ስዩም ጥላሁን - አንቺ ወረተኛ I Seyoum Tilahun - Anchi Weretegna I Ethiopian Music [LIVE]

  Рет қаралды 868,139

Messay Wondimeneh

Messay Wondimeneh

9 ай бұрын

Join us on social media:
KZfaq / @messaywondimeneh
Telegram t.me/messay_wo...
Facebook / messaynews
Twitter / mesaywondimeneh
Instagram / messaywondi. .
TikTok www.tiktok.com...
*********************************
ስዩም ጥላሁን - አንቺ ወረተኛ I Seyoum Tilahun - Anchi Weretegna I Ethiopian Music [LIVE]
*********************************
#mankeman #messaywondimeneh #SeyoumTilahun #anchiweretegna #yisakbanjaw #ስዩምጥላሁን #አንቺወረተኛ #ይስሃቅባንጃው #አስመራ #ኤርትራፖሊስኦርኬትራ #eritrea #tesfabirhan #kamuzu #gildo #jtvethiopia #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #ethiomusic #ethiocomedy #ethiopiancomedy #standup #standupcomedy #kibebewgeda #derejeenahabte #ethiopianoldiescollection #livemusic #bandmusic #oldiesmusic #ethiopianoldiesmusic #hopemusic #nahomrecords #minewshewa #amharicmusic #culturalmusic #donkeytube #comedianeshetu #seifushow #seifuonebs #talkshow #habesha #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianmusic2023 #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia #zionband
*********************************
@messaywondimeneh
@hopemusicethiopia
@MinewShewaTube
@comedianeshetu
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.
Copyright © 2023 Messay Wondimeneh

Пікірлер: 203
@user-je6mw6rk9q
@user-je6mw6rk9q 4 ай бұрын
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ሚሰማኝ ስሜት ድሮ እኛ ቤት ይከፈታል ልጅ ነበርኩ. ወንድም እህቶቼ. ጎረምሳ ነበሩ ያለን ፍቅር ያለን መተሳሰብ የ እናቴ የጎልማሳ ጊዜ ነበር አሁን ብዙ በሞት የሉም እናቴም አቅመ ደካማ ሆና ከ አልጋ ወድቃለች እኔም በስደት እንከራተታለው. በዚህ ሙዚቃ ጊዜ ያለን የቤተሰብ ፍቅር አሁን የለም ፍቅራችን የት ሄደ ? ብዛታችንስ የት ቀነሰ ሞት ክፉ ነው. ሂወት አጠር ናት መልካም እንስራ እስካለን😢 😢
@milkilion696
@milkilion696 2 ай бұрын
Wow Ayezoshe Hulachenem nane 🤔
@mandefrohabtewolde4197
@mandefrohabtewolde4197 Ай бұрын
አመሠግናለሁ የኔ ወንድም አፃፃፍህ እኔ የነገርኩህ ይመሥል ሁሉም የኔን ገፅታ ነው
@yekeraw09
@yekeraw09 8 ай бұрын
አርቲስት ስዩም ጥላሁን ከስንት አመታት በሁዋላ አየሁት ድሮ አስመራ ስፓርታ (ኮማንዶ )ስንመረቅ የነበር ዘፈን ነው መልካም ጤንነት እመኝ ልሃለው ከስዊስስ🇨🇭
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 7 ай бұрын
Asmara yedro zefen abet abet melkam geze nbre😢😢😢😢
@123456tabt
@123456tabt 7 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ኑርልን
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j 8 ай бұрын
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ እድሜህን ያርዝምልን ማከብርህ አርቲስት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 15 күн бұрын
ሁሉም ነገ ቀረ በናንተ ግዜ ፍቅርም የዋህነትም አንድነት ጭምር 💝ኡፍ 🥲አሁን ያለንበት 🥲🥲
@DessieTube1
@DessieTube1 Ай бұрын
ጋሽ ስዩም ጥላሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰኔ 22/2016 ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምርቃት በአካል አግኝቸህ አየሁህ፡፡ ከዚህ በላይ እረጅም እድሜ ኑርልን ጋሼ፡፡
@sisayyaregal
@sisayyaregal Ай бұрын
እግዚአብሔር ከትልቅ ደርጃ ያድርስክ የኔ ወንድም🎉🎉🎉 concera🎉🎉🎉🎉
@DessieTube1
@DessieTube1 Ай бұрын
@@sisayyaregal Amen
@ak4ever818
@ak4ever818 7 ай бұрын
What a nice song. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.
@Amen_u16
@Amen_u16 6 ай бұрын
በጣም የምወደውና ስሰማው እምባዬ የሚተናነቀኝ ዘፈን ነው ጋሽ ስዩም በህይወት ይኖራል ብዬ አልጠበቁሁም ነበር ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
@Amen_u16
@Amen_u16 6 ай бұрын
በቅት y jezba y kebt lej
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
balege .... endh aybalm.azaba lemagn.
@Amen_u16
@Amen_u16 6 ай бұрын
Y kebt lej boreko
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 6 ай бұрын
ወደ ኃላ ወስዶ ሳደምጠህ የደጉበት ደጉን ዘመን አስታወሰኝ እድሜ ይስጥህ
@user-yb9jn4eq3w
@user-yb9jn4eq3w 7 ай бұрын
ጋሸ ስዮም ባልሳሳት አስመራ ኦኬስትራ አባልየነበርክ በአሉህ ሥራዎችህከልብየምደመምነኝ ኑርልኝእወድኃለሁኝ
@123456tabt
@123456tabt 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-zt5nj2pl6z
@user-zt5nj2pl6z 8 ай бұрын
በክፍለ ዘመን ውስጥ አንዴ ልትሰማቸው ወይም ልታገኛቸው ከምትችልቸው ሙዚቃዎች አንዱ ነው።
@meir437
@meir437 8 ай бұрын
❤One of my favorite songs, from the 80s, how good it is to hear that the song is revived by that favorite singer.❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 8 ай бұрын
ስዮሜ ድምፅህ እንዳለ ነው እረጅም እድሜ ከጤናህ ጋር እመኝልሀለው።
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 7 ай бұрын
ፍቅር ብቻ ሳይሆን ድምፅም አያረጅም ለካ!
@gethab2306
@gethab2306 8 ай бұрын
The drummer and the pianist were very genuine and lovely. Thank you!
@user-gf2xn3cy6v
@user-gf2xn3cy6v 8 ай бұрын
ዘመን ቸሻጋሪ ምርጥ ዜማ
@consciousLife777
@consciousLife777 8 ай бұрын
እኔ እንደማስበው አልተሳካልኝም ❤❤❤ የምርጦች ምርጥ ዝርዝር ውስጥ ነው❤❤❤
@BishatTades
@BishatTades Күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከባ/ዳ
@redaekibreab1983
@redaekibreab1983 7 ай бұрын
ኣስመራ ሰንበል የሰፈር ሶዎች ነበርን ደስ ይላል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
እስቲ ስለባንዱ ተጨማሪ ንገሩን ወዲ ሠንበል
@siriussirius1274
@siriussirius1274 8 ай бұрын
በሆነ ለቅሶ ወቅት ስዩም ሲያወራ ልጅ ነኝ አየዋለሁ ጨዋታው በጣም ደስ ይላል፤ ይህን ሰውዬ የት ነበር የማውቀው ብዬ ስጠይቅ፤አንቺ ወረተኛን የዘፈነው እኮ ኘው አሉኝ፤ ሰውየውን በዓካል ካየሁት በኋላ ዘፈኑን የበለጠ ወደድኩት። መልካም ጤንነትን እመኝልሃለሁ አክባሪህ ነኝ ከስዊድን
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 11 күн бұрын
Love this music!! Saw him live singing in my motherland Eritrean!!
@user-eb5uu2ec9r
@user-eb5uu2ec9r 6 ай бұрын
ወይኔ የምወደው ዘፈን የሚወደኝን ልጅ ከድቼው እያለቀሠ ነበር ይሄን ሙዚቃ የጋበዘኘ እኔም ይሄን ሙዚቃ በሠማው ቁጥር በተራዬ እያለቀስኩ ነው የምኖረው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 6 ай бұрын
አሁን ለምን አትታረቁም ታዲያ
@mary1475
@mary1475 2 ай бұрын
ለምን ከዳሽው? 💔
@solomontigabieofficial9211
@solomontigabieofficial9211 27 күн бұрын
❤❤❤❤ ስለ አስናቀ ድምፅ ለመናገር ቃላት የለኚም አለም ፍትሀዊ አደለችም
@jimadenansa7894
@jimadenansa7894 Ай бұрын
ኢድሜ እና ጤናክን ይስጥልን!!!!
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 8 ай бұрын
ገራሚ ቅንብርና አዘፋፈን ነው፡፡ ከ 35 ዓመት በሁዋላም እንደ አዲስ የሚደመጥ መሆኑ ድንቅ ነው፡፡
@user-qw2eu5ch5g
@user-qw2eu5ch5g 8 ай бұрын
Gash siyoume enkuan egziabiher marek
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 15 күн бұрын
King 💝💝💝💝ምን ዋጋ አለው እንደዚ በሕይወት እያላቹ ስለናንተ አይወራም ስታልፉ ብቻ
@abdelawabla
@abdelawabla Ай бұрын
የደረሰበት:ሲሰማው::ስሜት:ውስጥ:ይገባል:አያድርስ:ነው!!
@robelqafar6357
@robelqafar6357 6 ай бұрын
Nice to see again Mr.seyoum ❤️🤍🤞🏽
@lilibelay8821
@lilibelay8821 6 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ነዉ💃💃💃💃👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍🙋🙋🙋🙋👍👍👍👍
@michaelfittiwy6907
@michaelfittiwy6907 9 ай бұрын
i love this song, grew up listening to it.
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 8 ай бұрын
ትዝታ ደስ ይላል መሳይ አድናቅህ ነኝ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ጋዜጠኛ የዎንሺት አቅርባት የልጅነት ትዝታየ
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd Ай бұрын
በጣም የምወደው የድሮ ሙዚቃ
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 8 ай бұрын
Very nice music. It reminds me my childhood. The time is flying...
@Fetihiya-pe4ez
@Fetihiya-pe4ez 13 күн бұрын
Fim😅
@abubekermohammed-dr4oj
@abubekermohammed-dr4oj 9 күн бұрын
ስሥሥስ😊​@@Fetihiya-pe4ez
@Wedi.keshi9293
@Wedi.keshi9293 6 ай бұрын
መለየት ልምዴ ነው እኔ አልሆነልኝም እኔ እንደማስበው አልተሳካልኝም oww heart touching
@alemwoldu1136
@alemwoldu1136 6 ай бұрын
Weney temari eyalheu ensemaw neber ❤
@userd42
@userd42 3 ай бұрын
ክርስቲያን,ተስፋ,አይቆርጥም,ቆንጆ,ዘመን,ለኢትዮጵያ,ይመጣላታል,አንድ ቀን,በቅርቡ,ፈጣሪ,ያረገዋል,አገራችን,እንደናፈቀችን,አትቀርም,ፈጣሪ,አውሬውን,አጥፋና,ደጉን,መልካሙን,አምጣልን,ኢትዮጵያንም,አስባት,አደራ,ኢትዮዬዬዬዬ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 29 күн бұрын
አቃጣሪ ባንዳ ሆዳም እያለ መቼም አትመጣም፤ ዘረኞችን እየመሩ ያመጡ እኮ አቃጣሪዎች ናቸው እንጂ እነሱ መሠሉህ?
@lilibelay8821
@lilibelay8821 6 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ🙏🙏😍😍🙋🙋👏👏💃💃
@kebede86
@kebede86 8 ай бұрын
Brother sium go ahed it is your day to day long live Erteria
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 7 ай бұрын
1978 when I heard this amazing music in Addis Ababa. Someone was playing this music over and over on Tap at the Aradae areas at that time. Still now it is new .
@user-ks1rp4ou6t
@user-ks1rp4ou6t 8 ай бұрын
ወይ ግዜ አመለስ😢 የኔ በኛ ዜ
@melkamubelay4549
@melkamubelay4549 6 ай бұрын
ልዩ ድምፅ ነው ድምፅ ማብስልስል ትችላለህ በዚህ ድምፅህ የትዝታ አንድ ሲንገል ለቀቅ ብታደርግ ያምራል ብየ አምናለሁ
@birukayele3360
@birukayele3360 8 ай бұрын
After long time I heard this music,it is still beautiful. I remember his first interview,he said that he or his group was the first to make music only with keyboard no other musical instruments had been used, so know he improved by far and he is still energetic, and confident. I was so glad to see him again.From London
@user-py4cb4ry9q
@user-py4cb4ry9q 5 ай бұрын
መቸም፣የማረሳው፣የዕድሜ፣ልክ፣ትዝታዬ፣ሠምቸ፣የማልጠግበው፣ሙዚቃ፣ነው፣፣
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 ай бұрын
ደስ የሚል ዘፈን
@almaznegash7914
@almaznegash7914 8 ай бұрын
Wow nice music 🎶 good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelachewHailudaba
@BelachewHailudaba 8 ай бұрын
Yemewedewe Muzeka Gashe Akelelu Seyeme Edemana Thena Yesethote
@kassumirinda669
@kassumirinda669 Ай бұрын
U still great🎉
@user-my9ux2ne7o
@user-my9ux2ne7o 6 ай бұрын
Thanks ❤ long live ❤
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 6 ай бұрын
ኢትዬጵያ አርሲ አርቦዬ አቦምሳ
@TeA-wn5xt
@TeA-wn5xt 8 ай бұрын
Great work! Nice to see you again artist seyum
@user-kl9ch5sg5l
@user-kl9ch5sg5l 5 күн бұрын
በዚህ እድሜህም ሁነህድፅፀህ ሀይል አለው በርታ
@fasilentertainment2834
@fasilentertainment2834 9 ай бұрын
One of my favorite song I love the singer also
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 7 ай бұрын
Fruit full song with golden voice from seyum telahun viva seyum long life for you ,
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 6 ай бұрын
ወይ ስወደው ❤️❤️❤️❤️
@melatdebele8501
@melatdebele8501 26 күн бұрын
❤ my fother likes this song🎵
@bruktaye2019
@bruktaye2019 Ай бұрын
Young & Energetic Musician. We are expecting a lot Proud of You!
@zizitino6797
@zizitino6797 7 ай бұрын
ድምጹ እንዳለ ነው ይገርማል
@sassefak
@sassefak 7 ай бұрын
This like a stroll down memory lane back to those days. He replayed it as it used to sound!!!!!!!!!!
@derejezewdu6528
@derejezewdu6528 8 ай бұрын
የሰፈር ሱቅ ትዝታ ❤❤
@abz7127
@abz7127 6 ай бұрын
👌👌👌 ማነህ! ባለ ሳምንት ? ★★★★★★★ ወራታት ሳይሞላው፣ ሀዘን መጐዳትህ ለኑሮህ ለጤናህ፣ ማይታሰብልህ ከቅየህ ተገፍተህ፣ በድንኳን የከተምህ የአፍዝ አደንግዝ፣ የሚዶለትብህ ፍቅርን የሰበከው፣ ያ ቅን አንደበትህ ቃልህ ተሰንጥቆ፣ ቂም የተያዘብህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ሀሜት የሰለቸህ፣ ጫጫታ ያመመህ ስምህ የጐደፈ፣ ባልዋልክበት ውለህ ከሰው አውሬ ምትሸሽ፣ ከእንስሳ ተላምደህ ብቸኝነት የሻትክ፣ መጠላለፍ ጠልተህ ከራስህ ጋር ውለህ፣ ከራስህ ጋር መክረህ ከጐንህ ማረፊያ፣ ካልጋህ ተወዳጅተህ ስሜትክን ምትጭር፣ ብዕር መጣፍ ይዘህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ከአንድ ላምስት ምትሸሽ፣ ማንነህ ባለተራ ተስፋህ የጨለመ፣ በዕቅድ ማትመራ ከደባው የወጣህ፣ ትብተባው ያልጣመህ ሁሉ ለአንተ ዕቡ፣ ማይሞቅህ ማይበርድህ ህዝብ አዳም ያጔጔው፣ አንተን ያላማረህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ከዳኛ ፌት ቆመህ፣ ፍርድ የተዛባብህ አርሠህ ያልሰበሰብክ፣ ያልታጨደ ሰብልህ ሸምተህ ያልበላህ፣ የከሰርክ ነግደህ በብድር ላይ ብድር፣ እዳህን ያልክፈልክ ሴራ ተጎንጉኖ፣ ወዳጅ የተነጠክ አፋኝ የሚያድንህ፣ ሩጠህ ያልጠገብክ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? በህገ አራዊት ህግ፣ አብዝተህ ያተረፍክ ፅናትህ ፍርሃት፣ ችሎታህ ማንሿከክ የቀን ቅዠት ምትቃዥ፣ ያልበላህን ምታክ በጎሣ ተቧድነህ፣ ነገድ ያንበረከክ በሰው ደም ነግደህ፣ ባቋራጭ የከበርክ። ማነህ! ባለሳምንት ? ባልተጠራህበት፣ ባልዋልክበት ውለህ ሰላም የምትነሳ፣ የብሔር ጠጅ ጥለህ እኩይ ምታደረጅ፣ ህይወት አስቀጥፈህ ወረት ምትሰበስብ፣ በሌላው ተራምደህ ስብዕና የራቀህ፣ ምታስብ በከርስህ ዕሌናህ ማይደማ፣ ፀፀት የማያውቅህ ወዳጅ ከወዳጁ፣ በግፍ የለያየህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ስሜትህ የሞቀ፣ ፍቅር የናፈቀህ ጉሮ ወሸባየ፣ ትልቅ ሰርግ ያስመኘህ ዓይንህን በዓይንህ ማየት፣ ህፃን የተመኘህ አሳድጎ መዳር፣ መደገስ ያማረህ የአያት ወግ ማረጉ፣ መመረቅ ያሰኘህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? በረንዳ ምታድር፣ ለኪራይ ያልታደልክ ኮንዶ ተመኝተህ፣ ከሀገር የኮበለልክ ስራፈት የሚሉህ፣ ተምረህ የቦዘንክ ለቁርስ ፀሀይ ሙቀህ፣ ምሳ እራት አስበህ አንቅፋት ሚመታህ፣ ጫማ ተመኝተህ በድህነትህ ላይ፣ በሽታ ደርበህ አራጣ አበዳሪ፣ ሙሰኛ ሚንጥህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ደጀ ሰላም ቆመህ፣ አንድየን ምትለምን ለህዝብ ለሀገር ሰላም፣ በእጅግ ምትማፀን አምስቴ ምትሰግድ፣ ሶላት ያልተለየህ በሱ ታምር ስራ፣ በእምነቱ የታመንህ መፅሀፍ ተመኝተህ፣ መፃፍ ያሳሰረህ ህግ የጣሰ ፈራጅ፣ ቁጣው የሚያስቅህ መንፈሰ ጠንካራ፣ ፍርዱ ማያርድህ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? በአራዊት ግብረ ሀይል፣ ጎጆህ ሚፈርስብህ ህፃናት ታቅፈህ፣ ዶፍ የሚወርድብህ በመጦሪያህ ዘመን፣ ጥሪትህን ያጣህ እጅግ ተጎሳቁለህ፣ ገርጥተህ የነጣህ ተርበህ ታርዘህ፣ በቸነፈር ምታክ ጉርሻ ተመኝተህ፣ ቆሸ ላይ የተጣልክ። ማነህ! ባለ ሳምንት ? ያለ ፍላጎትህ፣ ስደት የተመኘህ ተስፋህ የጨለመ፣ ለወንጀል የታጨህ ጎጠኝነት ጥንብ ነው፣ ስትል የሞገትህ የነብያቱን ምክር፣ የደገፍክ አብዝተህ ያለ ይግባኝ ሰሚ፣ ከርቸሌ ተጥለህ ከህግ በላይ ህግ ሆኖ፣ አብራክ የሚረግጥህ ማነህ! ባለ ሳምንት፣ የራቀ ሔሎሄህ። ------------------------------ወ.ዘ.ተ.ር.ፈ 👌 በአብሮነት ይገመድ ★★★★★★ በብሄር ብሄረሰቡ፣ በስም ተቀፍሎ፣ በተፃፈው ዶሴ በአድርባይ ዘጋቢ፣ በሱዛን ውዳሴ አካለ ጎደሎ፣ ንብረት አልባ ሁነን በአደግንበት ቅየ፣ በአብሮ አደግ ተሳደን በአካል እየከሳን በቁጥር እያነስን በነኸርማን ተንኮል፣ በመብት መረገጫ ነደን ተቀጣጥለን፣ ከስለን ስንጫጫ የአዞንባ ለቅሶችሁ፣ የሙት ማላገጫ የከፋፍለህ ግዛው፣ ሜዳና መሮጫ ትርክት የወለደው፣ ዛቻና መግለጫ የአባ ቶርቤ ፍች፣ ማነህ ባለ ሳምንት፣ የጎሳ ጨዋታ ታዝተክዘናለች በነጋ በጠባ፣ ለአፍራሾቹ ጮቤ፣ ለእኛ ሞትን ገዝታ ስም ያለው ሞት እንሙት፣ ስለ ኢትዮጵያ እንደድ ወንዝ ማያሻግር፣ ሐገር አፍራሽ ርዮት በታጠቀ ትውልድ በድንቁራና ላይ በአደንቋሪ ሃሳብ፣ ፀብ ያለሽ በደቦ፣ ሌት ተቀን በሚነድ ትርክትን ተግቶ፣ ጎጥ ባጠወለገው፣ በግፍ አንታረድ ሐገራዊ አርጋችሁ፣ የፖለቲካውን አውድ ትውልዱን ታደጉት፣ መቅጠፍ ብቻ ሳይሆን ማዳንንም ይልመድ በፍቅር ታንፆ፣ በሐገራዊ እሳቤ፣ ልክ እንደ እንዳያቶቹ በአብሮነት ይገመድ። ***** 👌 ኩለን ድረን እንሳምበትl # አታፍኑን! በበአሉ፣ በአቤ ይብቃ በጉበኛ በምንጭረው፣ በጎም ሆነ፣ ወይ መናኛ በእይታችን፣ በአድማሳችን ልክ፣ እንሁን ዳኛ። Gadebu (ልማቱ) ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን ሰምና ወርቃችንን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን። ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሐቅ መሻት የለን ጠላት። በዝምታችን እንዳይፋፋ፣ የተዘራው እኩይ ትርክት ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት በተስፋየ የኮኸን ብዕር፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት ውብ በኃል ትውፊት ወጉን፣ ለትውልዱ ተርኩለት የአኖሌን ትርክት አድሳችሁ፣ አብዲሳን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት። **** ★ ★ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ ሰማዕታት፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በጭካኔ ለሚገደሉ፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉና ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች ። ★ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ!!! ★
@ShishayAbera
@ShishayAbera 4 ай бұрын
ትዝታ አለብኝ የሄ ዘፈን በጣም እወደዋለሁ
@GirmaMekuanint
@GirmaMekuanint 7 ай бұрын
Wonderful Music ❤❤❤❤
@T0yiba-g5j
@T0yiba-g5j 23 күн бұрын
😢😭😭 አተ ወረተኛ 💔😭😭😭❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥💔💔 ኡፍፍፍ
@haides2521
@haides2521 3 ай бұрын
There is a big difference between the last one and this one.
@Tell2025
@Tell2025 8 ай бұрын
Memories ❤❤❤❤
@BizuayehuPogba
@BizuayehuPogba 9 күн бұрын
የድሮ አርቲስቴች ክብር ይገባችሇል
@dagimelke5999
@dagimelke5999 8 ай бұрын
የድሮ ሙዚቃ እና ዎይን አንድ ናቸው እያደር እየጣፈጡ ነው ምሄዱት ጋሽ ስዩም ዛሬም እንደበፊቱ ነው ያስረቀርቀዋል ድምጹን የአሁን ዘፋኞች ተማሩበት ከቆይታ በሁአላ እንኳን ሲዘፍን እንዳለ ነው አልተለወጠም እናንተም ሰበብ አታብዙ ዘሬ ጉንፋን ይዞኛል በሌላ ቀን ጥሩ አይደለሁም አትበሉ ዘፋኝ ሳይሆን ድምፃዊ ለመሆን ሙክሩ የራሴ አስተያየት ነው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ያሁን ዘፋኞች ችግራቸው 1.ባህሉን አያውቁትም፤አማርኛ ዘፈን ብለው ሬጌ፤።ጨምበላላ፤ አፍሪካ ፤ህንድ፦፦፦፦ ያደበላልቁታል 2.ካለ ችሎታቸው በድፍረት ይሠራሉ ወዘተ
@bethelehamfente4449
@bethelehamfente4449 20 күн бұрын
Wonderful ❤❤❤❤❤
@zionzion7109
@zionzion7109 6 ай бұрын
ደስ ይላል !
@yosi1969
@yosi1969 6 ай бұрын
ማህሌት ደሳለኝ ተጋበዥልኝ
@AbdiRedi-yb4mp
@AbdiRedi-yb4mp 16 күн бұрын
አይሽ አይሽ ና ይማጠል እበዬ
@assefahora4689
@assefahora4689 6 ай бұрын
Wish you long live
@azebeazebe335
@azebeazebe335 21 күн бұрын
ዋው ተመችቶኛል ዘፈኑም ሼባውም ዳንሱም ❤❤❤❤❤
@MeseretKassa-u6o
@MeseretKassa-u6o 9 күн бұрын
ባለጌ ነክ ሸባው አይባልም አንተም ታረጃለክ
@azebeazebe335
@azebeazebe335 9 күн бұрын
@@MeseretKassa-u6o አረተይ እና ወጣቱ ይባል
@AlexMesfin-n6k
@AlexMesfin-n6k 17 күн бұрын
መቼምእማልሠለቸውመዚቃነውየዘመኑፈርጦች
@abdullahali4070
@abdullahali4070 5 ай бұрын
በዚህ ዘፈን ሱዳን በስድስት ብዙ ትዝታ አለኝ ❤❤❤
@EdaleMeraw
@EdaleMeraw 5 ай бұрын
edale
@Chereka203
@Chereka203 3 ай бұрын
አሑንም ሰዳን ነሕ
@mesfindegu2099
@mesfindegu2099 8 ай бұрын
Mesye bertalgn ❤❤❤
@Fasil-d8q
@Fasil-d8q 28 күн бұрын
Best music
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 7 ай бұрын
It reminds me my dad and mom time, the song was on all the time in our house, Is he singing after recovering from his pain ? I would like to know where please?
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 ай бұрын
He’s security in Ethiopian Bank, Addis Ababa.
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 7 ай бұрын
​@@ShegerBusinessi guess that is you
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 7 ай бұрын
No😡 that's👉 you or ur dad 😤
@user-nd4yf2oj2y
@user-nd4yf2oj2y Ай бұрын
wowwwwwwwww Ilike you
@dawitworkneh1753
@dawitworkneh1753 12 күн бұрын
universal music
@BerheAbebe-cc8bq
@BerheAbebe-cc8bq Ай бұрын
ዘፈን በነዚህ ነበር
@tarikubayisa3401
@tarikubayisa3401 Ай бұрын
Old is gold
@GetachewGMariyam-ch7ii
@GetachewGMariyam-ch7ii 8 ай бұрын
Wow bravo it is nice
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd Ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@user-dh1ew1fs3v
@user-dh1ew1fs3v 6 ай бұрын
አድናቂህነኝ
@EsayasWorku
@EsayasWorku 6 ай бұрын
Betamey grmalewreteia sew yegrmale 😢😢❤❤
@gebisafeno4356
@gebisafeno4356 8 күн бұрын
I LOVE YOU SEYOUM. WHAT TALLENT YOU DO HAVE
@amenahmorning7228
@amenahmorning7228 9 күн бұрын
ወይ ልጅነት አይይይይይ❤❤
@Samrawitghirmay5650
@Samrawitghirmay5650 6 ай бұрын
Best of the best docter siyum ❤edime yistachew
@edendagne7163
@edendagne7163 4 ай бұрын
Abata betam new ymewedew enam ewedewalw yabata tezita new
@tsehayayalew4188
@tsehayayalew4188 Ай бұрын
Woooooooooooow kalat atahu
@godblesstheworld6367
@godblesstheworld6367 7 ай бұрын
Fetare kere zemenhen bedesta yanurhe !!!
@user-fk4rq5kg2u
@user-fk4rq5kg2u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ያምራል❤❤❤❤
@HelenBora
@HelenBora 12 күн бұрын
አሣናቀ,እኳን,አየውክ,,በልጅነቴ,,ነበር,ያየው,በጣም,ደሥያለኝ,አሥብነበር,የትነውያለው,ብዬ,ይቆጨኝ,ነበር
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 3 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋው
@GeremewAmogne-fr9fn
@GeremewAmogne-fr9fn 2 ай бұрын
I like this
@dawitdembelash
@dawitdembelash 3 ай бұрын
Selam wendmoche music ljneten new mastawsew
@milkilion696
@milkilion696 2 ай бұрын
I think 1978 E.c. dam, I was a little boy 😂
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 5 ай бұрын
አንቺ የአርቦዬዋ በሠራሽው ግፍ ዛሬ ናዝሬት የምተንከራተቺው ልጅ ይድረሥሽ
ጋሻው አዳል አንቺ ልጅ ምን ይብቃ
7:42
ye temertu music
Рет қаралды 98 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
14 July 2024
19:56
Habesha Music
Рет қаралды 47 М.
ጋሻው አዳል "ማለዳ" | Gashaw Adal Maleda Lyrics Video
4:46
WEM Entertainment
Рет қаралды 249 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 333 М.
Stray Kids "JJAM" M/V
3:20
JYP Entertainment
Рет қаралды 6 МЛН
Нұрмахан - Уақыт
3:32
Nurmakhan
Рет қаралды 47 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 938 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 2,8 МЛН