ስፍራን አለማወቅ | ሳሙኤል አስረስ |Samuel Asres | Ethiopia Ortodox Tewahido Sbket | March 3,2021

  Рет қаралды 26,241

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres # ethiopia #ortodox #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
samuel asres
click here facebook page
/ memhrsamuel-asres

Пікірлер: 107
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልሉል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን እኛም በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መመህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን አቤት የኛ ነገር አባት ሆይ ምሕረትህ ነው ያቆመን ተመስገን
@tehonmama8764
@tehonmama8764 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋ እድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 2 жыл бұрын
አሜን📖 ቃል እይዎት ያሰማልን ክብሩ አግዚአብሔር ይሁሳድ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ራጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🇪🇹🙏🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾
@habitam
@habitam 6 ай бұрын
እግዚያብሔርይመስገን 🙏❤️❤️❤️ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏መምህራችን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abzegonder4256
@abzegonder4256 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር አሜን
@kadijainderis6029
@kadijainderis6029 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሠማልን
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለህ መምህራችን⛪❤
@salealhosani1206
@salealhosani1206 7 ай бұрын
አሜንንአሜንአሜነቃልህይዉትያስማልን አባታችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kel hiwot yesmlen memeher tsegaewun yebazalot be Erso lay adero yestmren yekeber Yimesgen Ameen Ameen Ameen
@tizta6325
@tizta6325 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@jejsh8451
@jejsh8451 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@kokokeke2699
@kokokeke2699 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤😢
@Merhawitewelde-ik4ie
@Merhawitewelde-ik4ie 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልኝ መምህር
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልን አሜን አሜን አሜን
@habtamukebede8709
@habtamukebede8709 Жыл бұрын
ቃሌሔውት የሰማልን ምህራችን አሜን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dh5dv4wr2o
@user-dh5dv4wr2o Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@hyabPhone
@hyabPhone 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል አሜን።
@user-nl6sn2yf2c
@user-nl6sn2yf2c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
መምሕር ሳሙኤል በእውነት በችሁት አንደበት በለሆሳስ እንድገባን አድርገው ሲለሚያስተምሩን የመልካሞች ሁሉ መገኛ ቸሩ እግዚአብሔር በምድር በረከቱን ፀጋውን በሰማይ ርስተ መንግስቱን ያድልልን በእውነት ትሁት አንደበት 🥀🥀👍👍 ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል ነው
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 3 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@alya6975
@alya6975 9 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qaleeyiwot yismalen tegawone yibezale
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalhe👏👏👏
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@SaraSara-td3dc
@SaraSara-td3dc Жыл бұрын
አባታችን ከብር ጸጋውን ያውርስልን
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v Жыл бұрын
አሜን አሜን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን።
@genetteshome8721
@genetteshome8721 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@fruitshelwa1993
@fruitshelwa1993 3 жыл бұрын
Kalhiywat yasamalen yesamaniwen balbonchen yanurlen amen
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜ ይስጥልኝ
@senkisenki2198
@senkisenki2198 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰምልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 3 жыл бұрын
ቃልህይውትይስማልኝመምህር❤❤👍👍👍
@user-um8vc1vp8u
@user-um8vc1vp8u 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Memihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen Amen Amen
@masaramasara4350
@masaramasara4350 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የምታስተምረው ተምርት ከማር የጠፈጠ ነው ቀሪ ዘመንክ ይባርክህ
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅወት እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ።
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln
@gategar9265
@gategar9265 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 11 күн бұрын
Amen❤️❤️❤️🤲🤲🤲 Amen ❤️❤️❤️🤲🤲🤲 Amen❤️❤️❤️🤲🤲🤲 Qale hiwatni yaseman Abaa tachn 💔💔💔😭😭🤲🤲😢😢
@burtegirma757
@burtegirma757 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memerachin Egziabher Edeme katenaga yesetelin
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ድንቅ ትምህርት ነበር መምህር በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏 ፀጋውን ደራርቦ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@user-ph8bu7ch7g
@user-ph8bu7ch7g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ እደቸረነተህ ማረን
@kiyyakiyu6920
@kiyyakiyu6920 2 жыл бұрын
Kaloten yasemelin mameher endehum zemenachuw yebarek egzaber kebante gar yehunelen mameh
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-pi4mv8xz2i
@user-pi4mv8xz2i 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale HIYEWET YASEMALN egnam YESEMANEW belbachin seleda yetsefiln seto kemetfat Egzabher yetebken
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ለእርሱ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን!⛪💚💛❤
@jembia7857
@jembia7857 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ትምህርቶት ሁሉም ህይወትን የሚቀይር ነው በጣም ልብ የሚነካ መድሀንያለም ይጠብቅልን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሜን! ለሁላችንም እግዚአብሔርን የሚያከብር ሕይወት ይስጠን! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ የሚል የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረኩልን !!!
@zausandebebe9778
@zausandebebe9778 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በትምህርቱ ለመከረን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው አሜን🙏
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህር
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Abetu geta hoy maren
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
ቃሉ መንፈስን ይገዛል ቃለህይወት ያሰማልን አንደበቶን ባራኪው ይባርካት ዘመኖት ይባረክ
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 жыл бұрын
Amen kalehewet yasemalin
@selamselam2084
@selamselam2084 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውድድ መምህር♥♥♥
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 5 ай бұрын
አሜን
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ዛሬ ስለትዳር ያስተማራችሁት የእኔን ም ችግር ነው የፈታችሁልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 2 жыл бұрын
Tisgawen yabezalen Kal hiwot yasemalen wendeme
@tizitaberhanu7245
@tizitaberhanu7245 3 жыл бұрын
Kale yhiwot yasemalen
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
መምህራችን፣ሰላምላንተ፣ይሁንአሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ
@ruthdamese6958
@ruthdamese6958 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሳሚዬ
@freweynimengesha8246
@freweynimengesha8246 Жыл бұрын
Amen kalehiweti yasemaleni
@merrytube591
@merrytube591 3 жыл бұрын
Kale hywetn yasemaln memhr...yemtanesachewu netboch sus hunewubgn eyesemawuachewu new..
@woinbelaineh7591
@woinbelaineh7591 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln..be edme betena ytebkln
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@gosloww297
@gosloww297 3 жыл бұрын
የዘላለም ህይወትን ያድልልን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💐
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው እንከታተላለን ግን ላይክ የለም ለምን ላይክ አርጉ ስለማይል ዝም አትበሉ
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
KALI HIWOTE YASEMALN WUD MEHIMERACHIN❤ Gin adesu chanali timertu demeti yelewm kene gari becha nw woyiss🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 3 жыл бұрын
amenamename
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጌታሆይ እኔንም አንላኝ
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kokokeke2699
@kokokeke2699 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
💚💛❤
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ደምሩኝ እመልሳለሁ❤
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
ክላሲካሉ ቢቀር ! ይረብሻል
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaitynoname5449
@kaitynoname5449 2 жыл бұрын
አሜን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን🙏🙏💒
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 19 М.
ከዚህ ክፉ ጊዜ በምን እንሸሸግ_ ድንቅ ስብከት #ethiopian #orthodox
58:41
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 60 М.
Евангелие от Луки.
3:04:44
Отдых с пользой для души
Рет қаралды 2,1 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 26 МЛН
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Nedo X
Рет қаралды 40 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 7 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,2 МЛН