ሳሳሁልሽ - Ethiopian Movie Sasahulesh 2023 Full Length Ethiopian Film Sasahulesh 2023

  Рет қаралды 290,482

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

ሳሳሁልሽ - Ethiopian Movie Sasahulesh 2023 Full Length Ethiopian Film Sasahulesh 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 422
@tototiko8712
@tototiko8712 Жыл бұрын
ይቺን ኮሜቴ የምታነቡት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@vxfjfj2259
@vxfjfj2259 11 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-sj7vn3rh4o
@user-sj7vn3rh4o 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-py1do4cx9n
@user-py1do4cx9n 11 ай бұрын
አሜን
@masateta6700
@masateta6700 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
የኬኛ አድናቂዎች የት ናችሁ 🥰
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ኬኛ ማነው? ኬና ለማለት ፈልገሽ ነው? 😍
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
@@MihratuYegeta yes
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
አለን
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
አሌን ✋
@kalkidan5311
@kalkidan5311 11 ай бұрын
አለን❤😢😂
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች ያሰብነው ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ አሁንስ መሮኛል ቤት ጀምሬ ነበር አሏህ እንዲጨርስልን ዱአ አድርጉልኝ 🌺🌺😢
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ እኔም ያቺ ቢጤ ነኝ አላህ ይገዘን
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
@@user-vw7sg5tm4u አሚን ውዴ አሏህ ያበርታን ያረብ 🥰
@aminatmuhemed5134
@aminatmuhemed5134 Жыл бұрын
አብሽሩ እኔ ገና ቦታ ገዝቼ ቤት መሥራት እያሠብኩኝነዉ እና እናተ ተዳርሻቹሀል አብሹሩ አይዞን
@user-iy1gl9yu7m
@user-iy1gl9yu7m Жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ የኔ ጀግናዎች ህልማችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ የሁላችንም ህልም ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg Жыл бұрын
አይዞሺ
@JujuTube2552
@JujuTube2552 Жыл бұрын
እባካቹ የነፀብራቅ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢😢😢
@TegestTesfaye
@TegestTesfaye Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
​@@TegestTesfayeአያስቅም ስራ አፈላልጉላት ዱባይ ያላችሁ
@meazimeazimeazi7247
@meazimeazimeazi7247 Жыл бұрын
እሺ ውዴ በርቺ ፈጣሪ ስራ ይስጥሺ
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 11 ай бұрын
መልካምን ስራ አላህ ይስጥሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ ❤❤❤
@edfevf4620
@edfevf4620 11 ай бұрын
አላህ ይወቅቅሽ
@missemebaite1994
@missemebaite1994 Жыл бұрын
ፈታ ያለ ፊልም ነው አለባበስዋን ካልቀየረችው ደስ የሚሊ የሴት አለባበስ ነው ሸባዎቹ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂
@OUMU527
@OUMU527 Жыл бұрын
ልጁ ደስ ሲል እርጋታው አነጋገሩ አለባበሱ ስረአቱ ደስ ሲል
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ኬናዬን አይቼ ነው የመጣውት ደሞ ልጅቷ ቀሚሶቿ ሲያምሩ ምርጥ ፊልም ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 ай бұрын
እኔ ይሄ ቆጆዉ ልጅ ያለበት ፊልም እዴት እደሚመቸኝ በብዛት ደግሞ ሚስኪን ጥሩወጣት ሆኖነዉ የሚሰራዉ ስወደዉ የምርርርርር 🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Жыл бұрын
የ እውነት ፍቅር ምነለ ቢኖር እንደ ፌልም ነፈቀኝ እውነተኘ አፍቃር ሰወድህ ግን በጣም ምርጥ ተሰጦ ነው ያለከ መሰለከ ሳይሆን ሁነህ ነው ምትሰራው ያርዶ ❤
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እውነተኛ ፍቅርን ያየውሰው ከባድነው አብሶ በረቀት ያለፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የልጂቱ አለባበስ ስትፈምስ ካልተቀየረ ደስ ትላለች🥰🥰
@sosotete425
@sosotete425 Жыл бұрын
እሷ ፈልጋ አትለብስ ለተሰጣት ገፀ በሀሪ የታዘዘችውን እንጅ😂
@sabelamena8135
@sabelamena8135 11 ай бұрын
Beone bezau yektelu belane enbertatlne yewnt gen yameral film waw nw
@HayatQueen12
@HayatQueen12 9 ай бұрын
እናትና አባቷ ወየው በሳቅ ለመጠጥ ብለው ሰው ሙቷል😮 ደግሞ አለቃቀሱን አልቻልክበትም ኤድያ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣
@SamiLonda
@SamiLonda 8 ай бұрын
እኔም ራሱ እንደት እንደሳቅ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын
ልጅታ አለባበሳ ሲያምር የእኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፊልሙ ብቻ ሳይሆን ለእውነተኛ ለምትኖሪው ሕይወት እንደዚህ ስርዓት ያለሽ ኹኚ ያሬዶ የእኔ ወንድም ስወድህ እኮ በጣም ነው የምትችለው እኔ ግን የእውነት ተጋብታችኹ ብትኖሩ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድላችኹ ምርጥ ጥንዶች ይወጣችኋል 🥰😘❤️❤️❤️❤️
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Жыл бұрын
እነሸባየ ተመችተውኛል በተለይ ለቅሶው ላይ😂😂😂 በተረፈ አሪፍ ስራ ነው በረቱ አገራችን ሰላም ያረግልን
@setwawassu
@setwawassu 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-bz8sk5bu2z
@user-bz8sk5bu2z 11 ай бұрын
ምን አለ ሂወት እንደፊልም ብትሆን ግን ብዙ ነገር ያስተምራል ፍቅርማለት እንዲህነዉ በደስታም በሀዘንም ከጎንናችሁ የማይለይ አቢላ አንተ ያለክበት ፊልም አያስጠላም በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Жыл бұрын
ኬናዬ ካለበት ምንም ይሁን ምንም አየዋለው አየዋለው❤❤❤❤❤❤
@hawa3886
@hawa3886 Жыл бұрын
እኔራሱ በጣምነውየምወዴው
@Abraham-fr6ff
@Abraham-fr6ff Жыл бұрын
ይሄን ፊልም አይቶ እማይማር ሰው ካለ በጣም አዝናለሁ 🙏
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ኬናየንና ፀይሙን ልጅ አይቼ ነው የመጣውት እኔ ከፊልሙ በላይ የሴቶቹ አለባበስ ነው የሚማርከኝ ሴት ልጅ ሸፈን ሠተር ስትል ነው የልጅቷ አለባበስ ውብ ነው ጎበዝ ልጅ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ውይ ኬና ይተውነዋል በጣም የተዋጣለት ወጣት ተዋናይ ነው የድሀልጅ ቢሆን አፍቃሪ ቢሆን የሀብታምልጅ ቢሆን ሁሉን ሆኖ መተወን ይችላል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ኬናዬ ትለያለህ እኮ ትወናህ ስወድህ ቀሚስ ለባሿ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይበት 🥰
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 9 ай бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ ቅዱሴንና ፍቅረኛዉን አይቼ ነዉ ዬመጣሁት ሁላችሁም ትችላላችሁ ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ❤❤❤❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 11 ай бұрын
ሰው የለኝም አልክ ሰው ሰጠህ ከዛ እጠላሃለሁ አልክ ሳ ምነው ከዚህ የተረዳሁት የሌለን ነገር ሲሰጠን የበለጠ እንደምናማርር ነው ይቅር ይበለን ቸሩ መደሃኔአለም።
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 11 ай бұрын
ፈጣሪን እጠላሀለሁ የሚለው ፓርት ❌❌❌❌ በመከራ በደስታም የምናመሰግንበት ልብ ይስጠን ❤
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 ай бұрын
Ameen ❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሰሰ የሚል ፊልም ነዉ ፈጣሪ ያልወሰነባትን ነብስ ሰዉ መወሰን አይችልም🙏
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын
ኬናየ ምርጥ ተዋናይ ❤
@uaevip472
@uaevip472 11 ай бұрын
ኬነዬ የዘመነችን ብቁ አረትስት ነህ እንወደሃሌን በረተልን
@user-ng7lz8iv8b
@user-ng7lz8iv8b 11 ай бұрын
በጣም ደስ ኢላል ልጅትዋ ደስ ትላለች በተሌ አለባበስዋ ያሬዶ በጣም ተመቸኛለህ ሁሉም ነገርህ ደስ ኢለኛል
@zizi-nz1jq3qx1u
@zizi-nz1jq3qx1u 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ጨቆኝ ነበር መጨረሻው ለማየት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰራ ነው ቀጥሉበት 🙏ማሮች ውድድድድ😍😍😍😍😍❤❤❤👌
@sebleabebe400
@sebleabebe400 Жыл бұрын
😅😅😅እኔ አንተ ያለህበት ፊልም ቢዘገይም አያመልጠኝ ስራወችህን ስወድልህ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ይችን አሮጊት ና ኬናዬን ስውዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tp6rz6qx1f
@user-tp6rz6qx1f Жыл бұрын
ስንት አሮጊት ነው ያለው
@nugejira5071
@nugejira5071 Жыл бұрын
♥️
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
የቤቶች ክረኔልም አሪፍነው
@EmuAshenafi-dq1is
@EmuAshenafi-dq1is Жыл бұрын
ኬናዬ ሲመቸኝ ልጅቷም ደስ ትላለች
@gudfif9519
@gudfif9519 Жыл бұрын
ኬናን አይቶ የመጣ አሮጊቶቹ ደሞ ሲያሥቁ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын
እኔ እሚያስቁኝ አሮጊቷና ሽማግሌው ልጅቷን አቃጠላችኋት እኮ 😂
@user-vt1cr3dv4m
@user-vt1cr3dv4m Жыл бұрын
😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 9 ай бұрын
ዋው ከመጀመርያ እስከመጨረሻ❤❤❤❤❤በጣም ደስ፣ይላን❤❤
@Janet-xx9hv
@Janet-xx9hv Жыл бұрын
ሸባወቸ እንዴት ደስ እንደምትሉ ኬናየ የኔ ሸበላ ፍቅር ነገር ነህ በርታልኝ❤❤❤
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n Жыл бұрын
ዮሐንስ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል❤❤❤
@bedrimussa4109
@bedrimussa4109 Жыл бұрын
ዮሐንስ የትኛው ነው Please ????
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
​​@@bedrimussa4109ኬና በዝፈልም ይረድ ሁኖየተወነዉ
@user-kw8tr8ew3n
@user-kw8tr8ew3n Жыл бұрын
@@bedrimussa4109 ያሬድ ታማሚ ሁኖ የሰራው
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
የኬኛአድናቂነኝ❤❤😍😍😍
@user-rr7ww3mn5s
@user-rr7ww3mn5s 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት የሚያነበው😂😂❤❤❤❤
@uaevip472
@uaevip472 11 ай бұрын
❤❤❤❤ምረጥ እና ልብ አንጠልጠይ ፍልም ነዉ ወወወወዉ በረቱ እነመሰግነሌን
@elfnshebelte8984
@elfnshebelte8984 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤
@mitayemga2972
@mitayemga2972 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የተመቱ አባት እና እናት የመጠጥ ማጅራት መቺ😅😅😅
@LoveLove-ur1hi
@LoveLove-ur1hi Жыл бұрын
1ኛ ነው የልጅቷ አለባበስ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ኬናዬ የለበትን አላልፈዉም ዝብዬ ሳየዉው ከፍልም ዉጭ እዉነተኛ አፍቃሪ አሳዛኝ ይመስለኛል
@hibaawel6298
@hibaawel6298 11 ай бұрын
ሰርጉን ሳናይ አረገዘች😳😳 ?? ለነገሩ ሰርግ የፋራ ነዉ በርቱ 😂😂😂
@MaryamNawal-rv5dw
@MaryamNawal-rv5dw 6 ай бұрын
እኔ ይሄ ቆጆዉ ልጅ የለበት ፈልም እዴት እደሚመቸኝ በብዛት ደግም ሚስኪን ሩወጣት ሆኛነዉ የሚሰራዉ ❤❤❤❤ ሰወደዉ የምርርርርር
@tigmatwas2109
@tigmatwas2109 Жыл бұрын
በጣም ደሥ የምል ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤
@dubai1280
@dubai1280 11 ай бұрын
ኪናየ ሀቢቢ ገልቢ ባተ ፎቶ ጋላሪየ ሞላ😂 ሥወድህኮ😢❤
@shsh1715
@shsh1715 10 ай бұрын
ያንቺስከፋ😁😁😂😂
@hayathayat8142
@hayathayat8142 6 ай бұрын
ክክክክ በሣቅ
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 10 ай бұрын
Wow❤❤ ያበደ ነው አይገልፀውም ኬናዬ ሆነህ እኮነው የምተውነው ትቻለለህ ❤ሁላችሁም አደኞች ናቸሁ በጣም ቆጆነው 🤘🤘🤘❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@zamilazamila3243
@zamilazamila3243 9 ай бұрын
አየ ባባና ማማ በሳቅ ጨረሱን የሞተችው ሴትዮ አሳዝናኝ ነው የጠጣሁት ማማየ😂😂😢😂😂😢😂
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 6 ай бұрын
አረ በፈጠረሽ ኣምላክ😂
@wdamouha6161
@wdamouha6161 Жыл бұрын
❤❤ለዝህልጅ እኔምሳሳሁለት ስወደውመልክፀባይ ትትና❤❤
@SmilingHoneyBee-ul6kn
@SmilingHoneyBee-ul6kn 12 күн бұрын
ኬናዬ የኔልዩ እሱየለለበትንፊልምማየትያስጠላኛል የኔልዩበርታትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g Жыл бұрын
ኬኛኮ በጣም ነው ምወድክ ምንም ብሰራ ያምርብሃል አሪፍ ፊልም ነው
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 7 ай бұрын
ዘንድሮ ኬና እና ሄኖክ ድንቁ ፊልም በፊልም አንበሸበሻችሁን አቦ ይመቻችሁ በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 7 ай бұрын
እነሱ ብቻ ነው የመሉት ፊልሞቹ ስራ የላቸውምዴ ሁሌ ካሜራ ፊት መገተር😂😂 ደሞ ስቀልድ ነው
@ababaababa6043
@ababaababa6043 6 ай бұрын
ኬናየ አተ ያለህበት ፊልም ሁሉ በጣም ያምራል ማር ጣፋጪ ነህኮ ሽይያመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
ኬኛ ስወደው❤❤❤❤
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Жыл бұрын
ኬና ነው
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
ያሪዶ እንደት እንዴሚችልበት ኬናዬ ብሩቤ ወዘተ ግን ትክክለኛ ስሙን የምታቁ ካለችሁ ንገሩኝ እሱ ያለበት ፋም በጣም ያምራል❤ እኔ በጣም ነው የምወደው የኬናዬ ወዳጆች የት ነችሁ❤
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
ዮሐንሰ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
ዮሐንስ
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
@@Gadise6797 ትክክለኛ ስሙ ዮሐንስ ነው
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
@@Tigstgatchew ክትትለኛ ስሙ ዮሐንስ ነው
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
@@selameshalew6772 አዋ
@user-sn8jv6gv7w
@user-sn8jv6gv7w Жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት❤
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын
እንዴትተጨንቄ እንዳየሁት ይሞታልብዬበጣምነበርየተጨነኩት መጨረሻዉያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-et4xe9wl6o
@user-et4xe9wl6o Жыл бұрын
ከኬና ፍቅር ይዞኛል መሰል 😢😢😢😥😥😥😥😪😪😪😪ኬናዬ የኔ
@SartT-vp5co
@SartT-vp5co Жыл бұрын
ክክክክክክበሚዳከሚታየውሁሉነወይይህፍቅርማለት
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@SartT-vp5co አንደው እኮ ይገርማል
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
ለኔ ያርገው የማይገኝን ማፍቀር ትልቅ በሽታ ነው😅😅😅😅😅
@gentchane328
@gentchane328 Жыл бұрын
ስወድህ አንተ ልጂ
@user-mk2zt6sw7w
@user-mk2zt6sw7w 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤❤❤🦶🦶🦶
@saradezi8588
@saradezi8588 11 ай бұрын
እውይ መልካምነት እንዴት ደስ 🙏❤️❤️❤️ይላል ያስዳጊው ቅንነት በጥም ነው ያስደስተኝ ለራሴ የሷን ልብ እንዲሰጠኝ ፀለይኩኝ
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
በጣምደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 Жыл бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ተባረኩ!!
@fatumatiku9910
@fatumatiku9910 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@Thwayinga
@Thwayinga Жыл бұрын
Amazing❤
@feruzarayaferuz2280
@feruzarayaferuz2280 11 ай бұрын
Welhi ijega betam arife film naw ❤❤❤
@ganathailo9385
@ganathailo9385 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ ዪላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ነው በረቱ❤
@fatumaumer3717
@fatumaumer3717 Жыл бұрын
ሽማግሌዎቹ አረ በሳቅ 😂😂😂😂
@akililubekele2226
@akililubekele2226 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@zenat6033
@zenat6033 Жыл бұрын
kenaye siwedew berta❤❤❤❤
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
ወይኔኬናሥወድህ
@SelamTelaunh
@SelamTelaunh Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@mebrihat5349
@mebrihat5349 Жыл бұрын
ያሬድ ማለትየ ኬና❤❤ 🥰
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው🎉
@faxezinab3924
@faxezinab3924 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 wow😊
@user-kh6fd3de7f
@user-kh6fd3de7f Жыл бұрын
በጉጉት ነዋ ስረዳ እችን ሰቴዮ❤❤
@aasff5268
@aasff5268 8 ай бұрын
ቀዩ ልጅ ያለበትን ፊልም አላልፍም በጣም አሰተዋይ ጎበዝ በቃ አንደኛኛ ነህ የምር
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 5 ай бұрын
የደረጀቱን የመተወረሰው ልጂ እሷማናጀር እሱ የሆነ ነገር ሲስራ 😂😂😂😂አየምኞት። በጣም አሪፍ ፊልም ነው የልጀቷ ቤተሰቦች ያስቃሉ በአጠቃላይ አሰተማሪ ነው።
@user-sb4bi7jv9d
@user-sb4bi7jv9d Жыл бұрын
lijetua gn konjeya nat setamer ❤❤❤
@user-eb5op5mg3m
@user-eb5op5mg3m Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ፊልም ነው
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤
@alysaaga6128
@alysaaga6128 Жыл бұрын
Woww betam dess milina azinagna asitemari filim new ❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ባለኮሜቶቹ ግን ምን አስባችሁ ነው ኪናዬ የምትሉት አስር ጊዜ እዴ
@ringoringo6827
@ringoringo6827 Жыл бұрын
wow
@KurkawiYmamy
@KurkawiYmamy 8 ай бұрын
ልጂቱ አለባበሷ 👌👌❤❤
@user-kb7kj4di5w
@user-kb7kj4di5w 8 ай бұрын
ስው ካውደዱሁ ካአና ማንናቱ ማውደድ ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@noornoor3552
@noornoor3552 Жыл бұрын
ዋው 💚💛🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
@redietwendimu1996
@redietwendimu1996 Жыл бұрын
betam des yemil film new
@user-ij1lh9uj2s
@user-ij1lh9uj2s 11 ай бұрын
አሜን
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ውዶቸ
@user-yn6tj2il3u
@user-yn6tj2il3u Жыл бұрын
❤ fikr yehone filim
@user-xw8mr5pw5b
@user-xw8mr5pw5b Жыл бұрын
Bexam daseyeml film nw wow wow
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 11 ай бұрын
Wow dasi yemil filmi❤❤❤❤❤❤❤
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Жыл бұрын
የኔ ኬና ስወድክ በርተ
@user-yy9lf6lj8g
@user-yy9lf6lj8g Жыл бұрын
❤❤❤🎉ዋዉዉዉየስውንየሚመኛእድህነውመጨርሻው
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 9 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል😊
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 969 М.
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 23 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 6 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН