ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment

  Рет қаралды 717,625

Abel Birhanu 3 / World

Abel Birhanu 3 / World

2 жыл бұрын

Welcome to Abel Entertainment KZfaq channel. We deliver quality Ethiopian Movies and drama. We produce and present quality Ethiopian Films. Hit the subscribe button to stay with us.
Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 283
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ይገርማል ገንዘብን ማምለክ ይሄው ነው ትርፉ ሺህ ዓመት ላይኖር በገንዘብ ምክንያት የምናጣቸው ሰዎች ምስኪኖች እና ንፁሐን ናቸው አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤሴሎም 🙏
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 2 жыл бұрын
አንድ ፊልም ኮሜንት አንብቤ ወጥቼነበር እዚህ ኮሜንቱ የለለነው በቃ ልየዋ ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላይ ፊልም አላይም😍
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Leka endan
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ሆዳችሁ አምላካችሁ ነውራችሁ ክብራችሁ የሆናችሁ የዘመናችን ሰዎች ከዚህ ፊልም ተማሩ ገንዘብን ለመልካም ነገር ካልተጠቀመነው ገንዘብ የሀጢያት ደም ስር ነው አሟሟታችን እንኳን አያምርም አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤
@michaeltsegu2721
@michaeltsegu2721 2 жыл бұрын
ደስ ትብል ፊልም ኣዝያ መሃሪት ከኣ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ ሰዉ ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ የመረጠበት ዘመን ላይ ደርሰናል ወደ ማስተዋል ይመልሰን ናታይ ምርጥ ሰዉ በርቱ እናመሰግናለን !!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@Official-Hermela-Tek1
@Official-Hermela-Tek1 2 жыл бұрын
I love Ethiopian movie from 🇪🇷
@senaihaile1532
@senaihaile1532 2 жыл бұрын
Ane wela nay himamey khibi mat iye
@henokhabte9511
@henokhabte9511 4 ай бұрын
​@@senaihaile1532 😂😂😂😂😂😂 entay aynet himam eu 😂😂😅
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
ራስህን አክብር! ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን! ሙሉ ሆነህ እንደተፈጠረህ ካመንክ የማንንም ማረጋገጫ አትፈልም፤ ምክንያቱም አንተ ራስህን ስትቀበል ሁሉም ይቀበልሀል። እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም! 🔥M2E🔥👈
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@wubiethiopia
@wubiethiopia 2 жыл бұрын
Thank you Abel . Your both channel is very nice 👌 and I appreciate
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
መጥፎ ካራክተር የተሰጣት ልጅ ገና ብዙ ይቀረዋል እድለወርቅ ይሄን ብትሰራው አሰብኩት ዋው👌 ለማንኛውም ምንም አይልም እናመሰግናለን አቤላ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
እኔም እሷ ትዝ አለችኛ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ከምር ፍቅረኛ ተብላ የሠራችዉ ናት ያበላሸችዉ በጣም ይቀረዋል በደብ ስሜታዉይ ሁና መስራት የነበረባት ቦታላይ ፈዛ ነዉ ያሳለፈችዉ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
@@Tube-cn7rv አወ ትክክል ነሽ ቅዝቅዝ ያለች ናት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@Tube-cn7rv አወ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አቤላችን እናመሠግናለን🥰👍
@TomReact2024
@TomReact2024 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
የክፋትና እኔ ብቻ ልብላ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው እየተያዩ.....😂😂😂😜ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ከዝ ፊልም የተረዳሁት ነገር ብኖር ፍቅር ማለት ጣለትን ወደጅ የምያራግ ሀይል የለው መሳርያ ነው የምለዉን ነው እኔን እረሱ እንቅልፍ አለስተኛ ብሎኛል ።Best move tnx
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-ss3qv2fj6t
@user-ss3qv2fj6t 2 жыл бұрын
መታየት ያለበት የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤል ኢንተርቴይመንት
@abelbirhanu3world
@abelbirhanu3world 2 жыл бұрын
Thank you 🙏✌️
@tsiontybe2040
@tsiontybe2040 2 жыл бұрын
ምኑ የሚገርመው ሞዛዞዎች ይቀራቻዋል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን አቤሎ 👌
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም በጣም ትምህርት አለው አብሶ ለገዘብ ዉዳዶች 👌 እየበላን እንሞታለን አለ መኮ 😁😁😁😂👌
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
እንብላለን እንሞታለን በቃ።😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው የምገርም ፊልም ነው እውነት ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ናታንዬ በጣም የምወድህ ተዋንያን ነህ ሰላምህ ይብዛ ❤️
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ፍቅረኛ ተብየዋ አልተወነችዉም እጂ ፊልሙ ያምር ነበር
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤል
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ጀስት ፈታ ማለት ነው የምፈልገው ማዳምም አስጠልተኛለች የሃገሬ ጉዳይም ሰላም ነስቶኛል ብቻ አላውቅም ራሴም ታሟል ልግባና ልማር
@user-hj8lj3yo7m
@user-hj8lj3yo7m 2 жыл бұрын
ክክክ አይዞሽ እኔም የመዳን ልጅ አገሽግሻኛለች
@LoyalLove143
@LoyalLove143 2 жыл бұрын
Thanks! Abel , be good to stay in good!
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 жыл бұрын
ክላሲካሉ አደነቆርኝ እንጂ መኮሻ ያለበት ፊልም እሟ ነው 🥰🥰🥰
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@abay9238
@abay9238 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ አይ ብር 🥰🥰🥰🥰
@Madridista1105
@Madridista1105 2 жыл бұрын
ሰመረ ይፍረው❤️😍
@marthahailu8989
@marthahailu8989 2 жыл бұрын
👌 wow amazing movie thanks 😊 🙏 abelo
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
It is very tough How could somebody killed their own mother for money even the devil doesn't do I don't think so May the greatest God protect us from all this evil kind of things
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 жыл бұрын
ቤቲ don't take it series it's entertainment film
@teddyayele9955
@teddyayele9955 2 жыл бұрын
🙏
@takeleabebe117
@takeleabebe117 2 жыл бұрын
Thank you
@helujunta9026
@helujunta9026 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ፍልም🥺🥰🥰🥰
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም፣ደሰ፣ይላል፣በረቱልን፣እናመሰግናለን
@kassawworku2382
@kassawworku2382 2 жыл бұрын
አቤሎ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ ሰው የዘራውን ያጭዳልና ተጨማሪ ተመልካችን እያዝናኑ ያስተምራሉ የምትላቸውን በዚህ ቻናል ላይ ብትጭንልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@semiridris6494
@semiridris6494 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ እናመሰግናለን
@Salahali22
@Salahali22 2 жыл бұрын
Hello
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው አቤል አመሠግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@onelove667
@onelove667 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍና ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ነው እናመሠግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@onelove667
@onelove667 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ደመረኩሽ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለገንዘብ መስገብገብ ትርፉ ይህ ነው። ናታይ 👌
@misbahtech5152
@misbahtech5152 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታልን
@habtamkitaba4594
@habtamkitaba4594 2 жыл бұрын
Betam arif fillm new wooooow
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው አሁን ላይ ነብሴ ነብሴ ሁኗል በየቤቱ ምን አለ ስደት ባልመጣ ከተናናሾቼ ጋር አልጣልም ነበረ እህህህህ ግን ወደ ሇላ መመለስ ያው ከመም ነው! !
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
የኩፉ ስራመጨረሻው. ይሄ ነው ሁሌም ቢሄን መልካም እናስብ
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፡ የሁሉም መሰረት ሰላምና ጤና ነውና በያላቺሁበት የዓለም ዳርቻ ሰላምና ጤናን ተመኘኁላቹኹ ፡ ስግብግብነት፡ ሁሉ ለኔ ባይነት በስጋም በነፍስም መጨረሻው ሞት ነው ፡ ሰላም ለአገራቺን ፍቅር ለህዝባቺን
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይሀ ስግብግብ ህዝብ ልክ ወቅታዊ ፊልም ነው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ወይ ፊዬና ሁሉንም ጨርሳ ሀብታም ልትሆን 😂በነገራችን ላይ ብቃት አላት የትወና ብዙ ትምህርት አዘል ሃሪፍ ፊልም ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ፊልም ከፍቅርያልቅ ለገንዘብ
@ibroshaxa4596
@ibroshaxa4596 Жыл бұрын
Betam yasgerimal betam yasdenikaal wow 😍😍😍
@hikmaymam8455
@hikmaymam8455 2 жыл бұрын
Thanks
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ሰው የጅን እንደሚያገኝ የሚገልጽ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን*
@wedifre6131
@wedifre6131 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@adimkedir8181
@adimkedir8181 Жыл бұрын
iam from Ethiopia ilove Ethiopia movie 😍
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
ወይጉድ፡ዘንድሮ፡ልጅ፡ለገንበዝ፡ብላለ፡እናቷን፡የምሸጥበትኔ፡የምገልበት፡ግዜላይ፡ደርሰናል፡ወይ፡ዘንድሮ
@khalidbab3025
@khalidbab3025 2 жыл бұрын
Are Yemachik bro melkam sera Yehunilk
@naodababa1330
@naodababa1330 2 жыл бұрын
Abela ante lene brtam jegnaye neh bertalgn wendme Arif arif yemtlachewn filmoch dek dek argln Ymechik
@matshedisophokojoe3965
@matshedisophokojoe3965 2 жыл бұрын
Wow 👌
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 15 күн бұрын
ኮመንት አንብቦ እደኔ ፊልም ሚያይ ው ድድድድድድድድ ኮመንታተሮች 😂❤
@kabulaaberatadess253
@kabulaaberatadess253 Жыл бұрын
ምርጥ ፍልም
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤ምርጥ ይመስላል የማዳም ቅመሞች ብቅ በሉ እዩ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@wabimuzmeil4188
@wabimuzmeil4188 Жыл бұрын
Mmr
@biniyamesetoyayele2451
@biniyamesetoyayele2451 2 жыл бұрын
አቤሎ በጣም በጣም እናመሰግናለን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችቱህ በጣምነው እምወድህ አድናቂህምነኝ ለምታደርጋቸው እያንዳንዱነገር ፈታበል
@dajanetasfayee4116
@dajanetasfayee4116 2 жыл бұрын
በጣም ገረሚ ፈልም ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ot1es5kq9c
@user-ot1es5kq9c 2 жыл бұрын
በጣምደሰየሚልፊልምነው❤❤❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
አይ እኛ ከንቱ ሴጣንን እኮ እንቀድመዎለን 😭😭😭
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
በርታ ❤
@ebrovlog5825
@ebrovlog5825 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አስተማሪ ፊልም የኛ ሀገር ጉዳይም እድህነው
@makimuche2784
@makimuche2784 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ አስተማሪ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አንደኛ ነው
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MaherHassan-fk4ek
@MaherHassan-fk4ek 4 ай бұрын
Abel Brhanu malet yeweynuwa lij wow
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
እሰኪ ለየው 😍😍😍😍😍😍
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 жыл бұрын
አንተዉ የወይኗ ነክ እነረደ ሠላም ብያለዉ ገና አየሁት ቻናሉን በቅርቡ 1ሚሊየን 👌
@iloveethiopia8451
@iloveethiopia8451 2 жыл бұрын
Wow 🥰
@kalkidan4154
@kalkidan4154 2 жыл бұрын
1 ኛ ነኝ
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 2 жыл бұрын
ኮንጆ ነው በርቱልን 💖💖
@mistreaddisu8211
@mistreaddisu8211 2 жыл бұрын
.nice 🥰🥰🥰🥰
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
ደስ ይለል በርቱ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው
@solomonasafa403
@solomonasafa403 2 жыл бұрын
Moke always best
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 2 жыл бұрын
Besfertu Kuna mesfer ayikerm gize yifji injii best move
@asressol2908
@asressol2908 2 жыл бұрын
That's true.
@derejedessalegne8268
@derejedessalegne8268 2 жыл бұрын
የተንኮል መጨረሻው ይህ ነው፡ ልብ ላለው ሰው አስተማሪ ፊልም ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@YOUDAB
@YOUDAB 2 жыл бұрын
Mert film new ketelebet abelo
@roziroze411
@roziroze411 2 жыл бұрын
ከምር አስተማሪ ፊልም ነው አንዱ በሌላው ጥፋት ይሞታል
@neimanasir5079
@neimanasir5079 2 жыл бұрын
Woooww👌
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ናታንየ አደኛ ግን አተ በጣም ክፉ ስትሆን ነዉ የሚያምርብህ
@tsegayenigusu9199
@tsegayenigusu9199 2 жыл бұрын
በመጨረሻም አለም በገንዘብ የምትገዛው ቀን እውን ይሆናል የተባለውን ለመግለፅ የተሰራ ፊልም ይመስላል!!!
@saronmulugeta5268
@saronmulugeta5268 2 жыл бұрын
ያበደ ነው
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Enmsgenalen.abelo
@specialcell5708
@specialcell5708 2 жыл бұрын
Bezu sew ayetewal gen Like anese beretu konjo new👌
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 жыл бұрын
👌👌👌
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ወይ ገንዘብ ኣምላኩ መጨረሻው ይሄ ነው😪😪
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
አሁላይ የምናየው በየቤቱ ውስጥ ያለውን ችግር ነው ስንቶቹ ለቁስ ብለው በገዛ እናት አባት እህት ወንድም በአጠቃላይ እርስ በእርስ እየተጋደሉ ነው ከውርስ ወንድም ይበልጣል ከውርስ እናት ትበልጣለች ብቻ እያየነው ያለውን ይዚህ አለም ነገርን የሚያሳይ ነው አሪፍ ነው በርቱ
@user-sd6we3ir8m
@user-sd6we3ir8m 2 жыл бұрын
አሥተማሪነው ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ይባላል ሠው ንጡህ ተሆነ ምንም አይሆንም እውነተኛ ፍቅር ታለም ሁሌም መልካም ይሆናል መሣይ ናሠላም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ልየውና እኮምታለው 💝💝💝
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ እናቱን ይገላል አፈር አባሽ ብይ ስግብግብ
@lidiyatafese3218
@lidiyatafese3218 2 жыл бұрын
The good is good by standard measures!
@lidiyatafese3218
@lidiyatafese3218 2 жыл бұрын
Thanks abela
@karim_a5136
@karim_a5136 2 жыл бұрын
በጉጉት ነበር 😍 አይተን አስታያት እናቀርባለን እስከዛ መልካም ቆይታ 🙏
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@sisaysis1602
@sisaysis1602 2 жыл бұрын
@user-zw1qd7cj8e
@user-zw1qd7cj8e 2 жыл бұрын
እሰኪልየው አቢሎ ከመረጥከው ቆንጆ ፊልም መሆን አለበት አስተያየት እመለሳለሁ🧐
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 жыл бұрын
ምን ኣይነት ፊልም ነው ፍቅረኛው እሱጋ ከመመካከር ይልቅ እሱጋ መለያየት 🤣።ኣስቂ ነው
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እየው ከዛ አስተያየት ፃፍ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ እበላለው ብሎ መበላላት ክፉ ማሰብ መጨረሻው ይሄነው አሁን ሀገራችንን የከበባት ይሄፊልም ይገልፀዋል አለመግባባት ንፅሃን እየሞቱ ግን ገዳዮቹ እርስ በርስ መገዳደላቸው የማይቀር ነው እንደፊልሙ ገኖዘብ ጠፊ አላፊነው የሰው ነብስ ይቀድማል
@rewanfole1259
@rewanfole1259 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
ናታን ስወድክ
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 101 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 61 МЛН
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
AmharicTV
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
ትሪሊዮን ጋላክሲዎች #ssgi #space #geospatial #galaxy #milkyway #milkywaygalaxy
23:34
Space Science and Geospatial Institute
Рет қаралды 2,5 М.
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 182 М.
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 947 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Застрявшее Кольцо 🤯
0:26
MovieLuvsky
Рет қаралды 5 МЛН
Умеют рыбки половить 🤣
0:27
🎣 БОЛОТОВСКОЕ ОТРОДЬЕ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Doesn't let others play
0:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 26 МЛН