ስዬ ምስጥር ዘረገፈ! ታፋኞቹ ተማሪዎች!

  Рет қаралды 20,235

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

15 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/14196f3a
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$DesalegnAbera
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZfaq channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 182
@user-eo9we6fu3s
@user-eo9we6fu3s 13 күн бұрын
ደሱ እስኪ ትንሽ ታገስ መንግስት ዝም ያለበት ምክንያት ሊኖረው ይችላል ሁሉም ነግር በአንድ ጊዜ ሜዳላይ ማስጣት እይቻልም
@Samygena
@Samygena 13 күн бұрын
መታገስ ጥሩ ነው:: ዩትዩበርች ብዙ ጊዜ ዛሬ የተናገሩት በነጋታው ካልተከወነ የሚል አመለካከት አላቸው:: ሁሉንም ስራህን ሚዲያ ላይ ማስጣት ያልተፈለገ ትኩረትና ሆን ተብሎ ነገሮችን ለማበላቨት መንገድ ይፈጥራል::
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 13 күн бұрын
ሸኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ የአማራና የትግሬ ወለጋ የተወለዱ ና አንዳንድ ሆዳም ቅይጥ ኦሮሞ መሳይ ናቸው አብዛኛ ዎቹ ጎጃሜ ናቸው ለዚነው የወሎ ሙስሊሞች ላይ ነው በወለጋ ታርጌት ሚያደርጉት፣እኔ እዛው ወለጋ ነው ምኖረው ሁሉም አቃለሁ ፋንዶ ፋንዲያና ሸኔ ሽታሙ አንድ ናቸው
@abelmekonnen9745
@abelmekonnen9745 10 күн бұрын
ዉሸት
@atd605
@atd605 13 күн бұрын
Sometimes you tubers are desperate to out talk each other! If you don't have patience stop saying you support Dr. Abby. Respect your government
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 13 күн бұрын
ለይቨ አመለጠኝ ደሱ ጀግናችን በርታ ኢትዮጵያ ተመሰግንሃች
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 13 күн бұрын
ወንጀለኞች በቂ ቅጣት ስለማይበየንባቸው ችግሩ እየሰፋ መጥቷል።ወንጀለኞች ደግሞ ቡዙ ጠበቃ ኣላቸው።ኣንድ ንፁህ ሰው ሲገደል ያልተናገሩ ሰበኣዊ መብት ጠባቂዎች፣ ገዳዩ ሲያዝና ሲታሰር ጩሀታቸው ኣለምን ያዳርሳል።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 13 күн бұрын
101%True!!!
@danielmezemr309
@danielmezemr309 13 күн бұрын
እውነትህን ነው ደሱ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጣቢያ ሲጓጓዙ ለምን ጥበቃ እንዳማይደርግላቸው አይገባኝም !!!
@TameneTiye
@TameneTiye 13 күн бұрын
ፍትህ ለታገቱ ልጆች
@spiritsandorbs2666
@spiritsandorbs2666 13 күн бұрын
መነገሩ በታጋቾች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት ፈጥነው በመናገር የሚፈጠርን ችግር ለማስቀረት ቢሆንስ? መንግሥት ካልተናገረ፣ ለአምባሳደሩ ዜናውን ያደረሰው ማነው? ታጋቾቹ ማን እንዳገታቸው፣ ያገተው በእርግጥ ሸኔ መሆኑ በእርግጠኝነት እንዴት ሊታወቅ ቻለ??? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ አለህ???
@rorororo7967
@rorororo7967 13 күн бұрын
ደሱ ሰላምህ ይብዛ እኔ እንደሚመሰለኝ Etv ena fana እንዳሉ ፋኖ እና ሸኔ ናቸው ውስጡ የተሰገሰጉት እንደገና በየባንኩ በየቦታው ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ፍኖ እና ሸኔ አሉበት ማጣራት አለበት።
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 12 күн бұрын
ለማንኛውም እነዚህን ምስኪኖች እግዚአብሔር ያስፈታቸው፤ ወንጀሎችንም እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 13 күн бұрын
ደሱ እውነት ነው መንስት ተንቋል።በእገታ ዙሪያ ከባድ ማፋያ ነው ያለው ከፖሊስ:ከወረዳ:ከቀበሌ የተወጣጣ ኃይለኛ ማፍያ ነው ያለው ለዚህ ነው መንግስት ያልቻለው።
@terefe99-wt9um
@terefe99-wt9um 13 күн бұрын
100 ሰው ሲታገት ና ገንዘብ ሲዘዋወር ባለስልጥናቱ ያዉቃሉ ዝም ብለው ነው የሚያሳግቱት.።
@demissietigist
@demissietigist 13 күн бұрын
ፋትህ ለታገቱ እህትና ወንድሞቻችን
@legessedebele936
@legessedebele936 13 күн бұрын
ደሱ እኔም አዝናለሁ። ደርግ ባቡር እንዲሁም ሌላውንም እጀባ ያደርግ እንደነበረ ይታወቃልና መንግሥት ምን እንዴ ተቸገረ አልገባኝም ። አዝናለሁ ለሁሉም!!
@biskut6932
@biskut6932 8 күн бұрын
እየሰፋ ከሄደ ያሰጋል ባጭር መቅጨት ነው ተማሪ የወደፊት ሀገር የሚገነባ ትውልድ ነው ልጅን ለማስለቀቅ ልመና ወይ ሀገሬ ያ ሩህ ሩህ ሩህ ህዝብ የት አለ ዘረኝነትን እንፀየፍ
@MemeAlazar
@MemeAlazar 13 күн бұрын
ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 13 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@jamshid3481
@jamshid3481 12 күн бұрын
Dessu you have hit it on the head, keep up the good work!
@derejeuguma3786
@derejeuguma3786 13 күн бұрын
Please stop such comments. The government should not officially tell what would happen. But you have to comment if they totally ignore the issue.
@tesfaye6881
@tesfaye6881 13 күн бұрын
You are absolutely wrright
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 13 күн бұрын
ደሱ አትሳሳት ብዙ ስራ ይጠይቃል ዝምሎ ማዉራት አንደንዴ ዝም በለቹህ አተዉሩ ለፅንፈኛ በር መክፋት
@Endaledeneke
@Endaledeneke 13 күн бұрын
ሰላም ደስዬ ከአዲስ አበባ
@tesfayecongratsgbremedhin8845
@tesfayecongratsgbremedhin8845 13 күн бұрын
❤thanks again
@yohannisyibass2575
@yohannisyibass2575 13 күн бұрын
ወገኖች በታጣቂ ሽፍቶች ሲታገቱ ለህዝብ በይፋ ተነግሮ ይህን ወንጀል እንዲቆም ሰዉ ከመንግሥት ጋር እንዲተባበር ጥሪ ማድረግ ችግሩን ይቀርፋል እንጂ የሚጎዳ አይሆንም! ደሱ በዚህ ላይ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነዉ::
@katyoli4378
@katyoli4378 12 күн бұрын
Totally agree with you 👍 ❤ keep a great job!
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 13 күн бұрын
ያካባቢውም ሕዝብ ም እንዲሁ ከረጂም ጊዜ ጅምሮ እስካሁን እየተዘረፈና እየተገደለ ሲሆን በከፍተኛ ስደት ላይ ይገኛል። ነገሩ ተወራ አልተወራ ሳይሆን እንደ ህብረተሰብ ባስቸኳይፈታት ያለበት መሰረታዊ ችግር መሆኑ ነው።
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 13 күн бұрын
Selamehi yebeza dsu
@lovenature4241
@lovenature4241 13 күн бұрын
YOU HAVE A GOOD POINT. GOD BLESS YOUL. MAY THE ALMIGHTY GOD HELP ETHIOPIA. BANKS SHOULD BE CLOSED IF THEY ARE INVOLVED DOING TRANSACTIONS FOR THIS KIND OF CRIMES
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 13 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🎉
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 13 күн бұрын
ደሱ ኢትዮጵያ ከአሜርካ አተወደደር ሰማይነይነ ምድር መንግስት ሁሉንም ነገር አዉጥቶ መዉረት አይጠበቅበትም ስራዉን በዉስጥ ነው
@MesfinBeleteDebele
@MesfinBeleteDebele 13 күн бұрын
ደሱ ለመንግስነት። የነሰው ቲሊቅ ጢየቄ ነው እኔ የምሰመው ከአእ ትዮጵያ ነው በሪታ ወንድመችን
@user-nr2yi7ey8s
@user-nr2yi7ey8s 12 күн бұрын
አይይይይይይ ኢትዮጵያዬ.....
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 13 күн бұрын
ደሱ የታገቱት ሰዎች ጉዳይ በመንግስት ሚዲያ መገለፁ አለመገለፁ ይበልጥ ሶስት አውቶቡስ ተማሪዎች ሲጓዙ የሚያሰጉ ቦታዎች እንዴት አጀብ አይደረግም?እነዚያ ቦታዎች ለምን መከላከያ ጥበቃ ኬላ የለም?
@berukkg7877
@berukkg7877 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ህንፃ እንጂ ህንፃው ውስጥ የሚሠራላት ቴሌቭዥን ጣቢያ የላትም ቅድሚያ ይህን እንወቅ ኢቲቪ ምንም አድማጭ የሌለው ባዶ ቆርቆሮ ነው
@dawittekestekidane503
@dawittekestekidane503 13 күн бұрын
አኢትዮጵያ ግንብ እንጂ ቡህዝን አልተሰራን. ኢትዮጵያ ላ በ ስልጣን የሚመታ ሰው አንድ አስተሳሰብ አለው . " ህዝቡን ለመግዛት በቢሀር እና ዘር መከፋፈል. እሄን ችገር ለመቅረፍ ከኤርትራ መማር ነው
@negedegugssa2911
@negedegugssa2911 13 күн бұрын
Selam le ethiopiya keber lejegnaw meklakeya serawetachen le meriyachen❤❤❤❤❤
@Abraham7528
@Abraham7528 12 күн бұрын
የመንግሥትና የሚዲያዎች ድክመት ነው ይህ መወገዝ አለበት!!! የሚዘዋወረው ለአጋቾች የሚሰጠው ገንዘብ በባንክ ነው!!! ያሣፍራል እጅግ በጣም!!!
@user-lg3bp9ol4u
@user-lg3bp9ol4u 13 күн бұрын
ሸኔና ፋኖ ተመካክረው ይመስለኛል ዛኣሬ 3 መኪና ይንቀሳቀሳል እና ሸኔዬ ተቀበል የሚል ነው የሚመስለኝ ፋኖ
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 12 күн бұрын
መቆም ያለበት ተማሪዎችን ከቦታ ቦታ አለማንቀሣቀስ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል እዉንት 😢
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 12 күн бұрын
ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 13 күн бұрын
❓🚩ደሱ፥ እንዴት ገዱ ከጻድቃን ጋር ምን አገናኘው ነው ያልከው❓ 🚩ገዱ ከ-11ክፍል አቋርጦ እኮ ህዋትን ተቀላቅሎ ኢትዮጵያን ሲወጋና ሲያደማ የነበረ ወያኔ መሆኑን አታውቅም ነበር❓ 🚩ወለዬዎቹ የገበታ ተልባ ከሀዲዎች አሳምነው፣ ተፈራና ገዱ ዋና የህዋት መንገድ ጠራጊዎች እንደነበሩ አታውቅምን❓
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 13 күн бұрын
ምን 'ሱ ብቻ ትላንት በርስታችን ወልቃይት ጠገዴን ፀ እና ጸ ጠ እያለ ከህውኻቱ አባይ ተባይ ጋር ሲፈተፍት እና ሲያላግጥብን የከረመ ዋንኛ ባዳ አውሬ (ብኣዴን) ማን ናቸው ❓❓❓ አሁን ላይ ዳኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው 4.
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 13 күн бұрын
❤❤good❤❤
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 13 күн бұрын
ደሱ መፍትሄ ብዬው የሚያስበው መንግሥት መቆጣጠር ከልቻለ ቀላል መፍትሔ አለኝ ? ያም የሽፍታ አመራር ቤተሰቦችን አድነው ልክ እንደ እነርሱም ማገት ነው ። እነርሱም ቤተሰብ አላቸው ?
@selamabebe7552
@selamabebe7552 13 күн бұрын
ደሱበርታ ሰላም ከአድሰ አባ
@samri1215
@samri1215 13 күн бұрын
ፍትህ ለታገቱት ወንድም እህቶቻቺን 😢😢
@user-jn1wf3by8t
@user-jn1wf3by8t 13 күн бұрын
ደሱ አሁን ተማሪዎች የታገቱበት አካባቢ ተደጋጋሚ እገታ የሚደረግበት ቦታ ስለሆነ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይቻል ነበር። ግን አጋቹና የአካባቢው ጥበቃ ሀይል የጥቅም ትስስር ይኖር ይሆን?
@peter-f7z
@peter-f7z 13 күн бұрын
This is a task of. special police Force. Police should explain this .
@berhanemeskelalemayehu7351
@berhanemeskelalemayehu7351 13 күн бұрын
እውነትም መሀል ዜና
@Uniq21-k8n
@Uniq21-k8n 13 күн бұрын
LIKE LIKE
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 11 күн бұрын
አይኔነው ጆሮዬነው ደሱ ነው ወድሙ ነው አሁን ወደ ማይቀረው የመረረው እውነት እየመጣሽ ነው ብታምንም ባተምንም ይሄ የዘር ፓለቲካ ኢትዮጵያን ይበትናል እናተም ተባባሪ ናችሁ 100 ፐርሰት ሆዳም ለሆዳችሁ ብላችሁ ሀገራችንን የማፊየ መጫወቻ የደሀ ማልቀሻና መታገቻ አረጋችሃት አንድ ቀን የናንተም ቤተሰብ እጣው መድረሱ አይቀርም
@user-vd1tk7uo2f
@user-vd1tk7uo2f 13 күн бұрын
ደሱ ረጋ በል የልጆቹን ህይወት አደጋ ላይ ላለመጣል በዝምታ ይሰራል🙏🙏 ሌላው ደግሞ በመንግስት ሜዲያ ሁሉንም ነገር ካቀረብክ ለነዚህ ቡድኖች ትልቅ ድል ነው የባሰ እንደፕሮፓጋንዳ ይጠቀሙበታል
@hope52052
@hope52052 13 күн бұрын
Kebt neger nk
@WendesenMengste-vk7ii
@WendesenMengste-vk7ii 13 күн бұрын
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 13 күн бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@yohannisyibass2575
@yohannisyibass2575 13 күн бұрын
Maryland
@Lule-xe3zo
@Lule-xe3zo 13 күн бұрын
Selam
@tesfaye6881
@tesfaye6881 13 күн бұрын
ድ ድር ደሱበጣምትክክልነህ!!
@almazali4784
@almazali4784 13 күн бұрын
እውነት ነው ግን 🤔🤔🤔
@Uniq21-k8n
@Uniq21-k8n 13 күн бұрын
Family LIKE pls
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 13 күн бұрын
❤❤❤
@sarakebede4793
@sarakebede4793 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Ahmed-ud3rh
@Ahmed-ud3rh 13 күн бұрын
ደስ ከልዩ ኦሮምያ ዞን ከሚሴ አንድነጋዴ ተግቶ 30 ሚልዮን መጠየቁን አልስማህም
@Endaledeneke
@Endaledeneke 13 күн бұрын
እንደምንም የአንደኛን ቦታ አገኘሁ
@biskut6932
@biskut6932 8 күн бұрын
መከላከያን ወጠሩት ፖሊስ ለምን አይጠናከርም ስርአት አልበኝነት ከሰፈነ ማንም ወጥቶ መግባት ሊያቅት ይችላል ባለሀብት ለመስራት ይቸገራል ታዲያ ከዚህ የበለጠ ሀገር ማፍረስ ምን አለ አብይን መጣል ቀላል ነው ሀገርን መጣል ከባድ ነው
@user-mq4sh3ps6t
@user-mq4sh3ps6t 13 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 13 күн бұрын
ብራቦ ደሱ እውነትህን ነው
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 13 күн бұрын
እቺ፣ሰዉዬ፣ሸፈፍ፣ማለት፣ጀምራለች፣ተጠንቀቁ።
@danielmezemr309
@danielmezemr309 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 13 күн бұрын
Hi Dessuye from Maryland 🙏
@mulugetakelecha3662
@mulugetakelecha3662 11 күн бұрын
በጣም ዝም ብለህ ከመናገር በፊት አስብ ከእውቀት ከፍለህ ነው የምትናገረው ያለህበትን የረሳህ ትመስላለህ እያረክ ያለው ጠብና አለመስማማትን አትዝራ ትንሽ ስሜታዊ ሆነሃል
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 13 күн бұрын
Rescue madrege risky new..
@meleseneguise7908
@meleseneguise7908 13 күн бұрын
Selam dasu welcome siyume
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 13 күн бұрын
ኮንደሚኒየም እንዳይወሰድ!!!
@mimimulu2295
@mimimulu2295 13 күн бұрын
መየክ ሀመር ሰለመጣ የታገቱት ከጉዳይ ጋር የተያያዘ ነው አውነት ነገ ይሰማል?????
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 13 күн бұрын
ደሱ፣ አንድ አርዕስት ስትይዝ ከሚገባው በላይ ታወራለህ፣ አሻሻል!!
@ashukevegas6868
@ashukevegas6868 13 күн бұрын
ላይክ እያረጋችሁ ግቡ ቤተሰብ!
@peter-f7z
@peter-f7z 13 күн бұрын
How EMS. reported First??
@Gezahegn-yn7js
@Gezahegn-yn7js 13 күн бұрын
Mengist iko gemtwal
@BerhanuDigo
@BerhanuDigo 6 күн бұрын
እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ታላቅ ነው ::
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 13 күн бұрын
Harsh punishment menore alebet decoy bus run madreg malet temary yechane bus asmeselo be special force yemolu busochen run madreg...etc..
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 13 күн бұрын
ደሱ መናገርና ማድረግ ለየቅል ነው አንዳንዴም ኳስ በመሬት ወንድሜ
@MohammedOumer-ky9ft
@MohammedOumer-ky9ft 13 күн бұрын
Zare tekekel neh wendeme
@jomama151
@jomama151 13 күн бұрын
Desu mengist zim yemilew lijochu sayigodu lemaskek asibo yimeslegnal antem teregaga.
@WondwosenGetahun
@WondwosenGetahun 13 күн бұрын
ደስዬ የመሳይ አ 2:35 ስር ጣት ይቆረጥ
@user-mq4sh3ps6t
@user-mq4sh3ps6t 13 күн бұрын
12👍👍👍👍👍
@AzebKetemaTabor
@AzebKetemaTabor 13 күн бұрын
Desu egnan yemegremn esu eko new ethiopia wust almost 85% even yemngist siltan lay yalew enkuam yelwutun sestanbility Almnubtem.
@AzebAbate-o7b
@AzebAbate-o7b 13 күн бұрын
ደሱ ተከሰትክ በሰዓቱ
@modinali3987
@modinali3987 13 күн бұрын
Madan kaltechale mezegebu fayidaw mindin new?
@zinabukebede4979
@zinabukebede4979 13 күн бұрын
Dassu Please bawusti indet lagegnih ichilalewu ibakih ibakih telegram page hin attach argilign
@atd605
@atd605 13 күн бұрын
Sene 30 they were trying to get to Addis!!
@workigudissa2926
@workigudissa2926 13 күн бұрын
Hi bro we are with Dr. Abiy , but rule only in Addi Ababa even in sheger city people crying gang just call you on your mobike ask you any amount of money speciaky suluta city now on denger. Gov. work only in Addis
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 13 күн бұрын
Hey
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 13 күн бұрын
እንዴት ትንሽ ታገስ እንጂ፣። መንግሥት ዝም ብሎ እየሰራ ይሆናል፣ ሁሉንም አደባባይ ማውጣት ለጠላት ፣(ላልስማው) መንገድ የክፍት ይመስለኛል። በዝምታ action መውስደ ሻይሻል አይቀርም።
@hope52052
@hope52052 13 күн бұрын
Just like Shaebiya supporters are douplicated in Ethiopia, no logical reasoning, no morality, what a shame
@AssenMuhammed-hi1om
@AssenMuhammed-hi1om 13 күн бұрын
Hi
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 13 күн бұрын
ደሱ ዝም ብለህ አታዉራ ሁሉንም መንግሰት ላንተ ማማከር አለበት።
@DawitDejenee
@DawitDejenee 11 күн бұрын
Lik neh wendime
@widadkemal8929
@widadkemal8929 13 күн бұрын
እንዴት ነህ ደሱ ዊዳድ ጅማ
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 13 күн бұрын
አይ ያንተ ጉራ መለኪያ የሌለው የበረሐ አይጥ
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 13 күн бұрын
100 አይደለም ከ500 በላይ በናይጀረርያ እየታገቱ አይደለም እንደ? ህዝቡ ለምን አይናገርም? ታግተው ስወሱዱ ህዝብ እያዬ ለምን ዝም ይላል? ለምን የመንግስት እና የመከላከያ ስራ ብቻ ተደርጎ ይወሰዳል?
@alemkebede379
@alemkebede379 13 күн бұрын
Desuyee
@Abraham7528
@Abraham7528 12 күн бұрын
የዜጎችን ደህንነት የማይጠብቅ መንግሥት ከንቱ ነው!!! ብልጽግናዎች ውስጣችሁን አጽዱ!!!????
Deklarata BOMBË: A është vrarë vërtet Faton Hajrizi?!
11:36
Euronews Albania
Рет қаралды 7 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН