ETHIOPIAN NARRATION/ሮሚዮና ጁሌት//ዘመን አይሽሬ የሆነ ትረካ/ best short story in Amharic

  Рет қаралды 87,614

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

2 жыл бұрын

ETHIOPIAN NARRATION//ዘመን አይሽሬና አስደማሚ የሆነ ትረካ❤/ best short story IN AMHARIC NARRATION
For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
ደራሲ፡- ዊሊያም ሸክስፒር
ትርጉም፡- ወንድሙ ነጋሽ ደስታ
Music in this video
Song Good Gig In the Clouds
Artist Joel Cummins
Licensed to KZfaq by
KZfaq Audio Library

Пікірлер: 61
@ErahmetMuhammed-jn9ho
@ErahmetMuhammed-jn9ho 2 сағат бұрын
I love ❤❤❤😢😢😢❤❤❤
@SadaYemer-su3uf
@SadaYemer-su3uf 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤ትረካ ዋዉ ድምፅ አንደኛነዉ
@MehiretMercy-c4l
@MehiretMercy-c4l 16 күн бұрын
Btm des yemil nw beziwu ketilubet
@GechMan-bl7uf
@GechMan-bl7uf 3 ай бұрын
ትችላለህ👌
@hamletbalcaha7250
@hamletbalcaha7250 2 ай бұрын
በእናትህ ሀምሌት 🙏
@hymanotsyum
@hymanotsyum 29 күн бұрын
የምወደዉ ታሪክ ዋዉ
@tarikawoke4071
@tarikawoke4071 2 жыл бұрын
ኦ ሮሚዮ ሮሚዮ የልቤ ወለላ እባክህ ለዉጠዉ ስምህን በሌላ ፣ ያንተ አባት ለኔ አባት ቢሆንም ባላንጣ እኔ እወድሃለሁ ነብሴ እስክትወጣ ።💞
@gemebekele4387
@gemebekele4387 Жыл бұрын
selam wedaje metsihafun rejim amet felekut indet magignet ichilalehu?
@imoimro4981
@imoimro4981 Жыл бұрын
Be soft copy kefelek lilakilh
@ኤልሳቤጥ
@ኤልሳቤጥ 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል መጨረሻው ያሳዝናል ሮሚዮና ጆሌት ሲባል ብዙ ጊዜ እሰማ ነበር ሙሉ ታሪኩን ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም እናመሰግናለን
@user-richo
@user-richo 16 күн бұрын
Inem sibal new yemsemaw❤❤❤❤
@SwUrHiyaw
@SwUrHiyaw 2 ай бұрын
ሮሚዮ ና ጁሌት ሲባል ብዙ ጊዜ እሰማ ነበር 💙ሙሉ ታሪኩን ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሚገርም ታሪክ ነው መጨረሻውም ያሳዝናል So በጣም እናመሰግናለን ደሲ ሚል አተራረክ ነው😍🎉
@bas178
@bas178 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ትረካ ብሎ ዝም ድምፅ
@ermiyashailehaile8508
@ermiyashailehaile8508 8 ай бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 ай бұрын
ድንቅ ስራ እና አተራርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@islamispeace9612
@islamispeace9612 2 жыл бұрын
Woow የዚህ ቤት መፅሃፍ ምርጫና አተራረክ ልዩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@endalnega
@endalnega Жыл бұрын
waw betam des mil tireka new beret eshi
@AffectionatePoodle-tj2ct
@AffectionatePoodle-tj2ct 4 ай бұрын
የሚገረም ደረሰትና ያተራረክ ጥበብ አለበት እናመሰግናለን
@alemgenaasrat2383
@alemgenaasrat2383 Жыл бұрын
Wow your voice is outstanding 👍🔊
@sweetsweet8713
@sweetsweet8713 2 жыл бұрын
ሁሌ ባገኘሁትእያልኩ የምመኘው መፀሀፍ wow
@mikitade8933
@mikitade8933 Жыл бұрын
Desyamel tareke nawe bertalen
@Diamond-YouTube
@Diamond-YouTube Ай бұрын
fkr esk mekaber
@ethiopia5038
@ethiopia5038 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አድሎ የሰጠህ የማይጠገብ ድምፅ የእሰኔሽ ልጅ ግሩም ድምፅ 🥰🥰🥰🙏
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 2 жыл бұрын
የ ሰይነሽ ልጂ ለብዙ ወራት ጠፍቼ ስመጣ መጀመሪያ አተ ቤት ውስጥ ገብቼ ምን መፅሃፍ ተተርኩዋል ብዬ ነበር ያየሁት እና እጂግ ውብ የሆኑ ድንቅ ትረካወች አገኜሁ እናመሰግናለን ብዙ መፅሃፎች ይዤ ብምጣም ያተ ትረካ ፊልም የማይ እስከሚመስለኝ ተመስጬ ነው የምሰማው
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ቤትህን በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩት ድምፅህ ዋው ነው ያለፈኝን ሁሉ እየሰማሁ ነው ❤❤ በዛ ላይ የታሪክ መረጣህ እራሱ ስወድልህ 🙏
@user-dj7jv6ny8w
@user-dj7jv6ny8w Жыл бұрын
ግሩም ነው በስም ነበር የማውቃቸው ያሳዝናል ያስደስታልም እናመሠግናለን በርታ ወንድማችን ሠላም ፍቅር አንድነት ለውዲቷ ሀገራችን ኢትያጲያ ያድልልን
@matigirma324
@matigirma324 Жыл бұрын
ሁላችንም አንደዚ ፅኑ: ታማኝ እውነተኛ ፍቅር ይሥጠን
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ!
@inspireinspirationalaudiob4853
@inspireinspirationalaudiob4853 2 жыл бұрын
በእውነቱ ግሩም በሆነ አተራረክ ዘዴ ነው የምታቀርበው። እኛም ካንተ የምንማረው ብዙ ነገር አለ። እናመሠግናለን።
@mimifikru6934
@mimifikru6934 2 жыл бұрын
ተባረክ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ኡኡኡ በጣም ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ነው። ይሄ የሮሚዮና ጁሌት ይሻላል ምክኒያቱም ግማሽ ጥላቻ ግማሽ ፍቅር ነውና ያገዳደላቸው የሀራችን የዘር ጥላቻ ግድያና ጭካኔ ግን ሆሊኮት አይሁዳዊያን በጀርመኖች የተጨፈጨፉበት የተጠሉበት ያልበሰለ ጭንቅላቶች ውጤት ዓይነት ነው የሀገራችን ዛሬም ድረስ በየቦታው ሚድያ የማያየውና ህዝብ በማያውቀው መልኩ እየተፈፀመ ያለው የቆሸሸ ጭንቅላቶች አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው።
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ትምህርት ስጪ ነው
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 2 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏
@henokmuluneh3318
@henokmuluneh3318 10 ай бұрын
waw ፍቅር ያሼንፋለ❤❤❤❤
@wendesontesfaye8140
@wendesontesfaye8140 7 ай бұрын
Gerami aqerareb nw beziw bertalin enamesegnalen👍🙏
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
I’m sorry 😢thanks 😢
@dawitgetaye9300
@dawitgetaye9300 2 жыл бұрын
Began yemwedew metshaf new.
@asteralemuakele
@asteralemuakele Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 2 жыл бұрын
እንኻን ደና መጣህ 💙💙፣ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው የቆየ መፅሐፍ ነው ግን ባንተ አቀራረብ የተለየ ሆነብኝ ❤❤አግዛብሔር አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏ወንድማችን ❤❤❤❤❤: የዘወትር አድናቂህ ።
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 4 ай бұрын
👍🏽
@ghh3394
@ghh3394 Жыл бұрын
ምስጋና ይድርስክ ❤
@SaraSara-rl6pd
@SaraSara-rl6pd 9 ай бұрын
የቂም በቀል መዘዝ እና መጨረሻው
@mikitube598
@mikitube598 8 ай бұрын
Thinks
@habibayasin7570
@habibayasin7570 2 жыл бұрын
😔😔😔😔😔
@lubablubabmehamed8212
@lubablubabmehamed8212 Жыл бұрын
😢❤
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
እኳንመጣህልን
@mazhiiaberha442
@mazhiiaberha442 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-zk4cy6nv6m
@user-zk4cy6nv6m 11 ай бұрын
ልጆቻቸዉን ከገበሩ በኋላ ሽማግሌዎቹ ታረቁ
@user-st1rt3vc7r
@user-st1rt3vc7r 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy 2 жыл бұрын
ሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 8 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር በሼክስፒር እይታ
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 жыл бұрын
ድምፅ ብቻ ሳይሆን የስነ ፅሁፍ አመራረጥ ክህሎትም እለህ !!! አንድ መፅሐፍ ተጀምሮ ባለቀ ቁጥር የሚቀጥለውን መናፍቅ ይዘናል ...ከፍ ያለ ምስጋና !!!
@fantukassaye1436
@fantukassaye1436 Жыл бұрын
ማክቤዝን ኦቴሎን የበቬኑሱን ነጋዴ ኪንግ ሊያርን እና ሌሎቹንም ድርሰቶች አቅርብልን እናመሰግናለን
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
ካገኛችሁ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የተረጎሙት ሐምሌት የሚባል መፅሐፍ ብትተርኩት።
@RanaAhmed-yo7xi
@RanaAhmed-yo7xi 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነበር እዲ ነበር አላውቅም ነበር ድምፅ ሁሉ ነገር 😢❤❤❤
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
ሮሜዮ ሮሜዮ የልቤ ወለላ እባክህ ለውጠው ስምህን በሌላ! ክብዙ አመት በፊት ያነበብኩት
@laylaendris8346
@laylaendris8346 Жыл бұрын
ምርጥ ትረካ ከማይሰለች ፍቅር ጋ 😢😢
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 10 ай бұрын
መነኩሴዉ ለምን እደምትነቃ አልገለፁለትም ነበር
@mulugetaeshete3372
@mulugetaeshete3372 11 ай бұрын
ምነው ጋዜጣ የምታነብ ይመስል ትፈጥናለህ። ታሪኩን አድማጭ እንዲከታተለውና እንዲረዳው ረጋ ብለህ ብታነብ ይመረጣል።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Segenet.rnkwan.dena.mexayi
@ferewainiamen4267
@ferewainiamen4267 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 44 М.
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 67 М.
БАЧОК ПОТИК
0:22
KINO KAIF
Рет қаралды 4 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,4 МЛН
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 22 МЛН
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН