ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም Wesane 2 Ethiopian full film 2020

  Рет қаралды 627,492

Addis Films

Addis Films

3 жыл бұрын

Genet Nigatu, Surafel Teka, Zelalem Yitagesu new Ethiopian family drama film Wesane 2 Amharic film

Пікірлер: 1 100
@AddisFilms
@AddisFilms 3 жыл бұрын
ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። kzfaq.info/love/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQjoin
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 3 жыл бұрын
እሽ
@getachewshemelse8172
@getachewshemelse8172 3 жыл бұрын
Hkm
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@getachewshemelse8172 meraj
@Seada-vb1zn
@Seada-vb1zn Ай бұрын
አሚን ያኑርልን
@user-ui1tp1fk3w
@user-ui1tp1fk3w 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው የወለድኩ እንካን ደስ ኣለሽ በሉኝ
@betytade2907
@betytade2907 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ
@As-dv9qh
@As-dv9qh 3 жыл бұрын
እንዴ ታዳ ምነዉ ትዩብ ገንፎ አደረግሹሣ
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 3 жыл бұрын
አራስ ሁነሺ ስልክ ላይ ለአይንሺኮ ጥሩ አይደለም
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
Enkwn desdd alesh
@user-ku8ny8id2v
@user-ku8ny8id2v 3 жыл бұрын
@@As-dv9qh በጣም ነጭ ውሸት ነው እኮ የሌለ🙄
@xsw257
@xsw257 3 жыл бұрын
ሞት እንደ እቃ ምቀየር ቢሆን እኔ ሞቸ እናቴ ብትኖር እንዴት ጥሩ ነበር እናት ያለው ሁሉም ለዘላለም ትኑርላቸሁ አሜን አሜን
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 3 жыл бұрын
አሚንንንእህት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሜን
@maeritube2651
@maeritube2651 3 жыл бұрын
Amenn amenn amennn
@user-rk9jm3ij1z
@user-rk9jm3ij1z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-rk9jm3ij1z amen
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ገነት ንጋቱ ከነልጆቿ ከነ ባሏ የሰራችው ምርጥ ትምህት ያለው ፊልም ላይክ ለገኒና ለቤተሰቦቿ
@user-sv7wx6ql4d
@user-sv7wx6ql4d 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከሰጠህኝ አትዉሰድብኝ ልጆቼ እንደዚ እንዲሆኑ አልፈልግም በጨረነትህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤😭😭
@Buruktube
@Buruktube 3 жыл бұрын
አሜን
@selamassefa4081
@selamassefa4081 3 жыл бұрын
Amen
@tigiestlarni5785
@tigiestlarni5785 3 жыл бұрын
Amen (3)
@eldanabiniyam2013
@eldanabiniyam2013 3 жыл бұрын
Amen Amen
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-rk9jm3ij1z
@user-rk9jm3ij1z 3 жыл бұрын
ገኒን ማነው እደኔ የሚወዳት እጂ ወደላይ
@Selmawet564
@Selmawet564 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆች እባክህ የናቶቻችንን ክፉ አታሰማን እድሜ ጤና ለኢትዮጵያውያን እናቶች!
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
አሚንአሚንያረብ ለሁሉምእናቶች
@horyathehoor9402
@horyathehoor9402 3 жыл бұрын
አሜንንንንን ብያለሁ
@maryam1248
@maryam1248 3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@SaraSara-fb7ew
@SaraSara-fb7ew 3 жыл бұрын
አሜን
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
በአልን ማነው በሰደት እንደኔ በየቱብ በሰለክ የሚያሳልፍ 👍😥
@user-xd1wb8lb4i
@user-xd1wb8lb4i 3 жыл бұрын
እኔ😭😭😭
@halobah96
@halobah96 3 жыл бұрын
እኔ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-xd1wb8lb4i 😥😥😥
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 3 жыл бұрын
Alenlshi 😓😓😓
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@beziyemaryamlji4833 💋😥
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
የገኒ ቤተሰቦች ምርጥ ፊልም ነው 👌👏👏 ልጆችሽን ያሳድግልሽ ገኒዬ 😍😍😘😘😘 ብቃታቸዉ ዋዉ 👌👌👍👍
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q 3 жыл бұрын
በሂወቴ እደ ውሳኔ 1 አይነት ያስለቀሰኝ ፊልም የለም 😥 ማን እደ እናት😭😭ፈጣሪ ሞቴን ከእናቴ በፊት አድረገው😭
@user-pr1ui7fu9x
@user-pr1ui7fu9x 3 жыл бұрын
ውይይይይይይ የውሳኔ 1አይወራ ከባድ ነው ከእናት አባቱ ጋ ሚኖረውን ሁሉ እኮ ነው ያስለቀሰው 😪😪😪😪😪😪
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ስቅስቅ ብየ አልቅሻለሁ
@gashawadane5505
@gashawadane5505 3 жыл бұрын
@@user-pr1ui7fu9x wusane 1 ke india movie serkew new yeserut 100% copy new.
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
ይገባኗል ይእናት ፍቅር ከባድ ነው ግን እናት ልጆቻን ከምትቀብ ልጅ እኗቶን መቅበር ይሽላል ስለዚህ ሞቴን ከእናቴ በፈት ይድረገው ባይባል መልካም ነው ባይ ነኝ እኔ ይልጅች እናት ስለሁንኩ ይሜስማኝን ለመግለፅ ይክልነው!!
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q 3 жыл бұрын
@@meazabogale6472 ልክነሽ እናትም ልጆቿን መቅበር አትፈልግ ልጅም እናቱን አስቸጋሪ ነው ብቻ ሁላችንንም እድሜና ጤና ይስጠን 🙏
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
ሱራፌል ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ ነው በጣም ጎበዝ ነው
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 3 жыл бұрын
በአለም ያሉት ነገሮች አንዱም አይኑርህ ወላጅ እናትህ ካለች ግን ሁሉም እንዳሉህ ቁጠረው !!! 😭😭😭 ውሳኔዎች በድጋሜ በእንባ አጠባችሁን
@fafibintyusuf6782
@fafibintyusuf6782 3 жыл бұрын
እናትን የመሰለ ነገር የት ይገኝና ግና 😭💔 ስለሁሉም አልሃምዱ ሊላህ አድጌ ዛሬ ላይ የመድረስ ለረዳኝ አምላክ ከሱም በታች እህትና ወንድሞኛ አላህ ያቆይልኝ እነሱን ደስታዎቼ እነሱ ናቸውና ።
@tshayeawoke7560
@tshayeawoke7560 3 жыл бұрын
በጣም እፍፍፍፍ እናቴ ነፍስሽን ይማርው
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ምን ዓይነት ቤተሰቦች ናቸው ፍቅር በፍቅር የተሞሉ ገኒ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኝ የተባረኩ ልጆች አሉሽ አንች ቤት መቼም ምግብ ቢጠፋ እፍኝ ሽንብራ ተበልቶ ማወራረጃው ፍቅር ነው።ይባረኩልሽ ጥሩ አስተዳደግ ❤🙏🙏🙏
@umuwelid2086
@umuwelid2086 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ቀላል አነፋርቀኝ በተለይ ሀና😭😭😭😭 ገኒዬ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ያሳድግልሽ
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 3 жыл бұрын
ማርያም ማርያም የዘላለም እናቴን አደራ እናቴን አበባዬን ደስታዬን ጠብቂልኝ ኡፍፍ ደሞ የገኒ ልጆች ጩጬ ነበሩ ደስ ሲሉ አንጀት ነው ሚበሉት ❤️❤️❤️
@youtub2668
@youtub2668 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ልጆቹ ግን የአርቲስት ገነት ልጆች ናቸው በልጅነታቸው
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 3 жыл бұрын
Awo
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Migerim eko nw des silu
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 3 жыл бұрын
Yan ከልጆቿ ጋር ነዉ እንዴ የሰራችዉ
@tinaye964
@tinaye964 3 жыл бұрын
እናት አባት የሌለው ልጅ ማንም ነው የሚጫወትበት እኛ ሳንፈልግ ወልደን የእኛን ሀጢያት ለእነሱ እናሸክማለ 😭😭😭
@user-rk9jm3ij1z
@user-rk9jm3ij1z 3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው?
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
እኔም ምእራፍ አድን አይተናል አይደል
@user-rk9jm3ij1z
@user-rk9jm3ij1z 3 жыл бұрын
@@aworirosemary1480 አወ ውድ
@liligebiru5392
@liligebiru5392 3 жыл бұрын
Eni
@aboudeserhan2419
@aboudeserhan2419 3 жыл бұрын
😭😭😭😥😥
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 3 жыл бұрын
_ውሳኔ ቁጥር2 በጣም ልብ አንጠልጣይና _ተወዳጅ _የገነት ንጋቱ ፊልም ተለቀቀ _ማን እደናት ማን እደኣባት' የትይገኛል ____ _ውይ የጀራእናት ኣያሳያቹ እባኳችሁን ወዳጆቼ _እደዚህ አይነት አረመኔ እናት አይስጣቹ።
@jerryat7530
@jerryat7530 3 жыл бұрын
🤲😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ወላጅን ከልጆች አትለይም ::አባቴ ሆይ ምታረገውን ታቃለህ ::😭😭
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አደራ ልጆቼን የእንጀራናት እጅ እዳታሳይብኝ ለቁም ነገር ሳላበቃ እንዳገለኝ አደራራራራ
@kiyyakiyya153
@kiyyakiyya153 3 жыл бұрын
Amiin
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
አሚን
@keabebiruk3950
@keabebiruk3950 3 жыл бұрын
በጣም ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቼም አለም እንደዚ ናት ላለዉ ስታሸረጉድ ለሌለዉ ደግሞ መልስ የላትም:: ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እስኪ ይሁና! " ሁላችንም የተሰጠን ህይወት ነዉ ምንኖረዉ" መቻል ነዉ:: በዚህ አጋጣሚ የዚህን ፊልም ደራሲ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ::
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 3 жыл бұрын
አይይ እናት ምነው አንድ ብቻ ሆንሸ 😭😭😭 እርጅም እድሜ ለናቶቻችን❤ ገንየ አንችንም ልጆችሸንም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ❤
@samira6797
@samira6797 3 жыл бұрын
አሚንንን ውደ ያለ እናት ሂወት ጨለማናት
@belizob8342
@belizob8342 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በጣም ደክማ ረጅም መንገድ በግሯወ ተጉዛ ንግድ እየነገደች አስተምረኛለች ነገር ግን እኔ ድካሙን እያይው መማር ከበደኝ እናም ወደ አረብ ሀገር መጣሁኝ አሁን 9 አመት ሆነኝ ለራሴ የተሻለ ነገር ባይኖረኝ እናቴ ግን ከዛ ድካም ከዛ ውሃ ጥም ከዛ ከእግር ጉዞ አረፍ ብላለች እግዛብሄር ይመስገን በቃ እናት ትኑር ለዘላለም
@akiydagm6671
@akiydagm6671 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከንዲች አይነት ሴት ይጠብቃችሁ
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
Amen
@fvv1680
@fvv1680 3 жыл бұрын
ወላሂ አሜን
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሜንንን
@zeharasara7426
@zeharasara7426 3 жыл бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት እደኔ ያለቀሰ ካለ ሹክ በሉኝ
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 3 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ አንድባኬት ሶፍት ያስጨረሰኝ
@umuashiim3610
@umuashiim3610 3 жыл бұрын
Inem baxem alaqaskut uuufff 😭😭😭😭😭
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
Enem endachew
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
😥😥😥
@fvv1680
@fvv1680 3 жыл бұрын
እኔም እልቅሽጨረስከት
@mesayefentawo6258
@mesayefentawo6258 3 жыл бұрын
የሴት ልጅ እናት ነኝ እንዴዚህ አይነት ድራማ ሳይ ደም አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ ልጄ እራሷን ሳትችል እንዳልሞት
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
😌🙏
@user-ty2rj6ix5s
@user-ty2rj6ix5s 3 жыл бұрын
እኔም የዘወትር ፀሎቴ ናው
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
በጣም
@mesayefentawo6258
@mesayefentawo6258 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ጸሎታችንን ይስማ ውዶች
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 3 жыл бұрын
ወሳኔ ቁጥር አንድ ስስት ቁጥር አንድ እረቡኒ ፊልም በጣም እሚያምርና እሚያስለቅስ አሚያሳዝን የትወናችሉታ የታየበት ፊልም ነው ለኔ
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 3 жыл бұрын
በትክክል ሁሉችም ተጣም ምርጥ ትወና አለበት እና ሌላም አለ ላምባ ፊልም እሱም በጣም ቆንጆ ነበር ግን ረቡኒ 2 ሁለት የለውም እንዴ
@samira6797
@samira6797 3 жыл бұрын
እባየን ጨረስኩት
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ፊልም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺💐💐💐
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
ሞት ክፉነዉ እሄኔ እናታቸዉ ብትኖር እሄን ሁሉ ፈተና ባላዩ ነበር እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉምነገር እናት ስትኖር ያምራል
@fatimahf5520
@fatimahf5520 3 жыл бұрын
ወይኔ እድሌ አምላኬ ሆይ ልጆቼን በእንጀራ አናት አታሳይብኝ አደራ 😭😭😭ብዙ ፍለሞች አይቻለው ግን አንደ ውሳኔ ያስለቀሰኝ ፍልም የለም በፈጣሪ ምን አይነት አረመኔ ናት
@seadayemame4719
@seadayemame4719 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም ሁላችሁም እዩት በጣም አስተማሪ ነው በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 3 жыл бұрын
ይች መታደል ሳትሆን መረገም ናት
@wanshtango5116
@wanshtango5116 3 жыл бұрын
ውይ እምባ የማያስቆም ፊልም ነው ማን እንደናት እናት ለዘላለም ትኑር
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡ "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡" "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@finishelfinish6025
@finishelfinish6025 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢yeunati batami new yemasasinumi yemi yemiyasidasiti mikinatumi fikr yerasuni dasita bichaa adelemi yemifaligu inamasiginaleni arfi timiriti new🙏🙏🙏💓
@SaadaMohamed-jh3eb
@SaadaMohamed-jh3eb 3 жыл бұрын
ሱበሀናላህ አላይ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን
@geni2791
@geni2791 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ወይኔ በእውነት ከልቤ አዘንኩ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
በዘጠነኛው ሺህ ይሁን በሚዛን ድራማ ላይ አንብቤአለሁ ይሄንን ታሪክ
@user-tk9le3jk9p
@user-tk9le3jk9p 2 жыл бұрын
በጌታ ስም በ ሕይወት እንደዚህ አልቅሼ አላቅም የ እናት እናትነት ገባይኝ መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-gx9nl6jj7j
@user-gx9nl6jj7j 3 жыл бұрын
በመጀመርያ ገኒ የኔ ልዩ በጣም ጠካራ እና ምሳሌ የምትሆኚ ሴቴ እናት ጀግና ነሸ የኔ ቆጆ ከነቤተሰብሸ እረዠም እድሜን ከጤናጋር ይሰጥልኝ ፈጣሪ ዘመንሸ ይባረክ ቆጆና አሪፍ ፊልም ነው ሶሰተኛ ክፍል ይቀጥላል ብዬ አሰባለው የዛኔ ደፋሪውም ቅጣት ማገኝበት አሰተማሪ የሚሆንበት ይሆናል ብዬ አሰባለው እናመሰግናለን ፈጣሪ እትዮጵያን ይባርክ
@user-cp4fw3sk7r
@user-cp4fw3sk7r 3 жыл бұрын
ይሚገርም ልብ ሚነካ ተመስጪ ነው ይይውት ልጆቹም ጎበዝ ናቸው
@user-wf3im3sr1c
@user-wf3im3sr1c 3 жыл бұрын
😿😿በስማምዬ ፈጣሪ ትዳር ከስጠህኝ እሰኪ መጨረሻው ኣድርግልኝ የልጆችን መጨረሻ ኣታሳይኝ😭😭😭🙏
@user-wy3or6xv5c
@user-wy3or6xv5c 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ልጆች ከሰጠኸኝም እኔ የማሳድጋቸው የምንከባክባቸው ለችግራቸው ካንተ ቀጥሎ የምደርስላቸው አድርግልኝ 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይች አለም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
👍👍👍🌹
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጆች❤
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@asna9396
@asna9396 3 жыл бұрын
እነሱ ናቸው አይደል?
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
@@asna9396 አዎ አሁን ላይ አድገው ዮገርማሉ😍
@barbud2505
@barbud2505 3 жыл бұрын
Oligarchy killing up Kg of population reside
@user-bo8dx6kt9t
@user-bo8dx6kt9t 2 жыл бұрын
እናት ሽ አመት ትኑር 😭😭😭 እናት ያላችሁ ሁሉ አላህ በጤና ያቆይላችሁ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክክክክክክክልል
@berukeberuke7979
@berukeberuke7979 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔ በልጅነቴ እናቴን አጥቼ በውጣውረዶች ውስጥ ባድግም አባቴ ሆይ ልጄ ይሄን ክፍ ውጣ ውረድ እንዳያይብኝ በፍቃድህ አኑርልኝ አሜን
@mulubleay4512
@mulubleay4512 3 жыл бұрын
ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልገባ ነው በሰለም ግብ በሉኝ
@mamalovekwt7453
@mamalovekwt7453 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ከቤተሰቦችሽ ሰላምያገናኝሽ
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Besalm gib wud
@jeeds8409
@jeeds8409 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
የኔ ቆጄ በናትሽ ሰብ አድርጊኝ በሰላም ግቤልኝ
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
እንደዚህ በልጅ ላይ አይከብድም ወይ የምትሉ አፈ ቅቤ ሁሉ ባገራችን ላይ የሚሰራ እውነታውን ነው በፊልም ያየነው የምን ማሽቋለጥ ነው ገኒያ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልለሽ
@hailuwodajnew6190
@hailuwodajnew6190 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ግን መከራው በዛ ሀኒቾ መሞት አልነበረባትም በጣም እናመሰግናለን እንደ እንጀራ እናቷ ያሉ አስመሳይ ሰዎችን ከምድረገጽ ያጥፋልን
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭
@assa3100
@assa3100 3 жыл бұрын
Filmu astemari yehonew minu lay new? Yelijoch mekera new?
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ግን የገኒ ልጆች ናቸው ልበል???ልጆቹ አንጀቴን በሉኝኝኝ አይ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት እንደዚህ ምስቅልቅል ያለች ናት ለዚህም እርስ በእርስ እንፋጃለን 😭😭😭😭
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 3 жыл бұрын
አወ የገኒ ልጆቺ ናቸው
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
አው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
ወይኔ የገኒ ልጆች ፊልም ላይም አሉ እዴ ደስ ሲሉ ደሞ ትንንሽ እያሉ ነው የሰሩት👍❤️
@semutube9497
@semutube9497 3 жыл бұрын
ዉሳኔን የዛሬ አመት ከባለቤቴ ጋር ነበር ያየነዉ ለዛዉም ሲኒማዉ አዲስ ስለነበር ሁለታችን ብቻ ነበርን 😂😂 ባሉካየ ይኽዉ አዘግቼ ጋበዝኩሽ አለኝ 😂 አምላክ ሁላችንንም ለናፈቅናቸዉ ቤተሰቦቻችን ላሀገራችን በሰላም ያብቃን መጪዉ አዲስ አመት ያሰብነዉ ሁሉ ይሳካልን ኮሮናን ካገራችን ያጥፉልን ደግ ደጉን የምንሰማበት አመት ይሁንልን💐💐💐
@hayutube6087
@hayutube6087 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ሁፍ እናት የሌለው ልጅ እኮ አያምርበትም 😭😭😭
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@nebasis3527
@nebasis3527 3 жыл бұрын
እዉነት ነው በናትሽ subscribe አድጊልኝ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ እወድ ነበር አሁን ግን ዩቱበርና ሰብስክራይብ ለማኝ ስለሆነ የሞላው ማንበብ ቸከኝ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 3 жыл бұрын
Enem ahun astelagn
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ገኒ ከነ ልጆችሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺልን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 👍👍🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን በሉ 💕👍👍👍💕
@solomonteka4139
@solomonteka4139 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ትምህርት አዘል ፊልም ነው ይሄ ነገር ያጋጣማል አንዳንድ ቦታ ላይ
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ የ KZfaq ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞች ይዠ መጥቻለሁ በአዲሱ አመት አምላካችን ሀገራችን ይባርክ ኳሮናን እና ዘረኚነትን ከሀገራችን ጠራርጎ ያጥፋልን። 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 3 жыл бұрын
አቤት ደሞ አስፋዉ ሁናችሁ መጣችሁ ዉይ እናተ
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 3 жыл бұрын
@@bilagiyimer2689 hahaha
@alemazalie717
@alemazalie717 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም አስለቀሰኝ እግዝያብሔር ሆየሰ አደራህን እደዚህጨካኝልብ እዳታደረገኝ😭😭😭😭
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት *የገኒ ልጆች ችሎታቸውን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ስወዳቸው አንድበታቸው ጣፋጮች ፈጣሪ ያሣድግልሽ ገኒ ፊልሙ አስተማሪ ነው ለተረዳው በዚ ደረጃ ጭካኔ መኖሩ ግን በጣም ያማል ያሳዝናል ዘመኑ የፍቅር የሠላም የጤና የአንድነት የምንዋደድበት አመት ይሁንልን አሚን* 💔💔💔
@user-oy1mc8kc7g
@user-oy1mc8kc7g 3 жыл бұрын
አምላኬ ሌላ ምንም አልልም የእናቴን ክፉ ግን አታሳየኝ ቅድሚያ እኔን ውሰደኝ ይከብዳል የመጀመርያውን ባርት በለቅሶ ነው የጨረስኩት
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
እናት ሁሉም ነገር ሚስጥር ገበናችን መደበቂያ ጓዳችን ነች እኔስ ታመመ ልቤ በዚ ፊልም 💔አላህዬ ምን አልባት ልጅ ከስጠከኝ ራሳቸውን ሳይችሉ አደራክን ከልጆቼ አትለየኝ 😭😭😭😭😭
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 3 жыл бұрын
አሚን ወላሂ እኔ መቻል አቃተኝ 😭😭😭
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 жыл бұрын
ምንአይነትዋ አረመኔ ነች አላህ ሆይ አደራህን ልጆችን ከእነዚህ አይን ት ጠብቅልኝ
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 жыл бұрын
ገኒ እርግጠኛ ነኝ የሚያስለቅስ ነገር ምንምጨአልተጠቀምሽም ልጆች እንዲ ሲሰቃዬ እያየሽ ፊልም ላይ ቢሆንም ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ እስከ ልጆችሽ መታደል ነዉ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋር መስራት ሶስትም እደሚሰራ ተስፋ አለኝ ብዙ ነገር መቀጠል ይቻል ነበር ጥሩ ስራ ነዉ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም እሚገርሚ ፊልም ነዉ በሂወቴ እደዚ ፊልም አልክሸ አላቅም 😢😢😢😢😢
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
በጣም ያማል የምር ልብ ይሰብራል እናት ማጣት ከባድ ነው
@user-jz5en8ek1b
@user-jz5en8ek1b 3 жыл бұрын
እንደዚህ አልቅሸ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ጭካኔ ነው እንደዚህ አይነት ሰው አለ
@fhjghghbgf804
@fhjghghbgf804 3 жыл бұрын
ፈጣሪሁይ እየሳቀ ጀርባችን ከሚወጋን ሰው አተው ጠበርቀን አምላኬሆይ እናትን ዘላለም ከልጆጋር እድትቆይ አድርጋት ወዶችየ እህለናተም ትምርትነው ከልጅ እናታችውጋር ብትፋቱ እንኳን ከቤተሰቦችጋር ማኖርነው ካልሆነ ለሶቤተሰብ እእእእ እኔስ በእንባ ታጠብኩ
@kdgr4998
@kdgr4998 3 жыл бұрын
በእዉነት በህወቴለይ ፊልም ለይ እንድ አልቅሼ አላቅም ግን በጣም አስተማር ፊልም ነዉ😭😭😭😭በእዉነት በዚዉ ቀጥሉት በርቱ❤❤
@hawenijesusholly3053
@hawenijesusholly3053 3 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው !! ልጆችን ያለዕድሜአቸው ማሰቃየት ከባድ ነገር ነው !!!እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም እንድንሆን ይርዳን !!!
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት የድሮው ውሳኔ እንዴት ነበር የሚያስለቅሰው ለማንኛውም እናመሰግናለን
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ማን እንደ እናቴ ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ማን እንደ እናት እባብ መስለው ገብተው ቆዳቸውን አረስርሰው መርዛቸውን የሚረጩ እባቦች ለትውልድ ጠንቅ ለህጻናት ጉባጣዎች።ከእናቴ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ደስ የሚለው ባልና ሚስት አንድ ላይ ነው የሰሩት የአንድ ቤተሰብ ሕይወት የያዘ ነው😭😭😭😭 ደም እንባ ነው ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ አቤል እግር ታማሚው ልጅ በደንብ ተውኖታል ገና ብዙ እንደብቃለን ልጄ በርታልኝ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም እንባየ ነው ይለቀው ሀኒ ባትሞት ደስ ይለኚ ነበር
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 жыл бұрын
እስት ትርኬ ምርኬውን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተየያት ስጡ ስታስጠሉ ኧረ ወዲያ ውሳኔ 1&2 በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ ነው የመሰለኝ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 3 жыл бұрын
ወላሂ በወለደ አንጀቴ እርርር ነው ያልኩት ወይኔ
@user-ec1xj9jy1f
@user-ec1xj9jy1f 3 жыл бұрын
ወይ ውሳኔ ግን ሁሌ እዳስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭😭 ሞት ይበዛበታል የሀና ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው መጨርሻውንኮ ትንሽ ደስታ ብታደርኩላት አሪፍ ነበር ብቺ ግን ምርጥ ፊልም😢😢😢😢😢😢😢
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እውነት ያለናቴ እካን ልቱ ቀኑም ጨለማነው በጣም የማል ዘረብስ መባል ግን እባካቹ ወላጅም ኖረ አልናረ እድ አትሳደቡ የአገረ እዝብች ገኑይ ያኑርሽ ለልጆችሽ የኔ ጀግና እናቴ እኮ ነሽ 💚💛❤😘😘😘😘
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 жыл бұрын
ኢስላማዊ ታሪኮችን መስማት የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ያመቱ ማለቄያ ምረጥ ፍልም ብዙ ትምህረት ያለበት😭😭😭😭😭
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
ወይኔ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ምንም እንኳን በእናቴ ሞት ባዝንም እንዲህ አይነት ሂዎት እንኳን አልደረሰብኝም ግን😭😭😭😭
@user-bp3jw2fy3l
@user-bp3jw2fy3l 3 жыл бұрын
ውይ እሔ ፊልም ባአዲስ አመት ምድር አስለቀሰኝ!!! እናመሰግናለን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያለእናት አለም ጨለማ ናት😭😭😭😭😭😭😭
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 3 жыл бұрын
ያማል የምር ገኒ ለጆቹን ሣላደንቅ አላልፍም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiyadimple5127
@sofiyadimple5127 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል ገኒ ከነ ልጆቿ አሪፍ ሰርተውተል 😭😭
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 3 жыл бұрын
አሰቃቂ ፊልም😭 ሰውየው ግን ሴቷ ልጅ ብቻ ነው እምፈልገው ሲል ሂወቷን ሊያጨልመው እንደሆነ አውቄለው ይድፋህና
@yeabtube437
@yeabtube437 3 жыл бұрын
አይ ሴት ልጅ መከራሽ ብዛቱ ወንዶች እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ስትሰሩ። እቃችሁ ተዝለፍልፎ ስንፈተ ወሲፍ ያጋጥማችሁ እግዚአብሔር።
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልጆችን ከሰጠኸኝ በእጀ አሳድጌ ለቁም ነገር እስኪደርሱ እራቸውን እስኪችሉ አትውሰደኝ ካልሆነ ግን ልጅ አትስጠኝ 😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
የገነት ልጆች አርቲስትነት ገቡ ዋው ደስ ይላል *አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን,አሜን*
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ደስይላል ግን ደፋሪው ቅጣት ሳያገኝ ሚስቱም እንዳወቀች መጣላት ነበረባቸው ፡፡ እናደሞ ኮመንት እከሌሞተች እያላችሁ የምትናገሩ ፋራ ሰገጤዎች ገደል ግቡ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
መጪው አድሰ አመት የሰላም ያደነት በሺታ የሚጠፋበት ሰደት የማልቅበት ዘመን ይሁንልን
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካአ ነው የሴት ልጅ ህይውት በጣም ያሳዝናል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 жыл бұрын
በስመአብ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት 😭😭😭 አደራ ትዳራቹህን ፈታቹህ ሌላ ባል ካገባቹህ ልጆቻቹህን ተጠንቀቁ እፍፍፍፍ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 7 ай бұрын
የእንጀራ እናት መጥፎነትን አውቀዋለሁ ጌታን በገዛ ቤታችን እንዴት እንደሚጫወቱብን😢 በዛ ላይ ልጆች መደበቅ የለባቸውም ለአባታቸው መናገር ይኖርባቸዋል እንጀራ እናት መጥፎ ነች
@user-qw8lg3bb7c
@user-qw8lg3bb7c 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያሪብ ልጄ እራሳን ስከምትችል ልኑርላት
@hiwetastatke9907
@hiwetastatke9907 3 жыл бұрын
ማን እደናት እና እንደ አባት😢😢😢እውነት እባየነው ያስረጨኝ። ልጆቹም በደብ ተውነውታል ። አጀቴን በሉት
@osmanmehammed5294
@osmanmehammed5294 3 жыл бұрын
ይሄ ፊልም የእኔን የእንጀራ እናት ያስታውሰኛል በጣም ክፉ እኔን ለስደት ወንድሜን እና እህቴን ለጎዳና የጣለች ሰይጣን የእንጀራ እናት አለችኝ
@user-dx3kl4ph2d
@user-dx3kl4ph2d 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወድምሽ እና እህትሽ ዶሞ ደውለሽ አጽናኒያቸው ማር ሁሉም ለቦጎነው ውዴ
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 жыл бұрын
😭😭😭
@tilahunsarone3403
@tilahunsarone3403 3 жыл бұрын
ሌላው አስተያየቴ ስለፊልሙ መልክት አስተያየት ብቻ ብትሰጡ ደስ ይለኛል ላይክ ልመና ምንድን ነው ትርጉሙ በልመና 100 ላይክ ቢያገኙ ትርጉሙ ወይም ጥቅሙ ምንድነው ፊልሙኮ የወደፊት የልጆቻችን እጣ ፈንታ እንዳይሆን በተለይ እኛ ወንዶችን የሚመለከት ነው አንደኛ ልጅ ባለበት ቤት ሌላ የትዳር አጋር በጥቅሉ አያስፈልግም ሁለተኛው አንድ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት ልጅ ለየት ያለባህሪና ምልክት ልክ እንደዚች ህፃን ስታዩ እናት የሆናቹ ወይም አግብታቹ ያሎለዳቹ መጀመሪያ ጥርጣሬ ከቤት መነሳት አለበት አሁንም ሰለዚህ። አስተያየቴ ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v 3 жыл бұрын
3ቱም የገኒ ልጆች ናችው ይገርማል
@user-xi4dd8uc7o
@user-xi4dd8uc7o 3 жыл бұрын
ኡፍ እናቴ አትሙችብኝ
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 3 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ ቢያሥለቅሠኝም የልጆቹ ሁኔታ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Betam new yemigeremew ye lijoch gobezna betlgni tenshu woow 🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️
@abebajiddahjiddah7643
@abebajiddahjiddah7643 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ቆሜ ጨረስኩት። አስተላለቁ ያማል ግን ሌላ ፓርት ግድ። ነው
@keyakeyu8205
@keyakeyu8205 3 жыл бұрын
ስለ እናት ምንም ነገር ባላይ ባልሰማ እመርጣለው ከራሴ ይልቅ ለታናሽ ወንድሜ በጣም እጨነቃለው እናቴ ገኒዬ እንደ ስምሽ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ አባቴ እናትም ጭምር ነህና እድሜህን ለኛ ለልጆህ ሲል ያርዝምልን
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች።በስድምት ሀገር ያላችሁ ፈጣር ሀሳባችሁ ን አሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ።በስደት ነይ ብላችሁ እራሳችሁን አተጨናንቁ አዲስ አመት ቢሆን ለአንድ ቀን ነው ሽብርብ ሚባለው ስለዚ እራሳችሁን ዘና አድርጋችሁ ስሩ።ያው እኔም እየጠገርሩሀ ነው እማሳልፈው እና እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛርኝ
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሼመንደፈር ሙሉ ፊልም Shemendefer Full Ethiopian film 2020
1:46:33
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
1:42:29
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ewnet Haset (Ethiopian film 2017)
1:45:04
Addis Films
Рет қаралды 802 М.
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
ЛУЧШИЙ ПЕРСОНАЛ ОТЕЛЯ 😂😂 #фильм
0:44