No video

አሳዛኙ የጥፋት መናፍስት ስራ የተገለጠበት ሕይወትና የጠፋች ነፍስ የዳነችበት አገልግሎት!ክፍል 66።

  Рет қаралды 27,188

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Жыл бұрын

Пікірлер: 136
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Жыл бұрын
የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ በዐቢይ ጾም ወራት በየሳምንቱ ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ከቅዳሴ በኋላ የወንጌል፣ የጸበል የቅብዐ ቅዱስ የፈውስ አገልግሎት፦ አድራሻ፦ጀሞ 3 ኮንዶሚኒየም ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። የቴሌግራም ቻናል t.me/kesishenoktefera
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Жыл бұрын
Abatachn tsegwo yabzaln Welte senbet below btsoloto yasbugn kesdet
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
ያገልግልት ዘመንወትን እግዚ አብሄር ይባርክልን አባ በፊት ፈውስ ከመጀመርወ በፊት ሲያስተምሩ ቪዲወውን ሳይ ያዛጋኝ ያጠራራኝ ነበር ቪዲዪውን ከፍቼ እረስቸው ሲያልቅ አስታውስ ነበር ደጋሜ አየዋለሁ እናም የሆነነገር አለ እልነበር አሁን ፈውስ ከጀመሩ በኋላ ግን ይህ ምልክት የለም በፀሎት አስቡኝ አባቴ ለአገሬ እስክበቃ
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
ቂጥራቸው ኣፈልጋለው
@merisaud6140
@merisaud6140 Жыл бұрын
ፕሊስ ቁጥራቸው ውጭ ኣገር ነኝ በምን ላገኛቸው፣ኣባን
@merihthomas5318
@merihthomas5318 Жыл бұрын
Adres yet ale abaye
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመብርሃን የመጨረሻ ታድርግላቹ እህቶቼ ለኛ ለስደቶኞችም ከድያብሎስ እስራት ምንላቀቅበት ቀን ያቅርብልን አባታችን ፀጋውናበረከቱ በበረከት ላይ አብዝቶ ይስጥልን አሜን እንፀሌያለን እንሰግዳለን እንፆማለን ጠለታችን ይፈር ይዋረድ አሜን ያደፈጠውን እመብርን ታጋልጠው አሜን በርቱ ምእመናን እህትወንድሞቼ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@birtukan2982
@birtukan2982 Жыл бұрын
Amen
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አሜን የእህታችንን ህይወት የመለሰ ሌሎቹንም ይመልስልን😥🙏🙏🙏
@bityrana
@bityrana Жыл бұрын
ይሆ እድል መቸነው የማገኘው አባታችን እድሜ ይስጥልን🤲🤲
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын
የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ ቀሲስ ይጠብቃልን
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
ግብረ ማርያም በፆሌታችሁ አስቡት ኩላሉቱ ፌል ሁነዋል ተብሎ ወደ ህንድ አገር ሂዶ ልታከም በፌስቡክ ብር እያሳባሰበ በድገት አየሁት ከዛ በቻልከት ነግረው ስለ ክፉ መንፈስ ስራ እሺ ብሎኝ ወደ ጠበ ልሃድ ነው እና በፃሎታቹ አስበት ግብረ ማርያም
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
ወላድተአምላክ በቅዱሳን እጆችዋ ትዳብሰው እንድፀልይ እንድሰግድ አድርግው መዳንቱ እሱነው
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
@@user-on1fk7wx2o እሺ እህቴ እናንተም አግዙኝ
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e Жыл бұрын
እመቤታችን በምህረት እጅዋ ትዳብስህ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 6 ай бұрын
ድንግል ከነልጇ ትድረስለት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መድኃንያለም አንችን እንዳሰበሽ እኛንም ያስበን ❤🙏🏿😢
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
አንድ ቀን በእናቴ ድንግል ማርያም እፈታለው እንፈታለን አባቴ ኑሩልን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመኖትንመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይባርክልን እንደርሶ ያሉ አባቶችን በአርያም በሰማያት ያለው ቸሩ መድሐኒአለም ያብዛልን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እስከ ቤተሰቡ ይጠብቅልን አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የሚያደርግ አምላክ ክብር ለእርሱ የሚሳነው የለም እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ድግል ማርያም ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስለት ወንድማችን አስተዋይ በርታልን አስተማሪ ነው እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን ሰዎች ቅን አገልጋይ በፀጋው ይነሳል ይበዛል አገልግሎቱ ይስፋልን ምህራችን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አባታችን ግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ
@BadBreaking-dc3hs
@BadBreaking-dc3hs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመደን ጊዜ ነው አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልኝ
@michalmulukhen776
@michalmulukhen776 Жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ቅዱስ ፀባኦት ይባርክልን እርሦን የመሠሉትን ሁሉ የሠጠን ቅዱስ ኤልሻዳይ ይክበር ይመስገን አሜን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
አቤት ሰው በጠፋበት የራራ ልቦና በተረሳበት እውነትን የፈጣራ ፍቅር ታስሶ በማይገኝበት ዘመን ስተክዝና ሳለቅስ እርሶን አዝኖና አልቅሶ በትህትና የሚቢባርክ አባት ከጥቂቶቹ አንዱ አድርጎ ስለሰጠን ክብር ምስጋናውን ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ። ለርሶም በጥበብ ላይ ጥበብን፣ በፀጋ ላይ ጸጋን፣አብዝቶ ብርህራሄ የተሞላውን ልቦትን ጠብቆ ክፉውን ሁሉ ውጊያ አርቆ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት። ብቻዬን በባእድ ሀገር እውነተኛ ሰው በጠፋበት በአሁኑ ሰአት መጽናኛዬና ምርኩዜ ከአምላክ ቀጥሎ የናንተ አገልግሎት ነው ። ጸጋውን የምታድለው ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለየን። በርቱ።
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እርሶን ለሰጠን የአባታችን የመላከ መንክራት ፍሬ ሠው 100% ሲሳካለት ለሌላው ሲተርፍ ማየት እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛሎት
@user-sd9sz3xp9s
@user-sd9sz3xp9s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረሽ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@birtukan2982
@birtukan2982 Жыл бұрын
Amen
@solataacra6797
@solataacra6797 4 ай бұрын
አባቴ፡እግዚአብሔር፡ጸጋዉን፡ያብዛሎት
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Жыл бұрын
በጣም ነው እምናከብሮት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መናፍስት ባለማወቃችን ተጫወተብን ቀሲስ
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 Жыл бұрын
መምህር እንዴት ሰነበቱ።ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን።
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ያባቶቻችን አምላክ ይቅረ ይበለን ማስተዋሉን ስጠን አባታችን እድሜዎትን ቸሩመድሀኒያለም ያስርዝምልን
@user-sk2lt4cd6d
@user-sk2lt4cd6d Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ለአባታችን የመምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን💝💝💝
@elaela671
@elaela671 Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ።
@binireta939
@binireta939 Жыл бұрын
መምህር ውጪ ያለን ብዙ ጊዜ ሰልኮትን ፈልገን ልናገኘው አልቻልንም ብዙ ምንናገረው ነገር ነበር ግን እንዴት እናግኘው አባታቸን?
@aynitakale2378
@aynitakale2378 Жыл бұрын
አባታችን የስድብ መንፈስ ያስቸግረኛል ፀልዩልኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅግ ድንቅ ነዉ መምህር
@user-nd3yw5rv6w
@user-nd3yw5rv6w Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን እነቴንም ልጀንም ከተያዙበት መንፈስ ለመፈታት ያብቃቸው ወልደ ዮሐንስ ብለው ያስብልኝ ልጀን እኔ በስደት ሀገር ነው የምኖርው
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
እንቁ አባታችን እንድሜና ጤና ይስጥልን ሼር እያረግን እናዳርስ
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖት ን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ይባርክሎት የሚያገለግሉት መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት
@alamark1631
@alamark1631 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@tamirlema2550
@tamirlema2550 Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ ስለእናተ ትጋት ሲል ከተያዝንበት እስራት ይፍታን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እማዬ ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት አማልጅን ይህንን ትውልድ መልሺው።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@user-yr6pl9sz8m
@user-yr6pl9sz8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kh6np4bx8o
@user-kh6np4bx8o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@fasikaergete1373
@fasikaergete1373 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተው በምረትህ ጎብኘኝ አንተው እርዳኝ መምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
እመአምላክ.ከልጇ.ታማልደን.ምረት.ይቅርታዉን.ይላክልን.የኔ.አባት.በእዉነት.አወ.እወነተወትን.ነዉ.ዋናዉ.ፅናት.ነዉ.ከፀበል.ቦታዉ.አጥቸ.ከጠጣሑት.ፀበል.በሥደት.አገር.ሑኝ.ፀልየበ ት.የጠጣሑት.ብዙ.ለዉጥ.አእያሣየኝና.እየወጣልኝ.በእ ናንተ.ትምርት.መሠረት.አሑንም.በድሜ.ኑሩልን
@tersteabera6453
@tersteabera6453 Жыл бұрын
Keber Langley maryame abatcn
@debe5811
@debe5811 Жыл бұрын
Tsagga hibizalachachuu abbatachini Amen 🤲🤲🤲
@robeltekle6017
@robeltekle6017 Жыл бұрын
Amen Amen Amen. Thanks God. Mhimer. Kesis henok. God bless.
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h 11 ай бұрын
ተመስገን ይህንን እንዳውቅ ስላረገኝ
@kabooshzawduu961
@kabooshzawduu961 Жыл бұрын
amen amen amen egzaber yemsgen🙏🙏🙏
@user-yr6pl9sz8m
@user-yr6pl9sz8m Жыл бұрын
አባቱችቺን እደሜ ጤና ይጥልን
@user-ti7ix5zx4x
@user-ti7ix5zx4x Ай бұрын
egzeyabher yamesgen
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
መምህር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋዎትን ያብዛልን
@fathhima-qv6ps
@fathhima-qv6ps Жыл бұрын
Amen amen amen ♥️ 🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@helenbirhanu2945
@helenbirhanu2945 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ሰው ሲፈወስ
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤
@binebina2933
@binebina2933 Жыл бұрын
ሰመአቱ ምህረቱን ስጠን ድረስልን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏ሁሉንም ቭድዩ አየዉት የኛ ቤት ጉድ አየዉት 😭😭😭እኔንም እግዚያብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ 🙏እኔም ተፈዉሽ በተስቦችንም እድፈዉስ ያርገኝ እግዚያብሔር 🙏🙏🙏😭😭
@user-kp8yn6mi3f
@user-kp8yn6mi3f Жыл бұрын
Mamihrachn Egzhabher erejm edimena tena abizito yistilgn bereketachu yiderbn Aba be batsalotachu hasibun W/t Silase bilachu🤲🕯🕯🕯
@flimonraesuaraya8642
@flimonraesuaraya8642 Жыл бұрын
Ezgiabeher amlak nhulachin yedereselen aba ademena tena yesetut ezgiabher hagerachen yebarike 🇪🇷♥ 🇪🇹
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ 🙏❤🙏
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
እግዛብሄርይመስግን🙏🙏🙏
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Жыл бұрын
አሜን አባቴ😢
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@netsanetworkue454
@netsanetworkue454 Жыл бұрын
tsegawo yidresen
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
ትክክል አባታችን ወደ ገዳም አንካን ማን መሄድ አንዳለበት አላውቅም ነበር ይቅር ይበለኝ 🙏😭
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለእናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለአርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ይእሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ አረጋዊሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግልሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥዪሀንሥ ወንጌላ ሥለቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥትአርሤማ ሥለ ቅድሥትበርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለቅድሥትሣራ ሥለ ቅድሥትርብቃ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለቅድሥት ማርያምግብፃዊ ይማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-lw2dg2io9g
@user-lw2dg2io9g Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ ተዋጋልኝ እኔስ ደካማ ነኝ 😢😢😢
@AhmadAhmad-yq6tq
@AhmadAhmad-yq6tq Жыл бұрын
እባካችዉ ያባታችን ሰልክ የምታቆ
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ን ያብዛሎት። እውነት ምርጥ አባት።(አባት እሆንሻለሁ እከታተልሻለሁ)የሚል አባት ከየት ይገኛል?በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።አፀደ ማርያም በፀሎቶ ያስቡኝ።
@ibsakooibsako826
@ibsakooibsako826 Жыл бұрын
amen
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🤲😭🤲🙏🤲😭🤲🙏🤲😭😭😭😭😭😭😭😭 abbaa silkii sixung
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Igizaberi yee tamasagane yi.uni 😭😭😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
ተመስገን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤💚💛amen amen amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻🤲💚💛❤
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭
@muluutafase1679
@muluutafase1679 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen🤲🤲🤲
@bjtffutt2986
@bjtffutt2986 Жыл бұрын
Abbaa silkachew as kemetulin lenga areb hager
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ድረስልን ጌታ ሆይ😢
@tersteabera6453
@tersteabera6453 Жыл бұрын
Abatcn edmy yesiteln
@yemanehabte5190
@yemanehabte5190 Жыл бұрын
GLORY TO JESUS CHRIST AND MOTHER MARYAM
@bezawitzeleke3317
@bezawitzeleke3317 Жыл бұрын
betselot asbugh Welete Mikael
@yirgal1966
@yirgal1966 Жыл бұрын
አባቴ ተይዣለሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 ай бұрын
Ameu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tersteabera6453
@tersteabera6453 Жыл бұрын
Ladagu yabkane
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Minimi enkwani byamishi silemebeti yaleshiwu deberegni
@emuumom7783
@emuumom7783 Жыл бұрын
Enate emebete edene yemi wedi ale gen enate ewdishalew eyoten keyirling enate hulum lebegu new😢😢😢🙏🙏🙏abate yet betekirstan new yemitagelgilu piles negerung😢😢😢🙏
@hiwet9904
@hiwet9904 Жыл бұрын
Enkune dehen mutulun tsgawene ybzaalote erjme edma kemulu tena gre egzabhre yadelote
@user-yc8nz9te4w
@user-yc8nz9te4w 7 ай бұрын
aba yerson ageleglot mesatef eflegalew aderasawen benegerugn
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
💞💞💞🙏🙏🙏 እናታችን ድንግል 21
@SamsungA-ne2lm
@SamsungA-ne2lm Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@judyjudy19
@judyjudy19 Жыл бұрын
Abatachen tegawen yabezalot
@etagegnwase
@etagegnwase Жыл бұрын
እኔ ባንት ትምህረት ብዙ ምልክቶችን አይቻለሁ ኢትዮብ ስለጠፍ ማግኘት አልቻለኩም እንዴት ማግኘት እችላለሁ።ቃለሂወት ያሰማልኘ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልንን አሜን
@weinihannes869
@weinihannes869 Жыл бұрын
🤲🤲🙏🙏🌿💐💐💐💐
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 3 ай бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@user-kp8yn6mi3f
@user-kp8yn6mi3f Жыл бұрын
Mamihirachn ginbaren timetunyalachu be ejeachu gin alchokum gin tafankun keza alchochum keza yelebignim alkugn alkugn be hilme new min tilugnalachu? Yerson mikir efelgale Ebakot Kisisi tsafulgn🤲🤲
@zakenigu6647
@zakenigu6647 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Жыл бұрын
😢😢😢
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c Ай бұрын
ይቺ ልጅና እኔ ተመሳሳይ ነው ግን በጣም አስለቀሰችኝ ከመጨነቄ የተነሳ እኔም ፔንጤ ለመሆን እያሰብኩ ነው
@tesfaazez4455
@tesfaazez4455 Жыл бұрын
Please where is the place,tell me
@Biniyam-E
@Biniyam-E Жыл бұрын
አለቀስኩ ማርያምን ምን ይባላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 5 МЛН
ባህር  ግቢ  ይለኛል የቤተሰብ  የእርግማን መንፈሶች Memehir Girma Wondimu 672 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 5 МЛН