No video

አምሳያ _ ሳሚ-ዳን / Amsaya _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022

  Рет қаралды 727,844

Sami Dan

Sami Dan

Күн бұрын

Song writer - Sami-Dan
Arranged by - Andy Bete Zema
Mastering - SoundBetter ( Matty LA )
የለሽም አምሳያ
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ

Пікірлер: 168
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
ይህን የሳሚ-ዳን ሙዚቃ የምትሰሙ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏
@senayiteyayu3016
@senayiteyayu3016 Жыл бұрын
Musica semta mn aynet sisay nw yemnagegn
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
@@senayiteyayu3016 ሲሳይ የሚባለውን ሠውዬ : 😊
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
@@senayiteyayu3016 ተወዳጂኝማ ፈልግሻለሁ
@natitesfaye8384
@natitesfaye8384 Жыл бұрын
Amen
@mikiasasheber1979
@mikiasasheber1979 Жыл бұрын
Amen
@zebra8028
@zebra8028 Жыл бұрын
ኢንጅነር Sami የትርፍ ሰዓት ዘፋኝ ሆኖ ባለ ሙሉ ጊዜ ዘፋኞችን ያስንቃል 🎉🎉 Bless up big bro 🙌
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
እኮ 👍👍👍
@emilyswithgirltube5868
@emilyswithgirltube5868 Жыл бұрын
Motivated new
@hermelasolomon6996
@hermelasolomon6996 Жыл бұрын
Belew ye mashor tg yluhal endi new
@Befike_React
@Befike_React Ай бұрын
ይለያል እሱ🫵🫵🫵🫡
@redietmertome7306
@redietmertome7306 Жыл бұрын
አንተ ራሱ የለህም አምሳያ💚
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ዘፈኑን ለነ ሳሚ ዳኒ ተውት ምድረ አሽቃባጭ ሁለ የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ የዘፈን ፍቅር ከለ ገባ በሉና ይሄን ድንቅ ዘፈን ስሙት Sami Dan big respect 😍🔥🙏❤️
@abiyjr5227
@abiyjr5227 Жыл бұрын
bra🥰 sami dan💛
@NSManager1
@NSManager1 Жыл бұрын
🎶🎶እያንዳንዱ ዜማ ተመሳሳይነት እና ዝግ ያለ አይነት ነው አሁን ላይ አዲስ ግጥም እንጂ አዲስ ዜማ ለመፍጠር ከባድ የሆነ ይመስለኛል በተረፈ የማይናቅ ስራ ነው 🎶
@robelsolomon5178
@robelsolomon5178 Жыл бұрын
Tey benatesh nakiw
@BilenEbibal
@BilenEbibal 9 ай бұрын
ኧረ😂😂😂 አገሩን ያሳበደው እና ሰውን የዚ ዘመን ሙዚቃ ያስባለው ዜማ አይደለ እንዴ
@YordanosAlemu-bd2pm
@YordanosAlemu-bd2pm Ай бұрын
I fall in Sami dan musics❤❤❤
@abizired
@abizired Жыл бұрын
ሳሚያችን! ያበደ ስራ El fuego! 🔥
@mahletdagne8434
@mahletdagne8434 Жыл бұрын
Melody 👍 Lyrics 👍 Arrangement 👍 Good job 👏
@MUZICS5534
@MUZICS5534 Жыл бұрын
አምሳያ እና እዲሁም ሌሎቹ ዘፈኖች በጣም ገራሚ እና ከጠበኩት በላይ ገራሚ ነው ሳሚም በጥሩ ሁኔታ ሰርቶታል 👌👌👋👋💞💓💯💯💯💯🔥
@gechbabaw5141
@gechbabaw5141 Жыл бұрын
ሳሚ ዳን የምንግዜም ምርጥ የሬጌ ዘፋኝ ነው በቃ bob Marley በሉት
@berhanumitiku7585
@berhanumitiku7585 Ай бұрын
Bob marley
@lijnato7980
@lijnato7980 Жыл бұрын
አንተ ልዩ ሰው ❤🙏
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የሳሚዳንን አልበም ከዚህ በፊት ትኩረት አልሰጠው ነበር አሁን ግን እጅ ሰጥቻለሁ 💯 በ 💯 አንደኛ ዘፋኝ ሳሚ ዳን
@mussie_ro
@mussie_ro Жыл бұрын
ግሩም ስራ ከድንቅ ሰው🥰 ሳሚ እመቤቴን ትለያለህ😊
@neba_man007
@neba_man007 Жыл бұрын
Woow የሚገርም ስራ ሳሚ በተለይ"ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለው፣እንዴት ፈጠራት እላለው " ይህቺ ስንኝ በጣም ነው የወደድኳት።
@kidist6960
@kidist6960 Жыл бұрын
ኢንጅነር Sami የትርፍ ሰዓት ዘፋኝ ሆኖ ባለ ሙሉ ጊዜ ዘፋኞችን ያስንቃል 🎉🎉🥰🥰
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 Жыл бұрын
የምወድህ ልጅ የለህም አምሳያ 😢😢❤
@user-gv1wt9mx1k
@user-gv1wt9mx1k Ай бұрын
የለሽም አምሳያ እማየ😢😢ተጋበዢልኝ❤❤🎉አለኝታየ😊😊
@hawoteamtew5425
@hawoteamtew5425 Жыл бұрын
Samiye le enate yemehon konjo zefen new enate yeleshim amsaya tnx sam
@yidnekachewbessir1798
@yidnekachewbessir1798 Жыл бұрын
በነገሬ የፍቅር ቃል እንደ ሳሚ የሚያልቅበት አላውቅም! አገላለፅ ፖፖፖ
@user-abiillaaa
@user-abiillaaa Жыл бұрын
ሁሌም የምጥለው ዘፈን የለም ምርጥ ስራ ነው ሳሚያችን💚💛❤
@MELATVPRO
@MELATVPRO Жыл бұрын
This one is for the lovers 💯💯🔥🔥🔥
@bitewmenbere
@bitewmenbere Жыл бұрын
ይህ ሙዚቃህ ገና ሳየው ለተማረኩበትና እጅግ ለወደድኩት ባባ ይሁንልኝ።
@ahmedinamohammed7106
@ahmedinamohammed7106 Жыл бұрын
የኔ ኒም የለሺም አምሳያ ህይወቴ ባንቺ ሰመረ በጣምምም አፈቅርሻለው የኔ ህይወት ❤❤❤
@henokgirma4870
@henokgirma4870 Жыл бұрын
የለንም አምሳያ የኢትዮጵያ ልጆች
@mekdestiru9285
@mekdestiru9285 Жыл бұрын
ገና ሲያይሽ አይኔ 😍😍😍 የለሽም አምሳያ
@Addis_merjaze
@Addis_merjaze Жыл бұрын
ሠላም ለ እናት ሀገራችን እትዮጵያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍
@mikimouth79
@mikimouth79 Жыл бұрын
Sami dan teleyaleke...yelekem amesaya👍👍👍👍
@binijone4882
@binijone4882 Жыл бұрын
የለሽም አምሳያ እንዲ ናት ብሎ ማሳያ 😍😍😍
@BereketMulugeta-gu2jq
@BereketMulugeta-gu2jq 8 ай бұрын
My favorite ❤❤song
@zilife6909
@zilife6909 Жыл бұрын
Wow ግጥም 100%❤❤❤
@anuzema4244
@anuzema4244 Жыл бұрын
ትለያለ ሳሚ ቀላል ሙዚቃ ድንቅ ሀሳብ
@gebeta778
@gebeta778 Жыл бұрын
This amazing i love it nice work Andy Bets Zema
@truth1360
@truth1360 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸው... የኔ 1ኛ music !
@biruhasni
@biruhasni Жыл бұрын
Keep ማስደመም, sami dan, Just Amaizing
@LijAnteneh
@LijAnteneh Жыл бұрын
Good luck Sami 🙌
@selambalewgize5071
@selambalewgize5071 Жыл бұрын
Sami you are just a man of golden voice with a golden message in your songs also, I dedicated most of your songs including this one for my beloved wife, she was really fall in love with your songs thank you sami keep it up. My No1 Choice of all the time...
@meseretjadouaa7954
@meseretjadouaa7954 Жыл бұрын
ሳሚዬ በጣም እወድሀለው ደሞ ምርጥ ስራ ነው
@nazrawitbaby211
@nazrawitbaby211 Жыл бұрын
ውይ ሳሚየ አሳረፍከን ክበርልኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን✌️one love
@zidaneasefa165
@zidaneasefa165 Жыл бұрын
Best musical sami Dan.
@nabilali7139
@nabilali7139 Жыл бұрын
Sami dan- I will never be disappointed on you man you always make me proud 👏 you are the music 🎶 of ethiopia 🇪🇹
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g Жыл бұрын
Good Job Good luck
@squatmt
@squatmt Жыл бұрын
ጥልቅ መልዕክት ከጥሩ ዜማ ጋር እምትሰራዉ ነገር ይመቸኛል ...መልካም እድል
@mimiabera2532
@mimiabera2532 Жыл бұрын
Yehe muzika no. 1 new. Love it! Lelaw gin tinish zemaw temesasele. Behonim arif new.!
@MikiyasKidane-sx5kw
@MikiyasKidane-sx5kw 5 ай бұрын
Woww❤❤
@mulualemmengiste2331
@mulualemmengiste2331 Жыл бұрын
music is my drug and you are the dealer. i like it
@naolgezahagn7142
@naolgezahagn7142 Жыл бұрын
Very nice 👍 and lovely song with amezing performance!!!
@user-jb5bu5pu4k
@user-jb5bu5pu4k Жыл бұрын
የለህም አምሳያ ❤❤❤my x
@nahommekuria251
@nahommekuria251 Жыл бұрын
Sami dan betam newko yemiwedih betam mirt sira new respect 😍💪🙏
@tiyatesfaye4576
@tiyatesfaye4576 Жыл бұрын
የለህም አምሳያ😍😘😍😘😍
@yazzqal
@yazzqal Жыл бұрын
AMSAYA🙌
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
ሳሚ ትችላለህ 👍🥰🥰
@mattioworku
@mattioworku Жыл бұрын
For that girl❤️‍🔥
@SamualSelomon
@SamualSelomon 2 ай бұрын
I fill in love whit this music ❤❤❤
@mulugbreslase6268
@mulugbreslase6268 Жыл бұрын
Am in love with this song ❤️ too mama
@user-ku5wr5ub3c
@user-ku5wr5ub3c 9 ай бұрын
Sami edate edmwadek betaqe tegrem nbr ate lena ezch meder laye kalu zefayoch adu ena adu becha nk❤❤❤
@emtube1980
@emtube1980 Жыл бұрын
😳😍👑👑👑👑👑 ገዳይ ነው
@fikirhabtegebriel8456
@fikirhabtegebriel8456 Жыл бұрын
Good job ❤
@abenezermesele7432
@abenezermesele7432 Жыл бұрын
Sami dan never disappointes
@messikedir8352
@messikedir8352 Жыл бұрын
Wow sami Dan I love musics
@betelhemzebeneendale6744
@betelhemzebeneendale6744 Жыл бұрын
My always favorite ❤
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
You are simply very talented!
@rodaskahasse2701
@rodaskahasse2701 Жыл бұрын
Begugut eyetebeku new sami ye beselam metalen abate, from eritrean my name is minassie shewit ( wedi brjwa)
@dhugomsaaabdulaziz3689
@dhugomsaaabdulaziz3689 Жыл бұрын
I'm from Mars I love ❤ Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 music
@emilyswithgirltube5868
@emilyswithgirltube5868 Жыл бұрын
I am also from jupiter
@dawitaaa5268
@dawitaaa5268 Жыл бұрын
am gonna fell with this music 🥰🥰🥰
@chunachu
@chunachu Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ wow
@misbahjemal9295
@misbahjemal9295 Жыл бұрын
የለሽም አምሳያ የኔ እማ እናቴ👨‍👩‍👧❤😊
@humbleme1548
@humbleme1548 Жыл бұрын
That was exactly on my mind ❤
@elondaeentertainment1710
@elondaeentertainment1710 Жыл бұрын
Melody same as always Lyrics 👍 Arrangement 👍 Good job 👏
@yidnekachewbessir9706
@yidnekachewbessir9706 Жыл бұрын
ma men! So classic!
@singertube9339
@singertube9339 Жыл бұрын
Am from, mars a i love music wow👍👍👍
@meresiettsegay6804
@meresiettsegay6804 Жыл бұрын
#1 sami luyu bertalin hulie👌
@ekramahmed6527
@ekramahmed6527 Жыл бұрын
King Sami dan 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@lidiyadebebe8519
@lidiyadebebe8519 Жыл бұрын
Like always You never fail to amaze us ❤️❤️❤️
@edenwondowoson9616
@edenwondowoson9616 Жыл бұрын
My favourite ❤❤
@etsegenetgebrehannah8869
@etsegenetgebrehannah8869 10 ай бұрын
Sami mert sra new prefect❤🥰🥰
@henokmulugeta105
@henokmulugeta105 Жыл бұрын
sami dan amazing
@applefamily7213
@applefamily7213 Жыл бұрын
telyalish samiye ❤
@Kali-ps5sp
@Kali-ps5sp Жыл бұрын
he never disappointed us, samiye good work.
@freta9580
@freta9580 Жыл бұрын
I can't wait to hear this my brother
@LyricsOpia
@LyricsOpia Жыл бұрын
Underrated😢
@akyy6494
@akyy6494 Жыл бұрын
yihe yezefekewe le ene newe
@genzihoma
@genzihoma Жыл бұрын
😘😘😘😘 what a great music
@winidereje6018
@winidereje6018 Жыл бұрын
Hulam mert sera jegna bertalen
@amirhassen3691
@amirhassen3691 Жыл бұрын
wuuuuuuuuuuuuuuuuuyeeeeeeeeeeeee are men lebelekeeeeeeeee teleyaleke eko teleyebegnaleke beka
@chatethio
@chatethio Жыл бұрын
Beautiful song..
@user-jr2hh5nf4g
@user-jr2hh5nf4g Жыл бұрын
samiye yene bale merewa dmts😍😍😍😍😍😍😍😍
@MikiyasKidane-sx5kw
@MikiyasKidane-sx5kw 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@natnaellii3154
@natnaellii3154 Жыл бұрын
I just can't stop listening this music it is so perfect keep up the good work sami wat i suggest is for u to give ur fans time to feel ur musics u released to many musics currently and that is good but commercially might not be good for u brother just recommendation 👍👍👍👍👍👍
@mikiyas7841
@mikiyas7841 Жыл бұрын
Yelatm amsaya ❤❤❤
@haymilal8085
@haymilal8085 Жыл бұрын
ማን ነው እንደ እኔ ከስይፉ interview ቡሀላ ይሄን ዘፈን የሚያዳምጥ
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 Жыл бұрын
Good luck sami
@selamsalem9563
@selamsalem9563 Жыл бұрын
Good enough
@kirubelyilma7918
@kirubelyilma7918 Жыл бұрын
❤️💯💯🔥⚡SAMI
@haymanotadane5294
@haymanotadane5294 Жыл бұрын
Omg good luck my king😳🙏
@henokhenok3028
@henokhenok3028 Жыл бұрын
Welcome bro
@seye21
@seye21 Жыл бұрын
my favourite so far , keep working bro👏👏👏
@antenehgebeyehu2067
@antenehgebeyehu2067 Жыл бұрын
Classic " ❤ "
@natnaelteferi1425
@natnaelteferi1425 Жыл бұрын
beautiful song
@Menenasfaw-lt9nb
@Menenasfaw-lt9nb 4 ай бұрын
Same sirawochuh ❤❤❤
@user-kj6gl1rq4j
@user-kj6gl1rq4j 3 ай бұрын
Wow
@Menenasfaw-lt9nb
@Menenasfaw-lt9nb 4 ай бұрын
Yeleshem amisaya
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Dj Milla Mashup Vol.5 ft Abraham Gebremedhin and world music
3:31
Dj Milla
Рет қаралды 1,1 МЛН
Hule
3:40
Yared Negu
Рет қаралды 60 М.
Kalsh Anchi
5:01
Sami Dan
Рет қаралды 235 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН