Ethiopia: የልጄ አባት ከአረብ ሀገር 5-ዓመት ቆይቼ ስመለስ ያደረገኝን ልንገራችሁ

  Рет қаралды 57,377

Sami Studio

Sami Studio

6 жыл бұрын

Пікірлер: 159
@user-sh2xc8yx4c
@user-sh2xc8yx4c 6 жыл бұрын
እኔ እንዴት ትዳር ልይዝ እንደዚህ አይነት እየሰማው i love you. ብቸኝነት
@user-zq4iv8zz6p
@user-zq4iv8zz6p 6 жыл бұрын
ሰው እኮ ??????? አወብቸኝነት ጥሩነዉ
@selamnewgeta4551
@selamnewgeta4551 6 жыл бұрын
ሰው እኮ ??????? በጣም እኔም እራሱ ዉይ
@addisaddis3452
@addisaddis3452 6 жыл бұрын
ሰው እኮ ??????? 😭😭😭😭😭😭😭
@user-un4ri1hx5z
@user-un4ri1hx5z 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ትክክል ነሽ ማማዬ እደብቸኝነት የሚመች ነገር የለም።ከሣሽ የለ ወቃሽ የለ ፀጥ ያለ ንሮ
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
አይ ሁሉኮ አንድ አይደለም አትፍሪ ወይም አትፍራ
@user-ch7wm2rz9w
@user-ch7wm2rz9w 6 жыл бұрын
ወገኖቸ ሆይ ይህ በፍቅራችሁ የቀና ክፍ መንፈስ ነው እንዲህ የሚያሰቃያችሁ ፀበል ውሰዱት በእውነት ይፈወሳል
@hannatacola2744
@hannatacola2744 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይግዝሽ
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ያሳዝናል ፈጣሪ እምንፈልገውን፡ሳይሆን፡የሚያስፈልገንን፡ይስጠን።አሜን
@user-uk9dg8oy6w
@user-uk9dg8oy6w 6 жыл бұрын
zuzu marr Amen mar
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@haregewoyinstvf8890
@haregewoyinstvf8890 6 жыл бұрын
የሚንሰማው ነገር በጣም ከባድ ነው ለሁላችንንም ማስተዋሉን ያድለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያውርድላችሁ
@kabuskabus6420
@kabuskabus6420 6 жыл бұрын
በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት አንቺና ልጆችሽ በጣም ትግስተኞች ናችሁ አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ አብሽሪ መርየም ሁሉም ለኸይር ነው ሰላትሽን ሰግደሽ የበለጠ ደግሞ ለሊት ተነስተሽ ዊትር ሰግደሽ እያለቀስሽ አላህ ለአንቺና ለቤተሰብሽ ሰላም እንዲሰጥሽ ዱአ አድርጊ የተበደለ ሰው እንባ መልስ አለው በኑሮ ምትቸገሪ ከሆነ አድራሻሽን አሳውቂና ወላሂ እኔም ደግሞ ሌላም ታሪክሽን የሰማ ሰው ሁላ ለአላህ ብሎ እንደሚተባበሩሽ ተስፋ አደርጋለሁ አብሽሪ
@user-dw9tp1tt2r
@user-dw9tp1tt2r 6 жыл бұрын
ሰውዬ ላይ መፍረድ አያስፈልግም ትልቅ የአእምሮ ችግር አለበት እሱ ላይ መስራት ነው እንደእምነቱም የሀየማኖት ቦታ መሄድ መፀለይ አለበት ግን ልጅቷ በጣም ጠንካራ ናት ቤተሰብ ውስጥ ጭቅጭቅ ካለ ተጎጂዎቹ ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር ሰላማችውን ይመልስላችው
@genneteguitana5494
@genneteguitana5494 6 жыл бұрын
ቆይ እዲት ነዉ እሚኖረዉ ሰዉ እንሀነ ጭካኔ በዛ አቤቱ ጌታችን ፍቅርን አድለን ሁሉን ማድርግ ትችላለህ
@SaraSara-ug4kx
@SaraSara-ug4kx 6 жыл бұрын
መልካም ዜና መስማት ናፈቀኝ
@user-hz3ec8tv9y
@user-hz3ec8tv9y 4 жыл бұрын
የኛ ቤት ህይወት እኔም አባቴን አሳቡ ምን እየሆነ እንደሆነ ባቀው ምንኛ በታደልኩኝ የቤታችን ሰላም ከጠፋ 10 ዓመት ይሆነናል ብቻ በጣም ይከብዳል በጣም😭😭😭😭😭
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
ዉይ በጣም የሚያሣዝን ነገር አረ ተዉ ወንዶች አሥቡ ለሤቶች እንከባበር የሌላ ሀገር ወንዶች በጣም ከብር አላቸው ለሴቶች የኛ ወነረዶችግን የአሥተሣሣብ እጥረት አለባችሁ ግን ሁሉም አይደለም አንድ አንድ አቁሣዮች እነደ አሉም መልካሞችም አሉ ግን አሥቡበት እንዴት አሣዛኝ ታሪክ ነዉ
@arsemafkir1089
@arsemafkir1089 6 жыл бұрын
Tigist Tigist n x rcjlvkjkjkhffsa!4e "
@atsedeatsede3242
@atsedeatsede3242 6 жыл бұрын
ምን ዓይነት ጉድ ነው ኣሁንስ ትዳር መያዙ ያስፈራል ዓረብ ሃገር ቁጭ ብየ ለወላጆቼ ማገዝ ይሻለል እህቴ ሰላሙ የውርድላቹ የሴቶች ስቃይ በዛ ኣምላኬ ሆይ በቃ በለን 😢
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 5 жыл бұрын
ትዳሩ እንዲሰራ ሰላማቸው እንዲወርድ ፀበል በተለይ ባል እግዚአብሔር ረድቶት መምህር ግርማን ብታገኙለት እጅግ በጣም ጥሩ ነበር ዳሩ እናንተ መስማት የማትችለውን በእግዚአብሔር ማዳን ሲያሰሙ አይነ - ስውሯ አይኗ ስበራ ምንም እውቅና ላለመስጠት ጆሮ ዳባ አይደል ያላችሁት ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሌም እኛ ጋር ነው
@farmxtashooma1956
@farmxtashooma1956 6 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ስትበልጠው አይውድም
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
እኔ ልንገርሽ ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ከዚህ ሰው በፍጥነት ራቂ ይገድልሻል ለልጆችሽ ኑሪላቸው ካልሆነ ጉዳቱ የከፋ ነው የሰይጣን መንፈስ የያዙ ወንዶች እንደዚህ ናቸው😭😭😭😭😭😭😭😭
@ggalwohekxidv1789
@ggalwohekxidv1789 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እረ እሡ አራሡ ያሥፈራል ምንአይነት ዘመን መጣ ጎበዝ ወድነት አደረጉት መሠለኝ ሤት ልጅ መግደል ወዶች ልብ ይሥጣችሁ
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 жыл бұрын
ባለትዳር ባለመሆኔ ፈጣሪዬን ላመሰግነው ይገባል
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 6 жыл бұрын
ጉድ ኧረ ያረቢ የሰላም ያለህ ኡኡኡ ይሄ ሰው ጂን ሳይዘው አይቀርም ቁርአን አስቀሩበት ፣ጤነኛ አይደለም
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 6 жыл бұрын
ሰውየው ፀበል ነው የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ይማርህ
@lilianetabet1888
@lilianetabet1888 6 жыл бұрын
Hi
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 6 жыл бұрын
Liliane Tabet Hi selam
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
kidist arisima enati kidi you right girl
@user-il3cf6lr3d
@user-il3cf6lr3d 6 жыл бұрын
እኔም ጥሩ ወሬ ናፈቀኝ ...ትዳር መያዝ እየፈለኩ ..ፍራሁ አይ አቺ አለም ስንቱን አሰማህኝ
@ourfamily9737
@ourfamily9737 6 жыл бұрын
Medhanit Medhanit ፲፲
@tigistabouto5779
@tigistabouto5779 4 жыл бұрын
ትዳርአሪፍነውላደለውዋናውነገርግንአምላክጣልቃዬግባእሱነውዋናውግንወንዶችምንአዬነትተፈጥሮነውያላችውትበሴትላዬየምሰሩትበደልክፋትውዬወንዶችየስራችውንዬስጣችውሌላምንዬደረጋልእናንተክፍዋችስታስጠሉአውሬዋች
@samsasamsa6027
@samsasamsa6027 5 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ ለህግ ይቅረብልን ትውልዱ አስተምራለሁ ብሎ የበከለብን እሱ ነው ማለት ነው ክክ
@saronmini181
@saronmini181 6 жыл бұрын
የሀበሻ ስዎች የሰው አይምሮ ላይ ምን መዝራት እንዳለባቸው አያውቁም.... ለጋብቻ መፍረስ ትልቁ ችግር እርግጠኛ ያልሆኑ ሀሳቦችን በባልና በሚስት እንድሁም በልጆች በኩል በመናገር ቤተሰብን መበጥበጥ እና ማፋታት ነው ስለዚህ ማንም ሰው ቢሆን ከምንሰማው ነገር መጠበቅ ይኖርብናል ሌላው ደሞ ወንድ ልጅ ሴትልጅ በገንዘብ ስትበልጠው ጭንቅላቱ ኮንፊውስድ ነው ሚሆነው ያም ይመስለኛል አስተሳሰቡ ሁሉ በጎ ያልሆነው ... እግዚያብሔር እርቁን ያውርድላችሁ 🙏
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 6 жыл бұрын
ሰውየው በሽተኛ ነው እግዚያቤር ይማረው
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውር ከንደዝህ አይነት ሰው
@Maka-do4bb
@Maka-do4bb 4 жыл бұрын
ወደትዳር አለም ለመግባት በጣም ፈራን ዛሬስ ብቸኚነትን እየመረጥን ነው ምነው ሺ አመት ጥቅር ይበል ሂወቴን እወዳታለሁ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
እረ ወዶች የሴቶችን ልብ አታድሙ ስታይነት ሰው አለ
@emuemu3086
@emuemu3086 6 жыл бұрын
ዊእ ዊእ😭😭 የሴት ልጅ ስቃይ በዛ ኡፉ ኡፉ ኡፉ የወንዶች ጥላት ልሆን ትንሽ ደቅቃዎች ቀሩኝ ወንዶች መቼም አልራጋምም ወንድም አበት አሌኝ መስታዋሉን ይስጣቹ
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
ኡኡፍፍፍ እራሴን አመመኝ ......!!!! ይህማ ጤናማነት አደለም ..እኔጃ በእርቱ ሴት ነሽ ይህ ሁሉ አመት ችለሽ መኖርሽ .....ቀሪ ጊዜሽ ምትደሰቼበት ይሆን ዘንድ ምኖቴ ነው እህቴ ???ሒወት????በትዳር ውስጥ ማሰብ ያላገባን ሰዎች ይህን ስሰማ
@user-nu6cc4ps5p
@user-nu6cc4ps5p 6 жыл бұрын
አሁንስ ጥሩ ነገር የሚሰማበት ቦታ አጠዉ አቤት የሴት ልጅ ግፍ 😢😢😢
@firdosshow6516
@firdosshow6516 6 жыл бұрын
ቆሻሻ ናቸዉ የዘመኑዉ ዉሾች
@mariamiphone7875
@mariamiphone7875 4 жыл бұрын
ያአላህ ያርቢ ልቦናውን አላህ ይመልስለት ያርብ አይዞአችሁ አላህ ሁሉን ያስተካክልላችሁ ያርብ
@user-zv2dj9os7z
@user-zv2dj9os7z 6 жыл бұрын
የመብርሀን እረ ምን አይነት ጊዜ ደረሥን ይህንን እየሠማን ታድያ እንደት ወደ ትዳር እንገባለን ወቸውጉድ
@asterymaryamlijyemaryamlij6098
@asterymaryamlijyemaryamlij6098 6 жыл бұрын
አይዞሽ.እህቴ.እንም.ያቺ.ታሪክነው.ያለኝ.ወደሀገሬ.መግባት.እፈራለው.ልጆቼ.እየናፈቁኝአለውእግዚአብሔር.ይርዳን
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ዝም በይው ማማዩ ትዳር እንድህ አይነት ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር አፈር ያስበላው ፈጣሪ ከሱ ካልገላገለሽ ለህይወትሽ እስጊ ነው ጥለሽው ጥፊ ይገልሻል ምክንያቱም ለልጆችሽ መኖርሽ ያስፈልጋችዋል እኔም ያለፍኩበት ነው ህግ የለም በኛ ሀገር ቢገልሽም በዋስ ይወጣል
@ethiopia9852
@ethiopia9852 6 жыл бұрын
ወይ ይህን እየሰማን እንዴት ነው ወደትዳር መግባት የሚችለው ሳሚ በጣም ያስፈራል ትዳር መመስርት
@lucybehailu89
@lucybehailu89 6 жыл бұрын
ይሄ በሽታ ነው የኔም ወንድም በዚ ተጠቂ ነው ቤተሰቡንም ሚስቱንም አያንም ይጠራጠራል ስልካቹን ባወኩትና ከዚ ችግር ብትታደጉልኝ
@user-be6rl7cz6n
@user-be6rl7cz6n 6 жыл бұрын
የዘንድሮውስ ባልና ሚስቶች ምን ሰይጣን ገባባቸው ሁሉም ፍጥረቱን በመካድ አመጡብን እሳ እረ ተው አታስፈራሩን እዳናገባ አደረጋቹን እኮ
@darore741
@darore741 6 жыл бұрын
አረብ ሀገር የኛ የሴቶች መሸሸጊያ ነው መስራት እየቻልን ባል ብለን እራሳችንን ለገገማ ባሎች መስጠት በጣም ይገርማል ተይውና ወተሽ ስሪ ስደት ለኛ ለኢትዮጵያ ሴቶች ብርቃችን አይደለም እህቴ እኔም ያንቺንአይነት ነገር አለኝ ግን ራሴን የቀየርኩት አረብ ሀገር ሆኜ ነው እግዛቤር ይርዳሽ
@user-nh2ut9cs9y
@user-nh2ut9cs9y 6 жыл бұрын
ባል አልፈልግም እስኪ እሞታለው አየዋለው
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክክክክክ እኔም ብያለው
@user-ju6yv8kc1m
@user-ju6yv8kc1m 6 жыл бұрын
ተስፍ አትቁረጭ እህት ሁሌም ወደፊትጂ ወደኀላ አትሠቢ ሁሉም አንድ አይደለምና
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አይሞትም ማማየ ከ፫ቃጠል ብቸኝነት ለፃነት ነው ተጋብቶ ድሎት ደስታ ከሌለ ማግባት ለምኔ
@user-em6rq1kp2y
@user-em6rq1kp2y 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ yene kojo yasblal ufffff ahuns mrrr new yalegn
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ hulum wend ande aynt aydelm kesndi mhal enkrdadm yelkmal bale alflgm belsh atewsgi barko yestg bey
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 жыл бұрын
ወይ ትዳር.....እኔስ...ማገባም.አይመስለኝ ወዶ.ታሟል....እግዚአብሔር ይርዳሹ...የኔ.እህት።
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
እረ ወይኔ ምን ይሻላል ሁሌ ማልቀስ ማልቀስ ማልቀስ ሆነ እኮ ትዳርም የሚያስጠላበት ዘመን ሆነ
@gidahg5201
@gidahg5201 6 жыл бұрын
ወኔ ምድነዉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
አትፍረዱበት ይህ የሀይምሮ ጭንቀት በሽታ ነው የጤና አይደለም ሰውየው እርዳታ ያስፈልገዋል።በተለይም በገቢ እሷ የተሻለችም ስለሆነች ይህ ለጭንቀት ዳርጎታል። ሆስፒታል ገብቶ በቋሚነት ህክምና ይደረግለት እንደዚህ አይነት ሰወች ብዙ ጊዜ ወይ እራሳቸውን ያጠፋሉ ወይም ሌሎችን ያጠፋሉ። እግዚአብሔር ይማረው ሰላም እና ፍቅር ያውርድላችሁ። እርቅ ማእድ እና ሳሚ አመሰግናለሁ
@axumawitigray189
@axumawitigray189 6 жыл бұрын
ሰውዬው መውለድ የማይችል መሆኑ ራሱ ያልተማመነ ይመስለኛል
@destadestaa8210
@destadestaa8210 5 жыл бұрын
ይህ አባት ሳይሆን እበት ነው
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 6 жыл бұрын
አይዞሽእህቴእግዛብሄርከናንተጋርይሁን
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 6 жыл бұрын
ያራቢ አነተው አስበን
@fatyiafatyia9165
@fatyiafatyia9165 6 жыл бұрын
እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው and ewuy are going
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
ዉይ የኔ እናት አነጋገሯ እጂግ በጣም ያሣዝናል
@muhabaseman7488
@muhabaseman7488 6 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቹ ብትናገሩ ጥሩ ነው እኔም ወንድሜ ልእ እንደዚህ አይነት ችግረ አለ እኔ ምፈልገው ነገረ ቢኖረ ከሱስ እንዲረቅ ቤተሰብ ብእዙ ለፋንለት ግእን ሊመለስ አልቻለም
@bekelchedo7304
@bekelchedo7304 6 жыл бұрын
እረ ያስፈራል ትዳር እንደዚህ ስቃይ ከሆነ ብቸኝነት ይሻላል ግን እዛህ ላይ ሳስበው ሰውዬው ጤነኛአይመስለኝም እሱም እርዳታ ያስፈልገዋል እናመሠግናለን ፈጣሪ ይርዳቸው በመሀከላቸው ልጆቹ ያሳዚናለው
@alhajjalhajj2581
@alhajjalhajj2581 4 жыл бұрын
እባካችሁ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ምቴ ስልክ ስሞክር አይሰራም እንዴት ማግኝት እችላለሁ የናተ እገዛ ያስፈልገኛል ስደተኛዋ ማርታ ነኝ
@danamusallam7771
@danamusallam7771 6 жыл бұрын
አረረረረረረ ወአይ ወአንዶች ምን ይእሸአለአችሆል
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 жыл бұрын
ይዬ በሽታ ነው እባካችሁ እርዱት በተለይ ለልጆቹ ታዳጊዎች ናቸው ይጎዳሉ
@ethiopia9852
@ethiopia9852 6 жыл бұрын
ኦግዚአብሔር ይርዳሺ እህት
@yesibethigi
@yesibethigi 6 жыл бұрын
Machi yihoni selaam።yalewu. Waree misemawu
@user-mg7yv7tg1m
@user-mg7yv7tg1m 6 жыл бұрын
ሰው እኮ? ጤና ይስጥልኝ ትክክል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Kebade newe bedena aimseleime ewente le menager ❤💔☝️❤🙏
@almazbitew1267
@almazbitew1267 6 жыл бұрын
የሚገርም ነው
@sedalsedalsedal4781
@sedalsedalsedal4781 6 жыл бұрын
Arasu Asereko Besayifaredal Are Yiserahin Yisetak Ewunat😢😢😢
@user-yc5ex2mr7j
@user-yc5ex2mr7j 6 жыл бұрын
ጉድ ነው
@fozikasim2405
@fozikasim2405 4 жыл бұрын
ይመስለኛል ሰውየው ሊሳብዳት ወይም በሽተኛ አድርጎው ሊገልታል ነው እሚፍልገው ከዛ እሱ እራሱ ቤቱን ለመውርስ እና እያምታታት ነው አይዝወሽ
@user-hq6rn3ob9u
@user-hq6rn3ob9u 6 жыл бұрын
አተፈርዱብት አሞት ይሁናል እንደዚህ ሚጠራጠርው ለማንኛወም ህክመና ይወስድት
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
ምንተስኖት ውዴ ስንት ጉድ እየሰማህ ለኛም ታሰማናለህ
@sedalsedalsedal4781
@sedalsedalsedal4781 6 жыл бұрын
Xebal Wusedut Abedal His Gen Abedatu Yifekar Nawu
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 6 жыл бұрын
ጉድ የባስ አለ ያረብ ድረስልን ምነው ሰላም ጠፋ
@betyaesfa4685
@betyaesfa4685 6 жыл бұрын
ብቸኝነቴ ይሻለኛል ደሞም ባገባም የኢትዮጵያን ወንድ ገደል ይግባ ምድረ ላሀጫም።
@user-gp2gm1ck2x
@user-gp2gm1ck2x 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
በጣም ይከብዳል
@HumaHumaTekle
@HumaHumaTekle 6 жыл бұрын
ግን ሴቶችዬ ትዳር ሳይዙ መኖር አይቻልም እንዴ ሰላም መሆንን ማን ገደለ የትዳር ትርጉሙ ከማያውቅ ሰው ጋር ከመኖር በጣም ይገርማል
@gabregabree1721
@gabregabree1721 6 жыл бұрын
😢😢😢
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 6 жыл бұрын
የበሽታ ነው የኔ አጎት አባቴን ሊገለኝ አመለጥኩት እቤቱ ዘመናዊ መሣሪያ ደብቋል ብሎ የገዛ ወንድሙን አሥቀጥቶታል ግን እውነቱን አይደለም በቅዥቱ ያየውን ነበር ያወራው😃😃😃😃😃
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 жыл бұрын
Zinet eshetu ከከከከከከ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
እር አታስቂኝ ቅዠታም ክክክክክክክክክክክ
@selehailu8236
@selehailu8236 6 жыл бұрын
Zinet eshetu
@user-en8lx8bq5q
@user-en8lx8bq5q 3 жыл бұрын
ክክክክለኢላሀኢለላህ
@farmxtashooma1956
@farmxtashooma1956 6 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍ ትዳር ማለት እስር ቤት ነው ሆይይይ እር ምን አይነት ጉድ ነው
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
አባታቸው ያሳዝናል ምንአልባት ወዶ አይደለም እንዲህ የሚሆነው ከጤና'ና ከስንልቦና ባለሙያወች ከፍተኛ ትሪትመንት ያስፈልገዋል ሰላም ይውረድ በቤታቹው
@afomyamulalem2830
@afomyamulalem2830 6 жыл бұрын
Selam Abera ልክ ነሽ ማሬ ወዶ አይደለም የራሴ ታሪክ ነው ዛሬ ያቀረቡት ፀበል ቢኦስዱት መልካም ነው በትዳራቸው ክፉ ነገር ገብቶል
@mimieth3905
@mimieth3905 6 жыл бұрын
Selam Abera💋💋
@user-zc5ui9eo4p
@user-zc5ui9eo4p 6 жыл бұрын
ኣዎ ወዶ ኣይደለም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
አረ ተው የኢትዮጵያ ወንዶች አታስለቅሱ ሚስቶችን
@user-bk2vl7ox4j
@user-bk2vl7ox4j 6 жыл бұрын
አባቴ እራሡመሰለኝ ሁሉም ቤት አለ
@yesakeali9842
@yesakeali9842 5 жыл бұрын
ምናይነት ነገር ነው
@faedashamil9197
@faedashamil9197 6 жыл бұрын
Ene Betam doctroan lamesegen efelegalehu. Gobez.
@Henoka369
@Henoka369 6 жыл бұрын
Ere mn eras wodad zemen lay deresn egziabhar kezih ytebken
@madonamadona1161
@madonamadona1161 2 жыл бұрын
Wedo ayidelem sewuyew tenenegn ayidelem
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 6 жыл бұрын
Ewnte yasazenale
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 6 жыл бұрын
ዳላክላይ ልስራ ቤቴ ቁርጥሆኖዋል መለየቴ ነጠለኝ ክፉዘመን ከምወደው ባለቤቴ😂😂😂
@user-en8lx8bq5q
@user-en8lx8bq5q 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-zc5ui9eo4p
@user-zc5ui9eo4p 6 жыл бұрын
ከዚ ሁሉ በቃ ከልጆችሽ ጋ በስላን ሞኖር ነው። የምን ስላም ማጣት ነው ለዚች ኣጭር ጊዜ ለሞኖር
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
አያስኖራትማ ልጆቼን እያለ ይመጣል
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
O M G😢😢
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቲጂ ፒስ ነው።ባልዬው እብድ ይመስልሻል?
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Tesfaye Moges አለሁልህ ተስፍሽዬ ውዴ!! ወይ ባልዬው የስነልቦና ችግር አለበት
@tesfayemoges5762
@tesfayemoges5762 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት እኔም ይመስለኛል ሳይገላት እሱ ጥላ ብትፈረጥጥ አይሻልም
@mimieth3905
@mimieth3905 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 🙋🙋
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Mimi Eth Hi
@farmxtashooma1956
@farmxtashooma1956 6 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ፍፍፍፍእንዴት ያስጠላል
@tigeste1191
@tigeste1191 6 жыл бұрын
Sew hulu min nekaw!!
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
Child abuse grade 4 ? What fkir ሳይኮ ነው ሰውዮው እንካን ገላገለሽ እገድልሽ ነበር እያለሽ ዬምን ከሱጋ መኖር ምን አስፈለገ?
@fetye.fetyefetye3329
@fetye.fetyefetye3329 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ የፍቅር ክሊኒክ ቤተሰቦች የፕሮግራሞች ተከታታይ ነኝ እና ለብዙዎቻችን ትምህርት ይሆነናል እናም አንድ ነገር እንዲተባበሩኝ እፈልጋለሁ በመጀመሪያ ስም አይናለም ቱሉ ሁንዴ እባላለሁ ተወለዱ ያደኮኝ ሰደን ሶዶ አርባ ጩሉሌ ኢሏ ነው እናቴ ጥላ የጠፋች ገና አንድ አመቴ ነበርኩ እናም እናቴን አላውቃትም የት እንዳለች አላውቅም አሁን በግምት 30 አመት ይሆናል ከጥፋት እናም እህቶቹ እንዲሁም ወንድሞቼ እባካችሁ ተባበሩኝ እኔ እናቴን በጣም ለማግኘት እፈልጋለሁ ግን ስልክም ሆነ ፎቶ የለኝም ስሟ እልፍነሽ ጫካ ጫሙሷ ይባላል ይህን መልዕክት አስተላልፏልኝ እንደነገሩኝ ከሆነ ሲዳሞ የሚባል ሀገር ነው ሄዳለች ያሉን እባካችሁ ወገኖች ተባበሩኝ ይህንና መልክ አይታችሁ ዝም አትበሉኝ የኔን ስልክ ቁጥር 965 51136706 (965,51461284 ወይም የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር 0913156278 በዚሁ ታገኛላችሁ
@hxhhdnxhhhx7810
@hxhhdnxhhhx7810 6 жыл бұрын
በጣምያሥፈራልሡባሐንአላሕእነሠባሌአላሕያብጂልኚአጠፋሺአለሑይለኛል
@lidjesus9118
@lidjesus9118 6 жыл бұрын
wuy ahuns macha new mlkam negr yemnsw are betam astlhu yahun wondoch
@darore741
@darore741 6 жыл бұрын
ይከብዳል በጣም ነው የሚገርመው
@user-yo9cu9ni4o
@user-yo9cu9ni4o 6 жыл бұрын
Ygermal sewuyew tenegna aydelem slezih erdata yasfelgewal
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 6 жыл бұрын
እኔ ትዳር አልፈልግም ብቸኝነቴ ውበቴ
@phrtunaaliphrtuna3767
@phrtunaaliphrtuna3767 6 жыл бұрын
Smun astemari new gn isu yemiayewu wuchawy reality yemiastebarkewu berasu yemetemamen chlota slelelewu ij binorewu just ye 19amet lju yetenagerechwun wustawuy reality yasb neber 2nd yeaimro Chgr agatmot kehone bemasakem yatawun yesnelbona Chgr lememeles memokrshn adekewalehu Egziabher negerochn Hulu bemelkam yfetsemulsh zed imegnalhu
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
እዴ እሱ መውለድ አይችልም እዴ ካንዴ ሁለቴ ጥርጣሬ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ቢችልም ህመምተኛ ነው ሰውየው
@selamselam9301
@selamselam9301 6 жыл бұрын
Ene Bali alifelgeme beka batam asetelaghe ye Ewnet weyene Amelake
@yabikeyarka1387
@yabikeyarka1387 6 жыл бұрын
Alan Abshir
@fikrrryashenfal2556
@fikrrryashenfal2556 6 жыл бұрын
እካን ሰላም መጣችሁ እሲ ላዳምጠውና እመለሳለሁ
@alemweldemicael4114
@alemweldemicael4114 6 жыл бұрын
Fikrrr Yashenfl
@tashala5604
@tashala5604 6 жыл бұрын
ውይብቻንመኖርይሻላልእርርርርያሳዝናል
@lilianetabet1888
@lilianetabet1888 6 жыл бұрын
Yeshe Tashala hi
@semritsimrit1523
@semritsimrit1523 6 жыл бұрын
wey men ayenate geza laye deresen ho menore yemeyaseferabete geza deresen
@msratokthanksmysister3975
@msratokthanksmysister3975 6 жыл бұрын
alagebamaa::
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
Kidist arisimaenati kidi ምንጸበል አማኑኤል ሳይካሪስት ነውንጂ ዬሚያስፈልጎው እንጂ
@thequeenofethiopia8507
@thequeenofethiopia8507 6 жыл бұрын
I like this show but I can't stand the guy (the dj ) he talk to damn much 😡😡😡
@ayaami8334
@ayaami8334 6 жыл бұрын
ene qelbet asrelew gen megbat feraw yewnte ferchalew yewnte aymroye bexam terbeshku mela belgu
@user-rb2xf8hp2q
@user-rb2xf8hp2q 6 жыл бұрын
mistun le mibedel wend kebad yehon ketat bedrgibet teru neber lelelochim temret yehonal lelochu setoch edaygodu
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
deros kegala bal men yetebekal begedeya yetaweku nachew
@mamihiweteneshi4838
@mamihiweteneshi4838 5 жыл бұрын
offfff
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,2 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН