ሳላስበው አፈቀርኳት

  Рет қаралды 182,577

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 200
@eyobeltube
@eyobeltube 3 ай бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@Ohoud_Alanzi
@Ohoud_Alanzi 3 ай бұрын
ቪዴወውን ለምን ቆረጥከው ቶሎልቀቅ ሰው ልትገዲልነው እዴ እረዱየ የኔ ዴርባባ እዩባየ ዴግሞ ምርጥ ሰው❤ ግን ቪዴወ ስትለቅ አትቆራርጥ በተረፈ አትጥፋ በጣም❤ የሁኑን ቶሎልቀቁልን እዴንፈነዳ❤❤🌹🌹🌹
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላቹህ ። ፍቅር ይዞሃል ከመጀመሪያው ደምሮ ያስታውቅባሃል ለቁም ነገር እደፈለካት የ ት/ቤት ጓደኝነትን የመሰለ የለም እዳታመልጥህ መንፈሳዊነታቹህን አጠንኩረት
@AskoLebanon
@AskoLebanon 3 ай бұрын
❤❤🎉
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 3 ай бұрын
ፍራክ እያልክ ጊዜህን አታቃጥል እብ ከአልክ እኔ ለወንድሜ እሰጣታለሁ 🙄😂❤❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 3 ай бұрын
ያተ ፕራክ መችም አያልቅም እዉነት ቢሆን ጥሩ ነዉ❤❤❤ ረዱ በጣም ጥሩ ልጅ ናት
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 3 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@ElbethelAynalem-ks7nd
@ElbethelAynalem-ks7nd 3 ай бұрын
Ene gn sasbeb wshethn ymeslegal prank eyareken aydelem bye tesfa adergalew
@malikatamn2589
@malikatamn2589 3 ай бұрын
😂😂😂ኧረ እየቀለደ ነው ፍቅር የያዘው ሰው መች እደዚህ ነው ለማንኛውም በፍቅር አትቀልድ
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 3 ай бұрын
​@@malikatamn2589ፍቅር ይዞታል
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@feker122
@feker122 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marshethailu
@marshethailu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaddesik1646
@kaddesik1646 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tagas-vz9fb
@Tagas-vz9fb 3 ай бұрын
አሜንአሜን
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 3 ай бұрын
የእዉነት ቀልድ ካልሆነ በጣም ደስ ይላል እና አንድላይ ብትሆኑ ደስ ከሚላቸው ሰዎች ማሃል አንዱ ነኝ የምር እዮባ ረዱ ምርጥ ሴት ነች ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ቢጋቡ ማች ያራጋሉ ያምትሉ ላይክ 😂😊
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 3 ай бұрын
ዋቲዚሥ ማች🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👍👍11
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
ልብስ ነቸው እንዴ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
😂😂😂​@@mariyammariyam1774
@habibah9637
@habibah9637 3 ай бұрын
😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
​@userእውናታኛ ፍቅር ሲግናኝ ካልብስም ባላይ ነው 😢😂😂-yy8pg3pb3x
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አትቀልድ ወንድማችን ሁለት ቆንጆ ተጋብ ይቅርታ በአንተ ሂወት አያገባንም ግን ምርጥ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ቀላቅሉት❤
@gsud5674
@gsud5674 3 ай бұрын
wwooooo❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 3 ай бұрын
ፍቅር ፀጋ ነው በጣም ደስ ይላል ኢዮ ትማጠጣናለችሁ በጣም እረገ ትግስት የሆነች ልበም ሴት ማን ልያገኝ የቺለል ይለል ቃሉ እሱሃም ልበም ሴት ነት በደስት ተቃበይ እዮ መልካም ልጂ ነው❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት የማታ እጀራ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ ወገኖቼ
@mimiifamily924
@mimiifamily924 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Selamengida1
@Selamengida1 3 ай бұрын
Amen yene ehet tebarki
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 3 ай бұрын
በል አትቀልድ እዬባ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ብዙ ፈላጊ ያላት ልጅ ነች መልካም ዕድል 👍
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ናት እዳታመልጥህ አስተዳደጓ ከንግግሯ ይለያል ጨዋ ነች❤❤
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq 3 ай бұрын
እኔም እረዱን እንደምታገባ አሥቤነበር❤መልካም የፍቅር ዘመን በርቱ
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 3 ай бұрын
በፍቅር አይቀለድም።😒 አትቀልድ ሲጀመር ልጂቷ የልጅ አስተዋይ ነች።እሄን ፕራንክ የሚሉትን ነገር ተወዉ እና በክብር ጠይቃት።
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 3 ай бұрын
ትክክል የምር እርጋታ መልካቸውም ይመሳሰላሉው❤
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 3 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 3 ай бұрын
ባይዘወይ ስትጋቡ ብቤተ ክርስትያን መሀን አለበት እዮብየ❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 3 ай бұрын
እንኳን የይዘክ ሁለታችሁም በጣም ደስ የምትሎ ነችው እዮባ በጣም ቆጄ ፀባይ ስነይ ልጄ ነት እርድ እነ አገባት ❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ከናንተ ቤተሰብ መቀላቀሉ በራሱ ክብር ነዉ ጌታን መልካም ቤተሰብ ናችሁ እዮባ በርታ
@sameraa6631
@sameraa6631 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ የሥደት እህት ወድሞቼ አላህ የማታ እጀራ ይወፍቀን❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
Amen
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@jeirejeire8992
@jeirejeire8992 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ማዓረይ
@HappyAtom-bo7qy
@HappyAtom-bo7qy 3 ай бұрын
amen
@HappyAtom-bo7qy
@HappyAtom-bo7qy 3 ай бұрын
amen
@SusuHesen
@SusuHesen 3 ай бұрын
እኔኮ ከመጀመሪያውም ጠርጥሬለሁ ደግሞኮ ስታምሩ❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 3 ай бұрын
ስስቅ የምስቀው ነገርስ😂😂😂እና ፕራክ ካልሆነ ዴስ ብሎናል. በጣም ይጠግርርህ ኢንሻአላህ እረዱን እንዎዳታለን❤❤
@saraal5250
@saraal5250 3 ай бұрын
እዮባ ሳቅ አበዛክ ቀልድክ እዳይሆን ግን እረዱ ጋ ብትጋቡ በጣም ደስ ይላል በጣም እምትፈቀር ልጅ ነች በጣም ነው እምወዳት ለተመልካች ያላት ፍቅርና ክብር ይለያል ጌታን በጣም ልዪ ነች
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
የሆንክ አዝግ እዮባ ተዉ አቀልድ ይልቅ ስትንከረፈፍ እንዳይወስዱብህ😜 ክክክክክ ፍቅር ሲይዝ እንዲህ ያሳስቃል ለካ እዮባ ጥራኝና እኔ ልጠይቅልህ😁
@user-qo2yd7xc2c
@user-qo2yd7xc2c 3 ай бұрын
የኔ አይናፋር በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉እረዱ ፈንድሻ የዳቦ ስምሽ ነው ያዢው የእውነት ግን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
ዋዉ በእዉነት ደስታህ ደስታችን ነዉ ጥሩ ልጅ ናት እርግት ያለይ❤❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምረዉ❤❤❤
@amhara74
@amhara74 3 ай бұрын
እዮባ ተው ፕራንክ አታድርገን አንተ አዝግ የሆንክ ልጅ እውነት ቢሆን እንዴት ደስ ባለን ነበር ረዱ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤ብቻ ስትከረፈፍ አንዱ ባቋራጭ አዳይሞለጭፉት😂😂😂
@abenetagune997
@abenetagune997 3 ай бұрын
እዮባ በእውነት ሄንንም ፕራንክ ነው ካለከን በጣም ነው የሚደብርው እዳልከው እውነት ከሁነ ያሳካልህ
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 3 ай бұрын
Yenesu.perak.ayalekim
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 3 ай бұрын
ባታፈቅራትነበር እሚገርመው እችን የመሠለች ቆንጆ ልጂ❤❤❤❤❤🎉
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 3 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤
@ggmariyaminate7324
@ggmariyaminate7324 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
❤❤❤
@Mekdes97
@Mekdes97 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤🎉
@asnichootube8032
@asnichootube8032 3 ай бұрын
Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 3 ай бұрын
ኮመሜተሮች እንኳን ይሄ ነግርሀቸው ካጋቡዋችሁ ቆዩ እኮ😅
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 3 ай бұрын
ፕራንክ ነው እንዳትል እዮባ ባንተ ሂውት ግን እኛ አያግባንም እረዱ ቆንጆ ናት❤❤❤❤
@mhert2232
@mhert2232 3 ай бұрын
እኮ ፍቅሪ ስይዝ ያስቃል አዮባየ በጣም ደስ ይላል ስራት ያለክ ልጂ ነህ😂😂😂😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-et6is8yb1i
@user-et6is8yb1i 3 ай бұрын
ባይዝክ ነበር የሚገርመኝ ለማነኛውም ትዳርንም የሚባርክ እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንደወንድምክ በስጋወ ደሙ ብትጋቡ ግን ደስ ይለን ነበር??? ደስታችሁ ደስታችን ነው እዮቤ የፍቅር ባለቤት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ደግሞ ረዱ ምን አይነት ፊሊንግ እንደምታሳየን ጓጉተናል ቶሎ ልቀቁልን፡፡ እንደኔ ግምት ግን እሱዋም ያፈቀረችህ ይመስለኛል ያው ለማውጣት ስለሚከብድ ነው እንጅ
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 3 ай бұрын
ወድሜ እዉነት ምርጥ ልጅ ነች ማርያምን እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ አብራችሁ ብኖሩ ደሥ ይላል ሠዉ ያሠበዉን እግዚአብሔር ይፈፅማል 👍👍👍✅️
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Tekikel 👍 👍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
በኛ እየቀለድክብን ካልሆነ እዮባ እኛ ድሮም ብናል ኢቺ ልጅ አታምልጥህ😊❤❤
@mazoomazzoo2497
@mazoomazzoo2497 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 ай бұрын
አደኛ ነኝ ድሮም አውቀናል እውነት ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤❤ አዳታመልጥክ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 ай бұрын
ደስይለናል እዮባ እንኳንም አፈቀርካት ጎበዝ 👍 እኛ የማዳም ቅመሞች ሰርግ ሰርግ ሲሸተን እንወዳለን ማጋባት ውስጣችን ነው 👉ዋ ፕራንክ ነው እንዳትለን እዮባ
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 3 ай бұрын
Yesarg nager waw
@MeryemErmolo
@MeryemErmolo 3 ай бұрын
እዮባ ቢሆን ደስይላናል ግን እዳትቃልዲብን ራዱ ምርጥ ልጅናት❤❤❤
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 3 ай бұрын
እልቅስ ይችን የመሰለች ቆንጆ ልጅ እዳታመልጥህ። የምር
@syomsyom3355
@syomsyom3355 3 ай бұрын
ዋውው ደስ ይላል አይለያችሁ 💞💞 ደም ስያምር ዉልታችሁ ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ 😘😘
@meditube147
@meditube147 3 ай бұрын
ተፋቀሩ መፋቀር ጥሩ ነው ❤❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 3 ай бұрын
ወይኔ ፃድቃኒ ምስክሬናት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔ አረብ ሀገር የፀጉር ቤት ሰራተኛነኝ ሰአት ለማየት ስልክን ስነካ ከላይ እርእሱን ሳነብ ልክ ወድሜ ያገባ አህል ደስ አለኝ በጣም ደስየሚል ጥዶች ይወጣቹሀል በዬ እገምት ነበር ምኞቴነዉእዉነት እደሚሆን እዮብ የለጅ አዋቂ ሁሉም ሰዉ እኩል የሚያልጅ እኔጃ እኔ ለሱቃል ያጥረኛል ታዛዤ ወድሜ አክባሪዬ ተላላኪዬ ሁሌ መልካም ነገር እዲገጥም ምኞቴነዉ እዮባዬ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 3 ай бұрын
ዋውውውው አሩፍ ውሳኔ ነው አቤላ እረዱም. ትቀበልሃለች. ወድሞችህም. ደስተኛ ይሆናሉ. አይዞህ
@mamytube3905
@mamytube3905 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እውዳችሁ አለሁ ምክነያቱም ጀግና ናችሁ👍 ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
ፀልይበት አላህ ያሳካው ።ሁለታችሁም የተባረካችሁ ናችሁ።❤❤❤🎉🎉
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 3 ай бұрын
እውነት በጣም ነው የምታምረው እዮባ አንተም ምርጥልጂነህ ተደመሩ❤❤❤
@meseretamare-gw5tg
@meseretamare-gw5tg 3 ай бұрын
ቆንጆ ፣አስተዋይ፣ የተረጋጋች፣መጥና የምትናገር ልጅ ስለሆነች እንዳታመልጥ በርታ
@hani8649
@hani8649 3 ай бұрын
ዩቱባችሁ እይታው ቀዝቀዝ ስትል ለዩቱብ ማንሻችሁ ይዛችኋት የምትመጡት ነገርስ የእውነት ከሆነ ግን በጣም ደስ ይላል ማፍቀር መታደል ነው መፈቀርም እድለኝነት ነው ፕራንክ ነው እንዳትለን ግን
@elduyemi
@elduyemi 3 ай бұрын
ማንም አያምንክም እዮባ ቢሆን ጥሩ ነዉ ብሊቭሚ መጨረሻዉ ፕራንክ ነዉ ግን ቢሆን ደስ ይለኛል
@askidesta4271
@askidesta4271 3 ай бұрын
ያምርባችኋል እኮ እዮባ እውነት ይበለዎ ያድርግላችሁ ❤❤❤ ምርጦች ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
@mentasenote5583
@mentasenote5583 3 ай бұрын
ችግሩ እኔ አንተን አለምንም ግን እውነት ከሆና በጣም ደስ ይላል ጌታን ምርጥ ልጅ ነት❤❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
😍😍😍🙏እሺ እንዳለችህ ተስፋ እናደርግ አለን እሺ ብላህም ነው ይህን ቪዲዮ የለቀቅህው እሺ ባትልህ እርግጠኛ ነኝ አትለቀውም መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ እዮባ
@mftube5344
@mftube5344 3 ай бұрын
ደስ ይላል እዮባ ግን ፕራክ ነው እንዳትክ ረዱ ባጣም ቆጆናነ ደግሞ ስርአቷ❤❤❤❤❤❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 3 ай бұрын
እዮባየ በጣም ደስስስስስስ ይላል ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ረዱ ረጋ ያለች ልጅ ነች ደስ የምትል ደግሞ ትቀበልሀለች ❤❤❤❤❤
@user-uv4ng3yf1z
@user-uv4ng3yf1z 3 ай бұрын
እዮባ ፈጣሪ ያግዝህ ጥሩ ልጅ ናት እዳታምልትህ አደራ ❤️❤️❤️🙏
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 3 ай бұрын
😮አንተ ልጅ እባክሕ መጃጃልሕን ትተሕ ካገባሕ አርፈሕ አግባ አትጃጃልብን እኛ እሰይ ሆነለት እዮባ ብለን ደስታችን ሳንጨርስ ፕራንክ ነዉ እያልክ ትጃጃልብናለሕ
@user-sz4zf6rz6l
@user-sz4zf6rz6l 3 ай бұрын
በርታ ጥሩ ልጅ ትመስላለች ፀልዩበት
@emuyeamare2970
@emuyeamare2970 3 ай бұрын
እዮባ ወንድሜ እግዚአብሔር ሕይዎትክን አብዝቶ ይባርክ! ከጥሩ ቤትሰብ ነው የወጣኸው እና እግዚአብሔር ቤተሰቡን በሙሉ ከዚህ የመከራ ዘመን በቸርነቱ ያሻግርልህ!
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 3 ай бұрын
እዮብ ወንድሜ ልብክ የወደደው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁንልክ❤❤ ሁለታችሁም ጥሩ ልጆች ናችሁ መልካም እድል❤
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 3 ай бұрын
Wow das sitilu eyobe waaqayyoo siyaa gargaruu walif sina hiru🎉❤❤❤❤
@user-fi7lt6or6f
@user-fi7lt6or6f 3 ай бұрын
እኔኮ ግን እህትና ወድም ነዉ እሚመስሉኝ ይመሳሰላሉ እዉነት ያርገዉ❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፕራንክ እንዳይሆን እንጂ እርዱ ጥሩ ልጅ ናት ለሁሉም ነገር ስው ያስባል እግ /ር ይፍፀማል እሱ ፈጣሪ ይርዳህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mulusitotaw5032
@mulusitotaw5032 3 ай бұрын
እዮባዬ መልካምና አስተዋ ልጂ ነህ ።እረዲም እረጋ ያለች ናት ወልዳችሁ ከብራችሁ እንይ ።
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ 🥰🥰🥰
@fateabaharu712
@fateabaharu712 3 ай бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤
@ssuu6665
@ssuu6665 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💖💕💞
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣ ወንድሜ ድንግል ማርያም በአደረገችው በጣም ደስ የምትሉት ናችሁ እመቤቴ ፍቅር ትልቃባችሁበድል ተመለስ በጣም ነው ማች የሚታደርጉት🥰
@meseret6608
@meseret6608 3 ай бұрын
በሰላም ነው የጠፍክ እዮብ በጣም ነው የናፈከን ቶሎ ቶሎ ና ረዱ ጥሩ ልጂ ነች ተጋብ እሺ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 3 ай бұрын
ፕራንክ የሚባል ነገር እንደት እንዳስጠላኝ እውነት ቢሆን ይሻላል !!!
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 3 ай бұрын
Betikili😢
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 3 ай бұрын
ትክክል ለሴት ልጅ ደግሞ በውስጧ የኾነ ነገር ያሳድራል ብየ አስባለሁ በቀልድም ቢሆን 😌😌😌😌
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 ай бұрын
Ewunet new
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
በእውነት ያስፈራል አፍቅርሃታል የእውነት ይህ ፍራክ ወይም ቀልድ አይደለም ያስታውቅባሃል አትቀልድ❤❤❤
@user-xp9kx7mf5h
@user-xp9kx7mf5h 3 ай бұрын
እንኳን አፈቀርካት እዮባ ድርብብ ያለች ቆንጅዬ የምትፈቀር የምትወደድ ልጅ ነችእዮባ ደስ ይላል
@eyerusalemlakewtesfa6595
@eyerusalemlakewtesfa6595 3 ай бұрын
አዮባ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይርዳህ መልካም ልጅ ነህ
@tefaethio11
@tefaethio11 3 ай бұрын
ብታመልጥህ ኖሮ በጣም እናደድብህ ነበር፡፡ እሷ ሁኔታዋ ሲታይ ላንተ ሳፋ ሞልቀቅ ያለ ክፍት ቦታ ያላት ይመስለኛል፡፡ ይሰካልሀል መልካሙን ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 3 ай бұрын
ሞልቀቅ ኧረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
ይጋቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj 3 ай бұрын
ኢዩዬ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል መልካም እድል
@birhanedenbel3799
@birhanedenbel3799 3 ай бұрын
በመጀመርያ እግዛቤር ይመሰገን እዮብ prank እንዳይሆን እፀልያለሁ በጣም ነበር የምጎጎሁ ምክንያቱም በጣም ነዉ የምወዳችው ዛሬ ገና ነዉ መልክት የፃፍኩት ግን ሁላችሁንም ቤተሰብህን በጣም ነዉ የምወዳችሁ የምከታተላችሁ እግዛቤር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@Fatma-pl8et
@Fatma-pl8et 3 ай бұрын
Besdet.yalachihu.lagerachhu.yabkachhu
@Eyerus21
@Eyerus21 3 ай бұрын
ዛሬ ቀደምኳችሁ😊😮😂😂😂❤❤❤ሰላም ለሀገራችን❤
@seraytteklay8460
@seraytteklay8460 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያግዝህ ብትሆን ደስ ይላል ቃልየ ትመስላለች
@woinshetberhan7920
@woinshetberhan7920 2 ай бұрын
ፍቅር ፀጋ በጣም ደላል ኢዮ ትማጠጣናለችሁ በጣም ትግሰት የሆነች ልበም ሴት ማን ልያገኝ የቺለል ደለል ቃሉ እሱሃም ሴት ነት በደሰት ተቃበይእዮ መልካም ልጂ ነወ😘😘
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 ай бұрын
እውነት ኮሆነ በጣም ደስ ይላል 😍🥰🥰ፍቅር ጸጋ ነው እዮባዬ 🥰ፍጣሪ ያስካልህ❤️
@melisechnigatu198
@melisechnigatu198 3 ай бұрын
ዋወ እውነት ከሆነ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 ай бұрын
መልካም ነገርን እግዚአብሄር ይፈቅዳል ምንም አይከለክልንም እና ሳትቆዩ ቶሎ በአንድ ጎጆ ስር እንያችሁ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
ቀልድ ካልሆነ ደስስስ ይላል ልጅቷ ርግት ያለች ፀባዬ ሠናይ ነት so ተጌቡ
@bettymulugeta390
@bettymulugeta390 3 ай бұрын
Very happy for you Eyoba! I love Redu! She seems such a gentle soul! Your whole family is a blessed family! Your family’s love and fear for the Lord will shower more blessings!❤️🙏🏽
@mekdestens4401
@mekdestens4401 3 ай бұрын
እዬባዬ እንኳን ደሰ ያለህ አንተም ምርጥ ልጅ ነህ ይሳካልም እግዛብሔር ያጣምራችሁ መጨረሻው ይመር አሜን
@fatumah2246
@fatumah2246 3 ай бұрын
እውነት ተሆነ ማሻአላህ ሁለታችሁም ምርጥ ናቸው
@Fegf-fc4zj
@Fegf-fc4zj 3 ай бұрын
እውነት. ከሆነ ደስ. ይላል መልካም. የፍቅ. ዘመን. ይሁንላችሁ.ረድ ምርጥ. ልጅ. ነት❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
እዮባ ይሄ የተቀደሰ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MA-dg3vc
@MA-dg3vc 3 ай бұрын
ምርጥ ልጂ ናት አተም አብሺሩ ያዝልቅላቸሁ ❤
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 3 ай бұрын
አልያዘኝም ብትል ነበር እሚገርመዉ አዩባ ሩዲ ምርጥ ልጂ ናት እኔ ግና ስትመጣ ከጂህ እንደማታወጣት ገምቸ ነበር ❤❤ መልካም የፍቅር ግዜ
@user-dq7bu9jk8u
@user-dq7bu9jk8u 3 ай бұрын
Wowwww dasiii selee hunet yesakalee damoo ade layee see tameruu ❤❤❤❤❤
@hayouyoutube2886
@hayouyoutube2886 3 ай бұрын
ፕራክ ካልሆነ ደስ ይላል ደስ የምትል ልጅ ናት መልካም የመጠየቅ ቀን እዮባ
@meseretamare-gw5tg
@meseretamare-gw5tg 3 ай бұрын
አቤል የአንተ ተከታይ ነኝ ከሌሎቾ ሴቶች ስትሰራም እከታተልህ ነበር ከሬዱ ጋር ስትሰራ እየተከታተልኩ ነው አሁን የምትለው ግን ቀልድ እንዳይሆን ሬዱ ለየት ያለች ልጅ ነች በጣም ደስ ትላለች ብዙ ማውራት የማትፈልግ ደርባባ ቆንጆ ጭምት እንደ ዘመኑ ወጣቶች አይደለችም ትበዛብህ ይሆናል እንጂ ስለዚህ ያሰብከው ጥሩ መንገድ ስለሆነ በርታ ግዜ አትስጥ ንፋስ እንዳይገባ
@meseretabate1018
@meseretabate1018 3 ай бұрын
እዮባ መልካም ሰው ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው መልካም የፍቅር ህይወት 🤲🌹❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 3 ай бұрын
እዮባ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@Mamokalo100
@Mamokalo100 3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በእውነት ፍቅር ፀጋ ነው በጣም ጥሩ ነው ረዱዬዬዬዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ጌታን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaltube6243
@kaltube6243 3 ай бұрын
እረ የምር ቢሆን በጣም ደሥ ይናል መለካም ሤት ነት ሥረአት ያለት ሴት ማግኝት መታደል ነው እዮባ
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 3 ай бұрын
በናትህ ወደዝያው ወደ መልካም ቤተሰቦችህ ቀላቅላት ረዱ ደስ ምትል ፍልቅልቅ ብሩክ ልጅ ትመስለኛለች አምላክ ይርዳችሁ አግባት በናትህ እኔ በሙሉ ልቤ ተስማምቻለሁ
@munabez4712
@munabez4712 3 ай бұрын
ፕራንክ ሳይሆን እውነት ያድርገው ምክንያቱም አንድ ላይ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ አንድ ያድርጋችሁ
@user-nm6sy3qk8l
@user-nm6sy3qk8l 3 ай бұрын
ይቤቴሰብ በጣም ደስይላል ፈረሃእግዛብሔር ያደረባቸው የምር❤❤❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 3 ай бұрын
ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ብሳክ በጣም ነው ደስ የምላዉ እና ይሳካል
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 3 ай бұрын
ኘራክ እዳሆን እንጂ ብትጋቡ ጡሩ ነበር ኡነት ስታምሩ ❤❤❤
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg 3 ай бұрын
ጠንክር ብርታ ወንድ ልጅ ጀግና ፍቄራቸውን አሳምርላቸው አትፍራ በርታ በርታ❤❤❤❤
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን  -ስጦታ ሰጠችው
27:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 140 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
በስተመጨረሻም ጠየኳት
20:59
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 354 М.
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 117 М.
እዮብ አገባ
13:20
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 441 М.
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 182 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 213 М.
እዮብን ጥላው ሄደች
12:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 268 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15