ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13

  Рет қаралды 469,317

Salkan Tube

Salkan Tube

Күн бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction
Join this channel to get access to perks:
/ @salkantube

Пікірлер: 499
@EyerusMaryam
@EyerusMaryam 17 күн бұрын
እንካን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🤍🙏
@user-wd2gl6wo7t
@user-wd2gl6wo7t 17 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@rroselave2755
@rroselave2755 17 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 17 күн бұрын
Amen Enkuan abro adersene ❤
@BirtukanTulu-mq5me
@BirtukanTulu-mq5me 17 күн бұрын
❤❤
@marrybintaboha8017
@marrybintaboha8017 17 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 17 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን👏❤
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 17 күн бұрын
ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-oo5py4db5i
@user-oo5py4db5i 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dc3ty8hg6e
@user-dc3ty8hg6e 17 күн бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 17 күн бұрын
አሜን❤
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 17 күн бұрын
የነገዋ ልደታ ማርያም የልባችን ሀሳብ ከ ሀጥያት በቀር ትፈፅምልን በያለንበት ትጠብቀን ✝️🙏🥰❤️
@SalamSalam-uj3gj
@SalamSalam-uj3gj 17 күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን
@user-ro7sp5hv6i
@user-ro7sp5hv6i 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KalkidanTilahun-zh8ym
@KalkidanTilahun-zh8ym 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eo6jn4dl5d
@user-eo6jn4dl5d 17 күн бұрын
አሜን፫👏💓
@yohannesfantahunjo-jo2225
@yohannesfantahunjo-jo2225 17 күн бұрын
amen 🙏
@11-fx3yo
@11-fx3yo 17 күн бұрын
ኧረ እየረሣነው ነው በሣምንት 2ቴ ይሁን ልን እምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 17 күн бұрын
ልብዳሽ
@11-fx3yo
@11-fx3yo 17 күн бұрын
@@MohmsAhmad-sg3tw እ ቫለዬ
@user-bi3sr9ml2j
@user-bi3sr9ml2j 17 күн бұрын
🎉🎉🎉❤🎈 ❤❤❤❤❤
@user-jp3ry1on6b
@user-jp3ry1on6b 17 күн бұрын
አትለፍልፊ ስንት program የወጣበትን ፊልም ላንቺ ሲሉ የሚቀይሩ ይመሥልሻን ወይ ማይት ወይ መተው
@11-fx3yo
@11-fx3yo 17 күн бұрын
@@user-jp3ry1on6b እሺ 👌
@abt1292
@abt1292 17 күн бұрын
እኔ ደሞ የህሊና አባት ፀሎት እንደሚሰማ እርግጠኛ ነበርኩ እግዚአብሔር አምላክ ለችግራችን ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ተምሬበታለዉ። እግዚአብሔር ይመስገን👏
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 17 күн бұрын
ማነው እደኔ ይሄ ተከታታይ ዲራማ የተመቸዉ ኧረ ባይሆን ዴቀዉን ጨምሩልን
@mesobtube457
@mesobtube457 17 күн бұрын
ዴቀው ማነው?🤣
@onebyone2157
@onebyone2157 13 күн бұрын
😂 ሁሉ ነገር ትንሽ ደስ ይላል
@egigayehudamtew6832
@egigayehudamtew6832 17 күн бұрын
ጭፈራ ቤት የምትሄዱ ሰዎች ምን ተማራችሁ?
@tebabe
@tebabe 17 күн бұрын
የስደት እህቶች ከመዳም ቤት አላህ ያውጣን ሲሳያችንን ያብዛልን😢 የቤት እመቤት ያርገን ጉሉ አሚን😢❤
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p 17 күн бұрын
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲
@meeenegn3361
@meeenegn3361 17 күн бұрын
አሜንንን ያራብ😢😢😢🙏🙏🙏
@Brtukan717
@Brtukan717 17 күн бұрын
አሚን አላሁም አሚንንንንንንን
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 17 күн бұрын
አሜን
@user-gsareklam
@user-gsareklam 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n 17 күн бұрын
ህሊና ምርጥ ፊልም ነው ግን በሳምት ሁለቴ ቢሆን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍👍
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 17 күн бұрын
ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ እንደ ህሊና ግን እዉነት የሚመስል ፊልም የለም ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pb9sb7dr2m
@user-pb9sb7dr2m 17 күн бұрын
Eregnayes
@abiyyuhana45gmail
@abiyyuhana45gmail 17 күн бұрын
Ataskabt
@abeneazertefera395
@abeneazertefera395 17 күн бұрын
@@DaveEntertainment. Ara🤔
@MihretBayissa
@MihretBayissa 17 күн бұрын
በጣም
@user-de3uh2sk3t
@user-de3uh2sk3t 17 күн бұрын
Keshem film
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
ተዉ ግን በቃ እስፖንሰሮች ሆይ ድምፅ ሁኑን በሳምንት..2... እንድያደርጉልን አዉ ምትሉ በ👍👍አሳዩ😢😢
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s 17 күн бұрын
እዳታቋርጡት እምትሉ 👍❤❤❤
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 17 күн бұрын
ከመቆየቱ የተነሳ መጓጓታችንን አቁመናል😂😂እኛ የማዳም ቅመሞች ተሎ ተሎ እማይለቀቅ ነገር ያስጠላናል🙈😅
@Ayehut
@Ayehut 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅😅
@hghuhh9796
@hghuhh9796 17 күн бұрын
ትክክል
@user-di5dz5rr6d
@user-di5dz5rr6d 12 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤ yene iht
@madinahassen
@madinahassen 17 күн бұрын
የኔን ኮመንት በሚያነብ በሙሉ አላህ ያላሠበውን እርዚቅ እንጀራ ይስጠው አሚን ደምሩኝ ሥወዳቹህ
@user-tj2pk4nq3s
@user-tj2pk4nq3s 17 күн бұрын
Amen
@jemilanuri-qr2ij
@jemilanuri-qr2ij 17 күн бұрын
aminnn yarb❤❤
@AbebaTefera-n8i
@AbebaTefera-n8i 17 күн бұрын
አሜን
@samirasamira8056
@samirasamira8056 17 күн бұрын
አሜን
@user-jm9mt5io6s
@user-jm9mt5io6s 17 күн бұрын
አሚንንን ያረብብብብ 😢😢😢😢😢😢
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 17 күн бұрын
ማነው ህሌና ሜካፕና ቀዩን ፀጉር ስትጥልው።የምታምረው የሚመኛት
@hayu684
@hayu684 17 күн бұрын
የማንደፍሮን አባትነት እንዴት አያችሁት 😢 በትክክል ሆቴል ያላት ሴትዮ ልጇን ሆቴሏ ሴት አዳሪነት እንድትሰራላት ታስገድዳት ነበር ትንሽ የሚያመሳስል ነገር አለው ልጅቱ ትሰቃይ ነበር ግን እንደምንም ብላ ከአንዱ ተለጠፈች እና ትዳሯን ያዘች የነበረ ጦርነት ተውኝ ጸጉር ቤትም ስለነበራት እኔ እዛ ተቀጥሬ ነበር የምሰራው ልጅቱ ታማክረኝ ነበር ልትወጣ አካባቢ ልብሶቿን አንድ በአንድ እያልኩ አወጣላት ነበር😅 ደግሞ ፊልም ነው እያላችሁ እንዳታላዝኑብኝ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 17 күн бұрын
አችው አጭው አችው አሮጭው አለ ያገሬ ሰው 😅😅😅😅
@jemalsabya8503
@jemalsabya8503 17 күн бұрын
ካፊር ነው
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 17 күн бұрын
የአባቷ ሀዘን እና የፀሎት ጽናት መልስ❤ ልብይነካል
@hayatquin2249
@hayatquin2249 16 күн бұрын
እንኚ አባት ደስ ሲሉ በአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት😘
@elsak5593
@elsak5593 12 күн бұрын
ኢየሱስ እውነትም ሕይወትም መንገድም እርሱ ብቻ ነው። የዘላለም ህይወት በእርሱ ብቻ ነው።
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
እስቲ ለይኩ ህሊናዎች ፈልጌዉ ነዉ😢😢😢
@addishiwotgirma6510
@addishiwotgirma6510 17 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 17 күн бұрын
በሰምት ሁለቴ ይሁንልን ያምትሉ አለቹ 😊🎉😂😂
@bekeletekatube505
@bekeletekatube505 17 күн бұрын
anchis alesh
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 17 күн бұрын
ቂጥሽን ልብዳሽ
@FruTew
@FruTew 17 күн бұрын
​@@MohmsAhmad-sg3twእባክህን እንደዚ ከማለት ማረፍ ትችላለህ በጣም ነው የሚያስጠላው።
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 17 күн бұрын
@@FruTew አፍሽን ልብዳሽ
@SamueldestaSammy
@SamueldestaSammy 17 күн бұрын
Alen✌✌✌
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 17 күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን
@wanDye-hx1um
@wanDye-hx1um 17 күн бұрын
ስሜታቹሁ ይቆረጥ አረ ተዉ በሳምንት 2 ግዜ አርጉልን
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 17 күн бұрын
ልብዳሽ
@haHaimanot
@haHaimanot 17 күн бұрын
😂😂😂
@Samuel-ph2bt
@Samuel-ph2bt 17 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለ🤝
@kiduseshet
@kiduseshet 17 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት ነው።
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 17 күн бұрын
ቦታ ምረጡ
@assaa7514
@assaa7514 17 күн бұрын
አወ ነው
@assaa7514
@assaa7514 17 күн бұрын
እዴ በሬ ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አሉ
@mulusew505
@mulusew505 17 күн бұрын
አዎ ነው ያለ እሱ መዳን የለም ማርያምን
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 17 күн бұрын
Amen HALLELUJAH
@KifleTesfa
@KifleTesfa 17 күн бұрын
Acting Engidasew Habte wow 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🔥🔥🔥
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 17 күн бұрын
እንቅልፍ ሳልተኛ ሳምንቱን ህሊናን እያሰብኩ 😢
@MesfinPrin
@MesfinPrin 17 күн бұрын
Me too😢
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 17 күн бұрын
እኔስ እየረሣሁት ተቸግራለሁ
@user-gr1wb8ij7f
@user-gr1wb8ij7f 17 күн бұрын
Ayeeedeeel😅
@user-lr4tz4kz7w
@user-lr4tz4kz7w 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አይደል
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
ስራ ፈት😂😂😂😊
@emebethagos6066
@emebethagos6066 17 күн бұрын
ይሄ ልጅ ለካ ጎበዝ ነዉ ስዪም
@user-lt7ib8wd4i
@user-lt7ib8wd4i 17 күн бұрын
የአንዳንድ ወንዶችን ክፋት ግልጢ አድርጋቹ ነው ያሳያቹን ክፉታቹ ግን አያድርስ ነው
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt 11 күн бұрын
አይ እሙዬ ያው እናንተምኮ እንደዚሁ ናችሁ ለወንድ አባታችሁን ምትከዱ ክፉዎች
@Tiktokfan18
@Tiktokfan18 17 күн бұрын
እንኳን ለመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሠላም እና ጤና አደረሳችሁ💚💛❤️
@1Rhythms
@1Rhythms 17 күн бұрын
bota mirate
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 17 күн бұрын
የስዩም ገጸ ባህሪ በጣም ያስፈራል ይመስለኛል በግል ሂወቱም ዋጋ ያስከፍለዋል።ምክንያቱ ብዙ ሰው እሄ ገጸ ባህሪ ብዙ ሰው ገፍትዋልና የተገፍ ያሃቅ ይመስላቸዋል ማለቴ ነው
@Yetm798
@Yetm798 17 күн бұрын
ምን አለ ልታወራ የነበረውን እንኳን ብታስጨርሷት የወሬ ያለህ ያስብላችሁ😂😂😂
@akeseme_tube
@akeseme_tube 17 күн бұрын
ሰው እንዴት ከሬሳ ጋር ይጋደማል ይህንን ኣይገርምም ቤተሰብ🙏
@mumejidmohammad
@mumejidmohammad 15 күн бұрын
አረ ላይክ አድርጉ እስቲ ዝም ብላችሁ ላይክ አምሮኝ ነው🥰🥰🥰😉😉
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 17 күн бұрын
ምርጥ ስራ ከምርጥ ተዋንያኖች ጋ❤❤❤❤ደራሲው የህሊናን አባት አደራ🙏 ውይ የሳሚ ጭንቀት😣
@hihihihi8372
@hihihihi8372 17 күн бұрын
ወይ እሁድቀን ማነው እንደኔ የሚረዝምበት😢😢😢
@sofiamohammed9190
@sofiamohammed9190 17 күн бұрын
ፍናንዬ ቆንጆ የኛ ጎበዝ አርቲስት እናትሽ ስታየው ምን ብላ ይሆን እኔ እንኩዋን ተጨነቅኩ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ ያው የገሀዱ ዓለምነፀብራቅ አይደል ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ያ
@user-xq7hx4xg6x
@user-xq7hx4xg6x 17 күн бұрын
አንደኛ አንደኛ አትበሉ ወዶቺዬ 😂😂 እኔንኝ አንደኛ
@user-eg2yr9me1d
@user-eg2yr9me1d 17 күн бұрын
Be samnt hulete yhiun😊❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 17 күн бұрын
እረ በፈጠራችሁ ግፍ ነው በሳምንት 2ጊዜ ይሁንልን 😰🙏🙏🙏
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 17 күн бұрын
ሕሊና ገና ሳላየው ላይክ እና ሼር የማደርገው ምርጡ
@Zinashtulu
@Zinashtulu 17 күн бұрын
በሳምንት 2ገዜ የሁን የምትሉ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw 17 күн бұрын
ነይ ቆለጥ ጥቢ
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 16 күн бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ሰው ሀገር ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤ አለም ሰላም ትሁን
@havemercyonus2123
@havemercyonus2123 17 күн бұрын
Great performances by all. Teddy & Dagmawi are my favourites ❤
@user-nm8bl9tk2x
@user-nm8bl9tk2x 17 күн бұрын
እር ስቸው ነበር ድንገት ስገባ ነው ትዝ ያለኝ 👍
@queenheavu1040
@queenheavu1040 17 күн бұрын
Best movie 🍿 ever ❤🎉
@user-ip8vr4xw9e
@user-ip8vr4xw9e 15 күн бұрын
ደቂቃ ጨምሩበት ለተመልካቹ ክብር ይኑራችሁ በተለይ የባለፈውን አትድገሙት
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 17 күн бұрын
አላችሁ ቅመሞችዬ ገባ ገባበሎልኝ ያለናተ😢
@Tammy.12345
@Tammy.12345 17 күн бұрын
ውይ ውይ እሪልእስቴት በሄድንበት ስለቸን ዮቱብም ላይ መንገድም ላይ
@sabu1325
@sabu1325 17 күн бұрын
I'm from Eritrea 🇪🇷 I love this movie but can you do twice a week please 🙏
@gosayemesele786
@gosayemesele786 17 күн бұрын
የዚህችን ልጅ ቅብጠት እንዴት እደምወድላት።
@wshhjh
@wshhjh 17 күн бұрын
ይሄ ምፍልም ጭረሽ ትዝም አይለኝም ይሄ የተረሳ ፍልም ምን አለበት ሁለቴ ምትለቁልን ቅዳሜና እሁድ😅
@user-sz3qb1kj2e
@user-sz3qb1kj2e 17 күн бұрын
😂😂ስዩም እሚባለው ሰው ግን 😢ሲናድድ መድፍት ነበር ጨካኝ
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 17 күн бұрын
እኔ ደሞ ደስ ነው የሚለኝ😂😂😂ከምር🎉
@baniaychu7478
@baniaychu7478 17 күн бұрын
ተዋናሆች ሁሉም እማደቃቸው ናቸው እዳታቋረጡት ደሞ😂
@MesfinPrin
@MesfinPrin 17 күн бұрын
ውይ😢የዚን ፊልም መጨረሻ ለማየት ጒጒው😢😢
@hghuhh9796
@hghuhh9796 17 күн бұрын
አትጓጊ ውዴ የኤቶብያ ድራማ መጀመር እጂ መጨረስ አያቁም
@MmmKkk-s5j
@MmmKkk-s5j 10 күн бұрын
😂😂😂😂ስዩሜ ግን ምርጥ አጎት ነህ ከምር❤❤
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 12 күн бұрын
ስዩም ዛሬ በሳቅ ሊገለኝ ክክክ አይ ዳጊ He’s the best actor eko
@sameiraf2450
@sameiraf2450 17 күн бұрын
ሰላምለሀገራችን
@user-hk8qc1cy2c
@user-hk8qc1cy2c 17 күн бұрын
እንደ እኔ ይ ድራማ በ ጉጉት ጠብቆ ምያይ እስቲ በ👍 አሳዉቁ
@Alexaletube-bz2qg
@Alexaletube-bz2qg 17 күн бұрын
Best drama
@MdRaj-jw4xj
@MdRaj-jw4xj 17 күн бұрын
እናትሕንለማዳንፍቅርህንአሳልፈህከሰጠህጠላሁህ
@user-cs5zv1bi3z
@user-cs5zv1bi3z 11 күн бұрын
ከእረኛዬ ቀጥሎ የተመቸኝ ድራማ 👌👍
@AaAa-vk5lp
@AaAa-vk5lp 17 күн бұрын
እንደት እንደመጠብቅ ይነበር ህሊኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 17 күн бұрын
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruki-fq9ch
@Ruki-fq9ch 17 күн бұрын
ቪድዎዉን ሙሉዉን ሳታዩ የኮመታችሁ እንደትናችሁ 😁
@TegesteTegest
@TegesteTegest 11 күн бұрын
አር የርሳነዉነዉ ወይ በሳምት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤❤❤
@user-zp9zt4on1r
@user-zp9zt4on1r 17 күн бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልደታማርም ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfaTsion1985
@TesfaTsion1985 17 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣 I like the last part.💤💤🤙🤙🤙
@user-kt2fq9zw7p
@user-kt2fq9zw7p 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@lyitbareK
@lyitbareK 17 күн бұрын
መልካም ሳምንት❤
@KIYASHUGAOFFICIAL
@KIYASHUGAOFFICIAL 17 күн бұрын
Well come hlina❤❤
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 17 күн бұрын
ዋው❤
@NatnaelNigusse-hf6el
@NatnaelNigusse-hf6el 17 күн бұрын
ይመቻቹ
@admasassefa1944
@admasassefa1944 16 күн бұрын
enamesegnalen
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 17 күн бұрын
ቸርነትን እደኔ የምትወዱት እና ደግሞ ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ 👍👈
@Fasikatola465
@Fasikatola465 17 күн бұрын
ስሜታቸው ያቋረጥ😂😊
@monam49
@monam49 17 күн бұрын
13😮😮😊😊😊❤❤woow
@kibrumengistu
@kibrumengistu 17 күн бұрын
buna gebeya ❤❤❤
@YilakFissaha-nc3qw
@YilakFissaha-nc3qw 17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@minaletilahun473
@minaletilahun473 17 күн бұрын
ኧረ በሳምንት 2ግዜ እንኳን አድርጉት
@JamaA-dz1fj
@JamaA-dz1fj 17 күн бұрын
ተመስገን ዛሬስ ሁለኛ ነኝ ❤❤
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 17 күн бұрын
ልብ ኣንጠልጣይ የሆነ ፍልም❤❤❤❤❤🎉🎉
@betyzewde6308
@betyzewde6308 17 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@Adbdulselambereka
@Adbdulselambereka 17 күн бұрын
የህሊና አድናቂ ብቻ❤❤❤
@Buchu27-vo9xu
@Buchu27-vo9xu 17 күн бұрын
@RehimaKendu
@RehimaKendu 17 күн бұрын
ywwwww😊😊😊
@MesfinPrin
@MesfinPrin 17 күн бұрын
Helinaye❤❤❤
@user-ed7tj8tq8x
@user-ed7tj8tq8x 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ደስይላል
@user-ez7qo8df9x
@user-ez7qo8df9x 17 күн бұрын
እኒ በጣም እወድሃሎው ኢኒ አሪትራዊት ነይ❤❤❤❤
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 13 күн бұрын
Ara siyagoagua basamnte hulate argu wayim daqiqa yichamar mitilu like argu❤😂
@DANIELGO429
@DANIELGO429 17 күн бұрын
Please besamint hulete yihun
@UserUser-yb1vi
@UserUser-yb1vi 11 күн бұрын
❤❤❤ውድድድድድ😢
@gech547
@gech547 17 күн бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😊
@fsha318
@fsha318 17 күн бұрын
እና ምን.?
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
​@@fsha318ላይክ😂😂😂
@fsha318
@fsha318 17 күн бұрын
@@gech547 ok like ፈልገሽ ነው እንዴ ታድያ ያቺ የተለመደች ኮሜንት አትሻልሽም ነበር ለ like
@sifenshume7726
@sifenshume7726 17 күн бұрын
ስታናድዱ ይሄም ደቂቃ ሆኖ ማስታወቂያ ትሰሩበታላችሁ 😏
@birhanmelaku9203
@birhanmelaku9203 17 күн бұрын
Yes it is really true story which happens in Ethiopian now a day.....
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 17 күн бұрын
ይገርማል !!
@missfatema6832
@missfatema6832 16 күн бұрын
በሳምት ሁለት ይሁንረ በጉጉት ልሞትነዉኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@rabii38
@rabii38 17 күн бұрын
ቀጣዩ እደት እደሚያጓጓ ቶሎ ልቀቁልን 😮
@birtukanbelayhun
@birtukanbelayhun 17 күн бұрын
Well come hlina
@saet454
@saet454 17 күн бұрын
ፍናንየ ስታለቅሺ የምትስቂ ነው የሚመስለው ድምፅሽ
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 380 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
የጃናሞራ #ፊልም ምርቃት /#janmora film
12:47
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 447 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН