8503 3 күн бұрын
እዝጋቤር ማነው
@Legna27
@Legna27 3 күн бұрын
ጥያቄው ያለቦትው ነው 😮ተኝተሻል እንዴ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 күн бұрын
ተው እስቲ ሆድ ይፍጀው
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 3 күн бұрын
በጣም ሆድ ከሀገር ይሰፋል አሉ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 күн бұрын
@@user-yy4ps5cg1x እስቲ ተይኝ እህቴ
@user-cb7nm4vo4t
@user-cb7nm4vo4t 3 күн бұрын
ደምሩኝ
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 3 күн бұрын
ትክክክል
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 2 күн бұрын
Enmsgenlen
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 112 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
Bemax Reactions
0:43
Bemax - ベマックス
Рет қаралды 2,6 МЛН
25 Cent Car / P Kyddy Car
1:01
British Seany
Рет қаралды 11 МЛН