Seifu on EBS: ድምፃዊ ጃሉድ እና ድምፃዊት ሀሊማ | Jalude and Halima

  Рет қаралды 553,204

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 жыл бұрын

አርቲስት ጃሉድ እና ሀሊማ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት ቆይታ | Jalude and Halima interview on Seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 000
@umufulan8710
@umufulan8710 4 жыл бұрын
ሀሊማ እህቴ አላህ ሂዲያ እንዲወፍቅሽ ምኞቴ ነው ያኢላሂ ለሁላችንም አንተው ቀጥተኛውን መንገድ ምራን አላሁመ አሚን
@zenatsaeed5886
@zenatsaeed5886 8 жыл бұрын
ሀሊማ አብዱ ረህማን ስምሽም ቁንጅናሽም ያምራል አልሀምዱሊላህ በይ ግን እህቴ የማያዋጣ አለም ውስጥ ገብተሽ በቀን ቅዥት እየዘባረቅሽ ነው አሁንም ግዜ አለሽ ወደ አላህ ተመለሽ ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል መውት ቶብች
@sgdgfjfu7761
@sgdgfjfu7761 5 жыл бұрын
ሳህ
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
ቱል ቱላ ሁላ ስለሰው ህይወት ምን አገባሽ
@user-ss2jo6ws7d
@user-ss2jo6ws7d 4 жыл бұрын
@@yohan7782 ያንቴልቱልሽና እውነቷን ነው የተናገረችው
@hab_forex_trading1
@hab_forex_trading1 3 жыл бұрын
ዝናን ፈልጋ እንደሌሎቹ ካፊር አለመሆኖም አንድ ነገር ነው ከዚች ጠባብ አለም ውጪ እህቴ ወደትክክለኛው መንገድ በ አላህ ፍቃድ ተመለሺ;;
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 3 жыл бұрын
ቀደምከኝ አስተያቴ ከመግባቴ በፊት ልላት ነበረ
@hanahani6542
@hanahani6542 8 жыл бұрын
ጃሉድ በጣም ነው ያሳዘነኝ..እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ በእውነት አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ ያላሰብነው ክፍተት ይፈጠራል እና ያኔ ማንን ማማከርና መጠጋት እንዳለብን ግራ ይገባናል ያም ነው አላስፈላጊ ሱስ ውስጥ የሚከተን የተደበቅን የሸሸን መስሎን ..ሰለዚህ ከዛሱስ ለመውጣት ስንነቃ ማለፍ መውጣት ያቅተናል...አይዛን ጃሉድ በርታ ሁሉም ይስተካከላል።
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
Halima wow factor thank you so much! really appreciate you! !!! you are looking love 🌹🌹🌹
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ልጂቱ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ አሲዞ ከዚህ ከገባህበት ሁሉ ፈጣሪ ያውጣህ
@jameelajame4713
@jameelajame4713 7 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነእወተ አላ በትክክለኛው ወንገድ ይመልስሽ ያረብ
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 7 жыл бұрын
የኔ ወንድም የጃሉድ ችግር ምንድን ነው ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ወላሂ ይከብዳል አታልቅስብን
@user-qz3xp9jl7w
@user-qz3xp9jl7w 5 жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ፅበል ተጠመቅ ፈጣሪ ይርዳህ በተረፍ
@firehiwoteyifru8783
@firehiwoteyifru8783 6 жыл бұрын
ሴቷም ወዱም ሁለቱንም እግዜያብሄር ይጠብቃቸዉ ልብ ይሰጣቸዉ፡፡ አሜን አሜን አሜን
@selamawitmakonnen1472
@selamawitmakonnen1472 8 жыл бұрын
Jalude let me tell you the truth only JESUS will make you free. He will make you free from any kind of adiction. Don't give up my brother. God bless you. Give your life for Jesus.
@user-gm6gv9pd5y
@user-gm6gv9pd5y 6 жыл бұрын
Selamawit Makonnen ጠ
@appleksa643
@appleksa643 6 жыл бұрын
Selamawit Makonnen well said my brother in Christ
@rox4378
@rox4378 6 жыл бұрын
Keep fighting brother jalude, We love you ✊🏽
@yasinimohamademussa5216
@yasinimohamademussa5216 4 жыл бұрын
አልመ ትችየለሽ ግን ሀይመኖትሽ አይፈቅድም ህጀብሺን ግን ግዲነው
@sadasada1406
@sadasada1406 8 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ሥትል ተሥፋ እዳለ ይገልፃል አይዞሽ ማር እኔም እዳችው ነኝ አላህ ኢሻ አላህ ይመለሠናል
@user-hl1je2rn9y
@user-hl1je2rn9y 8 жыл бұрын
قل رسول صلي الله عليه وسلم (لو تعلمن ماعلم لو دهكتم قليلن لو بكيتو كسير 😢) الله يحديكم ena mawqewn betawku noro tensen seqacu bezu balkesacu neber(R.S.W) 😢😢😢😢😢😢 يرب عغفور ذنوبنا وستر عيوبنا
@safinalobibuno9264
@safinalobibuno9264 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለዪ ራጁኡን አላህ ቀልብ ይስኘጥሽ
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 4 жыл бұрын
حبيب إنتبيه في غلط
@user-id1dk6hn8y
@user-id1dk6hn8y 5 жыл бұрын
አሳዘነኝ አላህ ይርዳህ ቤተሰቦቻችን ናቸው ለዚህ መንስኤ
@kinggames5449
@kinggames5449 7 жыл бұрын
I'm from somalia & i love your show
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 6 жыл бұрын
ምስኪን ጃሉድ: ጌታ አምላክ ይርዳህ!
@jeanetkahsaykahsay6318
@jeanetkahsaykahsay6318 6 жыл бұрын
Jalud we love you so much! Big respect man! You are the best Ethiopian musician! Keep it up we are always on your side! I was crying when cried, I understand it can be difficult to stop drugs when you are addicted but i hope and I wish you get help as soon as possible! Jalud you are extremely kind and loyal person :) I know God will help you:) Egziabher yirdak Kidane Mehret trdak!
@muntazibrahim3979
@muntazibrahim3979 4 жыл бұрын
Subahanallah ehte Allah yewefikash
@truth850
@truth850 Жыл бұрын
በርታ ጃሉዴ ሁላችንም ያለፍንበት ነው።
@hana6425
@hana6425 7 жыл бұрын
አሁን Halima ሙዚቃ አወጣችና ጭርጭር አላቹህ ኤጭ ሙዚቃ እኮ ለማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም 44 ነጥብ
@abdulmalkfahdluca1518
@abdulmalkfahdluca1518 7 жыл бұрын
Fafi Feker አይገርሙሽም 😀😀😀😀😀ስለኮነኑ ገነት ሚገቡ መሰላቸዉ እኮ
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
ፋፊ ከጅማ tkkl
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
ፋፊ ከጅማ enkan muzika ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ ሱሪ አይፈቀድም
@honeylove7118
@honeylove7118 6 жыл бұрын
ፋፊ ከጅማ kzfaq.info/get/bejne/eKtmiKp0yb6pnp8.html
@africadancetutorialandente2106
@africadancetutorialandente2106 5 жыл бұрын
ፋፊ የጅማዋ tey bakshe
@anwarmib7176
@anwarmib7176 5 жыл бұрын
ሁሉም ሲያዳምጥ ይውላል ሙዚቃ ሀራም ነው እያለ ደግሞ ይመክራል
@hab_forex_trading1
@hab_forex_trading1 3 жыл бұрын
አኪ ተውንጂ ዘፋኙም አዳማጩም ይቀጣበታል እንደ ስራው
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ኧረ እኔ ወላሂ ሙዚቃ ከሰማሁ 5።አመቴን ጨረስኩኝ አልሃምዱሊላህ ዱባይ ከመጣሁ ሙዚቃ እሚባል አላዳምጥም አልሃምዱሊላህ
@aminareshed7171
@aminareshed7171 8 жыл бұрын
jezaki Allah hayren sele meleshg be Allah sem amesegnlw
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በጣም አድናቂሽ ነኝ ።ጃልድ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ ሱስ እንድትወጣ አይዞክ ሀሉም በጊዜው ይሆናል
@gosemamaye4348
@gosemamaye4348 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የሀሊማን አቋም ስመለከት ግን አስመስላ ሳይሆን እራሷን ሆና የምትኖር ምርጥ ሙስሊም ናት ሌሎች እህቶቻችንም እራሳችሁን ሁኑ አታስመስሉ
@zebibaahmedzebibaahmed440
@zebibaahmedzebibaahmed440 5 жыл бұрын
ምርጥ ሙስሊም ሳትሆን እራሷን ሁና የምትኖር ምርጥ ሰው ናት ሙዚቀኛን እስልምና ሀይማኖት አይወክልም ምርጥ ሙስሊምም እንድትል አይፈቅድም በሙዚቃ እራስን መምሰል ሳይሆን ሾይጣንን ነው ምንመስለው ስለዚህ ሙዚቃን ሞዝቄ ሰው ከምመስስል ሙቸ ሙትሀንን ብመስል እመርጣለሁ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Gose Mamaye ባለጌ ነህ ! ወይም ባለጌ ነሽ ! ስለ ሌላ ሙስሊሞች ማስመሰል በምን አወቅሽ ? ማፈሪያ ነህ :: ሁሉም ሙስሊም አምኖበት ተደስቶና አፍቅሮ ነው የሚለብሰው የሚያደርገው የማንችስተር ደጋፊ የማንችስተር ማሊያ ይለብሳል አርሰናልን ያፈቀረ የአርሰናል ማሊያ ይለብሳል ሙስሊም ደሞ ይፈቀረው እና የሚከተለው ሰው አለ እሱም ነብዩ ሙሀመድን ሰ.አ.ወ ነው የሚከተለውም የሚመስለው የሚለብሰውም :: ማድረግም መብቱ ነው :: ሮል ሞዴላችን ነብዩ ሙሀመድሰ.አ.ወ ነው :: ሙስሊሙ እንዲህ በማድረጉም ማንም ያላገኘው ደስታን ይጎናፀፋል :: ሀሊማንም ምንም አንላትም ዱአ እናረግላታለም ምርጥ እህታችን ናት :: እንወዳታለን :: ስለ እሱዋ መጥፎ መቼም አናወራም የአሄራ እህታችን ናት ::
@haleemam2439
@haleemam2439 5 жыл бұрын
ትክክል
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ሃሊማ የዚህን ሁሉ ሰው አፍ ችላ መኖር ከበድ ነው
@ayub5789
@ayub5789 Жыл бұрын
Gose ere Tey
@wearemuslimalhamdulillegna6904
@wearemuslimalhamdulillegna6904 8 жыл бұрын
አላህ የህዲኪ የዑኽቲ ከሪም
@user-jj1kb4iu3n
@user-jj1kb4iu3n 7 жыл бұрын
እኔንም አስለቀስከኝ ጃሉድ እግዚአብሔር ከዚ ክፉ ነገር ያውጣህ
@eritreaonlyforeritreansazm1669
@eritreaonlyforeritreansazm1669 6 жыл бұрын
Jha Lud God bless you!!
@miftashifa5269
@miftashifa5269 8 жыл бұрын
Allah give as hidya for every one relly sooory just make duwa for all
@halimayesuf2691
@halimayesuf2691 5 жыл бұрын
አረ ሠይፉ የዚህን የዶክተር አድራሻ ንገረኝ ወሏሂ የኔ ወንድ በጫት ማበዱነው መድሀኒቱ ምንድነው ከጫት ሡሥ የተነሣ ከሠው ጋ ይጋጫል እፉ😭😭 ሣሥበው ደከመኝ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ውይ የጫት ነገር ተከድኖ ይብሰል ይሄው እኔም ወድሜ ተስፋ አስቆርጦኛል 120፡ሺ ብር አጠፋብኝ ወይ እሱ አልተለወጠበት ጫቱን 24፡ቅሞ ጨረሰ ይሄው አሁን ጭራሽ ስልክ እኳን አላናግረውም
@zeyenbmahammdmahammd485
@zeyenbmahammdmahammd485 8 жыл бұрын
Jaulde betam asazenkeng Allah yagzh
@fatihafatihareshad673
@fatihafatihareshad673 7 жыл бұрын
min Afwan tkeftach Allah yastekaklish
@genetzenash7076
@genetzenash7076 6 жыл бұрын
Jalude እመ አምላክ ትርዳህ የቅዱስ ዮሃንስን ፀበል ጠጣበት 3ቀን ሱባዬ ብትይዝ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም።
@halemaali999
@halemaali999 5 жыл бұрын
ምነው አንች ሙተሽ በነበር ስራው የአንድ አላህ ፍቃድ ሆነ
@minamina-pb6em
@minamina-pb6em 4 жыл бұрын
አተ ጥብ አተነህ ደም ስለ ፂም እምታሾፈዉ በላጣ
@zainabnasru2038
@zainabnasru2038 6 жыл бұрын
ሀሊማ ስምሽ እንዳማረ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ።
@anwarmuhamedmuhammedabdela7168
@anwarmuhamedmuhammedabdela7168 3 жыл бұрын
Amin
@user-xx5ge7hl8z
@user-xx5ge7hl8z 8 жыл бұрын
Mah-Eg በእውነት፡መታደል፡ነው አምላክ ፡የወደደውን፡ይጠራል፡እነሆ፡ወደ፡ክርስትና፡በሰላም፡መጣቹ
@jossyngus6597
@jossyngus6597 6 жыл бұрын
Jalude ኣይዞህ ኣንድ ቀን እግዚአብሔር መንገድ ይሰጠሃል
@user-dq8gf7cq4l
@user-dq8gf7cq4l 7 жыл бұрын
ጃሉድ ወድሜ ፀበል ግባ ትድናለህ እውነት እውነት እልሀለሁ ትድናለህ!!
@semiraseid5604
@semiraseid5604 6 жыл бұрын
የመምህር ምህርተ አብ አድናቂ ነኝ!! ኮተት ዝም በል
@nsmz5928
@nsmz5928 5 жыл бұрын
ያህማራ ኢሻአላህ ትያለሽ ደሞ አቺ ሙስሊም አሰዳቢ የሁሽ ከልብ ጠይብ ደሞ ሀሊማ የሚለው ስም ቀይሪው አቺ ካፍሪ ብቅባቃ እሺ
@felawemusic8697
@felawemusic8697 5 жыл бұрын
የመምህር ምህርተ አብ አድናቂ ነኝ!! ቡሽቲ ምን አገባ
@felawemusic8697
@felawemusic8697 5 жыл бұрын
ጃሉድ አባቴ አጭስልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@rotes3106
@rotes3106 5 жыл бұрын
@Nefisa dari ere ehete yesew haymanot endezi ayzelefm
@ethiopiachanal7592
@ethiopiachanal7592 6 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ትበል እጅ እዝጋቤርን እድትል ትፈልጋላችሁ እሣ ሀይማኖታን የምትወድ የምታከብር ናት
@enatenurilignamsayeyelshim4918
@enatenurilignamsayeyelshim4918 5 жыл бұрын
ውይ ጃሉድ አስለቀሰኝ ትልቅ በሽታ ነው እግዚአብሄር ይማርህ አይዞህ
@ruthnega219
@ruthnega219 8 жыл бұрын
እደዛዥ እፅ። ስሙ እራሱ በጣም ነው የሚያስፈራው። ከማህበራዊ ህይወት ውጭ ከስራ ውጭ ከኑሮ ውጭ ከእስተሳሰብ ውጭ ብቻ እዴት እደምገልፀው አላውቅም ብቻ በመጨረሻው ደዝዞ ቁጭ ነው። ጃሉድ ጌታ ይርዳህ በጣም ከባድ ነገር ነው ።እች ሀሊማ ዝም ብለሽ ትስቂያለ ሽ እብደሻል እረ ሰይፉ ምከሮት አችንም ጌታ ይርዳሽ
@user-bt9nt8wj7w
@user-bt9nt8wj7w 4 жыл бұрын
ምነው ሀያቴ ሙዚቃ ተውበት አድርጊ እና ወደ አላህ ተመለሽ አላህ ማሀሪ አዛኝ ነው ይቅር ይልልሻል ተይ ማማየ
@user-pl8wq7ew1g
@user-pl8wq7ew1g 8 жыл бұрын
ጃሉድ እግዚአብሔር ይድረስልህ ምኞትና ፆለቴ ነው አይዞህ ወድም
@meronmery1
@meronmery1 8 жыл бұрын
love you jalud ❤❤❤❤❤
@attihabesh6053
@attihabesh6053 8 жыл бұрын
We love you jalud and don't worry keep inspiration to the ppl we will be tougher for work berat hulum sawe deha nawe ppl is farst not money Nati habesha&atti habesha halema barche one love
@reyalismiz4185
@reyalismiz4185 8 жыл бұрын
እዚጋ እንድድ ነገር ግልፅ ማድረግ ያለብን ነገር በሀይማኖት ደረጃ ከሄድን ዘፈን በእስልምና ሀይማኖት አይፈቀድም።አንድ ሰው በሂወት ዘመኑ ምርጫዋች ተሰተውታል ከነዚህ ምርጫውች የፈለገውን የመከተል መብትም ተሰቶታል ።እንደሀይማኖቱ ከሄድን ግን እኔ በመዝፈኗ ብቻ ሳይሆን ከአለባብሷ ጀምሮ እራሳን እንጂ ሀይማኖቱን በምንም መንገድ አትገልፅም።
@Rasdashen1
@Rasdashen1 8 жыл бұрын
+Reyal Ismiz - abo atakabdu!..well, I know a lot muslim countries which play music, sing, dance, and all other stuffs. Countries like Morocco, Algeria, Tunisia, Egypt, Jordan, Lebanon, Sudan etc. btw, they have the best music and dance. The only weird are Ethio Muslims. No music?..really!..that is not being muslim rather it's being radical. so, u better know the difference. If you are Ethio-muslim do it in Ethiopian way like your old parents. You dont need to copy paste all weird & radical stuff from Saudi. Ignorance really hurts!... Be yourself, and relax!!.
@reyalismiz4185
@reyalismiz4185 8 жыл бұрын
+Rasdashen x ዝም ብለህ እትቀባጥር መስሊም አይዘፍንም ሳይሆን ያልኩት በእስልምና ሀማኖት ዘፈን አይፈቀድም ነው ያልኩት ዳሩ እንዳንተ አይነት ድንጋይ ራስ መሸሸጊያው ስድብ ነው
@sjfdjfhdjghnsgshrdjfjjdhg5062
@sjfdjfhdjghnsgshrdjfjjdhg5062 5 жыл бұрын
አላህ ይመልስሽ
@user-qg6ks9ox5d
@user-qg6ks9ox5d 6 жыл бұрын
አላህ ልቦናውን ይስጥሽ በራህመቱ
@brhanegebre9477
@brhanegebre9477 7 жыл бұрын
woww des sil seyfu love
@ichhallo4223
@ichhallo4223 7 жыл бұрын
Amen jah lude
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
የድንግል ልጂ ከገባህበት ያውጣልን ወንድም
@sofiyaseid6671
@sofiyaseid6671 8 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ሀሊማ እረ በጣም ነው እምገርመው ሙዚቀኛ ኢንሻ አላህ አይልም ለማንኛውም አንድኛውን ሀይማኖት ምረጪ እንዴ ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን ፈጣሪ ምን ይለኛል በይ እህታችን ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 8 жыл бұрын
ያረብ እህቴ ዲንሸን ቀይሪ አይበልም ዱአ ማድረጉ የተሻለ ነው ህዝብ በሚያነበው ኮመንት ጥሩ መምከር እያለ ለምን ይህ አሰፈለገ አላህ በብዙነገር ይፈትነናል ለመጥፏም ለጥሩም አላህ ካላለ አይሆንም ኢንሻአላህ ማለቱ ለምን ተጋነነ ሙሰሊምናት ወደድንም ጠላንም መላሹ አላህነው
@wolalakamel7201
@wolalakamel7201 7 жыл бұрын
አለሀ ይማልስሽ።
@litonbd6616
@litonbd6616 5 жыл бұрын
አላህ ይማልስሽ
@ramlaeth7345
@ramlaeth7345 6 жыл бұрын
አላህ ልቦናሽን ይመልስልሽ እህት
@Ad-vm7gy
@Ad-vm7gy 6 жыл бұрын
ግጣጣ ስታስጥሊ
@hdjshs1843
@hdjshs1843 5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 жыл бұрын
አሚን በዱአ አንርሳት
@babysumeya7777
@babysumeya7777 7 жыл бұрын
እር እህቴ አላህ ይርዳሺ ቅልብሺን አላህ ይመልስልሺ የአባትሺ ምክር ይሻልሺ ነበር አሁንም ይደርሳል ተመለሺ ይህን። ስራሺን አቁሚ
@Ledarifique
@Ledarifique 7 жыл бұрын
Can someone explain to me what was discussed and why there are so many dislikes?
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥሽ እህቴ
@user-yz2im4db3c
@user-yz2im4db3c 8 жыл бұрын
አላህ ወደ አቅልሽ ይመልስሽ ያረብ ሞት ሳይመጣብሽ መንገድሽን ያሳምርንሽ ሀሊማ
@zebibakamal5879
@zebibakamal5879 7 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀልብሽ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ይመልስልሽ ሀቢብቲ ሀሊማ
@jalenechalachala6265
@jalenechalachala6265 8 жыл бұрын
😍😍😍😍
@video-on1ch
@video-on1ch 8 жыл бұрын
አላህ ትክክለኛውን መንገድ የወምራን
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 8 жыл бұрын
አሚን
@Mohamed-og8ku
@Mohamed-og8ku 7 жыл бұрын
አባትሺን ሰምተሺ ቢሆንይሻልሺነበር የያሺው መንገድ የሰይጣን መገድ ነው ያኡክቲ አላህ ካለሺበት መገድ ያውጣሺ
@aninatahmed4038
@aninatahmed4038 8 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ እህት ሀሊማ
@anyalemlave4346
@anyalemlave4346 6 жыл бұрын
wooooooow yena konjo jaiwde lima mar
@eyeusalme2533
@eyeusalme2533 8 жыл бұрын
ስይፍሻ ፕሮግራምክን በጣም እወዳለው ምክርክህ ሰው መርዳትክህ ደግነትክህ ምርጥሰው ብያለው
@user-gj8qk3uc7b
@user-gj8qk3uc7b 5 жыл бұрын
Eyeus Alme ነ
@bababob5680
@bababob5680 8 жыл бұрын
sefu show new yemikir ageligilot new
@abebr69
@abebr69 8 жыл бұрын
Haha yemikir agelgelote. He is trying to be like Dr. Phil
@user-tx9sz3eo6m
@user-tx9sz3eo6m 8 жыл бұрын
ibidi hula alahi ymalisachu
@jamelanuri7835
@jamelanuri7835 5 жыл бұрын
ጃሉድ አሎድህም ነበር አጀቴን በላክኝ ዛሬ
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Is Jalude an Ethiopian? I don't know him!!! Tell me please!
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ሰውየው በጣም ያሳዝናል የእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይድረስህ የኔ አባትዋ
@eyuterefe7193
@eyuterefe7193 3 жыл бұрын
Amrna zafne
@edendwit269
@edendwit269 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ayshaseid6134
@ayshaseid6134 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ወዴ አላህ ተመለሽ ሞት አማክሮ አይመጣም
@user-wu4ub7jk4r
@user-wu4ub7jk4r 7 жыл бұрын
Aysha seid ካሁሉም ስድብ። ያቺምክር ይሻላል
@ayishaayisha5291
@ayishaayisha5291 7 жыл бұрын
አቤት እናተ ሙስሊሞች ጉራችሁ ኢንሻላ ብትል ምን አገባችሁ የእውነት አትርቡም በአንዱ መብት አንዱ ይገባል
@ahmedseid3322
@ahmedseid3322 6 жыл бұрын
Aysha seid ትክክክል
@randaosman3458
@randaosman3458 6 жыл бұрын
Aysha seid restarts play with z phone inform me except z curtain
@user-wb4en9nk1y
@user-wb4en9nk1y 7 жыл бұрын
እህት አለህ ቀጥተኛ ምንገዱ ይምራሺ ግን አላህ ፍሪ
@hawaiihawaii5588
@hawaiihawaii5588 4 жыл бұрын
አይዞህ ውድሜ አላህ ያላቅህ
@ajahahh6969
@ajahahh6969 7 жыл бұрын
እህቴ አላህ ይቅር ይበለሽ ሞት ነጌ ከነጌ ወዳ እንደሚመጣ አይታወቅም ሥለዚህ ወደ አላህ ተመለሺ ወዴ አላህ የህዲኪ
@motherslovey3658
@motherslovey3658 6 жыл бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ የምትሳደቡ ሰወች ናችሁ
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 4 жыл бұрын
ቢስሚላህ ሸህ አብድረህማንን አላህ ይርሃማቸው ሃቃቸዉን ተወተዋል ምርጥ አባት ነበሩ አላህ ይዘንላቸው ሃልማዬ አላህ የዝነት በሩን ይክፈትልሽ እና ያባትሽን ፍላጎት ምትሞይ ያድርግልሽ እሱ ጀነትን ነዉ እና የተመኘልሽ ሃቢብት
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ ፀበልም ተጠመቅ እና ቀስ እያልህ ት ተወው አለህ
@user-rd1ru6ji4i
@user-rd1ru6ji4i 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስህ
@genetalex3998
@genetalex3998 8 жыл бұрын
ምነው አካበዳቹ እናተም ፍፁም አደላችሁምኮ እስላሞች ዘፈን እንደማይሰሙ አትሁኑ ዘፋን ካልሰማቹ እነሀሊማ ዘፋኝ እንደሆኑ በምን አወቃቹ
@user-xq5ws6nx1d
@user-xq5ws6nx1d 8 жыл бұрын
ere dbn adrgo new yemsemut
@WedabdullahsgmailCom
@WedabdullahsgmailCom 8 жыл бұрын
+Nigsti Ngnosa ere besrat new emesemut cirsteans behon mesmat ayifekedim selezeh yisemalu
@user-xq5ws6nx1d
@user-xq5ws6nx1d 8 жыл бұрын
+Wedabdullahs@gmail. Com 123456789 awo krstyanm zefagn mengst semayt aywersm ylal yaw Muslimm endeza new haram ylalu gn hulachnm kemsmat altekotbnm
@AkramAkram-ce8me
@AkramAkram-ce8me 8 жыл бұрын
እና ኢሻአላህ የምትለው መቀለጃ መሠላትደ አላህ መቀለጃነው ያረገችው የሆነች ደደብ አወን እናዳምጣለን ግን እደሷ መገላበጥ አደለም የልብሥ አለባበሷን ማየት አለብህ ሙሥሉም ማለት ክብርያለውነው እሷግን ማሥካካትነውየምታቀው እጭ
@genetalex3998
@genetalex3998 8 жыл бұрын
+Akram Akram ሁሉም ሰው ክብር አለው ሙስሊም ብቻ ሳይሆን ደሞ ሙስሊም እስከሆነች ድረስ ኢንሻላም ማሻላም የፈለገችውን የማለት ምብት አላት እስልምናዋን መጠቀም መብቷ ነው ማንም ምንም አያገባውም
@user-tm2od4vt3y
@user-tm2od4vt3y 8 жыл бұрын
አላህ ሂዳ ይስጥሽ ስራሽና ሀይማኔትሽ አይገኛኒም አላህን ፍሪ ሞት አማክሮ አይመጣም እና ፈጥነሽ ወደአላህ ተመለሽ የህትነት ምክሬ ነው
@user-og6hf1nv7e
@user-og6hf1nv7e 8 жыл бұрын
አብሽሪ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሀሊማየ
@emuekram5929
@emuekram5929 6 жыл бұрын
Allah edaa yesteshe wedi gen en sha allah stey asdesteshegn en sha allah tsfaa alegn be hejab be nikabe twebeshe bzek bmiyamer dmTsehe Quran endmetelkilen tsefa alegn
@hawaumer4047
@hawaumer4047 6 жыл бұрын
አባትሽ አላህ ይራህማቸው!!
@metoo2248
@metoo2248 8 жыл бұрын
Nejat እህት አላህ ሃድያ ይስጥሽ ግን ምን አለመሰለሽ እህት ሴት ልጅ እንደዚህ አይስቅም እሽ ለማንኛውም ወደ አላህ ተመለሽ
@gfhgfu9279
@gfhgfu9279 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@khalifa7385
@khalifa7385 6 жыл бұрын
gfh gfu አለሀእደየይስጥሽ
@ethiopiaethiopa3275
@ethiopiaethiopa3275 8 жыл бұрын
አይዙህ ጃሎድ እግዚአብሔር ሆሌም አድስ ቀን አለው
@user-es2py1kl4p
@user-es2py1kl4p 8 жыл бұрын
ሠይፉ ፈታሁን ከምር ከስጠላኸኝ መላጣ መጀመሪያ የምትናገረውን አወቅ እሽ በኢስላም ልታሾፍ ማን ፈቀደልህ 7ባል መቶልሽ ነበር ከ7ቱ አዱ እኔነኝ ብለህ በጅህ ያሣየኸው ተግባር ምድነው አተን ብሎ አታለይ ጅልል እኮን አተ አደለም ማንም አያደርገውም ይህን ሠምተሀል እህቴ ሀሊማ ደሞ እስኪ አላህን ፍሪው ከላህ ልቦና ይስጥሽ ከሠይጣን ስራ ያውጣሽ እሡ መሀሪ አዛኝ ነው እነሁ ይሁቡል ተዋቡ ረሂም ኢነላህ ይሁበል ተዋብ ሀያቱ አላህ ተውበት አድራጊወችን ይወዳል ወደሡ ተመለሽ እህቲ ኢተቂላህ !!! ኢተቂላህ !!! ኢተቂላህ
@feruzajemal3003
@feruzajemal3003 7 жыл бұрын
ዜድ ያላህባሪያ ዜዴ ያላህ ባሪያ አትሰደቡ አየገበቹም ሰይፍሽ ጥሩ ሰዉ በርታ
@searemelkam986
@searemelkam986 6 жыл бұрын
Seytan isis ekonachuhu eslam malt
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 6 жыл бұрын
ዜድ የአሏህ ባሪያ ሀሳብ መስጠት መብትሽ የተጠበቀ እንዳለ ሆኖ ... ስድብን ምን አመጣው? አንተ/አንቺ ራስሽ/ራስህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ/ይስጥሽ
@laylawalal7108
@laylawalal7108 6 жыл бұрын
Hlim alhn Frhdryss
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 6 жыл бұрын
ዜድ ያላህባሪያ ዜዴ ያላህ ባሪያ እርሱ ምን ያድርግ ... እርሷ ናት ሐይማኖታችን ላይ እየቀለደች ያለችው ... አሏህ ሂዳይን ይስጣት፤አሏህ ይምራት። ሌላ ምን ይባላል? እርሱ በአንድ ፊቱ ካፊር ነው።
@user-dg2cq7pm8v
@user-dg2cq7pm8v 7 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የደነገጥኩት ኢሸአላ ሥትይ እህት ልብሽን ይመልሥሽ የእውነት ትክክለኛውን መገድ ይሥጥሽ እደዚህ ተገላልጠሽ ከወንድ ፊት ኡኡፍ ቢያንሥ ሂጃብ እኳን ልበሽ ወላሂ ሀራምነው ሀሊማ
@kikeffghii5204
@kikeffghii5204 6 жыл бұрын
የመርሣዋ ቆጆ ኤጭ በልቃጣ ሰውን ከመፍራት እግዝአቡሔርን መፍራት
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
የመርሣዋ ቆጆ ዘፍኝ አኮ ናት ልቧ ደርቆል
@hananberhe9601
@hananberhe9601 8 жыл бұрын
ዝም ብሎ መሳቅ የጤና አይደለም ሀሊማዬ አላህ ይመልስሽ የኔ እህት ጃሉድ ካለህበት ሱስ እንድወጣ አላህ ይርዳህ
@azizatewolde4412
@azizatewolde4412 8 жыл бұрын
hanan You right
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 8 жыл бұрын
በጣምጤነኛነትአልሐምዱሊላህ
@azizatewolde4412
@azizatewolde4412 8 жыл бұрын
+Hikmet Abdurehman allhamdllha
@nzkksnsjks8665
@nzkksnsjks8665 8 жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@zabebab8493
@zabebab8493 8 жыл бұрын
አንተ ሰይፉ ምናአባትክ በእስልምና ታሾፍለህ ዘቅ
@bnajat6810
@bnajat6810 8 жыл бұрын
Ee?
@tyuuyt4801
@tyuuyt4801 7 жыл бұрын
ሰይፉአንተቆሻሻእውርስነስራአታያዝለምንድንነውክፍታፌባለጌ
@madinaadawooud5360
@madinaadawooud5360 7 жыл бұрын
B Vb አቤትጠቁርሽበጣምያምራል
@user-ox6rm8ox1i
@user-ox6rm8ox1i 5 жыл бұрын
አተውርታሾፋለህእዴደደብ
@aymonjulaldin9505
@aymonjulaldin9505 8 жыл бұрын
ሀሊማ ምትባይ ሰው ውይ ስምሽን ቀይሪው ውየ ውደ አላህ ተመለሽ።
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 8 жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድሜማየት ይፈቀዳል አላህ ይመልሰሸ ብለህዱአ አርግላት ከተሰማህ ምንም መብት አለህሰምዋን እንድትቀይር መምከር ዱአ አርገህእህትህንመመለሰ ነው የሚሻለው ወይሰ ማክፈር አትሳሳትእኛ ከመንገድ የወጡ እህትና ወንድም ሰርአት በለው መንገድ ካልነገርናተው ከነሱ የበለጠ ተጠያቂ ያረገናል ይህ የላከውመልክት ለህዝቡነው ሐሊማ የምታነበው አይመሰለኝም ምክንያትም አብዛኛው ሙሰሊም ይሳደበል ማንም ሰው የራሱን ሰድብ አያነብም ሐሊማን አላህ ይመልሳት እኛንም ይዘንልን
@giligh
@giligh 8 жыл бұрын
alah yibdash.
@kikeffghii5204
@kikeffghii5204 6 жыл бұрын
Aymon julaldin ሰሟን የምትቀይረው ለእግዝአቡሔር ወይሰ ለሰው አጭበርባሪ
@nejatmhmde9026
@nejatmhmde9026 5 жыл бұрын
ምስኪን ተመልካቾች ስታሳዝኑ እስበሳችሁትናናቃላችሁበሀይማኖት። እሷእንደሁ ዱኒያ የጣማት ጅላጅልናት ሳቅሽ ያምራል ያሏት ይመስል ትሰነጠቃለች። ይቅርበሉኝስለተናገርኩ
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
አሽቄ
@tewabera5429
@tewabera5429 8 жыл бұрын
halima looking fabulous.
@user-ss3zz2xk9w
@user-ss3zz2xk9w 8 жыл бұрын
allhe hida yesteshe degmo en shaa allhe telaleche endi endezihe tegelaleta degmo keziyame belaye zefagne ye eine ehite wed allhe temeleshe!!
@nebyatsweet5824
@nebyatsweet5824 7 жыл бұрын
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመልስሽ አላህ ያህዲክ እህት
@milkimucaakaayyoo539
@milkimucaakaayyoo539 7 жыл бұрын
nebyat sweet Amiiiin ya Rabbi
@aminabintmuhamed4367
@aminabintmuhamed4367 7 жыл бұрын
Allah yeker yebalish ketetegnawun menged yemrash
@abdullakhalfan2809
@abdullakhalfan2809 7 жыл бұрын
nebyat sweet አሜን
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
nebyat sweet በአርቲፍሻን ፀጉር ከምታደርግ ጅልባብ ለብሳ ብደብቀውስ ምን ይመስላችሀል
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 жыл бұрын
nebyat sweet አሚንንንን
@mhh528
@mhh528 7 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ እህትዋ፡ ካሁኑኑ ተውበት አድርገሽ ወደ ዲንሽ ተመለሽ ደሞ አታፍሪም ኢንሻአላህ ስቲይ
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Let her do whatever she wants please!!! It's her life!! Your islam is a very oppressive and violent religion!!! It is an ideology that oppresses specially women!!!!
@nardimaryamhfdfch5758
@nardimaryamhfdfch5758 5 жыл бұрын
ወድሜ ጃሉድ እግዚአብሔር ከዝሕ ሱስ ይገላግልሕ
@user-mq1du3wt8o
@user-mq1du3wt8o 6 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይስጠን እህቴ ሀሉማ የምትሳደቡት ደግሞ አትሳደቡ ከተናገራችሁ መልካም ተናገሩ አልያም ዝም በሉ ስለሰደባችኃት ምን ይጎልባታል ????
@binyamyohannes5488
@binyamyohannes5488 7 жыл бұрын
ነገሩን አታክርሩት እሱ ምን ያውቃል ስለእስልምና እሷም ብትሆን ከእውቀት ነፃ ነች ይሆ ከእናቱ ሆድ ከወጣ ጀምሮ የተከተለውን መንገድ ብቻ ነው የተራመደው ስለዚ ለሷም ከስድቡ ይልቅ ዱአ አድርጉላት አሁንም ፀፀቱ እያቃጠላት ነው ከዚህም በዃላ የበለጠ ህግ ሳትጥስ አላህ ይዘንላት አንተ መላጣ ለአናት የለክ በፂም ታሾፋለ መጥፎ ካፍር
@user-lc8jq4pj8i
@user-lc8jq4pj8i 6 жыл бұрын
binyam yohannes ትክክል
@yeshikabeda2308
@yeshikabeda2308 6 жыл бұрын
binyam yohannes ፀበል እምነት ካለክ እግዚአብሔር ይፈውስካል
@rahmaali8814
@rahmaali8814 5 жыл бұрын
binyam yohannes gnmnnmnvvjjh
@summerassfaw5155
@summerassfaw5155 8 жыл бұрын
betam tnxs comenteroche besak gedelachehugne
@damitukumaajimmakuma6522
@damitukumaajimmakuma6522 6 жыл бұрын
Demom Insha Allah Tilalech
@MM-lm4fv
@MM-lm4fv 8 жыл бұрын
አላህ አትበይ አች እስልምናን አታሳድቢ አላህ ሂዲያይስጥሽ
@user-jc7xd5fk9l
@user-jc7xd5fk9l 8 жыл бұрын
መሳሳት ከሰልጅ ጋር የተፈጠረ ነው ማናትንም አደለም ነገ ዛሬ የሚያጋጥመንን አናቅም እኛሰ ምን እያደረግን ነው ጭራሸ አላህ አትበይ ትያታለሸ ጌታዋን አደለም አንዴ ቀኑንሙሉ እሰከ ሒወት ፍፃሜዋ አላህ የማለት መብት አላት ያለጌታ የሚጠራ አምላክ የለም ሐሊማ ዘፈነት እንጂ ሐይማኖትዋን ካንቲ በበለጠ የምትወድ ናን ሰውናትና ተሳሳተት አላህ በእዝነት ይመልሳታል ከሰው ሰድብ እንጂ ምንም አይገኝም ህዝብነው የሚያነበው እንጂ ሐሊማ አታነበውም ለሁላትን አላህ ይዘንልን አላህን ከምታሰክጃት እንድ ተመለሰ ዱአአርጊላት
@MM-lm4fv
@MM-lm4fv 8 жыл бұрын
+Hikmet Abdurehman ስሚበመጀመሪያ አስተውሊ እሽ እስልምና በዚህ አይነት አካሄድ ነው እሚለው ምጀመሪያ ወንድ ጋር እምታሽካካው በዚያ በሚያስጠላ ምንቅርቅር ብላ እስላምን አታሰድብም
@Mohamed-og8ku
@Mohamed-og8ku 7 жыл бұрын
ኢሻአላ ሲትል አታፍርም ሙስሊም አሰዳቢ
@yohan7782
@yohan7782 7 жыл бұрын
Mohamed ስትደብሪ ልጅትዋ ፍቅር ነች ለአይሲስ ሂጂና ንገርይቸው
@njan2164
@njan2164 7 жыл бұрын
Mohamed ኢክራም ወላሂ በጣም ይገርማ ስታሳዝን ስሞ ሀሊማ ደግሞ እሚገርመው ኢንሻ አላህ ማለቷ ኡኡኡኡ ያረቢቢቢቢ የአላህ ችሎታ
@zebibakamal5879
@zebibakamal5879 7 жыл бұрын
Mohamed ኢክራም ያቺ መጨረሻ አታቂም። አስተግፊረላህ በይ ጠላት ሚባለው ሴጣን ወይም ገዘብ ብላነው
@alhamjolk8493
@alhamjolk8493 6 жыл бұрын
Mohamed ኡመር o
@samera9593
@samera9593 5 жыл бұрын
ኤኔማደሜንአፈላችው
@user-qn9yb8go9t
@user-qn9yb8go9t 4 жыл бұрын
ጃሉድየ የኔ ማር አላህ ይድረስልህ በአላህ አስተዋውቁኝ እዴት እዳሳዘነኝ
Seifu on EBS : ድምፃዊ ጃሉድ በሰይፉ ሾው
13:56
Seifu Show
Рет қаралды 363 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 14 М.
Halima Abdurehman - Esikalew (NEW! Official Music Video 2016)
5:18
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show
Рет қаралды 6 МЛН
Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq
20:10
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 7 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,9 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18