No video

SAMUEL NEGUSSIE LEJEH HOGALHU "ልጅህ ሆኛለሁ " መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012 !!

  Рет қаралды 136,398

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

3 жыл бұрын

SAMUEL NEGUSSIE LEJEH HOGALHU "ልጅህ ሆኛለሁ " መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012
Follow me
Subscribe to my KZfaq channel for my latest music vidio
/ @officialsamuelnegussi...
You can find my Album “Begezabehare alum”
on tunecore (ITunes) web.tunecore.com/dashboard
FOLLOW ME ON
official_samuel...
FOLLOW ME ON
SamuelNeguss...
Follow me
/ samuel.negussie.5
Follow me
vm.tiktok.com/3REqog/
www.tiktok.com/@saminegussie
#ልጅህሆኛለሁ#SUBSCRIBE#Samuelnegussie#mezemur#share#
ምንአልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ ልታናግሩኝ ምትፈልጉ እዚህ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +25191837283

Пікірлер: 153
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 3 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZfaq CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZfaq CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283
@lemlemmengstie8069
@lemlemmengstie8069 3 жыл бұрын
ተባርክ ሳሚ ልብ ይነካሉ መዝሙሮችህ ጌታ ይባርክህ
@ketemadamete9947
@ketemadamete9947 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ በዝማሬዎችህ ተነክቻለው አልቅሻለሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከሰማይ እንዲሁ መልእክቶችን እንዲያፈስልህ እፀልያለሁ , ለበረከት ሁን።
@Tamagn
@Tamagn 3 жыл бұрын
ሳሚዬ Blessed ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ መድኃኒት ነው። በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሂወት አለው።
@medcllab2488
@medcllab2488 3 жыл бұрын
Amen thats true
@jesusislord9670
@jesusislord9670 3 жыл бұрын
Ye abate birukan tebarekulgn kezih belay
@shalomzeleke4633
@shalomzeleke4633 3 жыл бұрын
Amen
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ተባረክ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው ፀጋውን ይጨምርልህ🙏❤
@biruktawitfikru8057
@biruktawitfikru8057 3 жыл бұрын
አባቴ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!!.... many more love and respect!!...🥰🥰🥰🥰
@portiabene7338
@portiabene7338 3 жыл бұрын
Blessed guy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Tebarek Good bless you
@yonasgufla8900
@yonasgufla8900 3 жыл бұрын
📞💽🕹🖲
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተን በማመኔ ባርነቴ ቀርቶ ወራሽ ሆንኩ እኔ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሳሚዬ ያንተን መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ተባርኬበታለሁ ተባረክልኝ
@haleluyatemesgen3665
@haleluyatemesgen3665 3 жыл бұрын
ልጅህ ሆኛለሁ ወራሽ ሆኛለሁ ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
@amanueltadesse9057
@amanueltadesse9057 3 жыл бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ ሁሌም እንዴ ታባርኩኝ ነው ባንታ ማዝሙር
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል.....🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏😱😱😱..የኔ ብሩክ ወንድም ሳሚዬ አብሬህ እንዳጥንለት እድሉን ስላገኝው አምላኬን ሁልጊዜ እባርከዋለው .....💎❤🥰🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙌🙌.....
@aronkebede1731
@aronkebede1731 3 жыл бұрын
ሳሚ ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አባቴ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ልጅህ ሆኝለሁ ወራሽ ሆኝለሁ ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር በሰማይ በምድር በደሙ ለጋዛን ለኢየሱስ 🙏ብቻ ይሁን ሳሚዬ 👉😍😍እንወዳሀለን ተባረክ
@user-vs5gf8mn4c
@user-vs5gf8mn4c 3 жыл бұрын
እልልልልልል እየሱስ ያንተ ዉለታ አለብኝ አዉርቼ አልጨርሰዉም! ክብርና ምስጋና የሚገባህ አባታችን.እወድሃለሁ እየሱሴ!!ሳሙኤልዬ አንተ የተባረክ ነህ.መዝሙሮችህ ለነብሴ ምግብ ናቸዉ! እግዚእግዚአብሔር በሞገሱ ይጠብቅህ ❤️❤️
@cecew.2559
@cecew.2559 3 жыл бұрын
ሳሚዬ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ መዝሙሩን በጣም ቆራረጥከዉ። ሌላ ጊዜ ግን የየመኻሉን ንግግር አስቀርና መዝሙሩን ብቻ አፍስሰዉ (ትንፋሽም እንዳያጥርህ) ተባረክ! ሙዚቃዉ👌100%💖
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Hundred thousand like to this song. Can u imagine, this came out at the time I got saved and the lyrics use to make me go crazyyyyy. Guess what, it makes me crazy now too... Cuz what Jesus did in my life will never fade. It's eternal.
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Samuel I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song Samuel Negussie Lejeh Hogalhu "ልጅህ ሆኛለሁ" Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@misganabekele2303
@misganabekele2303 3 жыл бұрын
ሳሚ ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@tsganshmarkos1035
@tsganshmarkos1035 3 жыл бұрын
ሳሚ እግዚብሔር አብዝቶ ይባርክ 😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏
@sipora1508
@sipora1508 3 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ሳሚ
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 3 жыл бұрын
እየሱስ አንተን በማመኔ ወራሽ ሆኛለው ሳምዬ የአባቴ ብሩክ ዘመንክ ይለምልም ጌታ ሞገስ ይውንክ በጣም ነው የምወድክ
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ያገኘነውን አስደናቂ ህይወት የሚያሳይ መዝሙር👍👍👍ሳሚዬ ተባረክ!!!
@etsegenet123
@etsegenet123 3 жыл бұрын
God bless you! This song got the HolySpirit!! Have been singing this everyday
@user-of9nm6bw3f
@user-of9nm6bw3f 3 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ ሳም ለኛ ከጌታ የተሰጠን ስጦታችን ተባረክ
@ayuda57
@ayuda57 3 жыл бұрын
Waaqayyoo si yaa eebbisu eebbifami. Galatoomi!!
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 3 жыл бұрын
17viewK ngi Tbark Samisho God bless u
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ውራሽ አድርግኝል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ብይሱስም ትባርክህ ሳምይ ❤❤❤❤❤
@Following5777
@Following5777 6 күн бұрын
Hulunm mezmure betlqe melkam nw
@worqenashikamaliashebo8922
@worqenashikamaliashebo8922 2 жыл бұрын
Ameni.Ameni.Ameni.tebaraki.egezabere.zamanhi.ybareki
@bizuneshshomoro8112
@bizuneshshomoro8112 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተን በማመኔ ባርነት ቀርቶ ልጅህ ሆኛለሁ አሜን አሜን 👏👏👏👏👏ተባረክ ሳሚ ደግሞ ይጨመሪልህ❤❤
@yeabsiradawit365
@yeabsiradawit365 3 жыл бұрын
ኧረ Back singeroch ገደላቹኝ የሚገርም Harmony 😍😍😍 👏👏🙌🙌
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ በማመኔ ወራሽ ሆኛለሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 እሰይ እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ወንድሜ ❤🙏
@biniyameterefe8188
@biniyameterefe8188 3 жыл бұрын
ሳሚ በአንተ መዝሙሮ በሁሉም ተባሪካለው ደሞ በጣም ነው ምወድህ😍😍😍😍
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 3 жыл бұрын
አዋጅ! አዋጅ!! አዋጅ!!!የእግዚአብሔር ልጅ ሆኛለሁ የመንግስቱ ወራሽ ነኝ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ!!!!!!
@tesfayegemechuofficial1332
@tesfayegemechuofficial1332 3 жыл бұрын
Samiye bexam wedehalawu ante lay yalewun ye mezimuri tsega akebiralo bexam diniq mezimuri berta blessed ❤❤
@olifenkena7319
@olifenkena7319 3 жыл бұрын
Blessed man of God!
@yihuntsega
@yihuntsega 3 жыл бұрын
May God bless u Sammachin...We are not slaves we are children of God. Jesus crossed, died and risen 4 us. We have eternal life eternal peace.
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 3 жыл бұрын
Ameeeeen Ammmmeeen tebareki begeta
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Eysuse Amen ababa tabarikelige
@annaanna2931
@annaanna2931 3 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዋው ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክልኝ ሳሚዬ ስዋድክ ጌታ ጸጋውን ያብዛል ውድ ወንድሜ እንደቴ አይነት አሁንም በምድራችን ይብዙልን ሁሌም በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ ተባረክ
@birukpetros9256
@birukpetros9256 3 жыл бұрын
Brother tebarec
@yemisrachyegetalji7874
@yemisrachyegetalji7874 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇🙇👏👏👏🙋🙋
@yeabsira3169
@yeabsira3169 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሄር ኣምላክ ኣብዝት ይባርክክ ወንድም ሳሚ ሰላንተ እግዚአብሔር ይባረክ ...
@thegloryofgodthegloryofgod7199
@thegloryofgodthegloryofgod7199 3 жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ እልልልልልል💒💒💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💔💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክ
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተን በማመኔ ባርነቴ ቀርቶ ወራሽ ሆንኩ እኔ!!! samiye bereketachn! :)
@kiyakiya3770
@kiyakiya3770 3 жыл бұрын
Mezemurochihu hulu menefesen yemiyadesu nachiw tebarekelen be etef 🙏🏽🙏🏽
@biniyamteka384
@biniyamteka384 3 жыл бұрын
Heart warming message and excellent music 🎶👌👌
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Tabrike huligezaim samye
@meskeremkebede1019
@meskeremkebede1019 2 жыл бұрын
AMEN IN AYER TENA❤❤❤❤❤😌😌😌😌😌😌😇😇😇😇😇😇😇🤗🤗🤗🤗🤗
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ተባረክ ሳሚዬ ዘመንህ ይባረክ
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 2 жыл бұрын
Elelleleleleel,,, u are blessed Sami!
@mamomamo7327
@mamomamo7327 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen worash hognalew samy geta zamniken bbizuu yibrekhi😍😘😘😘
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ሳሚየ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙏 እንወድሀለን
@jesuslordeysusnew4636
@jesuslordeysusnew4636 3 жыл бұрын
Tank you are so much really I'm worship very very worship and God-bless you Sammy I think one day I will come to Ethiopia I will worship and life Really God-bless you God-bless you thank you Sameyy🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 жыл бұрын
Uuuuuuuu Jesus is Lord !!!!!Ohhhh Amazing Song 🎵!!! And Worship Bless All of you 🙏 Sami be blessed 🙌 🙏
@shalomlovesarajesus1848
@shalomlovesarajesus1848 3 жыл бұрын
Amen hallelujah God bless you samiy
@kaleibamanuel503
@kaleibamanuel503 3 жыл бұрын
ወራሽ ሆኛለው !!! Amennn more blessing !!
@seni913
@seni913 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ አንተ አብስቶ ይባረክ ስዎድክ አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@menelikesisay
@menelikesisay 3 жыл бұрын
Thanks you brother 🇨🇭🇪🇹🙏🏿
@tiruworkdemisse9156
@tiruworkdemisse9156 3 жыл бұрын
Tebareki sami
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ ♥ ❤ 💖 🙏 💙 ✨✨✨ ♥ ❤ 💖 🙏 💙 ✨✨✨ ♥ ❤ 💖 🙏 💙 ✨✨✨
@lemlemmengstie8069
@lemlemmengstie8069 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርህ👏👏👏
@elisabethji3836
@elisabethji3836 3 жыл бұрын
Wow samiy መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው በሌላ ደሞ እንጠብቃለን እና ደሞ እግዛቤኤርን የሚያሳዪ መሆን አለባቸው ማለቴ ለዛ ባለው መንገድ ብናመልክ ደስ ይለኛል tebrek
@dinayemane3192
@dinayemane3192 3 жыл бұрын
Samiya gata yebarkhe ❤❤🙏🙏
@pablolifa6574
@pablolifa6574 3 жыл бұрын
Sami you are bleesd, blees you more more more
@binizewdu64
@binizewdu64 3 жыл бұрын
samiyeeee u r different eko MAY God give u his grace again and again.Please come with new Album with tacks of many songs! u are our blessing!!
@chernetshobiso5192
@chernetshobiso5192 3 жыл бұрын
great to hear another song again, bro keep it up.
@osebogirma7319
@osebogirma7319 3 жыл бұрын
Blessed bro it's imperssive song keep shining🙏🙏 ❤❤
@zed7110
@zed7110 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንን ታበራክክክ ሰምዬ
@rebikaanna1793
@rebikaanna1793 3 жыл бұрын
Amen amen geta tega yichemeri
@molebogengamogelang8024
@molebogengamogelang8024 2 жыл бұрын
Wow l was holy spirit today
@elohimrootgebregziaher3487
@elohimrootgebregziaher3487 3 жыл бұрын
Waww sami ynnn mezmur mechem zemri yemalemdew new bzu teshagribet alu xaga ybzalh
@elroitsegaye3131
@elroitsegaye3131 3 жыл бұрын
Tebareklg Sami geta be neger Hulu yibarkh👍💯😊😊👍👍👐👐👐👏👏🎹🎷🎺🎸🎵🎤🎧🎶🎼
@abenezertenkirabisha2959
@abenezertenkirabisha2959 Жыл бұрын
Samiye its amazing song
@neti7724
@neti7724 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@badriaali4449
@badriaali4449 3 жыл бұрын
AMENE ameeeen tabarki ameeeeennn eysssu ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen tabarki 🙏🙏🙏🙏🙏
@chaltutola2865
@chaltutola2865 3 жыл бұрын
Wooow በጣም ዳስይላል ተባራክ ዋንድሜ ❤❤❤❤
@biruki3094
@biruki3094 3 жыл бұрын
Amen amen tabariki🙌🙌❤🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 жыл бұрын
ትብርክ አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hyabmedia7213
@hyabmedia7213 3 жыл бұрын
Amen God bless .you are our blessing sami
@genetgirma7895
@genetgirma7895 3 жыл бұрын
Amnenn amnenn amnenn Hallelujah tabareki samiye ❤❤❤🙏🙏
@bekiyoobekiyoo2368
@bekiyoobekiyoo2368 3 жыл бұрын
Arif band
@tsionmarkos8860
@tsionmarkos8860 3 жыл бұрын
Sami tebareki bebizu
@rohobotrohobot6768
@rohobotrohobot6768 3 жыл бұрын
Samishayeee biruk neh❤❤❤❤❤
@siteyadane4121
@siteyadane4121 3 жыл бұрын
አሜንንን ሳሚዬአ ተባርክሊን
@samuelsisay4523
@samuelsisay4523 3 жыл бұрын
tebarek wendime bemezmurochik tebarkiyalew
@shalomzeleke4633
@shalomzeleke4633 3 жыл бұрын
Samiye brk bel zemenih ybarek
@Lovejoy955
@Lovejoy955 3 жыл бұрын
Ohh Lord What a blessing Song 😘Samy love u 😘 you’re our blessing Keep shining The lord Stay blessed infinitely as well😊😊1ደቂቃ ነው የመሰለኝ ግን 8min new
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
@ruth4250
@ruth4250 3 жыл бұрын
Beeysus sim yemeleakt zemare yeseth tebarkeh kir
@habenweldegebriel2149
@habenweldegebriel2149 3 жыл бұрын
May God bless you Sami blessed
@kiyyaestif4543
@kiyyaestif4543 3 жыл бұрын
Eyesus anten bemamene....samiye tsegaw betifu yebzalek
@johnnysolomon5569
@johnnysolomon5569 3 жыл бұрын
God bless you samiye amzing
@bitanyagezaul6617
@bitanyagezaul6617 2 жыл бұрын
You are blessed
@admasutilahun3286
@admasutilahun3286 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሕ
@meklitpetros2854
@meklitpetros2854 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰♥♥♥👌
@melodybalcha3769
@melodybalcha3769 3 жыл бұрын
Real blessing
@godislovegod9709
@godislovegod9709 3 жыл бұрын
God bless you more and more ❤️❤️❤️❤️
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 3 жыл бұрын
Blessed bro. Great job.
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Sami God bless you
@belayayele4618
@belayayele4618 3 жыл бұрын
Many more blessings to you brother.
@nally5385
@nally5385 3 жыл бұрын
God bless you 😍😍
@japhetshiferaw4256
@japhetshiferaw4256 3 жыл бұрын
Be blessed samisha
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 524 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 20 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 29 МЛН
መልካምነትን አይቼ #marsiltvworldwide #mezmureproterstant
7:18
መልካም ወጣት
Рет қаралды 5 М.
Anten Bemamene
5:46
Samuel Negussie - Topic
Рет қаралды 60 М.
ትልቅ ነህ ትልቅ ከሚመስለው በላይ#yidnekachew teka
24:05
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 100 М.
"ተመስገን"//Temesgen//ሃና ተክሌ//Hanna Tekle//Novem27, 2023
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 732 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 38 МЛН