"ሰውየው እኔን ተደግፎ ከሌላ ዘፋኝ ጋር ፎቶ ተነሳ" ጥርስ የማያስከድኑ ጨዋታዎች ከድምፃዊ አበበ ከፈኒ ጋር//ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 151,186

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 373
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
አቤ ይደገም የቅዳሜ እንግዳ ይሁን የምትሉ ይመችህ አቦ
@jossykind7869
@jossykind7869 Жыл бұрын
wow የሚገርም ተፈጥሮ ኢጎ የለበትም ቅልል ያለ በትንሽ ቃላት ቡዙ መልክት ያስተላለፈ ምርጥ አርቲስት
@zomisintu
@zomisintu Жыл бұрын
For a man, being gentle and funny is a killer combination. Love your honesty homie!
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ:: ስለአገርህ: ቤተሰብና ጏደኞችህ ያወራሃው ልብን ይነካል:: ይህ ነው አስተዋይ ወጣት ማለት::
@hakimkirubel
@hakimkirubel Жыл бұрын
This is the most genuine interview, ይመችክ Brother 🙏🏼
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 Жыл бұрын
በእርግጠኛነት ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ይህ ወጣት።
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አቤ የሰው ውሃ ልክ በልደትዬ በጣም ነው ያሳከኝ እንዲህ ተጫዋች አትመስልም ስትታይ
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Жыл бұрын
17:17 የኔ ዝና ወደላይ ይሂድ ወደታች ይሂድ አልታወቀም አላለም 😅😅😅😅😂 እንደዛሬ ስቄ አላቅም አቦ 😅😅😅😅😂
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቅን ሰው ነው። He is very humble person.
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
ጫወታ አዋቂ ነህ ደስ የሚል ስብእና እርጋታ ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ በሌላ ትዳር በሌላ ጎዶ ያስደስትህ ለሀገር ምድርህ ያብቃህ እወድሀለው አከቡርሀለው አቤ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meronlife5129
@meronlife5129 Жыл бұрын
በጣም የሚያስቅ ልጂ ነው "ማነው ዘፈንህ ?ጂኒናና....ያጉቴ? አይ አይደለም...ያው ናችሁ"😂😂😂😂😂😂 እኔም አላቅህም ከዛሬ ጀምሮ ጂኒና አዳምጠዋለሁ I can't stop laughing 🤣🤣🤣❤️🙏🏾 I like his sense of humor 😆
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
እኔን ማስደምጠው አላልሽም ሜሪ 😂
@meronlife5129
@meronlife5129 Жыл бұрын
@@hanydereje3343 አዳምጠዋለሁ ለማለት ነው ጦጣ😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hanydereje3343 ደምሪኝ 😍😍😍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meronlife5129 ደምሪኝ😍😍😍
@bisrathaile7020
@bisrathaile7020 Жыл бұрын
😂😂😂
@menaljemal1199
@menaljemal1199 Жыл бұрын
በጣም ነበረ የምወድህ ዛሬ ደሞ የበለጠ ወደድኩህ አቤ ሀበሻ ወንዶች ግልፅነትን ካንተ መማር አለባቸው🥰🥰🥰🥰
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፋኝ ነህ። ለወደ ፊት ብዙ እንጠብቃለን።።
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
አብዬ መልካም ሰው ይመችህ ጨዋታ ጨቅ ነው 😂 አዲሱን ስራ በቅርቡ እንጠብቃለን
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
ጀኒና በጣም ነዉ የምወደዉ 😘 መግቢያዉ ደስ ይላል
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ወይኔ እሄ ዘፋኝ ፈታ ያደርጋል ይመችክ አቤ ምርጥ ዘፋኝ ነክ
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 Жыл бұрын
የሚገርም ስብእና ። ያሰብከውን ያሳካልህ
@charientertainment
@charientertainment Жыл бұрын
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤👍
@merydesta5604
@merydesta5604 Жыл бұрын
ኣሜን ያረብ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@merydesta5604 ሰብ አርጊኝ😍😍😍
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን🙏
@jemila6481
@jemila6481 Жыл бұрын
አሜን እናመሠግናለን በጣም
@amiami9552
@amiami9552 Жыл бұрын
እኔ ከበፊቱም እወደው ነበር ኦረሞ አላወራም ኣልሰማም የኦሮመኛ ሙዚቃ በአበበ ከፈኒ ነው anasiweya የሚለው ሙዚቃህን በጣም ነው ምወድልህ በርታልን
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ዝቅ ወይ ከፍ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሁፍ የእኔ የዋህ ፈጣሪ የልብክን ነገር ሁሉ ያሳካል የእኔ ጌታ እንደው ይኼ የዋህነትክ ከፍ ከፍ ያድርግክ
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
አሜን በዉነት ጭንቀት እኮ ነዉ ታዋቂ መሆን ግን ጀኒና በጣም ነዉ የምወደዉ
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ቀለል ያልክ አርቲስት ጨዋታ አዋቂ በጣም ነው ያዝናናከኝ ባዲስ ስራህ እተብቃለን በርታ 👍👍👍
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Great personality 😅love the part he doesn’t drink smoke or any addiction. And Funny too. You need your own show lol
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ ሰአቱ ራሱ አጠረብኝ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ደሞ ጨዋ ❤😂👍 ኧረ ከፍ በል👍
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Жыл бұрын
Ye Nazareth boy yaradalij yagere lij i’m so happy to see him
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
His confidence and financial freedom makes him open and funny. I believe this is how should explain yourself and interview. Especially when you come to like yekedame program.
@Ermi
@Ermi Жыл бұрын
Replace the tea with coffee and frankincense(etan) for a better, warm, happy atmosphere(dbab).
@muligetaalemu4986
@muligetaalemu4986 Жыл бұрын
ይመችህ ያራዳ ልጅ ፈታ አረገን
@selamawiteeshete1654
@selamawiteeshete1654 Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ትላለህ ነፃ ልጅ ነህ
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 Жыл бұрын
thank you and shows he is very genuine.i am happy to wish you all the best in your carrier.
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ማድርጎን መርሳ መርሳት ያቃተዉ በቃ ከሱ ዉጭ አይታየኝም በጣም ነዉ ያዘንኩት
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
🥺🥺እኔ አለሁ ቀንም እህህህህ ለሊትም እሱን ነው የማየው 😭😭😭ውስጤ ተቃጠለለት አልቅሼም አሎጣልኝም 😭😭😭😭😭
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c Жыл бұрын
ተይጂ
@saragammoh9683
@saragammoh9683 Жыл бұрын
በጣም እኔም እንደዛው መቼም አይረሳም
@lifeisgood878
@lifeisgood878 Жыл бұрын
ማድርጎን ማን ነዉ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
@@lifeisgood878 ታድላችሁ አለማወቅ እደት ደስ ይላል የመስቀል በሞት የተለየን ተወዳጅ ዘፋኝ ነው
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ውደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አሜን
@dawittade3170
@dawittade3170 Жыл бұрын
አባ የት ብሄድ ነው ማጣት በደንብ መርቀኝ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
ኣበበ ከፈኒ ኑርልን ሺ ኣመት 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemayehugetenet1291
@alemayehugetenet1291 Жыл бұрын
Abebbbeaaa ... funny... He has Golden voice
@Samuelson332
@Samuelson332 Жыл бұрын
He is hilarious and his freedom is likable
@felekechlema8822
@felekechlema8822 Жыл бұрын
ባያጥረ ጊዜው ደስ ይላል ነበር አቦ ልጁ ይመቸው
@fiba5572
@fiba5572 Жыл бұрын
bro thanks, am happy to see you here. you are amazing
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Жыл бұрын
Omg he’s direct, honest and funny.
@yemimaimer7834
@yemimaimer7834 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አቤ ሁሌ የቅዳሜ እንግዳ ይሁን 😘😘😘
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ ሙዚቃዎችህም አሪፍ ናቸው
@gget254
@gget254 Жыл бұрын
ያራድዬ ልጅ ደስ ትላለክ💯😍
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 Жыл бұрын
ማሪሜ !ማመሪ የሚለው ድሬዳዋ ቀፊራ የተሰራው የሃረር ኦሮምኛ ሸጎዬ ዘፈኑ በጣም ምርጥ እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም የምነወደው ዘፈን ሁሌም ምርጫችን ነው ጎበዝ ተወዳጅ ዘፈን በርታ ስርዎችህን እንወዳቸዋለን።
@abumesay9435
@abumesay9435 Жыл бұрын
የምር ተመቸኝ ነፃነትክ።
@user-ng6ue1vh9z
@user-ng6ue1vh9z Жыл бұрын
ተመልካች አስቀምጣቹ ብቻቹን ምጠጡት ነገርስ😁🤔
@mitu4533
@mitu4533 Жыл бұрын
😃😃😀😃😃
@emishoduba
@emishoduba Жыл бұрын
I really like this guy and the whole interview!! So honest, Genuine, funny!! WoW enjoyed it!!
@tad799
@tad799 Жыл бұрын
il est très honnet et humble..!!!!
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
እረ በጣም ተወዳጅ ልጅ ነህ ስለማታውቀው ነው እንጂ ደግሞ ቀልድም ትችላለህ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
የናዙ ፈርጥ ይመችህ ረሀ የሆንክ ሰው😘😘
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት እንደዚ ቀን በደስታ አይቸዉ አላዉቅም በሳቅ ነዉ የገደልከን ይመችህ bro ፈታ ያልክ ሰዉ ነህ
@ephrem878
@ephrem878 Жыл бұрын
I really like him , he is funny !!!i know His Ex wife we grow up together! She is really good mother too .
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Жыл бұрын
አክባሪህ ነኝ አቤ በተለይ ጀኒና የተሰራው ቪዲዮ ክሊፕ በጣም ገራሚ ነው ሙዚቃውም አሪፍ ነበር
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ጅኒና ድንቅ ስራ ነው በርታ ጨዋታ አዋቂ ነው እቤ ዘና አድርገኸናል 💚💛❤🙏👏👏👏👏
@alamir2475
@alamir2475 Жыл бұрын
This guy is so descent and funny
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 Жыл бұрын
Wow gabela it was I'm living gamebela so beautiful 😍 janina means big park with next to baroo River
@messyworld3577
@messyworld3577 Жыл бұрын
Amharic interviews are usually dry, but this guy so cool and funny, others should learn. 👍
@meseretgirma8425
@meseretgirma8425 Жыл бұрын
ኧረ አቤ አንተ እኮ ምርጥ ነህ።
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 Жыл бұрын
ጨዋታክ አይጠገብም አቤ ❤️❤️❤️
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 Жыл бұрын
ጨዋትህ አጠገብም ያራዳ ልጅ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ጉሮሮዬ እሰኪቆሰልነው ያሳከኝ ኡፎይ😂😂😂😂አቦ ይመችህ
@chalaahmed5423
@chalaahmed5423 Жыл бұрын
I can’t wait to see your album bro❤
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 Жыл бұрын
ስወደው ጨዋታ ይችላል
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ያራድዬ ልጅ ብቻ አንተ ዝፈን ቲክ ቶክ አያሳስብህ በጣም ነው ምትመቸኝ
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t Жыл бұрын
አቤኮ u z real Nazareth boy 😍😍😍😍
@addistube7280
@addistube7280 Жыл бұрын
አበ በጣም ትመቸኛለህ የቀደሙ ስራዎችህን ተደምመንበት ነበር የአሁኑን በጉጉት እጠብቃከሁ Jabaa nama❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salimselam9871
@salimselam9871 Жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው ነህ ይመችህ።።።ጓደኛዮ
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Жыл бұрын
አቤ አቦተመቸኝ ግልፅና ተጫዋች ነው
@bekamafekadu8314
@bekamafekadu8314 Жыл бұрын
Wow amazing artists
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 Жыл бұрын
I love your music. Good to see you here.
@wibit1239
@wibit1239 Жыл бұрын
ስያምር እድሜና ጤና ይመችህ አባቴ
@user-je2wb3ys1v
@user-je2wb3ys1v Жыл бұрын
ደስ እሚል ሰው🥰🥰
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Ere Abe ye dire lij timeslegn neber tinishim behon Arif sirawoch aluh berta❤👍👍
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
u r so fuuny chewatam techilalh
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ሰላምሰላምብለናል አገራችንሰላምያድርግል ፍትህህህህበሳኡድለሚሰቃዩእህትወንድሞቻችን🙏🙏
@rorisbrand
@rorisbrand Жыл бұрын
i really like these man...gobez.
@senaitgebregeorgis9025
@senaitgebregeorgis9025 Жыл бұрын
የናዝሬት ልጅ እኮ ፍቅር ነው.
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Жыл бұрын
Love respect
@hawwiijaalmarroo634
@hawwiijaalmarroo634 Жыл бұрын
abbe baga nagan dhuftee qalii🥰🥰
@dagmhaylu1015
@dagmhaylu1015 Жыл бұрын
ምርጥ ሠው ይመችክ
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
Betam enemseganel ,betam new newudeo!
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ፈታ የሚያረግ ልጅ ነው😂😂😂😍
@dagitube-6921
@dagitube-6921 Жыл бұрын
አብቤ my best አንደኛ ነክ ስራወችህን እንጠብቃለን👍👌
@mebratdave7446
@mebratdave7446 Жыл бұрын
Good interview 👍 like it
@sanyii.hachalu.hundessa3559
@sanyii.hachalu.hundessa3559 Жыл бұрын
bagaa nagaa dhufte abbe 😍😍😍
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ሰላየንክ ደስብሎናል ጂኒና ትዝአለኝ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
አቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ።
@wandiyeindriy6031
@wandiyeindriy6031 Жыл бұрын
Wowow Thank you abe
@biniamteklemariam4911
@biniamteklemariam4911 Жыл бұрын
ኣቤ ዘፈኖቹህ ደስ የሚሉ ናቸው በተለይ ጂኒና የሚለው ነጠላ ዜማ በጣም ነው ሚመስጠኝ፡ ሌላው የጥርሶችህ ኣቀማመጥ attract ኣላቸው ፊትህ ላይ በዛ ላይ ፈታ ያልክ እና ተጫዋች ነህ ደስ ይላል፡ ኣመሰግናለሁ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын
Wowww yimechachu Widoche🥰😆 zinaw wede lay yihid wede tach alalem yegebah feta yalk neh Abo yimechachu🥰😍
@numberone6038
@numberone6038 Жыл бұрын
He is amazing
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው ለመሳቅ ብዬ
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 Жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን አድናቂህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@hiwotdebebe4853
@hiwotdebebe4853 Жыл бұрын
አበበ አሪፍ ስራ እንጠብቃለን
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልክወንድም
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
ነፃነቱ እንዴት ደስ ይላል 😀😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meri881
@meri881 Жыл бұрын
When it comes to custody. They look at every angle and make a decision in the best interst of the children. There must be some sort of arrangement otherwise you could have had 50/50 custody.
@harirotolex646
@harirotolex646 Жыл бұрын
አበበ ምርጥ ሰው!
@rakrak2844
@rakrak2844 Жыл бұрын
ኑርልን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 Жыл бұрын
የወሎ ሙዚቃ ከሚሴ አሪፍ ሙዚቃው እወድለታለው
@sisayendashaw477
@sisayendashaw477 Жыл бұрын
Abe magna betam tihut sew neh endante ayenetun egziabher yabzalen
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 37 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq
20:10
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 238 М.
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 13 МЛН
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
РЕАЛЬНЫЙ ВОВАН
Рет қаралды 2,5 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 5 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН