ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ

  Рет қаралды 778,223

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Жыл бұрын

This is the official KZfaq Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
Our Contant
SaqTera Gust
SaqTera Comedy video
#SaqTera Funny Drama
#Comedy Music
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Пікірлер: 322
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ህብረትነው ሚያስፈልገን በጣም ደስስ ትላላቹ ተባረኩ ጥሌ ጌታ ጨርሶ ይማርህ
@igo1071
@igo1071 Жыл бұрын
ተባረኩ ይህ ነው የሚ ያምርብን እኛ ኢትዮጵያዊያን በርቱ ፍቅር, መተሳሰብ , አንድነት አሜን💚💛❤️🙏🏼
@famisha8283
@famisha8283 Жыл бұрын
ፍልፍሉ እኮ ሚገርም ተሰጥኦ ያለው ብቃት ያለው ህይወቱ ራሱ ኮሜዲ ነው የታመመ ካለ ፍልፍሉ በሳቅ ያሽላቹሀል 😀😀😀😀😀
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@henok509
@henok509 Жыл бұрын
ፍልፍሉ በቃ ለኮሜዲ ነው የተፈጠርከው ብቃትህ ይገርማር ፣ጥሌ እግዚአብሔር ይማርህ ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ!!!
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የሀገሬ ኮሜዲያኖች። እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ፣ ዕድሜያችሁ ይርዘም።
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 Жыл бұрын
ያገሪ ልጆች ሁሌም ሳቁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ በጣም ታምራላቹ ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ አንተ እንካን ተናግረህ ፊትህ አይቶ የማይስቅ ማን አለ
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ውይኔ ፍልፍሉ ካንተ ጋር የሚውል መቼም ሁዱ እንደሚቆስል አልጠራጠርም
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
አንዳንዴ እንሳቅ እንጂ ሳንወድም ቢሆን የሀገራችን ጉዳይ እማ ያማል 😭😀👈
@najwaabdu1597
@najwaabdu1597 Жыл бұрын
He deserve 100,000 subscribe በእውነት ምርጥ ሰዎች ናቹ
@girmabekele2901
@girmabekele2901
I always love & admire how tilahum elifineh apreciate & show loves in almost all stages he meets filfilu..this is a character which we all need to show to our friends.
@nebyatokbagaber8052
@nebyatokbagaber8052 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትሉ ኣላቹ ። እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርክ🇪🇷
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲያኖች
@shottellfit
@shottellfit Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።በጣም ታምራላችሁ።በሳቅ ሆዴ ቆሰለ።ኑሩልን።
@sami-bm9in
@sami-bm9in Жыл бұрын
አንደኛ ነህ ፍልፍሉ ከፊልም ይልቅ የመድረክ ቀልዶችህ በሳቅ ነዉ የሚገሉኝ በጣም ነዉ የማደንቅህ የማከብርህ ፊልም ስሰራ ግን ችሎታህ ይደብቅብሀል
@adaneasnakemamo6598
@adaneasnakemamo6598 Жыл бұрын
ጥሌ በጣም እንወድሃለን። ጨርሶ ይማርህ
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
እረ አይመምክ ወንድሜ ጥሌ ነብሴ ወንድሜ ያገሬ ልጅ ድንግል ትጠብቅእስከነልጃ
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ አያልቅብክም kkkkkk አድክም ነክ you're funny ጥሌ ይማርክ ወንድሜ
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 Жыл бұрын
ህብረታችሁ ደስስስ ይላል አትጥፉብን ጥልዬም ጨርሶ ይማርህ!
የቀጮ እህት ተገኘች  | ባለ123 ኪሎዋ የፍልፍሉ አድናቂ
15:36
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 319 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
🔴ኮሜዲያኖቹ በሳቅ ገደሉን - ፍለፍሉና ጥሌ
21:30
Selasa Media - ሠላሣ ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
አጥማቂው /Amharic short comedy
9:53
E-TAG Media /ኢ-ታግ ሚዲያ
Рет қаралды 586 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ለፍልፍሉ አዲስ ምግብ ተሰየመለት | ፍልፍሉ  በእማማ ፊሽካ ቤት አዝናኝ ቆይታ
16:13
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 178 М.