ሰዎች የማይናገር የማይራመድ የማይመለከት ልጅ ለምን ታሳድጊያለሽ ይሉኛል.| የእዝነት ፈተና ወ/ሮ ዘቢባ አህመድ | ምርኩዝ24 "የታጠፉ ገፆች" | ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 391,764

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#የታጠፉ_ገፆች
#ምርኩዝ_24
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 1 300
@fatimaa615
@fatimaa615 Жыл бұрын
ጀነትል ፉርዶስን ተመኘሁልሽ ልጆችንም አላህ አፉቸውን ይመልስላቸው ለሱ ለሱአይቸግረውም ሊፈትነ ን እጅ
@rahmt2392
@rahmt2392 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ኢሻአላህ ለበጎ ነው
@bad9318
@bad9318 Жыл бұрын
Walahii jenatin yebelet .min Ale
@R.A52
@R.A52 Жыл бұрын
አላህ ለልጆች በሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው ጀግና እናት
@hannanhassen8889
@hannanhassen8889 Жыл бұрын
Ulunem Alha Afiya maderg Yecelal Ancegen Gagna Enat nasehi barce
@lubabamohammed9052
@lubabamohammed9052 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሺሪ እኔም ከአንቺ የባሰ ች ልጂወልጀ ነበር እኔ ግን እንዳቺ ጠንካራ አልነበርኩም እራሷ ያበጠና ወገቧ ያበጠ ነበር ከቻልሽ እነዛንም ጠይቂአቸዉ ዘዉዲቱ ነዉየሚታከሙት ግንተስፋ የለዉም ልጀ በአምስት ወሯ ወደ አሄራ ሄደች ከዚህ የተሻለ እንደሚሆንላት ተስፋ አለኚ
@muslitubejimmitti6258
@muslitubejimmitti6258 Жыл бұрын
💝💝💝💝
@abdulkerimsheko4468
@abdulkerimsheko4468 Жыл бұрын
Inshallah
@halimalima9873
@halimalima9873 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ቀናሁብሽ በእሷ ቦታ ብሆንስ ብዬ አሰብኩኝ እግዚአብሔር በልጅሽ በኩል አድርጎ የመጣብሽ ለሌሎች ልጆች መድሃኒት ሊያደርግሽ ነው አየሽ ይሄን ድርጅት ከፍተሽ አንቺም ዘሮችሽም በሙሉ ሊባርክ እግዚአብሔር ፈልጎ ሲሆን ሌላው እነዚህ በየቤቱ የተደበቁትን አንቺ እንድትረጂ አስቦ ለመልካም ሥራ ነው መጥሪያ መንገዱ ልጅሽ ነው ቀናሁብሽ በእርግጥ በጣም ከባድ ነው ቃላት አይገልጸውም እግዚአብሔር ጥንካሬሽን አይቶ ነው የሰጠሽ በጣም ደስ የሚል አንደበት ከመልካም ሥራ ጋር አይዞሽ በርቺ ለብዙ ደሃ እናት አደረገሽ በጣም ደስ ይላል፡፡፡
@welid6459
@welid6459 Жыл бұрын
222ww3n
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
እውነት ነው
@najet7474
@najet7474 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ አላህ ህፃኖቹን ሙሉ አፍያቸውን ይስጣቸው የማይቻል የለም ኢንሻ አላህ ፣አላህ እድሜሽን ያርዝመው
@hassentahmed548
@hassentahmed548 Жыл бұрын
Azvnnala
@halimacamil9167
@halimacamil9167 Жыл бұрын
ያአላህ የማልችለውን አታሸክመኝ እንደኔ ደቃቃ ደካማ ያለም አይመስለኝም ሁሉን ቻይ የሆንከው ጌታዬ አላህ አፍያቸውን መልስላቸው ለወላጅም ፅናትን አቅምን ስጥ
@sarazera8059
@sarazera8059 Жыл бұрын
Egzabher amlak yemsanew negare yeleme ayzoshe berche.
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አሚንንን
@seadashow3824
@seadashow3824 Жыл бұрын
Aminnnnn
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 Жыл бұрын
የአላህ ህይወት እንደዚ ናት አይዝሽ እኔም ልጄ እንደ ሀሙዲ ናት ወላሂ ብዙ ፈተና አይተናል እውነት ነው እማ እራበኝ እማ ከረሜላ ግዝልን የሚለው ድምፃ ይናፍቀኛል እማ እኔም ህክምና ተባበሪኝ እርዳታሽን እፈልጋለው እማ እኔ ተስፋ አልቆርጥም አንድቀን ከአላህ ጥሩ ነገር ይመጣል እማ እኔም ስወልድ ልጄ ተክለ ሀይማኖት ተኝታለች እኔ ዘውድቱ ኦብረሽን ሆኜ ፕላስተሩ ሳይላጥ እሳን ለማየት በታክሲ እየተጋፋው ላያት እሄድ ነበር ቁስሉን ህመሙን አቀዋለው እናም ልጄ መውጣት ወይም ጎደኛ ትፈልጋለች አድራሻይ አዲስ አባቦሌ እራዳ እንደውም እናቴ ደውላ ነበርአላህ ካቺ ከሁላችን ይሁን እማ እኔም ብዙ ታሪክ አለኝ ያረብ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
አላህ ሆይ እንደኔ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነት እንዳተ ቸርነት በማልችለዉ ነገር አፈትነኝ የአላህ ያረብ
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Жыл бұрын
አሚን
@shimajemal5471
@shimajemal5471 Жыл бұрын
Ameen
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
በጣም
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@bezz6223
@bezz6223 3 ай бұрын
ድንግል ትርዳሽ ከነልጇ ጀግና ትልቅ እድሜ ትስጥሽ እምዬ ባንች እምነት አላህ ይርዳሽ ጀግና እናት ኑሪልኝ
@GeteMulisa-pn2bu
@GeteMulisa-pn2bu 3 ай бұрын
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ለብዙ ኢትዮጵያዊ እናቶች አርአያ የምትሆኚ ብርቱ ሴት ነሽ ነገ ያሰብሽውን ሰርተሽ ቆመሽ ለማገልገል ፈጣሪን እድሜ ከጤና ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@zahrukjuhar3553
@zahrukjuhar3553 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ወላሂ ካንቺ ብዙ ነገር ነው የምንማረው ሰብር አላህ ሰቶሻል ለኔ የጀግኖች ጀግና እናት አላህ ለኸይር (ለሰበብ) ነው የታመመውን ሁሉ አላህ አፊያ ይስጣቸው
@user-jq4hd8iy5h
@user-jq4hd8iy5h 3 ай бұрын
ኣቢሺር😢❤❤
@zuzudessietube
@zuzudessietube Жыл бұрын
አሰለመአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አሏህ አለይኪ የብንት በለዲ ❤ የሴቶች በላይ የሴቶች ተምሳሌ አንቺና አንቺ ብቻ ነሽ :: በህይወቴ ያላየሁትን ያልሰማሁትን ተግባርና ስራ ሰርተሽ አሳየሽኝ እውነት ለመናገር በአንቺ ውስጥ ብዙ ነገሮችን አየሁ ❤😭 እስኪ እንዴኔ የተደሰተ ካለ ላይክ
@starcall9965
@starcall9965 Жыл бұрын
አላህአፈያውንይመልስለት
@fyyu6856
@fyyu6856 Жыл бұрын
አላህ ይረዳሽ ልጆቹንም አላህ አፈያ ያረጋቸው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
የኔ እናት ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ያጠንክርሽ ከልቤ አዝኛለሁ😭ከልጅ ህመም እግዚአብሔር ይሰውረን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሰጠኸኝ ተቆጥሮ የማያልቅ ስጦታህ አልሀምዱሊላህ ጀግና ሴት ነሽ ማሻአላህ
@argoba3210
@argoba3210 Жыл бұрын
ያረቢ ጤና ስጥላት😥😥😥😥እህቴ ትግስቱን ይጨምርልሽ አላህ ምንዳውን ይክፈልሽ
@user-hx5dl3uh9i
@user-hx5dl3uh9i Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ. አላህ ሆይ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን አላህ ለታመሙት ሁሉ አንተው አሽራቸው ያረብ ያረሒም እርሀምና
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሚን
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu Жыл бұрын
እናትነት ከምንም በላይ ነው!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@elmaebro2087
@elmaebro2087 Жыл бұрын
በየንደንዱ ቤት የለዉ ችግር በጠም ብዙ ነዉና አለሀ የቅልለት ለሁሉም🤲🤲
@user-wq4vu9cn8n
@user-wq4vu9cn8n Жыл бұрын
ከሚንያረብ
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 Жыл бұрын
ያአላህ 😭😭😭 አንቺ ጀግና ነሽ አላህ ይድረስላችሁ አብሽር የኔ እህት
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
ኢላህ ደካማህ ባሪያህ ነኝ አደራህን ኢላሂ ለታመሙ ለተጨነቁ ላዘኑ አተ አፊያቸዉን ደስታቸዉን መልስላቸዉ😪
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ጀግና ልልሽ ነበር ያሥባትል💪💪እናበራታት እምትሉ እስኪ🙋
@nejatsalihhalima4377
@nejatsalihhalima4377 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ አላህ ጥንካሬሽን አውቆ ነው የሌሎች እናቶችን እንባ እንድታብሺ ሰበብ ያደረገሽ አላህ ለሁሉም ልጅ ሙሉ አፍያውን አላህ ይስጣቸው አንቺም ጥንካሬሽንና ኢስቲቃማውን አላህ ይጨምርልሽ አላህ በጀነት ይበሽርሽ ያረብ አላህ ልፋትሽን በእጥፍ ይመንዳሽ ያረብ
@fatooma9063
@fatooma9063 Жыл бұрын
Allahyasherileshi
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እናት ሁሉን ቻይ አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግልሽ እህቴ ያርብ ህልምሽንም አላህ ያሣካልሽ
@ymerase
@ymerase Жыл бұрын
ማሻአላህ በእስልምና ስነምግባር ማደግኮ መታደልነው አላህ አፊያ ያርግልሽ ልጅሽን እማ አጅሩንም የምታገኝ ያርግሽ አብሽሪ ኢነሏሀ ማአ ሷቢሪን ነው አላህ ከታጋሾችጋነው😥😥
@mousman22
@mousman22 Жыл бұрын
የአላህ አስተካክለህ ለግሰን 😭 የሀቢቢ አላህ አፊያ ያድርግህ 😭 የታመመውን ሁሉ አፊያ አድርጋቸው ያረቢ ለወላጆች ፅናትን ሀቅሙን ስጣቸው በረህመተክ 😭
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 Жыл бұрын
አሚንንን ያረቢ
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 Жыл бұрын
አላህ የሁሉንም ልጆች አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ🙏
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
አላህ ያሽራቸው ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታችን አላህ🤲❤️
@mesy6975
@mesy6975 Жыл бұрын
አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ያረብ🤲🤲🤲🤲
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 Жыл бұрын
አሚን የሠረቢ
@user-ii8vi9or5t
@user-ii8vi9or5t 3 ай бұрын
Amin yarebb❤❤❤
@agashsys7623
@agashsys7623 Жыл бұрын
ያረብ እኔም ምኞቴ ነው የቴሞችን እና አዛውቶችን ሰብስቤ መያዝ አላህ ከስደት ያውጣኝ ያረብ
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
እኔም ኢንሻ አሏህ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ጀግና እንስት ነሽ ወላሂ ለብዙወቻችን ተምሳሌት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zeyba8935
@zeyba8935 Жыл бұрын
አላህ ይድርስልሽ አላህ ሙሉ አፊያ ይስጣቸው
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 Жыл бұрын
ሁለተኛቱ ሀናናን ምርጥ የሴት ጀጋናዎች
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 Жыл бұрын
What ever the reason this child was born and as a mother you can't help it all you can only do is to look after him until the time comes. Never be ashamed of him and you will never regret it ,and God will help you and you are not the only one there are lots of children with different disabilities.
@ahmedabdullah6181
@ahmedabdullah6181 Жыл бұрын
ማሸአላህ‼ ጀግኒት አይገልፃትም፣በዛ ላይ ያላት ተዋድኦ ፣ከኢማን የመነጨ ትህትና፣አላህ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ፣ልጆቹን በሙሉ አላህ አፊያ ያርጋቸው፣እህታችን በሁሉ መልኩ አላህ ያግዝሽ ፣አብሽሪ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።
@aishaassa1792
@aishaassa1792 Жыл бұрын
ቃላዓት. አጠረኝ በምን ልግለፅሺ አላህ ይህን ልጅ የሠጠሺ. ለሌሎችም. ሠበብ ሲያደርግሺ ነው እጅግ. ጀግና እናት የአላህ ታዓምር የገባሺ እናት ስራሺን አላህ ይቀበልሺ!!!
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ አሏህ አፍያ ያድርግልሽያርብ አንችም ጠንካራ ነሽማሻአሏህ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
የአላህ ጥባብ ከሚየስገርሙ ነገሮች አንዱ እናትናት ነው ሱባህን አላህ አላህ አፊየ የድርግልሽ ያረብ የአላህ በዝናት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት በጣም ነው ያስለቀሽኝ😭😭 የምታምኝው አምላክ ያድንልሽ ሁፍፍፍ በልጅ መፈተን ቀላል አይደለም
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 Жыл бұрын
ጀግና ሴት አላህ የልጅሽን አፊያ ይመልሥልሽ የሁሉንም እናቶች ልጆቻቸውን አፊያ ያድርግላቸው እህህህህህህ የልጅ ነገር
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው አይቸግረውም አረህማኑ ጀግና እናት አላህ ያበርታሽ
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
ያአላህ በየቤቱ ስት ነገር አለ አጂብብብ ያአላህ ሱበሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ለቅሶሽን ያብሰው ያርብብብብ😭😭😭😭
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን ሴት ወላሂ በጣም ታስደስተኛለች ጀዛኪላህ በርች ለብዙዎቻችን አረአያ ነሺ
@yifrutegeng8174
@yifrutegeng8174 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ....እጅግ የሚያሣዝን ታሪክ።እግዚአብሔር ይርዳሽ!!
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
የአላህ እሱ ምን የማይሳነው አላህ አፊያ ያርግልሽ ያረብ
@AsmaAsma-nt3ze
@AsmaAsma-nt3ze 3 ай бұрын
Alahh.hulun.Awakinaw.Barchi.ehitachin.Alah.mulu.tenawn.ymalsilash.lanchim.latamamutim..jagina.set.mashalaaaaaaaaa
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ ያደርጋቸዉ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የብዙ ሰዉ ምሳሌ አብሽሪ እማ😍😍😍😍😍
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 Жыл бұрын
ከእናቶች ሁሉ ትለያለሽ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ በርቺ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሱ መላ ይፍጠርልሽ የኔ እህት
@uaeuae2827
@uaeuae2827 Жыл бұрын
አንቺ የእዉነት ልዩ እናት ነሽ ረጀም እድሜ ተመኘሁልሽ ኢንሻአላህ ለአላህ ምንም ሚሳነዉ ነገረ የለም አንድ ቀን ልጅሽም አፍያአረጎልሽ ምታበሸረን ቀን ቅረበ ያረገዉ ያረብ።
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ያረብ ጀዛሽን አሏህ በአኼራ ይክፈልሽ ልጅሽን አላህ አፊያው ይመልስለት በዙሪያሽ ያሉ ህፃን ልጆችሽን ያረብ በርቺ
@user-st9vu9fx1j
@user-st9vu9fx1j Жыл бұрын
አላህይገዝሽ ጠንካር ነሽ አላህአፊያቸውንይመልስላቸውያረብ
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b Жыл бұрын
የአላህ የአላህ አላህ ሆይ ከምችለው በላይ አትፈትነኚ አላህ ሆይ ሰብርን ከሚፈታተን ፈተናን አታሽክመን ያርቢ ያርብ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቅን ልብ ስላለሽ ይሳካልሻል
@betiteshome271
@betiteshome271 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ስራው ግን ድንቅ ነው መቼም ላያስችል አይሰጥም
@bzu4394
@bzu4394 Жыл бұрын
በጣም😥😥
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 Жыл бұрын
አላህ ጤናውንይመልስልሽ የኔውድ እህት ምንም ለማለት ቃላት ያጥረኛል አላህ ሶብሩን ያብዛልሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
በጣም ጀግና እናት
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነሽ እህት አለም ኢንሻአላህ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ እኛም በቻልነው አቅም ከጎንሽ እንቆማለን ቢኢዝኒላህ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤❤
@saraasmerom8854
@saraasmerom8854 Жыл бұрын
We need more mom's like you. Wonderful job you have started and good luck with your plan. Thank you
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ጀግና አንችን የመረጠሽ ከሁሎችም የኢማንሽን ደረጃ አላህ ስለሚያውቅ ነው ጀሊሉ አይዞሽ አይዞሽ እህቴ ምን እንደምልሽ አላውቅም የናቶች ፈርጥ ነሽ የኔ ደግ እህቴ ቃላት የለኝም ላንች
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
የእናት ዉለታ በምንም አይመለስም አላህ ጥንካሬሽን የበለጠ ይጨምርልሽ ። ቃል የለኝም በእንባ ነው ያዳመጥኩት።
@sumeya8365
@sumeya8365 Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣምነው ያስለቀስኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@sumeya8365 በዝህያላለቀሰ።።ይልጀህመም።ክባደንወ።ሊትእቀልፈይለ።ቀንእቀልፈይለ።አላህያሸርልሸ
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
አላሆይ የነዚህን ሚስኪን ልጆች አፊያቸዉን መልስላቸዉ እድሜናጤና ለእናቶች
@sdzgs6262
@sdzgs6262 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጄግና ነሽ ጎበዝ ነሽ አላህ ድካምሽን ያስርሽ ያረህማ የኔ ማር አብሽሪ እፍፍፍ አላህ ያበሽርሻል ታገሽ
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ እህት አሏህ ያሳካልሽ አሏህ ከአሳብሽ በላይ ወድ የሀገሬ ልጅ ዉድ እህቴ በጀነተል ፊርደዉስ የዘመኑ ጀግናየ ነሽ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ፈተናችንን አቅልልን ያረብ ወሏሂ ከባድ ነው ወሏሂ በዚች ምድር ላይ እንደ እናት ያለ ሰው የለም አላህ ያሽርልሽ የኔ እህት
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
ምን አይነት ጠካራ መልካም ሴት ነሽ
@ahmedin31
@ahmedin31 Жыл бұрын
እህታችን አላህ ይጠብቅሽ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@Aliyashafi738
@Aliyashafi738 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና አላህ ይርዳን
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 3 ай бұрын
ስታለቅሽ አልቅሻለሁ በጣም ጠንካራ እናት ለሴቶች ሞዴል መሆን የምትችይ ሴት ነሽ በሱቅሽ ከምታገኚዉ ገንዘብ የበለጠ በሰማይ ሀብት እያከማቸሽ ነዉ ለአንቺ በምድር ረጅም እድሜና ጤና ከበረከት ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ ይስጥሽ ተባረኪ ።
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
,ማሻአላህ ጀግና እናት አላህ ከእናት ሀቅ ይጠብቀን ያረብ በርቺልን እህታችን ዘቢባ አብሽሪ እንረዳዳለን አይዞን የኛ ምርጥ እህት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
😭😭😭እፍፍፍ አላህ ርግስቱን ይስጥሽ እህታችን
@shikureyatube2171
@shikureyatube2171 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Жыл бұрын
የአላህ ከባድ ነው ላንች ኸይር ነገር አስቦልሽ ነው አይዞሽ የኔ እናት
@zedshumet5427
@zedshumet5427 Жыл бұрын
ለኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነክ እኒ ኩንቱ ሚነዞሊሚን አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትናል አብሽሪ አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት
@hayuti2984
@hayuti2984 Жыл бұрын
ድንቅ እናት 😢 አላህ ብርታቱን ይጨምርልሽ❤
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
የእናት ውለታዋ መቸም አይከፈል አላህ አፊያውን ይሥጥልሽ እህቴ ከአላህ ተሥፋ አይቆረጥም
@zemzemze2015
@zemzemze2015 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ብቻ አይገልፅሽም ግን የምለዉ ስላጣሁ ነዉ አላህ ይዘንላቸዉ አንችንም አላህ ያበርታሽ ያረብ ጀዛኪ አላህ ኸይር ጀዛ🤲
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጀግና ሴት ማሻአላህ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሺ ያረብ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
ውዴ ተአምር ማድረግ የማይሳነው ፈጣሪ በተአምሩ ይፈውስልሽ ።ጀግና ሴት ነሽ ሌሎችንም በማነቃቃትሽ ።ገና መፅሐፍ ትፅፊያለሽ። እግዚአብሔር ለሌሎችም ለምስኪኖች መንገድ ሊያደርግሽ ስለሆነ ዋጋሽ ትልቅ ነው በርቺ
@meremseid8773
@meremseid8773 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ወለሂ በዝች ድና ከይር የሰራሽው አላህ በጀነት ያስደስትሽ ወላህ አርያችነሽ የሰው ልጅ ከምንም በላይ አፍያ ነው አላህ ህሄን ልጅ የሰጠሽ አላህ በአኬራ ላስደስትሽነው እና እህቴ ወላሂ በርች አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አላህ አፈያ ይስጣቸው አላህያግዚሽ ልጅሽ አላህ አፍያ ሰቶት እዚ መድረክ ላይ የምናየው ያርገን ለሁላችንም አላህ ያቆየን እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ መቼም ተስፍ አትቁረጭ ሁሉን አስተከካይ አላህ ብቻ ነው አብሽሪ ምበረች እችን መልክቴን አስተላልፍልኝ ላላህ ብላቹ እናተን አላህ ያግዛቹህ
@omurali3116
@omurali3116 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እሕቴ በጣም ጀግናነሽ አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ልጆቹንም የኸለቃቸው ጌታ ይድረስላቸው
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ህልምሽን እውን ያርግልሽ አምላኬ የልጆቹን ሙሉ ጤና ይመልስልን
@mesiredu6173
@mesiredu6173 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ በልጂ መፈተን እጂግ በጣም ከባድ ነው የልጂን ፈተና አይቸዋለሁ
@ekiramekiramahimedail3026
@ekiramekiramahimedail3026 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አሏህ ትልቅ ዴረጃ ላይ ያድረስሽ ሀያትሽን ያስረዝመው
@jemaljuhar1727
@jemaljuhar1727 Жыл бұрын
አሏህ ይድረስልሽ ፤ አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርገው። ዐሜን ዐሜን ዐሜን ።
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 ай бұрын
ኢሻአላህ አላህ ያበርታሸ የኔ እናት አላህ ይገዝሸ አላህ አፍያቸውን ይመልሰልሸ
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 Жыл бұрын
አላህ ሰፊውን ጀነት ይወፍቅሽ እናት አለም 💛
@saada6007
@saada6007 Жыл бұрын
ያረብአፋያውን ይመልስልሽያአላህ ታአምር😭😭😭😭😭
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አላህ እኮ የሚወደውን ሰው ዱንያ ላይ ይፈትናል ፈተናውን በሶብር ካለፍሽ አላህ በአኼራ ትልቅ ሽልማት እንዳለሽ አስቢ ጥንካሬውን አረህማን ይስጥሽ
@sefanit2960
@sefanit2960 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከልጅሽ አልፈሽ ለሌላ ሰው የተረፍሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሄድሽበት በርቺ እህቴ💚💛❤️🙏
@haymanotatale7236
@haymanotatale7236 3 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ በሃሳብሽ ሁሉ ይሙላልሽ በርችልን የኛ ጠንካራ እህት
@ekramteub8868
@ekramteub8868 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፍአዉን ንመልሥልሺ ለልጆችሺ በጣም ጠካራ ጀግና እናትነሺ የዱና ልፋትሺን በጀነት አላህ ያበሸብሺሀል አብሺር እህቴ አላህ ይርዳሺ
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ያረብ አላህ አፊያውን ይመለረስልሽ የኔናት😭😭😭😭
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ጉዳትሽን የሚጠግን ደስታ ይስጥሽ እህት ልጅሽንም አላህ ያሽረው አላህ ያበረታሽ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
የእኔ እናት አትፈትነኝ አይባልም ፈተናየን አቅልልኝ አላህ ሆይ የዚህን የልጅ አፈያመልስለት
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
ዘቢባዬ እውነት ትለያለሽ ጀግና ነሽ በርችልን እህቴ ኑሪልን❤❤❤
@user-md4mt2zw4k
@user-md4mt2zw4k Жыл бұрын
የአላህ አላህ ጀግና እናትነሽ አላህ ይጠብቅሽ ኢንሻ አላህ አፊያዉን የይመልስልሽ
@hussensaid4059
@hussensaid4059 3 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴትነቺ ሱባሀን አሏህ
@user-ud2ds2gf4z
@user-ud2ds2gf4z Жыл бұрын
አሏህ ሙሉ አፈያውን ይመልስልሺ ውደ ካአሏህ ተፅፋ አትቁረጭ የአሏህ እራህመት አያልቅምና አሏህ ይድረስልሺ💘💘💘💘💘
@lulamohammed7455
@lulamohammed7455 Жыл бұрын
እናቶች ሁሉ ጀግኖች ናቸው አላህ ቅዋውን እና መፍትሄውን ይስጣቸው
@xayadxaji1434
@xayadxaji1434 3 ай бұрын
ያአሏህ አሏህ አፊያውን ይመልስልሽ ያረቢ ሁሉም ነገር ለአሏህ ቀላልነው ኢንሻ አሏህ አሏህ አፍያውን ይመልሰው ወሏሂ ከምንምበላይነው ያስለከሽኝ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ 😥አላህ ያበርታሽ የኔ እናት ያአላህ አላህ አፍያ ያድርግልሽ
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እዚህ ምድር ላይ ሴትን እናት አድርጎ አላህ ሰያመጣት በምከኒያት ነው ሁሉን እንድትችል አድርጎ አላህ ያግዝሽ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ያሠመኡል አሊም አልሃምዱሊላህ ቱመ አልሃምዱሊላህ ሁሉን አሟልቶ ሰቶን እናማርለን የአላህ ይቅር በለኝ ቃላት አጣሁ ምን እደምለሽ ጀዛኪ አላህ ኸይር እናት እናት እውነትም የጀነት መገኛ አላህ አፊያ ያድረጋቸው ያረብ ለሱ ምን ይሸግረዋል
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 7 ай бұрын
የኔ ትግስተኛ አላህ ልጂሽን አፍያ ያድርግልሽ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በእውነት ጰጋውን አድሎሻል እኔ ባንቺ ቦታ ሆኜ ሃዘንሽን አየሁት አለቀስኩ ፈጣሪ ያበድርሽ የሚያስደስት ሁሉ ይስጥሽ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ የኔ እናት
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 Жыл бұрын
አሚንንን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,3 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 12 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,4 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 35 МЛН