No video

#ሰይድ

  Рет қаралды 215,076

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 900
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Жыл бұрын
_ብዙ ጣፋጭ ነገሮች አሉ ነገር ግን እንደ ጤና ጣፋጭ ነገር የለም የአላህህህ ጤናችንን አታሳጣን😢_
@samrilove2625
@samrilove2625 Жыл бұрын
Amen(3)🙏🙏🙏
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😢😢እውነት ነው አሜን❤
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
በጣም ዋናው ጤና ነው ወላሂ ምንም አይኑርን
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Жыл бұрын
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 Жыл бұрын
አሚን😢
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
በዚህ ምድር እንደ ጤና ጣፍጭ ነገር የለም!!ጤና ይስጣችሁ ወገኖቸ አትራቡ አትጠሙ አትታረዙ ግን ደግሞ በበሽታ አይፈትናችሁ 🙏
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤
@netsanettube9580
@netsanettube9580 Жыл бұрын
​@@amanaaQuruu6491 mati naaf ta'i ❤❤
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
Mn alachu ehitoche amargna awuruna engibaba 🤨😁
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
አሜን በጣም
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Жыл бұрын
❤❤
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
የተንቢ ምርጥ አስተመረችን ነት የምትሉ👍👍👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@Maryam-hp2mu
@Maryam-hp2mu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💕👍👍👍
@roshelamarim2114
@roshelamarim2114 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
እኔ በህይወት ዘመኔ የተማርኩት ከአምላኬ በቀር ማንም እንደሌለኝ ነው በእውነት ስነግራችሁ እናት አባት እህት ወንድም ማንም በህይወት መንገዴ ላይ የሉም ግን አምላኬ እጆቼን ይዞ እየመራኝ በጥሩ ሁኔታ አለሁኝ ተመስገን ሁላችሁም በእግዚአብሔር ተደግፉ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
ሀቅ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@Lula124tube
@Lula124tube Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለኝ ማንም አለኝ ከሚለው ነገር በላይ የኔ ኢየሱስ ይበልጣል የኔ መደገፊያ የኔ ወዳጅ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌሉያ😥🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hf9vd7xy2r
@user-hf9vd7xy2r 5 ай бұрын
ሳህ ትክክል
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ለዚህ እኮ በሰዉ ሀገር አተሰምምኝ ብዬ የምለምንህ ጌታዬ😢😢😢😢 እንቅፋት እንኳን አይንካቹ ወላሂ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ልደምርሽ
@zeberaali5809
@zeberaali5809 Жыл бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@user-bm4jl4wo5m
@user-bm4jl4wo5m Жыл бұрын
አሜን
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Жыл бұрын
እይ ወላሂ
@zeynebendris
@zeynebendris Жыл бұрын
የተንቢ አትጥፊ የሚሰማ ይስማ አንድም ሰው ባንች ምክር ሊቀየር ይችላል ሁሌም ቪዲዮ ስለ አረብ ሀገር ስሪልን እህቴ አላህ ያበርታሽ 😢
@user-hs8ec1zi1j
@user-hs8ec1zi1j Жыл бұрын
ተክክክል❤
@Roman_habeshawit
@Roman_habeshawit Жыл бұрын
ስደት እና ህመም ብዙ ነገር እንድትታዘቢ ያደርጋል!! እህቴ እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
ሰኢድ ሀበሻ ጀግና የዋህ ምሁር ነው ፈጣሪ ይጠብቀው😍😍
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አመሠግናለሁ😍🙏
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Жыл бұрын
​@@seidtubee ምርጥ ወንድ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ መታደል ነው ጥሩ ሰው በጠፍበት እንድህ መገኘት መታደል ነው
@abebategeg
@abebategeg Жыл бұрын
​@@seidtubee እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድሜ የምድር የሰማይ ቤትህን ያዘጋጅልህ 🙏🙏🙏
@Senayt-jz3ri
@Senayt-jz3ri Жыл бұрын
​@@seidtubee ፈጣሪ ይባርክህ ወንድም❤❤❤❤
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq Жыл бұрын
​​@@seidtubeethank you bro 🎉 ❤
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
ቤተሰብ ባል ወንድም ማንንም አላምን አላህ የሰው እጂ እዳያሳየኝ የሰጠኝን ይባርክልኝ ጤናየኝ አያሳጣኝ አሟሟቴንም አልጋለይ እንዳያውለኝ ተሎ ይውሰደኝ 😢አደረውን ያረብ
@seadetube8022
@seadetube8022 Жыл бұрын
ትክክል❤
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
አሚን እኔም እደዘው
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
በጣም የሰው እጅማየት ያማል
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
❤❤❤😥😟🤲🤲🤲🙄😭😭😭🙏
@user-sq9tb9lb6o
@user-sq9tb9lb6o Жыл бұрын
ትክክል
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ሰይድ እና የማለዳስቅ እናተን ስለማቃችሁ ደስ ብሎኛል የኔጀግኖች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ለናተ ቃላት የለኝም
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr Жыл бұрын
ራቡ ደህናነሺ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
በጣም ውደ
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
@@ZemzemMehamed-dn1fr አልሀምዱሊላ ደህናነኝ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ረቢየ😍🙏
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Жыл бұрын
​@@seidtubee ቤትህን ጎበኘሁ ወንድሜ ለምታደርገው ሁሉ ጀዛከሏሁኸይር
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በመጀመሪያ አንቺ ድነሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። በበኩሌ አንድም ምስጋና ለኔ አይገባኝም። አላህ በማውቃቸው እህቶቼ በኩል ሊረዳሽ ፈልጎ ያንኑ አድርጎልሻል እነርሱ ከተመሰገኑልኝ ለኔ ከበቂ በላይ ነው። አላህ ቀሪውን የህይወት ዘመንሽን ሷሊህ ባል አግብተሽ ልጆች ወልደሽ የምትደሰቺ ያድርግሽ ።
@Susuborena23
@Susuborena23 Жыл бұрын
ከዚህም በላይ ይገባሀል ወንድሜ ❤❤👏👏
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Жыл бұрын
ቀን ከለሊት ላይቭ እየገባህ ሳትሰላች ካርድ ተቀብለህ በብር እየቀየርክላት እደነበር ነው የነገረችኝ በጣም እናመሰግናለን ❤
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
teberek wendame ❤❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዱንያም በአኼራም
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይስጥህ የብይቱብ ስምህ ንገረኝ ሰብስክራብ ላርግህ
@amartube7927
@amartube7927 Жыл бұрын
ዳይ ወደሰይድ ሀበሻ ሁላቺንም እናመስግን እናሰሰድግ ደግ ሰው ይብዛ መጥፎሰው ይጥፋ
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፋኪ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ❤ህልም ነው የሆነብኝ ያሰላም ያሁሉ አልፎ ለዚህ በቅተሽ ማየታችን ለኛ ትልቅ ደስታ ነው ወላሂ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
በሂወት መፀፀት የለም ት/ት መውሰድጅ አብሽሩ ቅመሞችየ በቻ ባለፈ ሂወታችን መማር አለበን
@teferagirma371
@teferagirma371 Жыл бұрын
Exactely bro🙏
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እሱ በጣም ትልቅ ዉሳኔና አስተሳሰብ ነዉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@oneallahbchaደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@teferagirma371ደምሪኝ ❤❤
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እንደው እሄ ክፉ ስደት ጤናችንና እድሜያችንን ጨረሰን ጌታ ሆይ የእረፍት ሂዎት ስጠን 🙏🙏😔
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉🎉❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
ሰይድ ሀበሻ ምርጥ ልጂ ነዉ ለሁሉም ነገር እሚጋፋጥ ነዉ
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
ብርና ማር ቀሚሥ ሚሸጠ ነው ሰይድ ሀበሻ ማለት ወይሰ ሌላ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አመሠግናለሁ😍🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@sa-wx3eq ደምሪኛ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
@@sa-wx3eq ማማየ መጨጡን አላቅም ግን በተለይ ስለ አማራ ጉዳይ ቢደወ ይሰራል
@user-hs8ec1zi1j
@user-hs8ec1zi1j Жыл бұрын
​@@seidtubee አላህ ጀዛህን ይክፍል ወላሂ አላህ ጠብቅህ 😢😢😢
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
የሴት ገንዘብ የምትበሉ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ደስታ ይራቃችሁ እህቶቸ ተጠንቀቁ
@FAHATIYA-ki7rc
@FAHATIYA-ki7rc Жыл бұрын
Www
@user-zg7gw4li7m
@user-zg7gw4li7m Жыл бұрын
Aemyen
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
አሚንን እውነት ነው አይለፍላቼው በህይወት እስካሉ አይሳቁ
@selemawitselemawit4934
@selemawitselemawit4934 Жыл бұрын
እንድያውም በምን አባቴ ላመስግንሽ ,አሜንንንንን በእውነት ይራቃቸው
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
የሰው ሀቅ የሚባለ እሰት ያርግባቸው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፉል በአላህ ፍቃድ ተማሬበት እንጂ አትማረሬበት እህቴ አብሺሬ ሰዉ ሰዉ ነዉ አላህ ከወደደዉ በቀር ጥሮ ድጋፍ ያደረጋችሆላትም እድሜና ጤና ይስጣችሆ
@NejatYouTube
@NejatYouTube Жыл бұрын
አንዱ ቢጣላ አንዱ ይወዳል የኛ ድንቅ ወንድሞች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ስማችሁ ሲጠቀስ ስ ሰማ ምን ያህል እንደተደሰትኩኝ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ እህት❤
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam Жыл бұрын
በስደት ላይ ህመም ከባድ ነው😥 አቤቱ አባት ሆይ በቸርነትህ አስበን
@user-uv3hx2ic4q
@user-uv3hx2ic4q Жыл бұрын
😊
@Fatimah-zp8zp
@Fatimah-zp8zp Жыл бұрын
የሥደትእህት ወንድሞቸ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ🤲🤲🤲
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አሚንአሚን አሚን
@ttey4463
@ttey4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ሰላም ለሚዬ እኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና ተምሳሌት እህታችንም ደነሽ እደዚህ ለማመስገን እኳን አበቃሽ ❤❤ ልክ ነሽ እህታችን ሰው የሚያሽቃብጥልሽ በኖረሽ ጊዜ ነው አድነገር ስንሆን ማንም አይደርስልንም😢😢😢 አደራህን አምላኬ ሆይ በስደት ምንም ነገር እዳይደርስብኝ የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው እህቶቼ በስደት የሰው እጅ ከማየት ይሰውረን አሜን፫😢😢❤❤
@likccle
@likccle Жыл бұрын
እህቴ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ አይ ስደት እግዚአብሔር ከልቀደመ አንዴ ከተሰደድን ሀገርም ያሉት በስደትም ያሉ ይጨክኑብናል እባካችሁ እህቶቼ እራሳችሁን ለመለወጥ ሞክሩ ካልሆነ ማንም ለኛ አይሆንም የኔ የዋህ እህቶቼ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ እወቁበት የምታዩት እምሰሙት ትምህርት ይሁናችሁ አንድ ና አንድ መጀመሪያ እራሳችሁን ቀይሩ አላማ ይኑራችሁ ካላማችሁ ንቅንቅ አትበሉ ምንም ነገር አያታላችሁ
@ghri283
@ghri283 Жыл бұрын
😢
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv 10 ай бұрын
እህቴ እንኩዋንም ከዛሁሉ ፈተና በኋላ አላህ አፍያሽን መልሶ መልካም ለዋሉልሽ ወንድም እህቶች ምስክር ሆንሽ አመስጋኝ እንሁን :ሁሌም ይኛ የሀበሾች ችግር በየስድስ ወሩ ሙሉ ምርመራ አናደርግም ስንወድቅ መነሳት ያቅተናል እህቶቼ ሆይ እራሳችሁን ውደዱ ሁል ነገር ከናንተ በውሀላ ነው ያላችሁ ግንዘብና ንብረት ለወራሽ ነው በቁማችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ጤናችሁን ይቅደም እች እህት ለሁላችንም ትምህርት ናት እና እንንቃ ቅድሚያ ለራስ ምግብ ብሉ ሀብታችሁ ጤናችሁነው አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቀን
@Neimabintmuhammed1
@Neimabintmuhammed1 Жыл бұрын
ፋኪዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ አልሃምዱሊላህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ❤ ጠዋሪ አትጪ
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 Жыл бұрын
​@@yetenbitube1 የተቢ ኢትዮብያ ስመጣ አገኝሻለው እኔም የቡታጀራ ልጅ ነኝ እኔም የማመስግናችው ስዎች አሉ ደስተኛ ክሆንሽ በስልክ ላውራሽ
@hxhffhdufcjgs7874
@hxhffhdufcjgs7874 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥሺ ጥሩነትሺን ቀጥይበት ውዷ
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 Жыл бұрын
አላህ ይጭምርልሽ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h Жыл бұрын
ማሻአላህነኢምዬአጅርሽንከአላህታገኝዋለሽ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ፋኪየ ምርጥ እህቴ ዋናው አንች ድነሽ ስላየሁሽ በጣምደስብሎኛል ምስጋናም አይገበኝ አላህ ነው ያገራልሽ የዋህነትሽን አይቶ ምንም ሠበብ ብሆንሽ የተቢየ አችንም በጣም አመሠግናለሁ እህቴ 😍🙏
@frykhalifa
@frykhalifa Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ህይረን እግረኛየ👍👍👍👍
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
@@frykhalifa አሚን😍🙏
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
@@user-dk2sy8xs5c አሚን😍🙏
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ሰኢድ ነኢማ መሀመድ ግን ጠፍችብኝ አገር ከገባች ቡሀላ ጠፍችብኝ😭😭😭
@rabiwollotube
@rabiwollotube Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አንችን ለማሳከም የነበረንን እርብርብ መቸም አረሳዉም ሰያየ የማለዳዬ ሉሉነቴ ነኢሙቲዬ ሁላችሁን አላህ በመልካም ነገር ያበስራችሁ የኔ ምርጦች🙏❤❤ፋኪዬ ከዚህ በኋላም አላህ ይጠብቅሽ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 Жыл бұрын
እህቶቸ ከሁሉምነገረ በላይ አላህ ጠናችንን ይጠብቅልን ያረብ የትም ቦታ ሰረተን እንበላለን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
የማለዳ ስንቅ ማለት መልካም ሰው ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😢😢😢😢😢😢😢የአረብ ሀገር እህቶችን የሚረዳ መልካም ሰውነው
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr Жыл бұрын
ዜድከታሪ ደናነሺወይ
@Susuborena23
@Susuborena23 Жыл бұрын
እውነትነው ዜዶ የማለዳ ስንቅ ማለትእኮ እደሴት ልጅ አልቅሶ እዚህ ያደረሣት ወንድማችንነው ግን ያልሰሩ ሰዎች እሰሩጋ እኩል ሲሞገሱ ያቅለሸልሻል😭😭😭😭የማለዳ ስንቅ ወንድሜ አላህ ጀዛህን እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ👏👏❤
@user-vn1yx7rb4i
@user-vn1yx7rb4i 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@Fatimah-zp8zp
@Fatimah-zp8zp Жыл бұрын
አላሆይ በሠውሀገር ነኝ አተጠብቀኝ ከመጥፎነገር ያርብ😢😢😢😢😢😢
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Жыл бұрын
አሚንን ያረብ🤲🤲
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
አሚንንን
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
Amen😢😢
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም ማረሽ እህቴ በዚህ ምድር ላይ ስንኖር ከጤናችን በላይ የሚሆን ነገር የለም እና እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ጤናችንን ይስጠን
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
አሜን❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ለሙ ምክርሽ ራሡ ጉልበት ይሆናል እኮ የኔ ቡቡ እህታችን አላህ እኳን ለዚህ አበቃሽ አልሀምዱሊላህ አላህ የወደደውነው ሚፈትነው😢😢😢 የኔህት እኔ ከሞተሰው ይልቅ በችግር ውስጥ ያለፉ ሰዎችን ታሪክ የበለጠ ያሥለቅሰኛል😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ደግሞ የሴት ጓደኛ በአብዛኛወቹ ለምቀኝነት ለነገር ነውጅ የምንሮጠው ለቁም ነገር ትንሾች ናቸው ጤና በሆን ሰአት ብዙ ዘመድ ጓደኞች አሉ በጭንቅ ደራሽ ግን በጣም ጥቂቶች ናቸው ከሴቶች ወንዶች አዛኝች ናቸው
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ትክክል
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ትክክል ሩቂ
@zdd23
@zdd23 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔውድ😭😭😭😭😭😭😭😭እንኳንም አላህ አሻረሽ አሉኚ ከምትያቼው ይልቅስ የማታውቂያቼው ሰወች ላች ልዩ ናቼው
@fjf7535
@fjf7535 Жыл бұрын
እነሰይድ ጀዛችሁን አሏህ ይክፈልህ እህቶቻችንም
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
በስደት ላይ ገንዘብ ማጣት በጣም ይከብዳል በእዉነት ፈጣሪ ሆይ እባክህን አንተ ጠብቀን ዉዷ እህታችን እንኳንም ዳንሽልን እንዲሁም ከጎንሽ ሆነዉ የረዱሽን እህት ወንድሞቻችንን እጅግ እናመሰግናችኋለን🙏❤😥😥😥
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Жыл бұрын
❤አይዞን እህት 😢ብቻ እኛ የሰው ልጆች ብዙዎቻችን በሰው የደረሰው አያስተምረንም ‼⁉ለምን አላውቅም እህቶቼ ባላችሁበት ሰላምና ጤና ሰጥቶ ሰርታችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ በጤና ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን🙏🙏🙏💚💛❤ሰላም ለሃገራችን
@yesewneger950
@yesewneger950 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እህቴ አረብ አገር ጓደኛም ሆነ ዘመድ አለኝ ብትይው ጥቅም የለውም ለክፉቀን ይሆንም እንደውም ምንነቱን የማታቂው ሰው ይጠቅማል ደግሞ ዋናው በሰላም ለሀገርሽ መብቃትሽ ነው 😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ድነሽ ስለ አየሁሽ ደስስ ብሎኛል ሣላቅሽ ታሪክሽን ጉርፕ ላይ ሰምቼ አልቀሼ ነበር ሰያ ምርጡ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ የኔ ከረፈፍ
@nuratube7991
@nuratube7991 Жыл бұрын
አህለን የሴቶች በላይ መካሪያችን ያማዳም ቅመሞች ኑማ እንስማ የተንቢ ምክር እንዳማር ጠብ የሚል ነው😂😂
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
🎉🎉🎉👍እኔ ወለሂ ትመችኛለች
@nuratube7991
@nuratube7991 Жыл бұрын
@@user-mx1jz8yk4f ለኔም ወኔዋ ያስደንቀኛል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የዩቱበሮችም ሲሳይ ናት😂😂😂😂 ታጫጫዋለች ህዝቤን የኔ ጀግና😅
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
አለን😂😂😂😂
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
አለን💪💃💃😁😁
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
እኔስ ማንም የለኛ ቤተሰብ የለኘ ጎደኘ የለኘ አላህ ብቻ ነው ያለኘ ብሱቲን እምነግረው ለሱ ነው እምነግረው ዱአ አርጉልኘ እህቴቸ እደው ህመም እዳያገኘኘ በስደት ከባድ ነው ህመም ያረብ አልችልልህም እካንም በሰላም ላገርሽ አበቃሽ ውደ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Жыл бұрын
Lb Lb Ayezosh Kemanem Belaye Ye Sew Zemedu Egeziabehere Becha new Xenashenem Egeziabehere Yesexesh Atememegne Ayebalem Gene Egeziabehere Ayexalegne New Melekamune Hulu Yaregelesh Ehete Alem
@foziguragewafozi6099
@foziguragewafozi6099 Жыл бұрын
አሚንንን አብሽር አላህ ሁላችንም በጤናችን ለሀገራችን ያብቃን ያረቢ የሰው እጅ አታሳየን
@Jannat-gw7gr
@Jannat-gw7gr Жыл бұрын
እኔም እንዳንቹ እግዝብሔር ነው ያለን እህቴ በርቺ
@bedriy2311
@bedriy2311 Жыл бұрын
አብሸር አላህ ክኝ ገረ ነው ወድ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አብሸሬ
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
አላህ ጤናችንንን ይሥጠን በስደት ህመም ከባድነዉ ገዘብ የለን ብላችሁ አት ጨነቁ ዋናዉጤና😭
@user-rd8cm2ro4y
@user-rd8cm2ro4y Жыл бұрын
ማርያምን የትቢ ቃላት የለኝም ምክርሽ እስኪ የትቢ አድናቂዉች👉👍
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Жыл бұрын
የተቢ የኔ ጎበዝ ማሪያምን ጀግና ነሽ እኮ ኡፉፉፉፉ እህቴ የእውነት ጨካኞች እኮ ነን አምላኬ ሆይ አንደዚም ተርፈሽ ለማውራት መብቃቱ ተመስገን ነው
@lubabaseid3686
@lubabaseid3686 Жыл бұрын
እህታችን እኳን ለዚህ አበቃሽ እታችን የረዳችህ የማዳም ቅመሞች አላህ ጀዛችሁን ይክፉላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ እዱንያ ይች ነች መጥፎ ሰወች እዳሉ ጥሩ ሰወችም አሉ 😢😢
@weer7580
@weer7580 Жыл бұрын
ሰኢድ ሀበሻ እናመሰግናለን ❤️አይቸገርህ አይክፋክ እንቅፋት አይንካክ ወንድሜ🙏
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሚን 😍🙏
@user-pb3hj7dy1g
@user-pb3hj7dy1g Жыл бұрын
​@@seidtubeeአተነህ ግን ሰብስክራይብ እዳደርግህ
@selammesitube
@selammesitube Жыл бұрын
አይ ስደት እውነት ብዙ ያስተምረናል💔😥አስለቀስሽኝ ወይኔ እህቴ አይዞሽ ❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ እህት ወንድሞቸ❤❤❤ስይድ አንተ ቅን ሰው ነህ ሀቀኛ እውነት ተናጋሪ ነህ❤❤
@amanaaQuruu6491
@amanaaQuruu6491 Жыл бұрын
Kotuu matii nafa thii a qalii ❤❤
@madinahshibash5255
@madinahshibash5255 Жыл бұрын
ወላሂትክክል የኔውድእህቴየ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አመሠግናለሁ😍🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@madinahshibash5255 ደምሪኛ
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ሰይድ የኛ ፋኖ ትንሹ ዘመነ ካሴ ትለያለክ ወድምነታችን❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
😂😂😂ዘረኛ ይህ ሰይድ ንፁ ታታሪ የሰራ ሰው ነው ሰይድ አልባሳት የሚል ንቁ ብሎ ቲክቶክ የሚናገረው ነው
@user-Umu-Hafsa
@user-Umu-Hafsa Жыл бұрын
​@@user-gp9sf9cn7gkzfaq.info/get/bejne/nrqDmsWJmNjcY2g.html
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሚንንን😍🙏
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g እኔነኝ🤣😍🙏
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
አቤት😂😂😂
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w Жыл бұрын
የተንቢ እንኳን ደህና መጣሽ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ይህን የምታነቡ ላይክ ሳታደርጉ እንዳታልፉ❤❤❤
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z Жыл бұрын
ሰይድ ሀበሻ ያማራ ታጋይ ጀግናችን ❤
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
😍🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Жыл бұрын
Here zerja yeljun keyer sera atatfibet
@user-jx6fe9gk8z
@user-jx6fe9gk8z Жыл бұрын
​@@seidtubee ሰያዬ ወንድሜ ትለያለህ እኮ መልካም ወንድም ነህ
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz Жыл бұрын
ዋው እሱነው የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሰዉ እጅ አተሳየኝ ኣይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ፈተና
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
የሚሰማ ይስማ ለሚ ሀቅ ሀቁን ነዉ እምትናገረዉ
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ሰይድ ተባረክ ዘርህ ሁሎ የተባረከ ይሁን ❤❤
@Hawiti_31
@Hawiti_31 Жыл бұрын
እንኳ አላህ በሠላም ለሀገርሽ አበቀሽ አልሀምዱልላህ በይ😊❤❤
@user-uf7jf3fn8j
@user-uf7jf3fn8j Жыл бұрын
እኔ ግን ይቅርታና ቤተሰቦቸንም አላምን በራሴ ስም ነው የምልከው ለቤተሰብ መላክ ያለብኝን እልካለሁ አላማየን ለማሳካት እስከሆነ ድረስ ለምን በሌላ እልካለሁ እኔ ና ብር ilove you ሙጭጭ ❤❤
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
እኔግንደቅርቤ
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 Жыл бұрын
ሰይድ ምርጥ ልጂ ነው የመርሳ ጀግና
@toybamohammed497
@toybamohammed497 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቀው አቡ ፊርዶስ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ሌላነኝ ግን ለኮሜታችሁ አመሠግናለሁ😍🙏
@user-yc3mn6hq2j
@user-yc3mn6hq2j Жыл бұрын
ወላሂ ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍሽው የኔ እህት አልሃምዱሊላህ አላህ አተረፈሽ ትምርት ይሆንሻል ግን ስንት ጨካኝ ሰው አለ ሱበሃን አሏህ ርቦኛል እያለች 😢😢 እንዴት አስቻላቸው ያአሏህ ያከሪም አላህ ልቦና ይስጣችሁ እንድሁም ለሀገሯ ያበቃችኋት ተባብራችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በአዱኒያ ደስታን በአኼራ ጀነትን አላህ ይወፍቃችሁ እህቴ አልሃምዱሊላህ በይ ሁሉም አለፈ❤
@rabitube7432
@rabitube7432 Жыл бұрын
ሲኖር ማንም ዞር ብለው አያዩን የኔ እህት አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ ሁሉም አላፊ ነው ሰይድ ና አብራችሁ የነበራችሁ ያገዛችሆት ከልብ እናመሰግናለን ዴግነት ለራስ ነው ችግር ርሀብ ህመም ከባድ ነው 😥😥😥😥
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
አፍፍፍፍ የልጂቱ ታሪክ😢😢😢😢
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l Жыл бұрын
ሰላም ለሙ እንዲሁም የለሙ ቤተሰቦች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ፋኪዬ በዚህ ደረጃ ድነሽ እንደዚህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የዛኔ አልቅሸ ነበር አሁን ግን ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ደረጃ እንድትደርሽ ያደረገሽ ከአሏህ በታች ሰኢድ ሀበሻ ምርጡ ወንድሜ ነው ከዛም ለውዱ ወንድማችን ለማለዳ ስንቅ በድር ሙሀመድ ለማይበገረው ወንድማችን ትልቅ ክብር አለኝ እኔ የማለዳ ስንቅ እና ሰኢድ ሀበሻ ወንድሞቸ ስለሆኑ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤ ለወንድሞቻችን ክብር ይስጣቸው ከአሏህ በታች እነሱ ናቸው እኛም እንድናገኝሽ ከጎንሽ እንድንሆን ለመዳንሽ ሰበብ እንድንሆን ያደረጉን በሀሳብም በዱአም በር በማሰባሰብም ከጎናችን የሆኑ እኛ ጤነኛ ነን ነገ ሰርተን እናገኛለን እህታችን ትዳን ብለው በብራቸውም በሀሳብም ሌሊት ቁጭ ብለን ብር ስናሰባስብ እንቅልፋቸውን ትተው አብረውን ለነበሩ ሁሉ አሏህ ይጠብቃቸው ሰላማው ይብዛ ያሰቡት ሁሉ ይሳካላቸው ያረብ ወላሂ የኛ ጀመአዎች ትለያላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ የልፋታችሁ የጭቀታችሁ ውጤት አምራ ድና መጥታለች አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሲያልፍ ተረት ነው የሚባለው እውነት ነው 💔💔💔😭😭😭😭😭 ፋኪዬ ዛሬ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤🥰
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
አላህ ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አርጎ የረክፈላችሁ ኡሙየ🌹
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l Жыл бұрын
ሀዲዬ የእህትነታችንን ነው የተወጣነው ❤️❤️❤️
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
እኔ በለቅሶ ጨረስኩት ይሄ ሂወት እኔም ስላሳለፍኩት ግን አሁላይ ጠቅሞኛል በጣም ጠንካራና እንቁጀግና ታታሪ ለምን እንደተፈጠርኩና ምን ላይ መሆን እንዳለብኝ ጥንቅቅአድርጎ አስተማረኝ አልሃምዱሊላህ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
እህቴ እኳን እግዚያብሔር ማረሽ ለሀገርሽም አበቃሽ ዋናው መዳንሽ ነው እኛ አበሻዎች የጥቅም ሰዎች ነን አዛን ያህልም ደጎችም አሉ እና ወድማችንንም እግዚያብሔር ያክብርክ ከነጓደኞችክ በርታ ደግነትክ በዚሁ ይቀጥል ከግዚያብሔር የድካምክን ዋጋ ታገኛለክና❤
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen temesgen Egziabiher emesgen Amen 🙏🙏🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ለሙአንቺ ትክልነሽ የሚያሽቅብት ተይያቸው እህቶቼ ከአንዱ ተማሩ ኡኡኡኡኡከማለታችሁ በፊት😢😢😢😢7:5አመትነው ዱባይነኝ ያለችሉ ጥሩ ደረጃአለሁ ፈጣሪ ይመሰገን አሁን ትንሽቀረኝልገባነው፥ ጤና ለሁላችን ይስጠን❤❤😢 ለጎደኝችሁ ክፉአትሁኑ በማንኛውም ሰአት😢
@hamidaethio312
@hamidaethio312 Жыл бұрын
ያራብ የሰዉ እጂ እንዳታሳይኝ 😭😭😭ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ የኔ እናት አላህ መጨርሻችንን ያሰምርልን 🥺🥺
@maremaabrar-mc2sj
@maremaabrar-mc2sj Жыл бұрын
ለምለምዬ እህቴ. ከልብ አመሰግናለሁ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥሽ❤
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ያሳዝናል ብቻ አትቸገር የሠው ልጅ ሠላም ስትሆን ብቻ ነው ሰው የሚወድህ 😢
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
የኔ እናት ምሥጊን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እህት ለመናገር ያበቃሽ አልሀምዱሊላ አይዞሽ ከባድ ነው የሠው አገር ህመም
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔጓደኞች አላህ እናተን ስለሰጠኝ በጣም እድለኛነኝ ስታመምባቸው በሚዲያ አናወጣም ብለው ለአድ ጊሊኮስ እና ለአድ መርፌ 1ሺ እርያል እየከፈሉ 3ወር አስታመው አይሻለኝ ሲል ወደሀገር አሳፍረው 8ወር ሙሉ ብራቸውን እየላኩ አስታመው ሲሻለኝ ተመልሸ ስመጣ 10ሺ እሪያል ከፍለው አመጡኝ በአካል እንኳን አያውቁኝም 3ቱ በጣምነው የምወዳቹሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹሁ የስደት ስጦታዎቸ🌹🌹🌹🌹
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰርተሽ ክፈየቸው❤❤
@user-tj1fk9go1w
@user-tj1fk9go1w Жыл бұрын
እኔም እጡቴ አብጠት ፈጥሯል ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ እሰው አገር ላይ ስጋቱ ገደለኝ
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
የታለ ሊክ የሠይድ ሀበሻ😢 ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
እኔናኝ አመሠግናለሁ😍🙏
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын
ጀግናዬ ለሚዬ ስወድሽ ማርያምን ጥንካሬሽ ምክር ሺ አመት ኑሪ❤❤❤
@mamytube3905
@mamytube3905 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ እኳን ለዚህ አበቃሽ አልሀምዱሊላህ ስዴት ምርጥ ደጋግ ወንድሞችና እህቶች ሰጥቶናል አላህ ይጠብቃቸው #Seid #Habeshaw#Yutp# ወንድምዬ የኔጀግና ትለያለህ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችን ከክፉ ሁሉ ነገር ጥበቃህ አይለየን ጤናን የመሰለ ገዘብ የለም እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን በስደት አለም ሰው ማመን ቀበሮ ነው ዘመድ እራሱ ቢሆን ችግር ሲደርስብን ይርቃሉ ይህ በሁላችንም ያለ ነው በጤንነታችን ጊዜ ሰርተን እናስቀምጥ ሰው ባዳ ባዳ ነው እኔም አይቼዋለሁ ብዙም ሳይሆን በትንሹ የኔው የቅርብ ቤተሰብ ናቸው በብሬ እያበላሁቸው እያጠጣሀቸው ትንሽ ችግር ሲደርስብኝ ራቁኝ ብሎክ አደረጉኝ ወላሂ አሁን ላይ ከነሱ ተሽዬ እገኛለሁ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ጎበዝ❤❤❤❤
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Жыл бұрын
*ኢላሂ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በስደት ላይ ያላቺሁ የሀገሬ ልጆቺ ከክፉነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢*
@seyatube3483
@seyatube3483 Жыл бұрын
አሚን
@zinetzenit2667
@zinetzenit2667 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሰው ጭካኔ😢😢😢 የኔውድ እህት አልሀምዱሊላህ እንኳንም በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ እህቴዋ
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም አለፈ ተመስገን ይህን ሁሉ ስቃይ ስታይ ከጎንዋ ሆናችሁ እዚህ ላደረሳችኋት እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ😥🙏🙏🙏
@helentsfi6173
@helentsfi6173 Жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሚን😍🙏
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
@@seidtubee ወንድሜ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ🙏 እናም ደምሬሀለሁ በርታ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
@@seni194 አሚን እህት አለም አመሠግናለሁ😍🙏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
ሰይድሀበሻዊ እግዚአህቤር ይጠብቅህ ልጂይውጣልህ በውነቴእዲህነው ኢትዬፕያዊነት
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሚንንን😍🙏
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
የሥደት ክፋቱ እኮ በታመምን ሠአት ከጎናችን ሠው ማጣታችን ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ጤናችንን ይስጠን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ትክክል፣አስለቀሽኝ፣ድነሽለዚስለቃሽ፣አልሀምድሊላሂ፣የበዴሉሽን፣አውፍበያቸውበቃ፣ለአላህ፣ስትይ፣አላህ፣ላንች፣ያረገው፣ይበልጣል፣ሠይድ፣ሀበሻዊ፣አላህ፣ጨምሮ፣ይስጥ፣ወንድማችን🎉
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f Жыл бұрын
በጣም ወላ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
እኔ የሚገርመው ነገር 5 አመቴ ዱባይ አድም ጓደኛ የለኝም ማርያምን ሰጠፋ እኮን የሚጠይቀኝ የለም እናጓደኛ እድኖረኝ እፈልግ ነበር ግን ከሰው ይልቅስ እግዚአብሄር ከኛጋ ከሆነ ምንም አያሰፈራንም ተመሰገን ሰለሁሉም ነገር ከፈተና ይሰውረን ፈጣሪ ፈተናናችንን በሀገር ያርግልን
@SeYa13579
@SeYa13579 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሞቻችን እነዚህን ቅን ወንድሞች የቻናላቸውን ስም ብትጠቀሚው አሪፍ ነበር ብዙዎች ሌሎች እየመሰሏቸው ስለሆነ በዚያውም ቻናላቸውን ይጎበኟቸዋል ቤተሰብም ይሆናሉ በድጋሚ ቅኖችን ያብዛልን
@user-ki9zo6ff9i
@user-ki9zo6ff9i Жыл бұрын
ከጎንሽ የቆሙልሽን ፈጣር ይስጣቸው❤❤❤
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Жыл бұрын
እኔም ከእላህ ውጭ ማንም የለኝ አንድ ነገር ብሆን እሚይስነሳኝ የለኝ ያረብ ከክፉ ነገር ጠብቀኝ
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 Жыл бұрын
እኔም ግን ሁሉን ቻዩ አለህ አለኝ አለሃምዱልለህ
@user-lo9lw1rg1j
@user-lo9lw1rg1j Жыл бұрын
በጣም፣ጥሩ፣አስታማር፣ነው፣ሠለማችሁ፣ብዝት፣ይባል፣ሁላችሁም፣ትማሰጋነላችሁ፣በርቱ፣
@user-lv3ry7kc8p
@user-lv3ry7kc8p Жыл бұрын
ዬኔ ውድ ኡፍፍፍ ከባድ ነው ለረዱሽ ሠወች ቃል የለኝም አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብብብብ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የስደት እህቶቸ እባካችሁ ገንዘባችሁን ያዙ ባሉ ምኑ ሀገር ስትገቡ የሚከለክላችሁ የለም አስተውሉ እህታችን እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ የማያልፍ የለም አንዳንድ ሰዎች ግን ሰው በተቸገረ ሰአት እጅ ከጎኑ መቆም ካለው ጋር አታሸርግዱ እኛ በስደት ያለን እርስ በእርሳችን ተባብረን መኖር አለብን ለምን በሰው ላይ እንጨክናለን?😢 ሰው እኮ እደእጨት ተሰባሪዎች ነን ነገ በኔ እንበል እህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤🎉❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ አህት ሲሸግር ዘመዲሲርብ እጀራ አይገኝም ይባልየለ ሀሰቢን አላህ😭😭😭😭 አይችግር😢
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሰይድ ሀበሻዊይ እና የማለዳ ስንቅ አላህ ውለታችሁን ይክፈላችሁ በናንተ ሰበብ ለዚህ ስላበቃችሆት የምር ደስ ይላል ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ክፉ አይንካችሁ
@user-vu8qb9um4e
@user-vu8qb9um4e Жыл бұрын
በችግርሽ ግዜ ከጎንሽ ለሆኑት ከይር ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው ያሸብ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እህታችን እንኴን እግዚአብሔር ማረሺ ወድም ሰይድ አተ ከፈጣሪ በታች ሆነህ ለመልካም ሰዎች አገናኛሀት በነሱ ምክንያት እህታችንን አሳክማችሁ አዳናችሁት በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለሙዬ ያንቺ ምክር እኮ መሬት ጠብ አትልም ጀግናችን ❤🙏
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አሚን😍🙏
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
እንካን ለዚህ አበቃሽ እህቴ ፈጣፊሽን አመስጊኝ ለኛም ትምህርት ይሆነኛል 😢😢😢
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
ሰይድ ሀበሻ የመረሳው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የእውነት በጣም ጀግና ነህ።ልጂህን አላህ ያሳድግልህ ።
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ መፈተን ጡሩነው የሚጠቅምሺን የሚጎዳሺን መለያነው ማነው በደህንነትግዜ የሚቀርበው ።ችግር በደረሠበት ግዜ የሸሸው ። በላይክ ደምሩኝም ያጀመአ እመልሥአለሁ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o Жыл бұрын
እኔም ማንም የለኝ በስደት ላይ አላህ ጤናዬን አይፈገኝ 😥
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ሠይድ እኮ ልዩ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀው ክፉ አይከው የኔ ውድ ወድም 🥰🥰🥰
@user-wf1zc6jh4v
@user-wf1zc6jh4v Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
አታልቅሽ ውዴ አሁን ያሆሎ መክራ አልፉል አውንም ጤናሽን አላህ ይስጥሽ መልካም ጎድኛ አላህ ይስጥን ክአስመሳይ ጎድኛ ይስውርን
@mekiyamengistu3436
@mekiyamengistu3436 Жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይባርካቸዉ የረዶትን 😢😢
Minimalism with Kids
53:26
Doula Sriyati
Рет қаралды 7
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
ቤተሰቦቼ ያደረጉልኝ አቀባበል
9:41
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 294 М.
የዛሪ ይለያል ለካስ እደዚህ ነው ሚያምርብኝ
11:31
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 112 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН